Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በመባረሩ በጣም ደስ ብሎኛል እሄ ቼልሲ እንጂ ዩናይትድ ወይም አርሰናል አልያም ሊቨርፑል አደለም አሰልጣኝ በመቀየር ዋንጫ የማንሳት ልምድ ያለው ክለብ ነው ቼልሲ ቤት ያለ ዋንጫ ዓመቱን ማጠናቀቅ ትልቅ ውድቀት ነው ምክንያቱም ክለቡ ቼልሲ ነው 💙🏆🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እሱ በሮማን ጊዜ ቀረ አሁን ለማምጣት ያሰቡትን አሠልጣኞች ስታይ መጪው ጊዜ ጨለማ ነዉ
Doma united ka chealse aybaltem enda😂
Hans flick will be next chelsea manager
እንኳንም ተባረረ ቼልሲንኮ ጎል የናፈቀው ሚያገባበት ነው ያደረገው
ቦህሊ አጨለለን እኮ
የፖቸቲኖ ከቸልሲ መዉጣት ግን ኣላስደሰተንም። ቸልሲ ይመለሳል።💙
Listening to you from Sandusky, Ohio.
Great 👍
bayern after jupe henkcis treble b hanis felick 2020
please jose come back
A F እንወደኃለን እናከብረሃን ፕሮግራምህ እስከሚደርስ እንጎጎለን
እባክህ ስለ ሮድሪ ስራልን 🙏🙏🙏🙏🙏
Fikr and ephi endet nachu.Yechelsea balehabtoch bewenetu kalat silatahulachew new yehen kal yemitekemew yehagerachin cabine new yemimesilut sibseba tekemitew endemiyakelafut nachew sile kuas minm ewketu yelachewem pochin mabarerachew sayhon yemidenkegn yesun yetekalu yemibalut ke pochi biyansu enji aybeltum endaw ephi enezhin elephantoch yehonu sewch yemiyatefa bimeta 💙💙💙💙💙💙💙 alway blue
❤❤❤
እወድሐለው
Ephfa Benatachu Jergen kelop Rivew
ፖችኮ ቤስት 11አላወጣም እስካሁን
Lemn sle kroos atseram 😢😢
Hansi fliks to Chelsea hera we go
ቴንሀግ ነኝ ማንቼን አለቅ ምናውቅልህ።😂😂😂😂😂
london is blue
chelsea know what champions league cup is
YE CHELSI KE HABRHAM OBICH JEMRO ASELTAGNOCHN BEGIZA YEMESHEGNET GEFTEWBETAL MORINO BEZIW KLB YEQYOT POCHETINON YEMESELE ASLTAGN 1 AMET MELQEQACHEW ANEGAGARI NEAW!!!!!!!
በስፖርቱ ሙያ ብዙ ቆይታቹ ዛሬም እንደ አማተር በለሙያ የግል ስመታቹን መከተል ይታይባቹሃል!
አረ ብሮ የምን የግል ሀሳብ ግልፅ የሆነ ነገር ነው የሚያወራው ግልፅ ነው የማቼ ደጋፊ ነህ የቲክትክ ወሬ ሰምተህ አታውራ ምርጥ እና ግልፀኛ ነው አይ ሀበሻ ስሰራ ይዘልፉሀል ኤፊሬም ወደፊት❤❤
Yeah that's right....leke naheBatalye Ephram....
ኤፍ አንተ ግን የአርሰናል ደጋፊ ነህ አይደል??
የቸልሲ ደጋፊ መሆን ወድቀት ነው ምክንያቱም እግር ኳስን አያውቁም
የምር ለ ፍቅር ይልቃል ሲሉ ብቻ ነዉ ይሄን ፕሮግራም የሚሰሙት አብሮት ያለው ሰው ግን ምንም ጋዜጠኛ አይደለም የለየለት ደደብ ነዉ 🤗
Don't worry he is ...I don't know new ?
