hulachnm bihon mnadergew neger new seat binorew noro endminager negronal bekalum tegegntual ende chelsea degafinetachn ydebral gn ende mensure adnaki sraw slehone meredat alebn aymeslachhum
Mensur abdul keni milewn smhn lemn mensur abdul manche ataregewm,,,,,,,betam nw mtelak,,,,,alazar asgedom shi amet ynurlgn enji yanten ye united diskur mechem alsemam
Guys mensur ye Chelsea telat mehonu ayateraterem fthawi gazetegna kefelegachu ke asdenaki tentena gar alazar asgedom alelachu be redio kefelegachu arada f.m lay alelachu be UA-cam layem alazar asgedom official alew subscrib eyaderegachulet
Are you professional ... i don't think so... always you are waving the same shit about arsenal and france national team... you should have to be professional
ግን መንሱሬ ለምን በዚህ ልክ ቼልሲን ትጠላለክ እኛ እኮ ካርድ አልተረፈንም ሁሌ የቼልሲን ዜና በ you tube ምንሰማው
በትክክል በጣም ይደብራል
alazar alelek ayedel enda
እንዴ ምን ማለትህ ነው ወንድሜ? ይህ ሰው እኮ ጋዜጠኛ ነው!! እሱ የጋዜጠኝነቱን ስራ እንጅ የሚሰራው አንድን ክለብ ጠልቶ አንዱን ደግሞ ወዳጅ ሆኖ የሚዘግብበት ምክንያት የለውም። ለምን ስሜታዊ እንሆናለን? ለምን የኔ ብቻ እንላለን? እውነት ወደ ኋላ ተመልሰን የብስራት ስፖርትን በጣም የቅርብ ዘገባዎች ትንታኔዎች ብንፈትሽ በቀጥታ ስርጭት የሉም ወይ? ነው በኒኮላስ ጃክሰን ላይ የሚሰራ ትንታኔ ቸልሲያዊ አይደለም? እኔን ብቻ ከሚል መታበይ ብንወጣ አይሻልም?
ባገኝህ እሸልምህ ነበር
@tamerattegegn3382 እይታ አንደኛ
መንሱሬ አስረግጨ ነው የምነግርህ ቼልሲ ዋንጫ ይበላል በዚህ አመት የኔው ገናናው የላንክሻየሩ ኩራት top 3 ይጨርሳል 👏👏👏
😂😂😂😂💙💙🔥
መንሱሬ ኢትዮጵያ ውስ ከሉት ምርጥ ጋዜጠኞች አንደኛ አንተ ነህ 💙 ደሞም ይገባሀል ።
ግን ለምንድነው ሁሌ ስለ ሁለት ክለብ ዜና ምታወራው በጣም ይደብራል ✅
ድል ለኔው ውዱ ክለብ ቼልሲ ይሁን💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
Always about United and Arsenal ! Shame on u biyawalew!👎👎👎
Le view new lela aydelem#
💪💪💪💪@@MeandKiyyaa
@Smart1በትክክል✅000IQ
hulachnm bihon mnadergew neger new seat binorew noro endminager negronal bekalum tegegntual ende chelsea degafinetachn ydebral gn ende mensure adnaki sraw slehone meredat alebn aymeslachhum
ቼልሲ ቶፕ 4 የጣናቅቀል የምዕራብ ለንደኑ ኩራት ዘንድሮ ይለያል አዝናኝ የሆኑ ጨዋታዎችን አስመልክቶነል ክብር ለኤንዞ ማሬስካ 💙💙💙💙💙💙
ለቸልሲ ያለህ አመለካከት ምንም ሊገባኝ አልቻለም አንድ የስፖርት ጆርናሊሥት ፍትሀዊ ዘገባ ሲያቀርብ ነው የሚያምርበት''''''''እድሜ ለአላዛር አስግዶም እና ለእነ አዩ
Absolutely brother 100%
ኧረ መንሱር እኛ የቼልሲ ደጋፊዎች ላንተ ክብር አለን ነገር ግን ክለባችን በአንተ ሚዲያ የሚገባውን ያክል ሽፋን እያገኘ አይደለም ...ቢሆንም ከአንተ ከዚህ የተሻለ ነገር እንጠብቃለን በርታ!!!!
Chelsea has to keep this momentum!
