የአውሬው ምሥጢር - 5 በነገድ በወገን በቋንቋ ያለው ሥልጣን-በምድር የሚኖሩ ይሰግዱለታል-የማይሰግዱም አሉ-Globalization - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • የአውሬው ምሥጢር - ክፍል 5 - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    በነገድ በወገን በቋንቋ ያለው ሥልጣን
    በምድር የሚኖሩ ይሰግዱለታል
    የማይሰግዱም አሉ
    Globalization
    ቅንብር:- e-BZ
    June 2020 - Washington DC

КОМЕНТАРІ • 371

  • @emabetdhaba4657
    @emabetdhaba4657 2 роки тому

    ቅል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኑርልኝ እድሜና ጤና ይስጠን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AliAli-je4iq
    @AliAli-je4iq 4 роки тому +1

    ዉድ የተዋህዶ ልጅች ከ ሁሉም ነገር ድንግል ማርያም ትጠብን መምህር ችን እድሜ እና ጤና ይስጣል ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @etsegenetsisay218
    @etsegenetsisay218 4 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አማን የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ዮሀኒስ እህታችሁ ነኝ🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 4 роки тому

    ቃል ሂወት ያስማልነ ውድ ወንድማችነ መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ይመስገን ድግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁነክ አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🙄🙄🙄🙄🙄🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @fg6555
    @fg6555 4 роки тому

    በቃሉ የምገስፀን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን💚💛❤በቅዱሳን መላእክት አምላክ በልዑል እግዚአብሔር ቃል የምያሰተምረን መምህር ራኖችን አታሳጣን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቸርነት ጎበኝን አዳራሽ በቀናንችና በፀናች እምነት እንድንቆም የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን አሜን በምህረቱ አይለየን አደራ አሜን የመዳኒ ኃለም አምላክነት አይለየን አደራ አሜን ስለ ምህረቱ ተመስገን ተመስገን ተመስገን።

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ዳግም በምትመጣበት ጊዜ እንደችርነትህ እንደስራዬ እንደ ልቦናዬ ክፋት ሳይሆን በቅኝህ እቁመኝ ። ልሁሉም ልቦናን ስጥ ይቅር በለን አምላኬ ቸር ነህና። ለመከሩና ላገስጽን ሙምህርራችን ቃል ህይወት ያሰማልን። አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 роки тому

    ቅድስት ድንግል ማርያም አውሬው እንዳይበላን ምልጃሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን ።

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 4 роки тому

    በእዉነት የኛ ተዋህዶ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህይት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልንንን

  • @Thescorer16
    @Thescorer16 4 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም ህድሜ ለመምህራችን💒💒💒💒💒💒

  • @የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምራችን እርሱ በምህረት አይኑ ለዘለዓለም ይመልከተን እመብርሀን በምልጃዋ የልኡል እግዚአብሔር ልጆች እንድንሆን ትርዳን እኛስ አቅም የሌለን ደካሞች ነንና እግር ይጠብቆት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ድንግል ማርያም ሁሌም ትደግፈን አሜን ፫እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meazatesfaye6636
    @meazatesfaye6636 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለይኩን
    ምምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ክብር ጥበብ እንደ ፍቃዱ ይስጥልን አሜን እናመሰግናለን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ

    አሜን አሜን አሜን አቤት ከቤትክ እንዳልሸፍት አውሬውን ከኔ አርቅልኝ እመብርሀን የልጅሽ ፍቅር በልቦ እንከ እልፈቴ ይሁርልኝ እማምላክ ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ አሰኝልን ከልጅሽ አሳስብልን እኛንም በስደት ያለነውን ታደግን አገራችንን ማርልን የማቱትን በሳማይ አኑርልን

  • @LoveLove-ki7jt
    @LoveLove-ki7jt 4 роки тому +2

    እጅግ ደስስስስስ የሚል ልብን በሀሴት የሚሞላ እጅግ የሚያስደስት ወንጌል ነውና ምን ብየ መግለፅና ማመስገን እንዳለብኝ እስኪጠፍኝ ድረስ ልቤ በሀሴት ተሞልታለች እውነት የኔ አይነት ስሜት የሚሰማችሁ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ካላችሁ ይህን ድንቅ መምህራችን አማላክ የአግልግሎት ዘመንክን ይባርክልን በሉት እኔ በበኩሌ ልዑል አምላካችን እድሜና ጤና እንዲሁም የአገልግሎት ዘመንክን ይዋጅልኝ ብያለሁ።

  • @azebquanis6320
    @azebquanis6320 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን በሰላም መጡልን የአገልግሎትወን ዘመንወትን አብዝቶ ይስጥልን ጤናወትንፀጋወትን እድሜወትን አብዝቶ ይስጥልን የዘላለም አባታችን እግዚአብሄር አሜን አሜን አሜን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 роки тому

    መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @LoveLove-ki7jt
    @LoveLove-ki7jt 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ሀያሉ ልዑል እግዚአብሔር ፅጋውን አክሎ ያብዛልህ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን።

  • @hcufjvuxy3805
    @hcufjvuxy3805 4 роки тому

    በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝሚሎት መምህራችን እናመሰግናለን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 роки тому

    ጽጌማርያም
    በእውነት ወንድማችን ቃለህይ ወይ ያሰማልን
    እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @aynalemteffera2257
    @aynalemteffera2257 4 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ! ለደስታም ለሀዘንም ጊዜ አለዉና አምላካችን እግዚአብሔር ከሀገራችንም ሆነ ከዓለም ላይ ያጠላዉን የሞት ጥላ ገፎልን በሰላም ያገናኘን፡፡ የተዋህዶ ልጆች እንድበረታና በፅናት ይህን ጊዜ እንድናልፍ እንደአንተ ያሉ መምህሮች እንደዚህ ሊያበረቱን ይገባል፡፡ ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህር፡፡

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 роки тому

    ከኔ ኣእምሮ የምወጣ ቃልና ፍደል የማይባቃው ኣምላኬ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሳማልን!!!!!

  • @somali3266
    @somali3266 4 роки тому

    አሜን መምህራችን በውነት ቃለህወትንያሠማልን ያገልግሎት ዘመንዎንይባርክልን እግዚአብሔር አምላክይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @fikirethiopia733
    @fikirethiopia733 4 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሚን አሚን አሚን🙏

  • @ምቅናይምቅናይ
    @ምቅናይምቅናይ 4 роки тому

    መምህር ዶክተር ዘበነ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 4 роки тому +5

    ወንድሞቼና እህቶቼ እየጻፋችሁ ይህንን ትምህርት የማናገኝበት ዘመን ይመጣ ይሆናል። በደመና ደብተር ጻፋት ለልጆቻችን እና ለሌሎችም ይተርፋል በግልጽ ተንትነን መጻፍ ከኛ ይጠበቃል። እንጻፈው እንጻፈው እንጻፈው

    • @እማዬ-ጨ9ቐ
      @እማዬ-ጨ9ቐ 4 роки тому

      👏 and let’s buy bible if possible for our future children. Who knows in years we may not be able to find bible in the market.

  • @aeyinalemabebe4658
    @aeyinalemabebe4658 4 роки тому

    ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን የእድሜ ዘመኖትን ያርዝምልን ለኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድረብን በሀገራችን ላይ የመጣብንን የመከራ ወረርሽኝ እዲሁም በአለም ላይ ያለዉን ገፎልን ድራሹን ያጥፈልን ስደተኞችም ለሀገራችን ለመግባትየፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ
    ያብቃን

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን መስተዋል ይስጠን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛሎት፡

  • @eyrusalemtube762
    @eyrusalemtube762 4 роки тому +32

    ስላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጢና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 роки тому

    እግዝአብሔር ኣምላክ ጸጋው ኣብዝቶ ይስጥልን መምህራችን ፡የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን ፡አሜን አሜን አሜን።

  • @salemsalem506
    @salemsalem506 4 роки тому

    በእውነት መምህራችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 4 роки тому +1

    በእውነት ይህ ድምጽ ከመንፈስ ቅዱስ ነው
    ልቤን አሳርፎታልና።
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @ተዋህዶዘ-ኦርቶዶክስ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን👐👐👐

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 4 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እርጅም እድሜ ይሠጥልን በቤቱ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 4 роки тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን:: ጥልቅና ድንቅ ትምህርት ነው ፈተናው በመጣ ጊዜ ይህንን ማስታወስ ይጠቅመናል መምህራችን ትምህርትዎ ለብዙሀን መዳኛ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @ኢትዮቶርጵያ
    @ኢትዮቶርጵያ 4 роки тому

    ክቡር የተዋህዳ ብርሀን ቀሲስ ዳክተር መምህር ዘበነ ለማ ባሉበት ያምላካችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥበቃ አይለዬት የእናታችም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብሮ ከፍጡራን በላይ ነው ትደግፌት የምጠይ ቀው ነገር አለኝ አንዳንድ ቦታ ጌታችንን ታቅፋ የምናያት የእመብርሀን ነገር አስከፋኝ ቅድስት ድንግል ማርያም አክሊልን ተጎናጽፈ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንዳንድ ድረገፅ ሳይጎናፀፍ ነው የሚሳለው የሚጠቀሙበት አግባብ ነው ይላሉ ደግሞ ለስሟ ክብር ይግባትና ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም እሳን አልብሰው ጌታዋን ዝቅ ማረግ የእሳን ክብር ማውረድ ሆኖ ነው የሚታየኝ በአሁን ሰአት ከየት የመጣ የማይታወቅ ስእል በቴሎግራም አጨናንቀውታል እምዬ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ስእል አድኖ ያለሚሲጢር አትስልም እስቲ መምህር ስለቅዱሳት ስእሎች ቢያስተምሩን ደስ ይለናል✣✣✣?!!! ኤፍሬም ነኝ ከአዲስ አበባ (፮ኪሎ )

