የአውሬው ምሥጢር - ክፍል 4 - የእስራኤል መንግሥት መመሥረት - የታረደው ራስ መፈወሰ - የ666 የ42 ወር ሥልጣን - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • የአውሬው ምሥጢር - ክፍል 4 - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    የእስራኤል መንግሥት መመሥረት - የታረደው ራስ መፈወሰ - የ666 የ42 ወር ሥልጣን
    ቅንብር:- e-BZ
    May 2020 - Washington DC

КОМЕНТАРІ • 495

  • @yashead474
    @yashead474 4 роки тому +1

    Amen amen amen🙏🙏🙏

  • @yoditdibabu157
    @yoditdibabu157 4 роки тому +1

    egzhaber yemesgenAmen Amen Amen

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 4 роки тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 роки тому +1

    አሜን
    እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥልን

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 4 роки тому +1

    #መምህራችን #አባታችን #ቃለህየወትን ቃለበረከትን ያሰማልን
    ተሰፋውንመንግሰቱን ርሰቱን
    ያድልልን
    #በእውነት #በዚ #ውዥብር ወቅት #አንደዚህ አይነት ጣፋጭ ሚስጥር መማር በራሱ መመረጥ ብቻ ነው
    #ያልተመረጠ ይህንን #ሊሰማ አይችልም

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @asratmeskelou3332
    @asratmeskelou3332 4 роки тому +1

    ሰላም ለርሶ ይሁንየሰኔን ፆም እስከ ስንትሰአት አንፁም

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 роки тому +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሰላሙን አብዛልህ መምርችን መምህር ዘበነ ለማ

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 роки тому +1

    Qalahihot yasamalan

  • @thawadohayemanote4843
    @thawadohayemanote4843 4 роки тому +1

    Kala hiwote yasamalen Amen Amen Amen 😭😭😭😭🤲

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ዳግም በምትመጣ ግዜ በቀኝህ እቁመን ። እንደ ስራችን ሳይሆን እንደችርነትህ ብዛት ይቅርታን አድርግልን ። ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 роки тому

    አንፈራም ወድቆል ተዋርዶል አንፈራም መምህር ክብርና ምስጋና ለተከበረው ለአምላካችን ለቸሩ መደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለናታችን ለድንግል ማሪያም ክብርና ምስጋና አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመን ሁን ያርዝምልኝ

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 роки тому +1

    አግዚአብሔር የባከይቶ መመሪ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪️⛪️👂👈👈👈☝️☝️☝️

  • @PureCell-wh3xy
    @PureCell-wh3xy Рік тому +1

    🙏❤

  • @natnaelmerhawi4306
    @natnaelmerhawi4306 4 роки тому +2

    ኣመን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ኣዲመ ይስቲሊን የ ሊቢ ኢግዚኣቢሀር ዮሆነ ኣባታቺን ዳዊት የተሰተ ጸጋ ከሶም ጋር ዪሁን ኣባታቺን መምሂራቺን ዶ/ር ከስ ዘበነ ለማ!❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇷⛪⛪⛪

  • @mentamerhagos4455
    @mentamerhagos4455 4 роки тому

    Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 роки тому

    ለመምራችን ለመምህር ዘበነ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ቃል እይወትን ያሰማልን እድሜን ጤናውን ያብዛልን ለናም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በዝህች በንጺኢት ተዋህዶ አጽንቶ ማስተዋልንና አይነ ልቦናችን ያብራልን የምንወደው የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 4 роки тому +1

    የእግዚአብሔር አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡ በመምህራችን አድሮ ያስተማረን የመከረን እሱ ነውና፡፡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡ ከዚህ የበለጠውን እውቀትና ሚስጢር መድሃኒያለም አምላካችን እና ፈጣሪያችን ደግሞ ደጋግሞ ይግለጽልዎት አሜን

