Memeher Mehereteab Preaching Ethiopian Orthodox Sebket Bole Mikael

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 670

  • @mihretyeamarulij2648
    @mihretyeamarulij2648 4 роки тому +114

    በእውነት መምህሬ ሁሌም ትምህርትህ አንጀት ይበላል ፈጣሪ በእምነታችን እንድንፀና የርሱ ፍቃድ ይሁን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን

  • @fekadumengisete7336
    @fekadumengisete7336 4 роки тому +92

    የኔ መኳንንት አንተ ባትኖር ኑሮ ስደት ያስጠላኝ ነበር ሁሌም ትምህርትህን ስሰማ ልቤ በሀሴት ይሞላል ሺ አመት ኑርልኝ የተዋህዶ እንቁ

  • @ወንድምደጀን
    @ወንድምደጀን 4 роки тому +172

    እውነተኛ የቅድስ ጳውሎስ ልጅ
    እንቁ የተዋህዶ ልጅ
    የልብ ኣድርስ ምርጥ መምህር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ያርዝምልን፣🌻🌻🌻💚💛♥️🌼💚💛♥️🌼💚💛♥️
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🌻

  • @bashbash2775
    @bashbash2775 4 роки тому +80

    ገባ ገባ እንበል የኦርቶዶክስ ልጆች በረከቱ ይድረሰን

    • @dghdggh551
      @dghdggh551 4 роки тому

      እሽ ውድ

    • @የክርስቶስባሪያ
      @የክርስቶስባሪያ 4 роки тому +1

      እሽ የበርከቱ ተሳታፊ ያድርገን ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን አሜን

    • @bashbash2775
      @bashbash2775 4 роки тому +1

      @@የክርስቶስባሪያ አሜን አሜን አሜን

    • @bashbash2775
      @bashbash2775 4 роки тому

      @የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ ተቀላቅያለው

    • @azebazeb2741
      @azebazeb2741 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @ortodox_mezmur2953
    @ortodox_mezmur2953 2 роки тому +1

    የተዋህዶ አባት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስልን ሁሌም ትምህርትህን ስሰማ ልቤ በሀሴት ይሞላል ሺ አመት ኑርልኝ የተዋህዶ እንቁ🌻🌻🌼🌼

  • @Bezie605
    @Bezie605 4 роки тому +33

    የተዋህዶ እቁ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቃት ዳርዋ እሳት መሀልዋ ገነት አርጎ ይጠብቅልን

  • @kenusmegnew7325
    @kenusmegnew7325 4 роки тому +46

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ሆይ
    ስደተኛይቱ ወለተ ጊወርጊስ በፆሎት አስቡኝ 😢😢😢😢😢

  • @አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ

    መምህር ምህረታአብ እውነት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 4 роки тому +18

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እንዳንተ ስለ ተዋህዶ ሁልጊዜም የሚጮህ የሚቆረቆሩ አባቶችና መምህራንን ያብዛልን እንደዚህ አይነት ሰዎች ነው ተዋህዶ የምትፈልገው እድሜህን ያርዝምልን የተዋህዶ ጭጅ ነህ ሺ አመት ኑርልን♥️🌹🌹

  • @barkodare2516
    @barkodare2516 4 роки тому +19

    የሰማነው በልቦናችን ያሳድሩብን አሜን

  • @ማህተሜነሽማርያም
    @ማህተሜነሽማርያም 4 роки тому +55

    #እኮ አውነት ነው #የእኛ የተዋሕዶ አርበኛ
    👉በእውነት #የማቱሳላን እድሜ ያድልልን
    #ሀይል የኢየሱስ #ክርስቶስ ብቻ ነው✅
    #መዳን በቸሩ መድኃኔዓለም በቻ ነው✅
    👉አዎ ተዋሕዶ የኢትዮጵያ #የፍቅር ተምሳሌት ነች!
    #አምላክ እንደ ቅዱስ ቃሉ እንድንኖር #በቸርነቱ
    #ቅዱስ እግዚአብሔር እንደ እዮብ ትዕግሥትና
    #ማስተዋልን ያድለን የክርስትና ህይወት #ሞቶ
    #ማሸነፍ ነውና ጉዟችን እስከ ቀራንዮ ድረስ ነው😭
    #የእስራኤል አምላክ #ይፍረድልን ላፈነገጡት ልብ
    #ይስጥልን የተዋህዶ #የኢትዮጵያ ሰላም ይመልስልን😭
    #ተዋህዶ #ሀይማኖቴ👏👏👏👏👏👏
    #የጥንት ነሽ #የእናትና አባቴ👏👏👏👏
    #ማህተቤን #አልበጥስም👏👏👏👏👏👏
    #ትኖራለች #ለዘለዓለም👏👏👏👏👏👏👏

