ቲጂ ቤት ገዛች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 126

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  Рік тому +23

    ፍሬንና ማማዬን ያስለቀሰው የቶንዴ ስጦታ | አስደነገጡኝ
    ua-cam.com/video/JvGG53qVw9g/v-deo.html

    • @mis1831
      @mis1831 Рік тому

      🎉

    • @AynaNike-ez3to
      @AynaNike-ez3to Рік тому

      ፍርዬ እግዚያብሔር ይባርክሽ ፍሬ ለኛ ለመዳም ቅመሞች የሚሆን ቤት ስሪልን የመጀመርያ ክፍያ ከነጥብ የወጣ ፍርዬ

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 9 місяців тому

      ፈሬ አልገባኝም 1.5ሙሉውን ነው?

  • @mekdiadane-f3e
    @mekdiadane-f3e Рік тому +25

    ጎበዝ ነሽ ቲጂ ትጋትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ነገርግን ሁሉ ነገር አደባባይ መናገር እራስን አደጋላይ የሚጥል ይመስለኛል ጥንቃቄ አድርጉ😘😘😘😘😘

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 Рік тому +18

    ፍሪዬ የኔ መልካም ሰው ስወዳችው ፈጣሪ ይጠብቃችው የማማዬ እናት🥰🥰🥰የኔ ቅን ሰው,,,,,,,,, ዛሬ ሶስተኛ ኮማች ነኝ በላይክ ግጩኝ 😅

  • @Tigest193
    @Tigest193 Рік тому +14

    ዋው ቲጅዬ የልፋትሽ ውጤት ነው እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፍርዬ የኔ መልካም ትለያለሽኮ ሰላማችሁ ይብዛልኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremtesfaye5919
    @meskeremtesfaye5919 Рік тому +7

    ለምን የመሬት ለብቻው ግቢ ያለው ትንሽም ቢሆን ብትገዛ ምክንያቱም እየተከራየሁ ነው የምሰራው ብላለች ከምትከራይ በቤቷ ብትሰራ አይሻልም ወይ ከወጪ እና እቃ ይዞ ከመንከራተት አይሻልመም ወይ ቲጂ በደደንብ አስቢበት

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Рік тому +21

    "ያረብ በይ"
    ለኛ ቢከብድም ላተ ቀላል ነዉ፣
    ለኛ ቢርቅም ላተ ቅርብ ነዉ፣
    ለኛ ቢጠናም ላተ ገር ነዉ፣



    ምኞታችንን አሳካልን፣ሀሳባችን ሁሉ ሰብስብልን🤲🤲

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Рік тому +1

    የሚገርም ነው ምን እላለሁ እግዚአብሔር ልጅሽን ኑሮሽን ይባርክልሽ ይችን ጠንካራ ሴት ባለ ንብረት ማድረግሽ የሚገርም ነው

  • @birder5052
    @birder5052 Рік тому +1

    አይ ቲጂ እኔኮ ቁም ነገርም ብታወሪ እየቀለድሽ እኮ ነው የሚመስለኝ። ደግሞ ባለፈው Live ገብተሽ በሳቅ ገደልሽንኮ እንግሊዝኛሽ ልዩ ነበር። እነፍሬንም በጣም ነው የምወዳቸው የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው በርቱ። ቲጂም አጋጣሚ እኔ የተማርኩበት ት/ቤት ነው የተማርሽው ደጅ አዝማች ወንድይራድ የጠራሽውም ሰፈር ያደኩበትን ነው ብቻ ተመችተሽኛል አትጥፊ ❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y Рік тому +6

    ቲጅ ዛሬ ስራ አስፍታችሽ ፍሬ አይይይይይ😂😂😂😂😂 ጉበዝች

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Рік тому +4

    እንኳን ደስ አለሽ❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Рік тому +17

    መብራት ሳይኖር እንግዲህ ተሰቅለን መቅረት እኮ ነው እህቴ..... 😂😂 I wish if I have one but I don’t think so…. Because without electricity climbing stares…. 😢…. ለማንኛውም አገራችንን ሰላም ያድርግልንና … በተልይ ያማረኝ በጠዋት ቤተክርስቲያን ኪዳን አድርሶ ተባርኮ መመልሰ እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ.... Thank you ladies for sharing 🙏

    • @fasilabebe9105
      @fasilabebe9105 Рік тому

      Amen Egziabhare yerdash yetebarke mejote new❤

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 Рік тому

      this is Ethiopia Africa everything is manual we don’t drive we don’t use washing machine we use 70 and 40 stars 70 Dereja 40 Dereja and we are healthy!!! Live in Australia at the moment