  • @astertesfay8003
    @astertesfay8003 4 роки тому +1

    ወንድማችን Dr ዘበነ እግዚአብሔር ሀይል ይስጥህ አመ አምላክ ትባርክህ

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር አሁንም ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @susedebebe7809
    @susedebebe7809 4 роки тому

    ቃለህይወት ያስማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን እኛም በስማነው 30.60.100እድናፈራ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለልኡ እግዚአብሔር ይሁን ⛪️🙌

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 роки тому +1

    ክብር ምስጋ ለአዱ ለድንግል ልጅ

  • @ethio6437
    @ethio6437 4 роки тому +1

    Amen, tenan abzeto kene betesebih yesitilin memhirachin. Kale hiwot yasemalin.

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 4 роки тому

    አሜን አባታችን የማቱሳላ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን እውነት ነው የርሶን ትምህርት ኢትዮጵያ ያሉ ሁሉ የክርስቶስ ቤተሰቦቼ ምናሌ ብከታተሉ ታስረው ታስረው ሁሉም ብላቼ ከተማረኩት ባስተምራቼው ብላቼው ብነግራቼው እነርሱ ሌላ እኔ ሌላ በፍፁም የሚሰማኝ የለም እረ አምላኬ አይነ ልቦናቸውን አንቴ ክፈትላቼው ሁሉ ይቻልኀል የእስራኤል ንጉሥ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ቤተሰቦቼንና ኢትዮጵያን በምህረት አይንህ ተመልከት አሜን፫
    እንዲህ ግልጽልጽ አድርጎ የምያስተመሩንን አባቶችንም አምላክ አብዛልን እንዲህ ደክመው እያስተማሩን አባታችን ፀጋውን ጥበቡን እውቀቱን ያብዛሎት እኛንም የወንጌሉ ፍረዎች ያድርገን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን ፫

  • @solomonzeratsionnguse8555
    @solomonzeratsionnguse8555 4 роки тому

    ኣሜን መምህር ቀሺ ዘበነ ዘመን ኣጎልጉለትካ እግዜኣብሄር ይባርኽ፡ ክብሪ ኻኣ ንእግዚኣብሄር ይኹን ፡ሚስጢራቱ ነዚ ሕማቅ ዘመን ገሊጹ ዘጸናናዓና፡ thanks so muchhhhh.

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 4 роки тому

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memereachen yagelglote zemenchun yarzmlachu Egzeabher lebona yesetehe🙏😭 yesetachew

  • @meazatesfaye6636
    @meazatesfaye6636 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይሃብከ ወይፈፅም ኩሉ ስምረተ ልብከ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የሄን ጥበብ የገለፀ የጥበብ ባለቤት እግዚእነ ወአምላክነ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 4 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @ሀፂያተኛነኝለንሰሀአብቃኝ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    እንድትመክሩን እንድታስተምሩን የፋቀደላችሁ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን
    ይህን ትምህርት ስሰማ ውስጤ ባሰላምና በመረጋጋት ሀሴት ተሞልቼ እለቀስኩ
    ውስጤ ሰላምን አገኘሁ ይንንም ለመስማት መታደል ነው
    እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የሰማነውን እንድንተገብር ብርታትን ይስጠን

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 4 роки тому +1

    ለመምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ

    ዕፁብ ድንቅ ቃል ህይወት ያሠማልን ቃል በረከት ይጥልን

  • @bamlakebamlake728
    @bamlakebamlake728 4 роки тому +1

    አባታችን እግዚያብሄር አምላክ የአገልግሎት ግዜዎትን እጅግ አብዝቶ ይባርክልን መምህራችን

  • @isaacyonas7320
    @isaacyonas7320 4 роки тому +1

    ቃለሒወት ያሰማልን ጤናና ዕድሜ እግዛቢሔር ይስጥልን

  • @sarafattans1112
    @sarafattans1112 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ከፈሪዎቹ ነበርኩ ዛሬ ግን ብርታት አግኝቼአለሁ ይሄን ቪዲዮ ዳውንሎድ አድርጌ እንደኔ በፍርሃት ቆፈን ላሉት እሰማለሁ በእውነት እግዚአብሄር እድሜውን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 роки тому +1