    • @shtyebalch528
      @shtyebalch528 4 роки тому

      ቸሩ መድህንአለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወደሀለን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ5ፀ

    አቤት የተዋህዶ አረበኛ ፈጣሪ ከእኔ ከሀይጣተኛው እድሜ ቀንሶ ለአንተ ለአገልጋዩ ይስጥህ ።በእውነት በተዋህዶ የማይደራደረው ወንድማች እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ሐርግየድግልማርያምልጅ

    ምን ማለት እንዳለብኝ አልቅም
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን
    አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን

  • @ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ምህረት አብ እዉነትነዉ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 4 роки тому +18

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይባርክልን ቤተ ክርስቲያናችንንም ከክፉ ጠላቶች ይጠብቅልን

  • @አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @እናቴአርሴማ-ቐ9ረ
      @እናቴአርሴማ-ቐ9ረ 4 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን 💔💔🌹🌹🌹
      😭😭😭☝☝🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💒💒💒

    • @bsjsjbxnxn9105
      @bsjsjbxnxn9105 4 роки тому +1

      Eeeeeeeellllllleeeeeeeelllllllllllllllll

  • @aster696
    @aster696 4 роки тому +12

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን ዝማሬ መልዕክትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚያቢሄር ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @مباركالظاهري-ط5ي
    @مباركالظاهري-ط5ي 4 роки тому +7

    መምህራችን እግዚአብሔር የባርክህ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልህ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 роки тому +3

    *አንተ የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን የማከብርህ የምወድህ ጸጋውንብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ያርግልህ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልል እኛም እንድንቀየጣችሁ በአንድ ሆነን እንድናመሰግን ያምላካችን ፍቃድ ይሁንልን 🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም*

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 4 роки тому +12

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አሜን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ማርያምእናቴ-ቀ6ቸ
    @ማርያምእናቴ-ቀ6ቸ 4 роки тому +11

    እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 роки тому +1

    መምህር ምህረትአብ ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልክ ተባረክ እኛም ቃሉን ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን ❤❤❤

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    እዉነት ምን አድርገናቸዉ ነዉ ቃለ ሂወት ያሠማልን እምዬ ተዋህዶ አችን የሚጠብቅሽ አይጥልሽም

  • @ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ
    @ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይወት ያሰማልን
    በእውነት መምህር
    እግዚአብሔር አምላክ
    የአገልግሎት ዘመንን
    ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @sleepandrelaxing4298
    @sleepandrelaxing4298 4 роки тому +12

    የቅድስተ ቅዱሳን የእመቤታች የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የአገልግሎትህን ጊዜዎትን ይባርክሎት

  • @መሠረትስደተኛዋየልጇናፋቂ

    እፉፉፉ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ። በስስት ዓይን ከማያቸው መምህራን ውስጥ ፩ኛው ነህ።

  • @ኢየሩሳሌምሀገረሰላም

    አሜን አሜን አሜን🙌
    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችንን በድሜ በጤና ያቆይልን💜🏰

    • @noorhabshi7657
      @noorhabshi7657 4 роки тому +1

      Eyerus Kasahun አሜን አሜን አሜን

  • @alextakele
    @alextakele 4 роки тому +8

    ግሩም ድንቅ ነው, ቃለ ህይወት ያሰማልን♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @abla6088
    @abla6088 4 роки тому +4

    ለምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁንልን

  • @ትዝታእመአምላክእናቴ

    እውነት ነው አንጠፋም እንበዛለን ቤተክርስቲያን እናታችን እምዬ ተዋህዶ እምነታችን፡ምን ባደረገች ይህ ሁሉ ፈተና፡ባበላች፣ባጠጣች፣ባስጠለለች፡ወርቅ ባበደሩ ጠጠር ይመልሱ ሆነባት፡ሁሉ በእግዚአብሄር ያልፋል፡የተዋህዶ ዕንቁ ውዱ መምህራችን እድሜ ረጅም ከጤና ጋር ይስጥህ፡እመብርሀን ትጠብቅልን፡ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @አዲየማረያምልጅ
    @አዲየማረያምልጅ 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በጣም ነው ምንወድህ ምናከብርህ የእግዚአብሔር ልጅ እንዳተ አይነት አስር ቢወለድ በቂነበር ላገሩ

  • @ሰርክአበባየተዋህዶልጅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን 👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🍃🍃🍃🍀🍀🍀

  • @ሚክፍቅር
    @ሚክፍቅር 4 роки тому +6

    መምህር ቃለሂወት ይሰማለን እግዛብሄር የጠብቅህ

  • @mimysoly2231
    @mimysoly2231 4 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት ሰደተናዋ ወለተ ሚካኤል አባትነትን ነን በጸሎቶት አስቡን የኔ አባት

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሎሕይውትን ያስማልን
    ዝማሪ መላክትን ያስማልን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @ወለተእየሱስየድንግልልጂ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ልጆች አይዞን እመቤቴ ታበርታን ተዋህዶለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @ሜሪነኝየምህረተአብአድናቂ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልሁ ውድ መምህራችን ሽ አመት ኑሩልን ትንሹ ጳውሎስ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ።
    ምርጥ መምህራችን እድሜና ጤናዉን ይስጥህ

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 роки тому +6

    *ተዋህዶ ሀይማኖቴ*
    *የጥንት ነሽ የእናትና የአባቴ*
    *እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን*

  • @እመአምላክሆይለምኝልን

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ
    አምላካችን ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልልልልልልልልልልልልልልል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል በእድሜ እና በጤና ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ

    የዘመርክለት አምላክ ርህርት እናታችን ድንግል ማርያም ከለላ ጥላ ይሁናችሁ

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜህን ያርዝምልን

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 роки тому +4

    አሜንንንንንን አሜንንንን አሜንንንንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @bekegormo9075
    @bekegormo9075 4 роки тому +5

    ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እልልልልልልልል

    • @Love-jt9es
      @Love-jt9es 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @bintmensuryoutubeetio9088
    @bintmensuryoutubeetio9088 4 роки тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን፣እግዚአብሔር ተዋጊነዉ:ስሙም እግዚአብሔር ነዉ። ስለሁሉም እግዚአብሔር ያዉቃል! ለሁሉም ቀን አለ!!

  • @አክሱማዊትየተዋህዶል-ደ2ቐ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌾🌾🌾🌾🌾
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    ❤❤❤🌾🌹 መምህራችን መምህር ምህረተአብ ቃለ ሂወትን ያሰማልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማንያትን ያውርስልን
    እድሜና ጤናን ይስትልን
    ያገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    አቤቱ ጌታ ሆይ ተዋሕዶን ጠብቃት

  • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ

    መምህር ምህረትአብ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን የኛ እንቁ መምህር የተዋህዶ አሌንታ

  • @እመቤቴማርያምሆይየዘወትር

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመህምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም የልቦና ጆሯችንን ይክፈትልን

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 4 роки тому +1

    አሜን መምህራችን ምርታብ አስፈ ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገንእመብ

    አሜን.አሜን.አሜን.ቃል ህይወትን ያስማልን

  • @shdh7287
    @shdh7287 4 роки тому +16

    Amen Amen Amen
    Bewunt memehirachine tsegawun yabezalike
    Zemare melktn yasemaln

    • @swassswazr9141
      @swassswazr9141 4 роки тому

      Ameeeeeameeeeeeeameeeeeeameeèameeeeeameeeeeameeeee

  • @wultageste538
    @wultageste538 4 роки тому +5

    Amen Amen Amen Kalhywet Yasemaln Abatachn Yagelglot Zemenachhun Yabzaln 🙏🙏🙏

  • @kal5344
    @kal5344 4 роки тому +3

    ጧፉም ይብራላት ይቀጣጠ
    ትውልዱ ሁሉ ማርያም ይበል (፪) እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መልእክትን ያሰማልንንንንን አሜንንንን