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Рік тому +1

    ቲጅ እንኳን ደስ አለሽ ደግሞ ፍሬጋር መዋል ከጀመርሽ እያመረብሽነው እራስኝ ጠብቂ

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Рік тому +2

    እሰይ እንኩእአንም የልፋትሽን አገኘሽ እህቴ በደስታ በፍቅር በሰላም የምትኖሪበት ቤት ይሁን ፍርየ ቁም ነገረኛ ነሽኮ እሰይ ማነው የተገፋ ሰው ሲደሰት እንደኔ ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema Рік тому +4

    ፍሬ የኔ ቁምነገረኛ yes አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemayehuelizabeth6231
    @alemayehuelizabeth6231 Рік тому

    አንኳን ደስአለሽ ቲጂ ግን ከስራሽ ጋር እነዲመችሽ ደግሞ ሌላ አማራጭ ያስፈልግሻል

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 9 місяців тому

    ሰላማቹሁ ይብዛልን አሜን የኔ ጀግና ይገባሻል❤❤❤

  • @sisyaneshwoldgiorgis451
    @sisyaneshwoldgiorgis451 9 місяців тому

    ትጂዬ ጌታ አሳብሸን ይሙላልሸ
    ቤት ለቦሳ ለማለት ያብቃን የኔ አንበሳ።❤

  • @birhanukore2574
    @birhanukore2574 9 місяців тому

    ፍሬ ተባረኪ መልካም ጓደኛ ትሆኛታለሽ ❤

  • @masreshazeleke6320
    @masreshazeleke6320 Рік тому +1

    በጣም ደስ ይላል ፍርዬ እንኮን ደስ አለሽ ቲጂ

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh Рік тому +2

    ፍርዬ:ቶንዴ:መልካም:
    ሰዎች:ልጃችሁን:ሺ: ያድርግላችህ:ቲጅም:
    ጠንካራ:ናት:
    እናክብራችሆለን::ፍርዬ:
    ቤት:ለምግዛት:ልቤን:
    አነሳስተሽኛል::
    አመሰግናለሁ::

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 Рік тому +3

    ለጄ የማሚቶ እናትየመልካም ሰው ጥግ ተባረኪ ገንዘብ ቢኖር ጥሩ አማካሪ መሆን መልካምነተት ነው ተባረኪ

  • @manycell9813
    @manycell9813 Рік тому +3

    ፍሪ አረ ለማዳም ቅመሞች ሌላ አማራጭ ፈልጊ አሳይን ይሄን እያየን እኮ ሀገር እንዳንገባ ነው የሆነው ቲጂ ይቅናሽ

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema Рік тому +2

    እንኳን ደስ አለሸ❤❤❤❤❤

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi Рік тому +1

    አይን አውጦች እኮ ናችሁ በገዛ ከተማችን ላይ

  • @tigistmekonnen1943
    @tigistmekonnen1943 Рік тому +2

    መቼም ይሔ መከረኛ ሪል ስቴት ነው የዛሬ ስንት አመት ሊሰጧት ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ቲጂ

  • @yesheyeshe1642
    @yesheyeshe1642 Рік тому +2

    ፍርዬ የኔ ውድ እንዴት ናችሁ ቲጂ አንድዬ አይቼሽ ከዚች ጋር ብሰራ የት ነው የማገኛት ስል ከፍሬ ጋር ከች አልሽ ፍርዬ ላወራሽ እፈልግ ነበር በናትሽ በምን ላግኝሺ ውዴ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Рік тому +7

    ይሄ የቤት ማስታወቂያ ከናተ ጋር ሶስት ዩቱበሮች አንድ አይነት አሰራር ሰራችሁ ፍርዬ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 9 місяців тому

      እኮ እየገዙ ነዉ ወይሰ ማሰታወቂያ ነዉ ብዙ ይቱበሮች ሲስሩ አይቻለሁ

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ 9 місяців тому

    ማስታወቂያ ነዉ ግን መጀመሪያ ም ጀግና ነሺ

  • @tigessettaddesse
    @tigessettaddesse Рік тому

    ትጂየኔጀግና ይገባሻል የኛየመዳምቅመሙች ምሥሊነሺ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Рік тому

    Ferye melkam Gobez ❤❤❤

  • @Zekariyaswerku
    @Zekariyaswerku 9 місяців тому

    እግዚአብሔር እንኳን ራደሽ ትጅ

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Рік тому +1

    Esey elllll enkuan egziabher redash enate ygebashal

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому +7

    ስትነው ባለአዲመኝታክፉሉ አጠቃላይ ክፉያው ስትነው

  • @lw2086
    @lw2086 Рік тому +2

    1.2 ሚሊዮን አስር ፐርሰንት ከሆነ ሙሉ የቤቱ ዋጋ አስር ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺ ማለት ነው እያሾፋችሁ ነው አይደል😂😂😂😂😂

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 Рік тому +3

    ፍሬ ባለ አንድ በወር ሰንት ነው ክፍያ

  • @kalkidanregassa7851
    @kalkidanregassa7851 Рік тому

    Fre dagi family enea betam nw yemiwedachu gn please ይሄን መልክት ንገሯት እሺ እናንተን የመሰለ የትዳር ተምሳሌት እያላቹ እንዴት ከትዳር እና ስራ ታበላልጣለች?

