"እንዳማረብኝ የመቆየቴ ምስጢር ሳቄ ነው... 71 አመቴ ነው ስል ሰዎች አያምኑም" //ቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 годин тому +19

    ስው እግዚአብሔርን ሲይዝ ነገሩን ሁሉ ለፈጣሪ ሲሰጥ እንዲህ ያምርበታል አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ🙏🏾❤️

  • @yetimworkadugna5899
    @yetimworkadugna5899 8 годин тому +13

    አንደዚህ ያለመለመሽ ጌታ ስሙ ለዘለአለም ይመስገን አወድሻለሁ ።❤❤

  • @wondwsengirma2699
    @wondwsengirma2699 11 годин тому +28

    እርጅናን ሚያለመልመው እግዚአብሔር ነው ስሙ ይባረክክክክክ

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 11 годин тому +21

    የኔ ውብ ወይዘሮ ከበቂ በላይ አሰተምረሸናልና ተባረኪ ጌታም የመሰከርሸለትንም ሰምቷል ምሰጋናውም ይብዛለት ቤተክርስትያንሽ የትነው? ባገኘሁሸና ለኔና ለወዳጆቼ ትምህርት በሰጠሸን EBS ተባረኩልኝ

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 8 годин тому

      ወላሂ የኔ ብጤ እያለቀስኩ እተኛለሁ

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 5 годин тому +4

    ሚስጥሩ እግዚአብሄር ነው፡፡ የሺእመቤት እንኳን ለዚህ አበቃሽ፡ ጌታ አኢየሱስ ስሙ ይባረክ፡፡

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 10 годин тому +8

    ወይ ጉድ ከዚህ ፕሮግራም ብዙ ተማርኩ፣ አሁንም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት❤

  • @FHM000
    @FHM000 4 години тому +3

    በጣም ነው የማመሰግነው ካንቺ ብዙ ትምህርት አጊንቺያለው
    ❤❤❤❤

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 10 годин тому +5

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ሁሉም አንቺን መከተል አለበት እድሜ ሲጨምር ራስን መጠበቅ ጥሩ ነው
    ሴቶች እባካችሁ በየአምቱ የጡት ህክምና እንዲሁም በየ 2 አመት የመሀፅን ምርመራ አርጉ እስከምታመሙ ድረስ አትጠብቁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 години тому +1

    እህት የሺእመቤት ድንቅ ምስክርነት ነው እድሜ ይስጥሽ ከነ ሙሉ ጤንነት ተባረኪ ለበረከት ሁኚ እወድሻለሁ እድሜ ፀጋ ነው ሃበሻ እድሜውን ይደብቃል አንቺ ግን ፅድት ያልሽ እውነተኛ ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ ዘመንሽ ይለምልም ዘርሽ ይባረክ ሳቅ ከደጅሽ አይታጣ አንቺ በረከታችን ነሽ እኔ እድሜዬን አላውቀውም በግምት 65 ሳልሆን አይቀርም እላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር !
    የሚያኖር እግዚአብሔር ነው ! በፀሎት በርቺ ! Jesus is coming soon !

  • @AddisTessema
    @AddisTessema 9 годин тому +5

    እውነት ነ ብዙሰው አይናገርም እድሜውን እኔንም ሁሌ እጅሜዬን ሰናገር አያምኑኝም❤❤❤

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 6 годин тому +1

      እኔም ሰው አያምነኝም ለነገሩ በአሁን ጊዜ ከሴት ይልቅ ወንድ ነው እድሜውን የሚደብቀው ።

  • @zerthunmillion5454
    @zerthunmillion5454 6 годин тому +3

    ,ሸንበቆ አንገት ከሁሉም የገረመኝ ያንገቱዋ ነው...ወይ ጌታ ሆይ

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 години тому +1

    ልጅ በልጅነት ይሄ ነው ብዙ አለመጨነቅ ያለጊዛቹ ሜካፕ አለመጀመር እስፖርት መስራት

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 годин тому +3

    በቶሎ በልጅነት ጊዜ ማግባትም ልጆችን ከአስራ ቤት ሰላሳ ባልሞላ እድሜ መውለድ

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 8 годин тому +5

    የሚንቀሳቀስ ሰው ና መሉ ጤና ያለው እነዲ ነው

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 9 годин тому +2

    የሚገርም ነው መቸም ጠንካራ ሴት!!🙏

  • @buzobuzo152
    @buzobuzo152 10 годин тому +4

    አየ ዮናስ አንድ የእህቴ ባል አለ እናቴን አንደዬ አንቱ አንደዬ አንቺ የሚለው 😂🤣. የእኔ እናት እድሜ ከዚህ በላይ ያኑርሽ በደስታ 🙏

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Годину тому +1

    God is too good ❤❤❤❤

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ Годину тому +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Годину тому +1

    God bless you ❤❤❤❤

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 7 годин тому +1

    በጣምይገርማል
    እኔምማመንአቃተኝ'71'አመት🎉🎉🎉

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ 10 годин тому +4

    ምንም አይደንቅም ወደ ገጠር ብትሄዱ የእኛ እናቶች ብዙ ለፍተው ነው ያሳደጉን ግን ገና ወጣት ናቸው😂😂😂

  • @eveali6794
    @eveali6794 8 годин тому +2

    የሴት ውድድድ አሁንም ይጨምረልሺ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 5 годин тому +1