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 4 роки тому

    አሜን አሜን.......አሜን የፈጠረን አምላክ ይጠብቀን ። አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ኑሩልን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 роки тому

    መምህራችን በኡነት እድሜና ጤና ይሰጥህ ከጥፍት ብዙ ሰው እያዳንክ ነህ በብዛት ሰው ባለማወቅ እየጠፋ ነው ብያውቅ ይመለሳል ርግጠኛ ነኝ እኔ ራሴ ጠፍቼ ነበር የዘመኑ ፓሰተሮች እየተከታተልኩ ተማረኬ ነበር ከዚ ያወጣችኝ በጣም እመወዳት ጓደኛየ ናት ዉሸተኞች ነበያት ናቸው ብዙ ሰው የምያሳስቱ ተብሎ ተፅፎዋል ብላ አስረዳችኝ እናቴ ድንግል ማርያም መለሰችኝ ክብር ምስጋና ለሰሟ ይሁን

  • @aberashalemu7750
    @aberashalemu7750 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mesrakalemuteshome8896
    @mesrakalemuteshome8896 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አሁንም ደጋግሞ የእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ ይበል

  • @hewaneamdesion7384
    @hewaneamdesion7384 4 роки тому

    የተዋህዶ ዕንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በፀሎትዎ ያስቡን🙏🙏🙏

  • @tirsithailegiorgis5772
    @tirsithailegiorgis5772 4 роки тому

    እንዲ ትንትን አድርጎ የሚያስተምር መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ደጋግሜ አንብቤዋለሁ ለመረዳት ግን ያስቸግራል መፀሐፍ ቅዱስ ማንም አንብቦ በቀላሉ ሊረዳው አይችልም ማንበቡ ጥሩ ነው ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ ገላጭነት እየታገዙ የሚያስተምሩ አባቶች ያስፈልጋሉ ለዚህም ነው ምምህር የሚያስፈልገው ኣባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን ለኛም ቀሉን ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ ያድርገን እንደርሶ አይነት አስተማራ እግዚአብሔር በቤቱ ያብዛልን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 роки тому

    አሜን ዳግም ስትመጣ በቀኝህ አቁመን አሜን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 4 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 роки тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን አሜን ።

  • @mekdes2722
    @mekdes2722 4 роки тому

    መምህር እንዳንጠፋ እንደ እርሶ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @hayatfuad556
    @hayatfuad556 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ለመሚህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 4 роки тому

    Amen Amen Amen ✝️🤲🤲🤲❤️memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak Ede mdr Ashewa yabzalot betam Amesegnalew

  • @betelhemtewelde7257
    @betelhemtewelde7257 4 роки тому

    ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @betibetii2635
    @betibetii2635 4 роки тому

    Amen Amen Amen lasetemaren le mekern Egziabher semu lezelalem yetmesegen yehun wud memhrachin kalehiwt yasemalen yagelgelot zemen yebarklen megste semayat yawerslen nurlen zelalem!!!!!!!!!!!

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 роки тому

    Egziabher Mistrun Aklo yiglestlewot legnam lehatiyategnoch mastewalen yisten bereketachihum yidresen Amen yetemarnewen yesemanewen belbachin yistaflen Amen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sanyitsanyit9843
    @sanyitsanyit9843 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 4 роки тому

    ቃለሒወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን🙏

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    መምህር በእውነት አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tesfatube8265
    @tesfatube8265 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን
    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ አኑረልን

  • @tigstethio4122
    @tigstethio4122 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያአማል ተጋውን ያብዛልዎት መምህር

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
    ያኑርልን ። ፈጣሪ ይርዳን

  • @almightlord1579
    @almightlord1579 4 роки тому

    ጌታ ሆይ ሰለሁሉም ነገር ስምህ ይባረክ

  • @አቤውአቤው
    @አቤውአቤው 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችንን

  • @almazjanka763
    @almazjanka763 4 роки тому

    አሜንን🙏🙏🙏 በአውሬው እንደማንነካ የእግዚአብሔርን ቃል በተስፋ ስላስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 አንዳንድ ሳይገባቸው በሚያስፈራ ቃላት የሚናገሩ አሉና እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 4 роки тому