    ጌታ መዳኒት አለም እኛ የሱነን ብለናል እደቸርነቱ የምህረት አባት የይቅርታ አባታችን ነው የሱ ነን የሙጥኝ ብለነዋል ለንስሀ ለስጋው ደሙ አብቅቶን የመግስቱ ወራሽ ያድርገን በዚህም በአሳዊ መሲህ ከመገዛት ይጠብቀን አገራችንንም ቅድስት ኢትዮያን ትንሳኤዋን ያሳየን አሜን አሜን አሜ

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 4 роки тому

    በጣም ጥሩ በኢንግሊዝና ይች ኦርቶዶክሳችን ኡሉንም ነው ተምራ ምታስተምረው ፍቅር ናት አይማኖታችን መምሕሮቻችንን በሕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በትማህርቱም ተምረን ፍሬ ሕንድናፈራ ርዳ አሜን

  • @yeshyworkethio5739
    @yeshyworkethio5739 4 роки тому +1

    ቃል አጣሁልህ መምህሬ ቃለህወት ያሰማልን መህራችን በናፍቆት ነው የምጠብቅህ እዴሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @tomassefedin72
    @tomassefedin72 4 роки тому +1

    አሜን 3 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራቺን ላንተም የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ

  • @tekalignedano269
    @tekalignedano269 4 роки тому +1

    ቃላ ሕይወት ያሳማልን::አሜነ።

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @flugablessingtekle7453
    @flugablessingtekle7453 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቅድስ ቀሲስ D/R ዘበነ ለማ

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 роки тому

    አሜን ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ትጠብቀን አሜን 😭

  • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
    @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 4 роки тому +4

    መምህሬ እግዚአብሔር ያክብሮት ስለድካሞ ሁሉ በመንግስቱ በመጣ ጊዜ በቀኙ ያውሎት
    እኛንም ከፍርዱ ይሰውረን እናስተውልና እንለወጥበት ዘንድ ስለድካሞ ልቦናችንን ይክፈትልን ።
    በእውነት ዘመኑ አስጨናቂ ሆናል እኛም ማስተዋላችንን ተነጥቀናል 😭

  • @amarechasfa412
    @amarechasfa412 4 роки тому +1

    የተዋህዶ እንቁ ውድ መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ጤና ይሥጥልን ቃላት የለኝም ትምርትህ እጅግ ልዩ ነው እኔ ብዙ ነገር እንዳቅ አርጎኛል ቀይሮኛል ዳውሎድ እያረኩ ለኋደኞቼ እያካፈልኩ ነው እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን እኛም ሥደተኞች በሠላም ለአገራችን ምድር ታብቃን

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 4 роки тому +1

    እግዛበሄር ይመሰገን መምህር ቃለሂው ያሰማልን አሜን ሜን አሜን ✟✟✟

  • @Setna1312
    @Setna1312 4 роки тому +1

    አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሚስጥሩ እየፃፍኩ ደጋግሜ ብሰማውም ከባድ ነው ነገር ግን እንደዚህ ያለውን ትምህርት እንዲገባን እንድንረዳው የእርስዎን እንደበት በጥበብ በዕውቀት የሞላ አምላካችን መድሃኒዓለም የተመሰገነ ይሁን አሁንም ፀጋውን ያብዛልዎ በሰላምና በጤና ከነቤተሰብዎ ይጠብቅልን አሜን።

  • @hananh7131
    @hananh7131 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @zaharazahara831
    @zaharazahara831 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 роки тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እመ አምላክ በቤትዋ ታፅናዎት መምህሮቻችን ሁላችሁንም አምላክ ይጠብቃችሁ ለኛም የሰማነውን ለህይወት ያድርግልን አሜን ፫

  • @ቅዱስሩፋኤልጠብቀኝ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደሞ ዕድሜ ከጤና ይስጦት

  • @marthatsgaye4173
    @marthatsgaye4173 4 роки тому

    Kalehewet yasemalen edemenatena yesetelen!!!!