Will be difficult but yeah
መንሱሬ ብዘገይም ስለቼልሲ በማንሳትህ ደስብሎኛል
The blues chelsea is pride of london 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
Thank you mansur a was Waiting you love from 🥶🥶🥶 family
Pride of London 💙
Chelsea 🥰🥰💙💙💖💖💖💖💪💪💪💪💪💪💪💙💙
ቼልሲ ዋንጫ ባይበላም ደረጃ ውስጥ ነው ባይ ነኝ
እኔም
Mensure betam new des yalegn kerfedem bihon selebudnachen chelsea selezegebkelen
ለሙያህ ስራ ለሆድህ ብቻ አትስራ ሳምንቱን ሙሉ ለማንችስተርና አርሰናል በሬዲዮ ታዝገናለህ አረ እፈር
በጣም! ሲያናድድ
በመጨረሻ መጣህ መንሱር ስጠብቅህ ነበር መጠህ ስላደረስከን እናመሰግናለን ቸልሲ የለደን ኩራት🎉
London is blue!💙💙💙💙💙
Well come mensure
ሰላም መሱሪ ዘንዲሮ ይለያል ቸልሲ ኢዞ ማሪስካም ይለያል ትኝሱ ጋርዶላ/ ክሎፕ ነው የሚመስለው ዘንዲሮ የኛ ነው ዋጫው ለቀጣይ ግን እየተሰራ ነው ክለቡ❤❤❤
Mensure sel chelsea zar b ged nw program yesrawu yastawukal
እናመሰግናለን ይልመድብህ በዩቲዩብም ቢሆን አትርሳው ክለባችን ይገባዋል
ቼልሲያችን ይለያል ስልህ መንሱሬ ገና ብዙ ተአምር ያሳየናል
Mensur abdul keni milewn smhn lemn mensur abdul manche ataregewm,,,,,,,betam nw mtelak,,,,,alazar asgedom shi amet ynurlgn enji yanten ye united diskur mechem alsemam
CHELSEA
CHELSEA ❤❤❤
Thank you mensur from Canada 🇨🇦
ወዳጄ አላዛርን አድምጥ mensur is blind with arsenal and united
የቼልሲ ደጋፊዎች ትናደንብሃል በሰንጠረዡ ከቼልሲ በታች ላሉ ክለቦች ደጋግመህ ፕሮግራም ስትሰራላቸው ስለ ቼልሲ መንሰራራት ግን በዝምታ እያለፍክ ነው::
Bro awera alawura egna mn ageban gedel yigba kefelege gazetegna mehonun andade yiresawal meselgni 💙💙💙💙💙
MEnsura betam enwedhalen gen mizanawi lemehon moker
The blue 💙💙💙💙💙💙
Mensuri casedo bednbi endtngrn felgalw betechel ngi
The silent killer the blues
Chelsea 💙
❤❤❤blues
በጣም ነበረ የምወድህ ግን ምን ያደርጋል ለቼልሲ ቦታ የለህም ሁሌም አርሰናልና ዩናይትድን ብቻ
Mensur Jackson eko be premier league be chance conversion rate andegna new kesalah ekul 25% ymeralu😅😅😅😅 ere tew
❤❤❤
መንሱር ግን ለምን የቼልሲ ደጋፌ ጠላኝ አትልም ትልቅ ሠው ትመስላለህ አታገናዝብም🤔
በጣም የሚገርመኝ ስለ ለሌሎች ክለቦች የ40 እና የ50 ደቂቃ ትንታኔ እየሰጠ ስለ ቼልሲ 16 ደቂቃ ብቻ ይተነትናል ሳይፈልግ እደሚናገር ግልፅ ነዉ። ችግሩ ግን ምንድን ነዉ?
First view 🎉
አረ መንሱሬ ተይ በደንብ ስሪልን ስለ chelsea
Justes for chelsea fc
Chelsea 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
Chelsea
ስለ ቸልሲ በሬድዮ ለመስማት የግድ እንደ አርሰናል ና ዩናይትድ ደጋፊዎች ብብትህ ስር መኮርከር አያስፈልገንም።
እናማሰግናለን መንሱሬ
አንዳንዴ በሬድዮም አርግልን
mensure CHELSEA 💙💙💙 Gena bezu yasayenal yebeal chewatawoch layi bezu entebekalen....
Whatever the whether we love Chelsea !
ደስ ሚለኝ በሬድዮ ብታቀርበው ነበር ግን ምንም አልልህም
Oh my God Mensur finally talking CFC.
❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ግን አትርሳን የምዕራብ ለንደኑ ኩራት 💙💙💙
Keep it up
💙💙💙💙💙💙 Chelsea
መንሱሬ ባለፈው ካስታወስክ በአውሮኘላን አደጋ ምክኒያት ስለሞቱት የብራዚሉ ቻፓኮይንሴ ፕሮግራም ለመስራት አስበክ ነበር እና ላስታውስክ ፈልጌ ነው
ሰላም ሰላም መንሱር ዘንድሮ የኔው ቼልሲ በጡሩ ሙድ እየከነፈ ነው
💙💙
ደሞ አንተም ስተለው የነበረ ነው
ቼልሲ ሚነሳበት ቀን ቅርብ ነው ስተለን ነበር ። እና አሁን መንገዱላይ ነን👏👏👏👏💙💙💙💙💙
ሰላምመንሱሬ ቸልሲአሁንምይለያል
Chealse❤❤❤
ነጭ ነጭዋን እናውራ ከተባለ መንሱሬ አስረግጨ ነው ምነግርህ 😂 አንተ የ ስፖርት ጋዜጠኛ ሳትሆን የ you tube ነጋዴ ኔክ ግን እንደዛ ሁኖም ትንተናክ እወደዋለሁ 💙
thanks to allah you are forced to talk about jakson
መች ይሁን ወደ ቀድሞ ማንነትህ የምትመለሰው 🤔
በዚህ ልክ ስራህን በ ገንዘብ ትለውጣለህ ብዬ አላስብም ነበር 😭
mensura mejemeriya enamesegnaln gin be adis asltagn letekeyerew Chelsea adnakot betam yansal clebu 1na 2 amet betam sicheger sle neber ahun dmeo be enzo marska beta tekeyrowal slezhi sle chelsea yalehi amelekaket ahun lstekakel yigebal elalew
No one like mensure his professional
አንተ ጋዜጠኛ ነኝ ብለክ እንዳታወራ ብር ነው ማሳደው በለን. ስፖንሰር ታርጌት ያደረገ ዘገባ ቢቻ ሆዳም ል ሞያክ ክብር ይኑርክ ሁሌ አርሴ ማንቼ እንዳልክ
💙💙💙💪
አይ መንሱር ስሜታዊነት ከጋዜጠኝነት የበለጠብክ እኛ ኢትዮያዊያን ስናደንቅክ ከተወጠርክ....ጎበዝ ጎበዝ ስትባል እውነትን ፍትሃዊነትን የጣልክ እየሆንክ ነው እባክህ አክባሪክ ነኝ ተሻሻል ከ Sweden 🇸🇪🇸🇪
Blue 💙
detail አይደለም!! ግልጽ የሚታይና የምናውቀውን ነገር ነው የደገመው።
እናመሠግናለን እንወድሃለን ነገር ግን ሥለቼልሲ ያለህን የተጠናገረ አመለካከት አሥተካክል ለነገሩ ገና ወደፊት የቼልሲን ሁኔቴ ....ትዘግባለህ።❤❤
ይነበብ
ኒኮላስ ጃክሰን የመክፈቻ ጎል ሲያስቆጥር ለ4 ጌዜ ብቻ አይደለም
1 vs wolves
2. Vs palace
3. Vs westham
4 Vs lecister
5 Vs villa
6 Vs liverpool equeliser
7 vs newcastl
blue 💙 💙 wendemoch atsadebu
Hasabchu beteru melk askemtu
mensur mecha ena men makreb miyawek lemd yalew wendemachen new
Chelsea ende Liverpool kechana netsa huno mechawetu new wetetu endiamer yaderegew.
እውነትም ከዛሬጋ አምስት ቀን ሰለ ማንችስተር
Mensur feta beka , jakson eyaregewe yalewe negere chegerochune lemenagere ayasedefereme........Martinez be za sate enkuane esu egname yesetewale belene alasebeneme, keza first touchu tebelashe aleke.......befete metechetehe tekekele nh gn demo betame abezetehewe nebere, gn beyanse ahun feta!
ለምን የቼልሴ vs ቶትንሀምን ጨዋታ አላዛር ጋር ሁናቹ ቀጥታ አታስተላልፉልንም 🙏
vamos ehelsea
London isbule
እባክህ የምትፎግረውን ፎግር ቸልሲ ፈርሷል ብለህ አልነበር አሁን ምን ተገኘ አትልፋ እኛ የቸልሲ ደጋፊዎች አምርረን ነው የጠላንህ ሚሊዩን ግዜ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ሲጀመር ማን ስለቸልሲ አውራ አለህ ወላሂ እኔ በበኩሌ አልፈልግህም እዛው ማንችስተርና አርሰናልን ስታወራ ውለህ እደር
አርሰናል ከዋንጫ ፉክክር ወቷል ትልና ቼልሲ ፉክክር ውስጥ ነው ደሞ ትላለህ
ohhh mensre yo talk abot chelsea on your you tube chanal why not on radio live stream
The program 💯 balance new
don't complain my respect brother
16 ደቂቃ ! አሳፋሪ ነህ እጅግ አሳፋረ ...
Guys mensur ye Chelsea telat mehonu ayateraterem fthawi gazetegna kefelegachu ke asdenaki tentena gar alazar asgedom alelachu be redio kefelegachu arada f.m lay alelachu be UA-cam layem alazar asgedom official alew subscrib eyaderegachulet
መንሱሬ ዛሬ ሠማያዊዎቹን አንስተ ስላቀረብ ደስ ብሎኛል እኖድሐለን ትንታኔክ ሁሌም ምርጥ ነው በርታ
Ere tew menesura Eyetesasebin enda hule be UA-cam yidebiral
Are you professional ... i don't think so... always you are waving the same shit about arsenal and france national team... you should have to be professional
ቀኑን ሙሉ ወራጅ ቀጠና ውስጥ ስለሚገኘው Man utd ስታወራ ብትውልም እኛ የቼልሲ ደጋፊዎች ምርጡን ጋዜጠኛ ALAZAR ASGIZOM ን Subscribe አድርገናል
❤❤