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому +2

    ዲምፁ ይርብሻል ለመስማት አስቸጋሪ

  • @Ethi912
    @Ethi912 Рік тому

    እንካን ደስ አለሽ ❤

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb1551 Рік тому +1

    Egziabher ymesgen enpuan dena metachhu ❤❤❤

  • @EluKiru
    @EluKiru 11 місяців тому +2

    ማስተወቂያ ስሩብን

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +1

    በጣም ደስ ይላል ቲጂ የልፋትሸ ዋጋ ነው

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Рік тому

    I Love you both ❤from Eritrea

  • @Asiatube
    @Asiatube Рік тому +4

    ጎበዝ በርች እህት ጠንካራ ሴት ነሺ

  • @mamoqilo6392
    @mamoqilo6392 Рік тому +4

    ፍርዬ ሙሉ ዋጋው ስንት ነው?

  • @esublew16
    @esublew16 Рік тому +2

    ፍርየ የጭዋ ልጅ ጭዋ ቲጅየ የኔ የዋህ እወዳችኋለሁ

  • @SiniduSissian
    @SiniduSissian 9 місяців тому

    God blessing your home you so beutifull family frya

  • @wincelll4437
    @wincelll4437 Рік тому +5

    ቲጂ ግን ገጠመኝ ብታዳምጪ ጥሩ ነው የመምህር ተስፋዬን

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Рік тому

      ትክክል ትምህርቱን ብትከታተል ብዙ ታተርፍበታለች እኔም አንድዳንድ ነገር እያየሁባት ነበር ግን .......?

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Рік тому

    ያማ ጥሩ አይደለም ታውቃላችህ finishing ብዙ ወጪ ነው የሚጠይቀው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому

    ይመቻት

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 9 місяців тому

    ያለም ያድርግላት፡፡ እባክሽ ለስራ ስልኳን ላኪልኝ

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Рік тому

    Yes I am from piazza I would Love to buy house there ❤

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 Рік тому +1

    ባለ አንጅ ምኝታ ቤቱ ስንት ነው አጠቃላይ ክፍያ ሹክ በይኝ ፍርየ

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 5 місяців тому

    Ye Tgi adrasha ena silk felige neber

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    😂😂😂😂😂ውዶቼ ይሄ ቤት ግን ህጋዊነው ወይ???ቡሓላ እዳይንፈርሱባችሁ

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Рік тому +1

    እኳን ደስአለሽ እህቴ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Рік тому +1

    ፍሬ ስወድሽ ቲጂ ጁገና

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 9 місяців тому

    Why don’t you just talk about the house instead of adverting about other things?
    Just a reminder, you shouldn’t wear jeans as well.

  • @mitu-hn9kf
    @mitu-hn9kf Рік тому +1

    ቲጂ ግን አልሰማ አልሽ አይደለ ይሄን ጥፍር ካንቺ ጋር አይሄድም

  • @Ailysh-tl1to
    @Ailysh-tl1to 7 місяців тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @burkimangusto-in1wu
    @burkimangusto-in1wu Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx 8 місяців тому

    ለማዳም ቅመሞች ታሰርቶ የላቃ ቤት?

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 9 місяців тому

    Beravo tegee berecheee❤

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 Рік тому

    ሻንጣውን ክፈቺው ፍሬ በጉጉት ማለቃችን ነው

  • @TigistGirma-t7y
    @TigistGirma-t7y Рік тому +1

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @FasicaBegashaw
    @FasicaBegashaw 8 місяців тому

    ጀግኒት የለበሽው ልብስ ከነ ፀጉርሽ እጅግ በጣም ታምሪያለሽ

  • @akiyadegu8210
    @akiyadegu8210 Рік тому

    Tijiye yane enat edmena tena yisxish yaneinat firiye fikrachiwun yazliqilachiwu

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 9 місяців тому +2

    150 ሽ ልብስ የምትይው ቤት ሳይኖርሽ ነበር እደ ያሁሉ ጉራ አድ 10 ቤት አለሽ ብየ ነበር እኛ ኮ ድሀ
    ወች ትንሽ ሲኖረን ድግርግር ይለናል እደ አች😂😂😂