    Thank God

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 11 годин тому +2

    እኔም በጣምደግነኚ ግን ይጎዳልማርያምን

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 12 годин тому +5

    እኔ ደግሞ በ40አመታት ውስጥ ሆኜ ጃጅቻለው ምንም ሳያጎለብኘ በልጅ በኢኮኖሚ ባርኮኛል ፈጣሪ 🙏ሁሌም ስለምናዝን መሰለኘ ጎድሎብን ብናዝን ጎሽየው፣ ነው ምንም ሳናጣና ሳላጣ ማዘን ይህው 80 መስዬላችሀለው 😢😢😢😢

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 12 годин тому +4

      @@peacelove4778 😂😂😂ዉዴየሰዉ ተፈጥሮ ይለያያል አንዳንዶች እነሱ ካልተቸገሩ ካላጡ ካልተጎዱ ለሌሎች አይጨነቁም እዳንቺ አይነቱደሞ,ቤቱ በበረከት እና በሰላም ቢሞላል የሌሎችን ስቃይና ችግር ሲያዩ አብረዉ ይጨነቃሉ እሄዉነዉ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 11 годин тому +1

      @@shalom-pb8eu የልቤን እንዴት አወከልኘ( ሽኘ) 🙏🙏🙏

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 11 годин тому +3

      @@peacelove4778 እኔም እዛስሜት ዉስጥነኝ😭 ለሌሎች ለመናገር እራሱ አፍራለሁ ባለኝ ሀብት ቤተሰብ መደሰት አልቻልኩም በቃ ዝምብየ እጨነቃለሁ የጎደለልኝ ነገር ስረዳ የሌሎች ሞት ስቃይ ችግር ነዉ ፈጣሪ ይድረስልን በተለይ ለእናት ሀገራችን ኢትዮጲያ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 10 годин тому +2

      @@shalom-pb8eu የሚገርም ነው መንተዬ ነህ ሽ እንዴ ስሜቴን ነው የነገርከኘ ሽ የእውነት ነው ምልህ ሽ ባለንበት ፈጣሪ ሰላማንና. የመሬት መንቀጥቀጡን ያቁምልን😥🙏🙏🙏

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 9 годин тому +1

      @@peacelove4778 አሜን😘😘😘የኔ ዉድ መንታነን, አዎ 😂😂😂በማያገባን ገብተን የምንጨነቅ መንትዮች😂😂😂😭😭😭😭😭ዉይ ፈጣሪየ እየሳኩ ነዉ የማለቅሰዉ😂😂

  • @mebratubelete-lo3zb
    @mebratubelete-lo3zb 12 годин тому +2

    ❤❤❤ድንቅ ነሽ❤❤

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 8 годин тому +4

    የ ሴት ልጅ እናት አያረጅም.....

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h 8 годин тому +4

    Anchi krstos yegbash dagim yetwledsh ye geta lij mehon alebsh.

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 5 годин тому +1

    በእህታችን ውስጥ እራሴንአየሁት

  • @AddisTessema
    @AddisTessema 9 годин тому +1

    ማሩን የት ነው የምትሸጪውየት እናግኝሽ

  • @Rahmikassaw
    @Rahmikassaw 4 години тому +2

    እኔ በ22 አመቴ 40 የሆነኝ ነው የምመስለው 😅

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 12 годин тому +12

    በጣም የጠላሁት,ነገር ጭብጨባ በተለይ ebs ኤጭ

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 12 годин тому +2

    እኔ እንዲያውም የልጅ ልጆች እንዳሉ ባትናገር ከተናገሩት በታች ነበር የሚገምቷት

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 11 годин тому

      Ye lej lej wetatochim alachew iko belijenet siyagebu

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 3 години тому

    እኔ 24 ነው ግን የ80 ነው እምመስለው ከምር ቱ😂😂😂 ከዛሬ እጀምራለሁ እስፖርት💪💪

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 8 годин тому +2

    ታድለሽ

  • @genetselassie7224
    @genetselassie7224 9 годин тому +1

    ዮንዬ የሴት ልጅ እድሜ አይጠየቅ በአደባባይ ቢታረም።

    • @mahletamahleta8170
      @mahletamahleta8170 8 годин тому +4

      ለኘሮግራሙ የተጋበዙበት ዋናው ቁምነገር እኮ እድሜያቸው ነው

    • @tigistmisganaw1532
      @tigistmisganaw1532 6 годин тому +1

      Jil

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 32 хвилини тому

      እንዴ ለምን ??ቢጠየቅ ምን ችግር አለው ዕፍሜ ፀጋ ነው❤❤❤

  • @Aselalem
    @Aselalem 7 годин тому

    እድሜሽን አጣሪ ተሳስተሽ ይመስለኛሎ እኔ የገመትኩት 52- 54

  • @b.6015
    @b.6015 6 годин тому

    gudi yene enat be 50 ametwa edet edewedekechi gn wanawu tena newu ye e enat tena yelatm bcha alehemdililah

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 12 годин тому

    En 64 neberi ygemitikuti

  • @genetselassie7224
    @genetselassie7224 8 годин тому

    ዬኒዬ ለምትጠይቁት አቅጣጫ የለም እንዴ? እንኮን እኔ ፀጌ ደነገጠች የእድሜ ገደብ ስታወሬ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 30 хвилин тому

      ዕድሜ ፀጋ ነው አይታፈርበትም ተመስገን❤❤❤

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 12 годин тому +2

    እድምየ 21 ነው ይችን የ71 ዶዋን አጋቡኝ❤