    Amen amen amen BEWNET KALE HIWET YASEMALIN MEMHERACHIN ABETU LENEM LIBE SETEGE LENSEHA MOTE YABKAN SEMTEN SELASA SELSA ENA METO FRE ENDNAFERA EGZABHER YERDAN TEWAHEDO LEZELALEM TINUR AMEN AMEN AMEN 💚💛❤

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🌷🌷🌷

  • @yordanosmogos9610
    @yordanosmogos9610 4 роки тому +1

    እሜን እሜን🙏🙏🙏🇪🇷

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ልጅ ጌታ መድሐንያለም እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደ ልቦናችን መልሰን የሚሳደቡትንም ልቦና ስጥልን

  • @genetdadi3064
    @genetdadi3064 4 роки тому

    እግዚሃብሄር አምላክ እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን

  • @asratmeskelou3332
    @asratmeskelou3332 4 роки тому +1

    ቃለ ሕወት ያሰማልን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому

    እግዚአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @نننن-ث2ص
    @نننن-ث2ص 4 роки тому

    AMEN💒AMEN💒AMEN💒

  • @uaekaba1041
    @uaekaba1041 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ከሚድኑት ወገን ያድርገን

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 4 роки тому

    Amen Amen Amen Kale Hewet yasemalen memhrachin

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እንቁ የተዋዶ የወንጌል ገበሬ የእግዚአብሔ አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️

  • @መቅደሰገብርኤል
    @መቅደሰገብርኤል 4 роки тому +20

    ምመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን , የሚያዳምጥ ልብ ይስጠም እስማልሁ እንጂ አይቀመጥልኝም እግዚያብሄር ወይ በመንግስትህ አስበኝ እኔ ያላንተ ባዶ ነኝ ኣሜን

  • @fortunahabtemotivationalth5191
    @fortunahabtemotivationalth5191 4 роки тому

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን።

  • @shawuutolaa4558
    @shawuutolaa4558 4 роки тому

    Amen Amen Amen Yehuni Yederegilen

  • @soskersik5805
    @soskersik5805 4 роки тому

    Amen Elelelelelelele

  • @yonasenawgaw9020
    @yonasenawgaw9020 4 роки тому

    ዋዉ በጣም እረካሁ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውየፍቅ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አባታችን የስዶቶኞች መፅናኛችን ኑርልን

  • @የክርስቶስባራነኝ
    @የክርስቶስባራነኝ 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህርእግዚአብሔር ይባርክልን ፀጋዉን ያብዛዉ

  • @berhanegebreyesus4858
    @berhanegebreyesus4858 4 роки тому +2

    Amen Amen Amen kalehiwet yesmealna Abona 🇪🇷⛪⛪⛪♥️♥️♥️

  • @helendebebe1268
    @helendebebe1268 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen Dr Memeher Zebene

  • @dawitkidaneebeezgabher2993
    @dawitkidaneebeezgabher2993 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምራችን

  • @lidyaaraya4696
    @lidyaaraya4696 4 роки тому

    memeher temiherreteh sitafet fetefeteh new yemitagoresen tebarek amen amen amen

  • @الال-ض7و9ظ
    @الال-ض7و9ظ 4 роки тому

    መምህራችን ቃለ ሂይዉት ያሰማልን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜንንንንን

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasemalen memeherachen tebarek.

  • @emabetgerma7308
    @emabetgerma7308 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውይት ያስማልን

  • @Fano44
    @Fano44 4 роки тому

    Amen Amen Amen Kal Hiwot yasemalen yagelegilot zemenwon yibarekelin

  • @vivaviva5063
    @vivaviva5063 4 роки тому

    አባታችን ቃለሄወት ያሰማልን

  • @selameshetu1163
    @selameshetu1163 4 роки тому

    ኑሩሉን አባታችን

  • @MdKhan-hq9vr
    @MdKhan-hq9vr 4 роки тому +11

    ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ኑርልን እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይሰጥልን ፈጣሪ

  • @eldamenjoel467
    @eldamenjoel467 4 роки тому

    dekamege zareyen lerafe sayelu selastemarun selamekarun Egzabher yakebreln regem edmey na tena yestelen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 4 роки тому

    Amen amem amen🤲🙏🤲🙏🤲🙏❤

  • @astertadessa7040
    @astertadessa7040 4 роки тому

    Egziyabehr ayene lebonachenen yekefetelen🙏🙏 kale heyewt yasemalen Abatachen

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 4 роки тому

    Kali hiwote yasmalin memharchen edem ena tsegawun yabzalot yedengel maryame lij 🙏

  • @fitsumabadi8359
    @fitsumabadi8359 4 роки тому

    Amen amen Abona gale hiwet yesmalana

  • @yaarabbii256
    @yaarabbii256 4 роки тому +1

    Amen🤲

  • @morei6536
    @morei6536 4 роки тому

    Amen Amen Amen ellellellelllelllellell Egzabher yetmesgene yehun