  • @heetoyamohammad8624
    @heetoyamohammad8624 4 роки тому

    እግዝያብሄር አተን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን የእኛ እቁ መምህር የአገልግሎት ጊዜህን ያርዝምልህ

  • @እናቴሂወቴእናቴሂወቴ-ኸ4የ

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ እድሜና ፅጋውን ያብዛልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እልልልልልልልልል

  • @ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በሃይማኖታችን ያፅናን አሜን

  • @ቡርትካንየተዋህዶልጅ

    መምህራችን በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን የተዋህዶ አርበኛ እቁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርል አሜን

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 4 роки тому +5

    Amen Amen Amen kale heywet yasemalen mamirachi 🙏🙏🙏

  • @akliladmasu1244
    @akliladmasu1244 3 роки тому

    በእውነት ቅዱስ እግዚሐብሔር ስምህ በፍጥረታት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን፡፡ አምላካችን ሆይ ስለ እናትህ ብለህ የዘረኝነትን እና የዲያብሎስን አሰራር ከሀገራችን ነቅለህ ጣልልን አሜን ወ አሜን

  • @ህይወትለአከማርያም
    @ህይወትለአከማርያም 4 роки тому +2

    መምህር ምህረተአብ እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ይስጥህ ሺ አመት ኑርልን አሜን

  • @emuyeatkachew8059
    @emuyeatkachew8059 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምህረት አብ የኛ የተዋህዶ ጀግና እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 4 роки тому +7

    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 4 роки тому

    በእውነት መምህራችን ምህረተአብ ላንተ ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅክ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ

  • @ሀይማኖትየማርያምልጅሀይማ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እቁ የተዋህዶ ልጆ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልን ሽሽሽሽሽሽአመት ኑርልን

  • @shefenakirusshefena8295
    @shefenakirusshefena8295 4 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማር መላእክት ያስማልን

  • @ምፅላልይቱብ
    @ምፅላልይቱብ 4 роки тому +2

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ffhhfffhfdgggf2126
    @ffhhfffhfdgggf2126 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይመሥገን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜዉን ጸጋዉን ያብዛልዎት አሜን፫

  • @fkrtuob222bsemawbsemawualt8
    @fkrtuob222bsemawbsemawualt8 4 роки тому

    አሜን ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን እረጅምእድሜናጤናይስጥልን የኛእንቁ

  • @mmkkkoko754
    @mmkkkoko754 4 роки тому

    ይህ ስደት ላሀይማኖታችን እድንቆርቆር አስተምሮናል ።መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @hailuzenabahailuzenaba3130
    @hailuzenabahailuzenaba3130 4 роки тому +3

    በውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ሌላ ምንም አልልም

  • @መቅደስየጌታልጅእግዚአብሔ

    በእውነት መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁችን ሺ ዓመት ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 4 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ✞ ⛪ ❤🙏

  • @haydarsalmaeen2961
    @haydarsalmaeen2961 4 роки тому +3

    M/R Mirateab Enda ante Enqquwochin yabizzalli madaneallemmi😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏yagna enqquwochimma qallatti yallimmi bizzitti ballu

  • @سحرغديسه
    @سحرغديسه 4 роки тому

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልህ የተዋህዶ እንቁ መድሃኒያለም ይጠብቅህ
    ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንትነሽ የናትናባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም
    እውነትነው ጥላት እርርበል አላላም ይጠብቃል እንጅ

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 4 роки тому

    እድሜህን ያዝሞው መምህራችን ምንም ኣልልም ኣንተ ባትኖር ስደቴን ይከብደኝ ነበር ሚኪኤሉ ነኝ ስደተኛዋ በጾሎታቹ ኣስቡኝ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 4 роки тому +2