  • @የቁዱስኡራኤልልጅ
    @የቁዱስኡራኤልልጅ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ጥዋት ጥዋት ወደ ስራየ ሲሄድ የመምህራችን የዶክተር ዘበነ ትምህርት እየሰማሁ የጌታችን ምግብ እየተመገብኩ ነው የሚሄደው እግዚአብሔር እሜና ጤና ይስጦት

  • @hanyroze1620
    @hanyroze1620 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን

  • @godblessethiopianegeya3313
    @godblessethiopianegeya3313 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN, KALE HIWOT YASEMALN.

  • @toube1526
    @toube1526 4 роки тому +1

    የሚያስደነግጠኝ ማነው እግዚአብሔር መድሀንቴና ፈዋሼ ነው ከቶ ሚያስፈራን የለም ውድና ክቡር አባታችን መምህራችን ማን ብዬ እደምገልፅህ ራሱ ግራ ይገባኛል መምህሬ እስካለሁ ያኑርሊኝ

  • @ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ

    መምህራን እንኮን ሰላመ መጡልን የተዋህዶ ልጆች እንደየ ሰአት አቆጣጠራችሁ በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን አላችሁ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ የመላኩ የዱስ ኡራኤል በረከት አይለያችሁ የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳን ጥብቃ አይለያችሁ ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሆትን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኤትዮጵያ ሀግራችንን ከክፉ መከራ ይጠብቅልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን የተመሙትን ወገናቻችንን በምህረቱ ይጒብኝልን የቅዶሳን አምላክ እግዚአብሔር ከዘንዶው መንፈስ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @maystromaystro2884
    @maystromaystro2884 4 роки тому +1

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የተማርነውን ብልቦናችን ያሳድርልን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቡር አበሰታችን ። ብዙ እውቀት ሰለሰጡኝ ከልብ አመሰግናለሁ ። አምላክ ጤናዎትን ይስጥልን ።

  • @wedishiftag3227
    @wedishiftag3227 4 роки тому +3

    አሁንም በብዙ ከምያስቱ አውሬዎች ያድነን አጋእዝተ ሣላሴ ቃለሂወት ያሰማል አበቴ እድሜን ጤናን ፀጋዉን ያብዛል አሜን

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 роки тому

    Amen Amen Amen kake hiwot yasemalen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 4 роки тому +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin memherachin tsegawen yabzaliwot bedmena betena yetbikilin betam yemigerm timhert new Egzabher amlak mastewal yesten BEWNET LIBE YALEW LIBE YIBELE hulunime begiltse new yastemarun Enamsgenalen abatachin

  • @Fano44
    @Fano44 4 роки тому

    Amen Amen Amen Kal Hiwot yasemalen yagelegilot zemenwon yibarikelen

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 4 роки тому +1

    አቤት መምህር ብቻ ቃላት የለኝም ፈጣሪ በአንተ ላይ አድሮ ስላስተማረን ተመሰግን ክብር ይገባዋል ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @haregzerga4035
    @haregzerga4035 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እንዴት እንደምወዶት እኮ በጣም ልጅ ሆኜ ነበር ትምህርትዎን የምከታተለው ፈረንሣይ መካነ ህይወት ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ቤተክርሥቲያ እና እየዞሩ የሚያሥተምሩባቸው ቤተ ክርሥቲያናት ከታላላቅ ወንድሞቼ ከሠፈር ልጆች ጋር ብቻ የእርሶ ትምህርት በሠምቶ አይጠገብም ያገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw 4 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ከኛጋር ከሆነ ማን ያስፈራናል !!ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን ረቡኒ✝️🙏