  • @jerryjerry3309
    @jerryjerry3309 Рік тому

    ፍሬ ባለ ውለት ስእት ነዉ ክፍያው

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Рік тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigessettaddesse
    @tigessettaddesse Рік тому

    በአለ2 ትመኝታ ሙሉሂሣብንገሮን

  • @meserettesfaye1119
    @meserettesfaye1119 Рік тому +6

    Teye gen shantaw yekfete teye

  • @Abayshow
    @Abayshow Рік тому +2

    ሰብስክራይብ እንደራረግ ያደረገኝን አደርጋለሁ😍

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    እኛ ሽቃላወች የምስራው ከስው በላይ ግን ብሩ ጠብ አይልልንም ምንድነው ችግሩ ኢትዮጵያ ያሉት ከኛ በላይ ስርተው ነው የሚገዙት 😮😮😮

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg Рік тому

      በጣም

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Рік тому

      ባለአንዱ ስንት ነው አጠቃላይ ክፍያው

    • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
      @ያጣየዋየፊልምሱስኛ Рік тому

      @@abebawbelay2584 ባለፍው ናሂ. 6 ሚ እያለ ነበር

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Рік тому

      ስራ ሳይሆን ዘዴኛ መሆን ነው እህታችን በልፋት ቢሆን ኖሮማ ከወዛደር በላይ ማን ይደክም ነበር ? ኩንታል እየተሸከመ አንገቱ እና ወገቡ እስኪሰበር ላቡ እንደውሀ እየወረደ ቢያልፍለት ከማንም በላይ በምድር ወዛደር ነበር ባጠቃላይ የጉልበት ስራ የሚሰራ የሚያገኘው ከድካሙ በታች ነው የተማረና በአይምሮ የሚሰራው ነው ወይ ዘዴኛው ቢቻል ጉልበታችሁንም ግዜያችሁንም ገንዘባችሁንም ቆጠብ እያደረጋችሁ እህቶቻችን ስትመጡ ደግሞ ወደ ትምህርታችሁ ብትገቡ መልካም ነው አረብ ሀገር ጉልበትና እድሜ ይጨርሳል ስላየነው ነው

    • @Mekd87
      @Mekd87 9 місяців тому

      ​@@hiwel9209በትክክል ።

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 Рік тому +5

    ሱስ ሁናችሁብኛል ፕራክ ይሰራልን የምትሉ 😅😅😅👍👍👍

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 Рік тому +1

    ትንሽ ቆይታቹ ዩትዩብ ከፍታለች ሰብስክራይብ አድርጓት ብላቹ ደሞ ትመጣላቹ 😅

    • @tsegahewa547
      @tsegahewa547 Рік тому

      😂😂😂

    • @BettyHussen
      @BettyHussen Рік тому

      ምን ችግር አለው ትክፈት

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 Рік тому

      So what? How about you what do you do expect commenting Rubish ??

    • @naneamen4825
      @naneamen4825 Рік тому

      @@shkorinabowey7958 እእእ በአማርኛ ክክክክ ለነገሩ እራስሽም አታውቂውም

  • @ኩንፊየኩን-አ9ጠ
    @ኩንፊየኩን-አ9ጠ Рік тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tsehaymegersa2145
    @tsehaymegersa2145 Рік тому

    Ye Tg silk kuter post adrgilgn falgiyat neber

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v Рік тому

    ስታስጠላ ፐምን ተመስላለች ባል ማግኘቶመም ጥሩ ነዉ

  • @ggybgh2567
    @ggybgh2567 Рік тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Рік тому

    ኧረ ፍሬ አጥር ቀሚስ አትልበሺ እረጅም ቀሚስልበሺ የክርስትያን ደቡ ወጉ እዳነዉ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Рік тому +3

    የሚገርም ነው ምን እላለሁ እግዚአብሔር ልጅሽን ኑሮሽን ይባርክልሽ ይችን ጠንካራ ሴት ባለ ንብረት ማድረግሽ የሚገርም ነው

    • @amaamm6051
      @amaamm6051 Рік тому

      ፍርዬ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  Рік тому

      0911309632

    • @fengebi9715
      @fengebi9715 Рік тому

      Fire mamayen lijachihun firewan yasayachihu fire & tonde ende zigba sifu ende nisir bekefita kefffff belu be menta lijoch bizu

  • @alsayidmuhamad3104
    @alsayidmuhamad3104 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Рік тому +9

    የሚገርም ነው ምን እላለሁ እግዚአብሔር ልጅሽን ኑሮሽን ይባርክልሽ ይችን ጠንካራ ሴት ባለ ንብረት ማድረግሽ የሚገርም ነው

  • @ElsaGotim
    @ElsaGotim 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