    ኦርቶዶክስ አድርገህ የፈጠርከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን ❤

  • @enatyekonhye9324
    @enatyekonhye9324 4 роки тому

    በእምነትና በመከራ እድንፀና የሚያፀና ትምህርተነው መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ አሜን ፫

  • @earusearus9457
    @earusearus9457 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዝያብሔር ይመስገን አምላካችን ቅድስት ቤተክርስቱያናችንን ጠብቅልን

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 роки тому +1

    *ማርያም ማርያም እንበል ማርያም*
    *መልሰን መላልሰን ያንን ጣፋጭ ስም እንበል ማርያም*
    *እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን*

  • @agahau4132
    @agahau4132 4 роки тому +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ይሥማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድም ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @yyddiya.637
    @yyddiya.637 4 роки тому +7

    እድሜና ጤና ይሥጥህ መምህራችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507

    ቃልይወት ያሰማልን መምህርያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን

  • @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
    @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ 4 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zainabchi8793
    @zainabchi8793 4 роки тому

    Amen amen amen qela hiweta yesmalen memher egezbeher erjima edame kaa xenna gaa yisaxeh ba ewant nurelena

  • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን

    እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዉድ እና ብርቅ የተዋህዶ አንበሳ ሺ አመት ኑረልን

  • @mulumulu3599
    @mulumulu3599 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @samualyemikaellig2761
    @samualyemikaellig2761 4 роки тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያ ሰማልን በእውነት መምህር ምህረት አብ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @edenbelayneh1364
    @edenbelayneh1364 4 роки тому +1

    Thank you for all things your gospel change my mind

  • @ማራኪአስራተማርያም-ቘ2ጨ

    አሜን በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለመምህራችን♥♥♥♥♥♥

  • @shamilaaberare2257
    @shamilaaberare2257 4 роки тому

    ዝማሬ መለአክት የማልን መምህር ምህረተአብ አሰፈ እድሜነ ጤነ አብዝቶ ይስጥልኘ ሺ አማት ኑርልን የተዋህዶ አርበኘ ብዙ ታምራለሁ

  • @goodmorningethiopia3299
    @goodmorningethiopia3299 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ እድሜህን ያረዝምልን ሁሉ ለበጎ ነዉ

  • @martaetiopia7812
    @martaetiopia7812 4 роки тому

    ቃሌ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት ተዋህዶ ማ ምንም አላደሬገችም ግን አባት የምወደውን ልጅ ይቀጣዋል ስለዝህ ቅጣቱን በአንድ ጎን ብቻ አንይው እና የቅጣቱ ተካፋይ ትውልድ በመሆናችን እግዚአብሔር እያመሰገንን በቀርው ግዜያችን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ እንማፀናለን ትዕዛዛቱን እንድጠብቅ ይርዳን

  • @zmzmzmzm1326
    @zmzmzmzm1326 4 роки тому

    መምህር መህረተአብ እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን ለዘላለም ኑርልን 💒💒💒💒💒🙏🙏🙏❤️💛💚❤️💛💚

  • @egzabehreranyenew8650
    @egzabehreranyenew8650 4 роки тому +2

    Amen Amen Amen Kale hiwot Yasemalin E.g endime naa tenaa yistii

  • @dawite.4649
    @dawite.4649 4 роки тому

    በጌታ ያመነ ችግሩ እንኳን ቢጸና፤ እምነቱ ተስፋ ይሰጠዋል። የእግዛብሄርን ቃል እናንብብ ፡ አይናችንን እንዲከፍትልን። እዉነት እና ሃሰት የምንመረምርበት፣ በእግዛብሄር ቃል ብቻ ነው። ቃሉ እንደሚለው፥ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል።

  • @zone7944
    @zone7944 4 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መ ምህርሆይ ሰደተኛዋን ወለተ መሰቀልን በፆለትህ አሰባት

  • @ታግሶለኖረግዜመልስይሰጣል

    እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤንምጋ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @rahelfesseha6595
    @rahelfesseha6595 4 роки тому

    መምህራችን መጋብችን እግዛበር ረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስትልን ርስት መንግስተሳማይን ያውርስልን

  • @ሀሊማጌታቸው
    @ሀሊማጌታቸው 4 роки тому

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ አሜን