የ ለንደኑ አነጋጋሪው አድዋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 190

  • @sindutadesse5565
    @sindutadesse5565 Рік тому +6

    በእውነት ይሄንን ሳይ በአዲስ አበባ የሆነብንን እግዚአብሔር ይመልከትና ይፍረድ

  • @romanterefe6099
    @romanterefe6099 Рік тому +13

    ኢትዮጵያዊ ነት ውበት እንዴት አንደምታምሩ እንኳን ለ127ተኛው የአድዋ ድል ባእል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤

  • @emebetwubeshet7418
    @emebetwubeshet7418 Рік тому +13

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እንኳን ለአድዋ በዓል አደረሳችሁ። ደስ ስትሉ!!!💚💛❤️

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Рік тому +17

    ነዘረኝ ኢትዮጵያ ስማ ሲጠራ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 Рік тому +9

    አቦ በጣም ታምራላችሁ ኢትዬጵያዊ መልኩን ነብር ዥንጉርጉርነቱን መለወጥ አይችልም ንጉሳችን ምኒሊክ ነብሰህ በሰላም ትረፍ ምንጊዜም ባለውለታችን ነህ ውለታውን አንረሳውም ጀግና አይሞትም ምኒሊክን ከዝንብ ጋር አናወዳድርም ምኒሊክ ዛሬም ንጉሰ ነው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +13

    I am proud of you beautiful Ethiopian in London 🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽❤️💐🇪🇹

  • @godlover7602
    @godlover7602 Рік тому +6

    ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ

  • @szm4602
    @szm4602 Рік тому +2

    በጣምምምም ደስ ትላላችሁ,ታምራላቹ & ታስቀናላችሁ. እንኳን ለአደዋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 Рік тому +6

    በጣም ታምራላችሁ ቅድመ ዝግጅቱ በጣም የተዋበ ነዉ እንኳን ለ127 የአድዋ ድል መታሰቢያ አደረሳችሁ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Рік тому +6

    አያችሁ ውጭ አገር ያለው ነፃነት?? እንዴት ያስቀናል

  • @bettygabriel6083
    @bettygabriel6083 Рік тому +13

    በኢትዮጵያዊነቴ ኮራሁ እምዬ ሚንሊክ ሁሌ እዘክርሀለሁ አንተ የኔነቴ ምክንያት ነህ💚💛❤👏👍💪

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 Рік тому +13

    አባቶቻችን ነጭ ነጫጭባ ፋሺሺቶችን አሸንፈው ኢትዮጵያን በሀገር ውስጥ ድላቸውን ማክበር በባንዳ ልጆች ተከልክለን ወገኖቻችን በነጫጭባ የሚኖሩ በነፃነት እንዲህ ስያከብራሉ ! አይዞን እኛም አንድ ቀን በነፃነት እንደናንተ እናከብራለን ኢንሽአላህ

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 Рік тому

      ስድብ ምን አመጣው ነጫጭባ አይባልም እሄ ጥጋባቹ ነው ከሁሉ የሚያጣላቹ

    • @tiebumengesha981
      @tiebumengesha981 Рік тому +1

      @@dawitjenbere9329 ይህ ነጭ ነጫጭባ የሚቤለውን ኢትዮጵያኖች ብቻ እንደምንጠቀምበት ታውቃለህ? እሱ ከገባህ ማለቴን ትቀበለዋለህ!!!
      ደሞ እኛ ማነን? ማንስ ነው የጠላን?
      ጠባቦቹ የሚጠሉን ከበታችነት ስሜት የተነሳነው እሱዶሞ እኛ ኢትዮጵያውያውያን ተጠያቂ አይደለንም !!!
      የአባቶቻችንን ድል ወደፊትም እንዘክረዋለን ጠባቦችም አይናቸው ደም ይለብሳል

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ Рік тому

      አይዞን ለትንሽ ግዜ ነው ሁሉም እንዲተነፍስ ይደረጋል፡ ጥጋብ ለወያኔም አልበጀው፡

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ Рік тому +1

      @@dawitjenbere9329 ምነው ቆረቆረህሳ የነጫጩባዎች ተላላኪ ነህ መሰል፡

  • @etsegeneteshete2671
    @etsegeneteshete2671 Рік тому

    Wow ....Love & peace for ETHIOPIA 💚💛❤🙏🌻

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 Рік тому +8

    እኛ በአገራችን ላይ አርማችንን መያዝ ልብሳችንን መልበስ ተከልክለናል።በነጮቹ አገር ግን እዲህ አምሮባቹሀል።እኛንም ነፃ አዉጡን!!!!!!