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @ተመሰገተመሰገ
    @ተመሰገተመሰገ 4 роки тому +1

    ብአዉነት ቃል ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ ደስ ዝበል ትምህርቲ ነዉ👏👏👏👏

  • @jemane5706
    @jemane5706 4 роки тому +1

    መምህር አምላክ በድሜ በፀጋ በእወቀት ያቆይልን የተሰፍ መንግስቱን ያውርስልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 50 100 ፍሬ አፍርተን በቸርነቱ የመንግስቱ ወራሾች እንድነሆን ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @አንተኮሀያልነህ
    @አንተኮሀያልነህ 4 роки тому +1

    ዛሬ በስራ ድክም ብሎኝ ነው የዋልኩት እስት የአምላካችን ቃል ሰመቼ ልተኛ እንዴት ዋላቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እሺ አባታችን

  • @hcufjvuxy3805
    @hcufjvuxy3805 4 роки тому +11

    አሜን አሜን አሜን ስለአስተማሩን እናመሰግናን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን ትምህርቶ እንደሚረዳን አድርገው ስለ የምስተምሩን ግልፅ ስለሆነ ጥያቄ የለንም መፍራትም አንፈራም እድ ያም በረታን እንጂ እግዚአብሔር የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን እንደ እርሶ ያለ መምህር ስለ ሰጠን

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 4 роки тому +53

    እኔ ለአምላኬ የሚያመሰግነዉ መምህሬና አባቴ የመምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ትምህርት መከታተል የጀመርኩት ቀን ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @betselottadesse4391
      @betselottadesse4391 4 роки тому +6

      እኔ እራሱ ፈጣሪን አመሰግናለሁ የመምህርን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ቀን በኃላ ነው በጣም ደስተኛኛ ስለሀይማኖቴ እያወቅህ የመጣሁት መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ የጀመርኩት ምን አይነት የተባረከች ኢትዮጵያ እንደሆች ጭምር ፈጣሪ ለመምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ፀጋን ረዥም ዕድሜ ይስጥልን

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 4 роки тому +2

      Egziabher simu lezalelem yetamesegane yihun . Be Erso laiy adro lastameren Amlak yemasgen.. menfasen yemiyadis timerte naw . Edemena xena yesxote. 🙏🙏🙏.

    • @tomassefedin72
      @tomassefedin72 4 роки тому +2

      እህቴ ፍሬ አሁንም እግዝያብሄር ልቦናሺን አይምሮሺን ይቅፈትልሽ ,ተባረኪ

    • @ማዕተበይአይበትኽ
      @ማዕተበይአይበትኽ 4 роки тому

      @@tomassefedin72 AMEN AMEN AMEN lehulachn

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያደማልን የአገልግሎት ዘመኑህን ያርዝምልን
    መምህር በጣም ጥሩ፣ የሚያፅናና፣ የሚያበረታ ትምህርት ስለምትሰጡን ከቀን ወደቀን ብዙ እያወቅን ነው ጤና ደስታ የልብሁን መሻት ሁሉ ፈጣሪ ይሙላሉህ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇲🇱💚💛❤💚💛❤

  • @senaitsenait6430
    @senaitsenait6430 4 роки тому +1

    Kalehewt yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen

  • @minapauli6237
    @minapauli6237 4 роки тому

    Amen amen amen igizaber talaq new igizaber yimesgen mastawalin lehulanim yisten

  • @QueenOfShebaZaethiopica
    @QueenOfShebaZaethiopica 4 роки тому

    መምህር ሆይ፣ እጅግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው። እንዲህ ብትንትን አድርገው ስላስተማሩን ሳይሰስቱ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን! ፍርሃቴና ጭንቀቴ ሁሉ ለቀቀኝ ዕምኔቴ ከቀን ወደቀን እየጠነከረ መጣ! እግዚአብሔር ይመስገን የሱ ያደረገን! ቁጥር ፭ን በጉጉት ነው የምጠብቀው!
    ይህን ትምህርት የሚከታተል የክርስትያን ቤተሰብ ለሚያምነውም ለማያምነውም ሼር ሼር አድርጉ እባካችሁ ይማሩበታል! ሼር ማድረግ ምንም አይከፈልበትም!