አንቴ ራስክ ጃዝበነክ ምንምይ ይበል አንቴኤ ለምን ትሳዳበልክ አሮጌ ቃፎ ነክ አትረበም
በመባረሩ በጣም ደስ ብሎኛል እሄ ቼልሲ እንጂ ዩናይትድ ወይም አርሰናል አልያም ሊቨርፑል አደለም አሰልጣኝ በመቀየር ዋንጫ የማንሳት ልምድ ያለው ክለብ ነው ቼልሲ ቤት ያለ ዋንጫ ዓመቱን ማጠናቀቅ ትልቅ ውድቀት ነው ምክንያቱም ክለቡ ቼልሲ ነው 💙🏆🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እሱ በሮማን ጊዜ ቀረ አሁን ለማምጣት ያሰቡትን አሠልጣኞች ስታይ መጪው ጊዜ ጨለማ ነዉ
Doma united ka chealse aybaltem enda😂
Hans flick will be next chelsea manager
እንኳንም ተባረረ ቼልሲንኮ ጎል የናፈቀው ሚያገባበት ነው ያደረገው
ቦህሊ አጨለለን እኮ
የፖቸቲኖ ከቸልሲ መዉጣት ግን ኣላስደሰተንም። ቸልሲ ይመለሳል።💙
Listening to you from Sandusky, Ohio.
Great 👍
bayern after jupe henkcis treble b hanis felick 2020
please jose come back
A F እንወደኃለን እናከብረሃን ፕሮግራምህ እስከሚደርስ እንጎጎለን
እባክህ ስለ ሮድሪ ስራልን 🙏🙏🙏🙏🙏
Fikr and ephi endet nachu.
Yechelsea balehabtoch bewenetu kalat silatahulachew new yehen kal yemitekemew yehagerachin cabine new yemimesilut sibseba tekemitew endemiyakelafut nachew sile kuas minm ewketu yelachewem pochin mabarerachew sayhon yemidenkegn yesun yetekalu yemibalut ke pochi biyansu enji aybeltum endaw ephi enezhin elephantoch yehonu sewch yemiyatefa bimeta
💙💙💙💙💙💙💙 alway blue
❤❤❤
እወድሐለው
Ephfa Benatachu Jergen kelop Rivew
ፖችኮ ቤስት 11አላወጣም እስካሁን
Lemn sle kroos atseram 😢😢
Hansi fliks to Chelsea hera we go
ቴንሀግ ነኝ ማንቼን አለቅ ምናውቅልህ።😂😂😂😂😂
london is blue
chelsea know what champions league cup is
YE CHELSI KE HABRHAM OBICH JEMRO ASELTAGNOCHN BEGIZA YEMESHEGNET GEFTEWBETAL MORINO BEZIW KLB YEQYOT POCHETINON YEMESELE ASLTAGN 1 AMET MELQEQACHEW ANEGAGARI NEAW!!!!!!!
በስፖርቱ ሙያ ብዙ ቆይታቹ ዛሬም እንደ አማተር በለሙያ የግል ስመታቹን መከተል ይታይባቹሃል!
አረ ብሮ የምን የግል ሀሳብ ግልፅ የሆነ ነገር ነው የሚያወራው ግልፅ ነው የማቼ ደጋፊ ነህ የቲክትክ ወሬ ሰምተህ አታውራ ምርጥ እና ግልፀኛ ነው አይ ሀበሻ ስሰራ ይዘልፉሀል ኤፊሬም ወደፊት❤❤
Yeah that's right....leke nahe
Batalye Ephram....
ኤፍ አንተ ግን የአርሰናል ደጋፊ ነህ አይደል??
የቸልሲ ደጋፊ መሆን ወድቀት ነው ምክንያቱም እግር ኳስን አያውቁም
የምር ለ ፍቅር ይልቃል ሲሉ ብቻ ነዉ ይሄን ፕሮግራም የሚሰሙት አብሮት ያለው ሰው ግን ምንም ጋዜጠኛ አይደለም የለየለት ደደብ ነዉ 🤗
Don't worry he is .
..I don't know new ?
አንቴ ራስክ ጃዝበነክ ምንምይ ይበል አንቴኤ ለምን ትሳዳበልክ አሮጌ ቃፎ ነክ አትረበም