Wow! it's so interesting journey. Have a nice journey and i don't believe this, is this video from Dubai? But the road is wide and look great. Anyway, one day I hope you will have a flight ✈️ to Ethiopia, so don't worry the moment. Thank you very much for sharing us the information.
ወአለይኩም ሰላም እህት በጣም ደስ ይላል
መልካም ጉዞ በርሃ ነው ልክ ነሽ ፍቅ ብቻ የሚመስለው ስንት አለ Abeaghl
ማሻአላህ እህቴ በርቺ
MASH Allah berchi weda
መልካም ጉዞ ፈጣሪ ያድርግልሽ
ኢንሻአላህ አንድቀን ይሆናል
ማሻ አላህ በርች አሪፍ ነው
በርቺ በርቺ በርቺ አዳነ
መልካም ጉዞ ይሁንልሽ
Wow! it's so interesting journey. Have a nice journey and i don't believe this, is this video from Dubai? But the road is wide and look great.
Anyway, one day I hope you will have a flight ✈️ to Ethiopia, so don't worry the moment. Thank you very much for sharing us the information.
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ወንድምዬዉ አወ ከዱባይ ነዉ አይመስልም ግን ነዉ ወደኢትዪም ፈጣሪ ካለ አንድ ቀን እበራለሁ ወንድምዮዉ ኑርልኝ ክፉ አይንካህ
Feta bey arif
ዋውዋውዋውዋውዋው አዳነ
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህቴ አብሽሩ እንሻአላህ አድ ቀን ይሆናል ሁላችንም ነን እኔ ከመጣሁ 3 አመቴ ነው ግን ወጥቸ አላቅም እሱቅ ወይም የሆነ ነገር ካልመጣ አልወጣም አብሽሩልኝ ውዶ🎉
አብሽሪ ዉዷ
መልካም ጉዞ
መልካም ጉዞ ውዷልጅ
Arif new wude
ጉዞ ወደት ነዉ መልካም ጉዞ ፍርድ 1
Emu ምርጥ ነዉ የኔ ዉድ ግብዣዉ ተቀብያለዉ
አመሰግናለሁ ወንድም
በርቺ
Wow masha allah
ውዴት ነው
Good
ማሻአላህ እህቴ በርቺ
ጉዞ ወደት ነዉ መልካም ጉዞ ፍርድ 1