  • @almazjanka763
    @almazjanka763 4 роки тому +1

    አሜንን🙏 ክርስቲያን ሆነን እዳኝ እግዚአብሔር እያለን አንፈራም መምህር ዘበነ እድሜ ከጤና ይስጥዎት የአገልግሎት ዘምንዎን ያርዝምልን🙏🙏.

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 5 місяців тому

    ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን

  • @senu2053
    @senu2053 4 роки тому +1

    ይህን የመሰለ ትምህርት የሰጡን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት:: እውነትም ክርስቶስ ኣይተወንም ✝️🌸

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 4 роки тому +1

    Egziabher yetemesegene yihun bezih elet be ersewo be abatachin timhirt bemmarachin lersewom kale hiwet yasemalin amen legnam beseletwo yasbun amen 🏗🏗🏗⛪⛪⛪💕💕💕⛪⛪🏗🏗

  • @የኤልዳናእናትመማርነኝ

    Amen Amen Amen Kalehiwet Yasemalin Memhirachin bedima betsega yanurlin

  • @emanuelemusarra1781
    @emanuelemusarra1781 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመስግናለን

  • @malefyabeyene7298
    @malefyabeyene7298 4 роки тому +1

    አይሁዶች ከዚህ ፈተና ይሰወራሉ አምላካቸው ዘላለም ታማኝ ነው ስሙ ይመስገን

  • @salam1297
    @salam1297 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን የኛ ተዋህዶ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወይትን ያሰማልን

  • @gants9858
    @gants9858 4 роки тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @siyoumassefa1700
    @siyoumassefa1700 4 роки тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 роки тому

    እድሜህን ያርዝመው መምህር

  • @kurazniguse2207
    @kurazniguse2207 4 роки тому

    Amena amen amena qale heyota yasemalin Memihera 🙏🙏🙏💖💖

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን አበታችን

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 4 роки тому +1

    EGZIABHER AMLAK Kale Hiwotin yasemalin. Bereketin yadililin Memihirachin.

  • @genettadese856
    @genettadese856 4 роки тому

    Amen amen amen le mamehrachin kale hiywatin yasemalen

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 4 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ይስጥልን ዘመኖት ሁሉ የተባረከ ይሁን በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላለም ጸንተን እንድንኖር እግዚአብሔር ሁሌም ከእኛ ጋር ይሁን ድንግል ማርያም አትለየን ወገኖቼ

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 роки тому +35

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቆት አሜን

    • @የድንግልማርያምልጅነኝእን
      @የድንግልማርያምልጅነኝእን 4 роки тому +1

      እሜን፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @netsanetangoto2906
      @netsanetangoto2906 4 роки тому +1

      Amen ፫

    • @shdlove6679
      @shdlove6679 4 роки тому +1

      እሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ለአሰተማሩን ለመከሩን ለመምህራ ቃለ ሂወይት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመኑትን ያረዘምል አሜን

    • @godadawebite2360
      @godadawebite2360 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @hasnialemu9386
    @hasnialemu9386 4 роки тому +1

    ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን በድሜ ይጠብቅልን

  • @zelalemtenaw2096
    @zelalemtenaw2096 4 роки тому +1

    እረጅሙን የአገልግሎት ዘመን ይስጥህ: 🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 роки тому +8

    ውድ የምንናፍቆት የተዋዶ ፍሬ መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት በመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 4 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏kale hiwoten yasemalen memeherachen tebarek 🙏