Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
1 ኩባያ የእንጀራ እርሾ4 ኩባያ የስንዴ ዱቄት4 ኩባያ ፉርኖ ድቄት4ኩባያ ሞቅ ያለ ውሃ 1 የሾርባ ማንኪያ ጨው1 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ
Enamsgenalen
ቅጠል ቢኖረው ደሞ ዋው በርቺ
በጣም የሚያምር መልኩ እራሱ የሚያምር 👌
ይሄ ነው ትክክለኛ ባህላዊ ዳቦ እጅሽ ይባረክደ
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ እጅግ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነዉ ያአበሻ እርሾ ዳቦዉም በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ❤🙏
ዋውው እሪፍ እስራረ ነው እጅሽ ይባርክ
I can’t wait to Try
It last longer than the regular bread because it’s sour bread ! I eat it for a week 🥰
ዎው የሚያምር ዳቦ
ጎበዝ በርቺ
Wow arif sira new ....unique !!
Ye injera irsho is the key! You did a wonderful job using whole wheat as well. 🤤
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው 👌
Wow Syayut Ersu Yamerle Ejshi Yberk
ዋዉ ያምራል ባለሙያ ቤቲዬ
Konjo new arif moya new yemetakafiyen
Wowow baxmi arefi damo nw mare mokiralo
Wow betim bert
betam yamral...seriche imokirewaleu
Ho so delicious I love it
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት!
ለየት ያለ ነው ከለሩ እራሱ እናመሰግናለን
ቤቲ የሚያስጎመዥ ዳቦ ነው አመሰግናለው ስላካፈልሺኝ
Konjo new dabo be injera irsho endemisera alwkm neber enamesegnalen
ልክ እንደአገርቤት አያቴን አስታወሽኝ
Always yummy
ቤትየ ዋው የኣገር ቤት ድፎ ነው ሚመስለው
Natanem Alem ጣሙም እራሱ ነው
Wow arfi new mokiralew
እቃዉን በደንብ ግልፅ አድርገሽ ብታሳይን ጥሩ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውጭ እንዳለሽ የታወቀ ከሖነ እንግሊዝኛ አታብዥ ብዙ የማያውቅ አለ
yasgomezal
የእንጀራ እርሾ እንዴት ነው የሚዘጋጀው? ወይም የሚሰራው?
ua-cam.com/video/Mm_U9sC5fq0/v-deo.html
defoye koy metaw wetet lafla haha
በጣም ቆንጅ ድብ ነው
Tasgomejal
የአበሻ እርሾ ማለት አልገባኝም 😳
የእንጀራ እርሾ
1 ኩባያ የእንጀራ እርሾ
4 ኩባያ የስንዴ ዱቄት
4 ኩባያ ፉርኖ ድቄት
4ኩባያ ሞቅ ያለ ውሃ
1 የሾርባ ማንኪያ ጨው
1 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ
Enamsgenalen
ቅጠል ቢኖረው ደሞ ዋው በርቺ
በጣም የሚያምር መልኩ እራሱ የሚያምር 👌
ይሄ ነው ትክክለኛ ባህላዊ ዳቦ እጅሽ ይባረክደ
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ እጅግ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነዉ ያአበሻ እርሾ ዳቦዉም በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ❤🙏
ዋውው እሪፍ እስራረ ነው እጅሽ ይባርክ
I can’t wait to Try
It last longer than the regular bread because it’s sour bread ! I eat it for a week 🥰
ዎው የሚያምር ዳቦ
ጎበዝ በርቺ
Wow arif sira new ....unique !!
Ye injera irsho is the key! You did a wonderful job using whole wheat as well. 🤤
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው 👌
Wow Syayut Ersu Yamerle Ejshi Yberk
ዋዉ ያምራል ባለሙያ ቤቲዬ
Konjo new arif moya new yemetakafiyen
Wowow baxmi arefi damo nw mare mokiralo
Wow betim bert
betam yamral...seriche imokirewaleu
Ho so delicious I love it
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት!
ለየት ያለ ነው ከለሩ እራሱ እናመሰግናለን
ቤቲ የሚያስጎመዥ ዳቦ ነው አመሰግናለው ስላካፈልሺኝ
Konjo new dabo be injera irsho endemisera alwkm neber enamesegnalen
ልክ እንደአገርቤት አያቴን አስታወሽኝ
Always yummy
ቤትየ ዋው የኣገር ቤት ድፎ ነው ሚመስለው
Natanem Alem ጣሙም እራሱ ነው
Wow arfi new mokiralew
እቃዉን በደንብ ግልፅ አድርገሽ ብታሳይን ጥሩ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውጭ እንዳለሽ የታወቀ ከሖነ እንግሊዝኛ አታብዥ ብዙ የማያውቅ አለ
yasgomezal
የእንጀራ እርሾ እንዴት ነው የሚዘጋጀው? ወይም የሚሰራው?
ua-cam.com/video/Mm_U9sC5fq0/v-deo.html
defoye koy metaw wetet lafla haha
በጣም ቆንጅ ድብ ነው
Tasgomejal
የአበሻ እርሾ ማለት አልገባኝም 😳
የእንጀራ እርሾ