  • @selemonlule7213
    @selemonlule7213 Рік тому +3

    ወገኖቻችን እንኳን አደረሰን አደረሳቹ እናንተ የሰለጠነ መሪና ነፃነት ባለበት ሀገር ላይ ሆናቹ በነፃነት አክብራቹሀል እግዚአብሔር ይመስገን::እኛ ግን ሀገር አይደለም እድር መምራት በማይችሉ ከብቶች አይደለም አድዋን በቤተክርስትያን ሆነን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን እንዳናከብር በጪስና በጥይት በትነውናል ከምንጊዜውም በላይ ኢትዮጵያውያን አንድ ሆነን የምንታገልበት ወቅት አሁን ይመስለኛል::አገር ውስጥም በውጪም ያለን ኢትዮጵያውያን እንንቃ እንደራጅ::

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Рік тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን።የምለው የለኝም እግዚአብሔር ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ከነ ግብረአበሮችህ እድሜህን በአጭር ይቅጨው ውርደትን ያከናንብህ፣ ከቤተመንግስት በምድር ተጎተት። አሜን!!!!!!!

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Рік тому +39

    እፍፍፍፍ ሰንት ጀግኖች እንዳልነበሩን ዛሬ የማንም የዝንብ መዋያ ሆንን ይህም ሐጤያታችን ሰለበዛ እግዚአብሔር ሰለተለየን የማንም መሳቂያ ሆንን ህዝቡ ሐጤያት ሲሰራ ሲያምጽ ነው ክፉ መሬ የሚመጣው እናም አሁንም ይህው የነጻነት ሀገር የፍቅር የአንድነት የሰላም የሀይማኖት ሀገር የጀግኖች የጥበበኞች የደጋጎች ሀገር እንዳልነበርችን ከእግዚአብሔር ሰለተለየን የማንም የዱሪየ መጠራቀሚያ ሆነች ፈጣሪ ሆይ እባክህ ወደድሮ ማንነታችን መልሰን እባክህ አው በድለናል 😭😭😭😭አው አጥፍተናል ግን ማረንና ወደድሮው ማንነታችን መልሰን ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን መከባበርን ሰጠን እባክህ የድሮዎችን አባቶች ህዝቦች ናፍቀናል 😭😭😭😭😭

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 Рік тому

      አሜን!!!!!

    • @sabalule7915
      @sabalule7915 Рік тому

      አሜን

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 Рік тому

      እሀ😢😢😢አሜን፫

    • @selamgeber5688
      @selamgeber5688 Рік тому

      የ የ አሉላ ታረክ ትግረ ብቻ ነው ሚኮረብት ኣኔ ኤረትረዊት ነኝ ምኒሊክ ቆማጣ ኣጀና ኣግረ ያይውታችን ኤረትራ ሃረብእኛች የቆረጠ ትላም ነው

    • @seblewongeltefera1617
      @seblewongeltefera1617 Рік тому

      Ewnet new.. EGZIYABIHER ETHIOPIAN ENA HIZBOCHUAN yebarke 💚💛❤

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 Рік тому +4

    God bless you. Thank you Ethiopians in London!!. Long live Ethiopia and it's people!!!

  • @MamaLlama2127
    @MamaLlama2127 Рік тому +3

    ምርጦች እግዚአብሔር አሁንም ብዝት ያድርጋችሁ ክፉ አይንካችሁ!

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Рік тому +6

    ዋውውውውውውውውው💚💛❤💚💛❤💚💛❤የሚኒልክ ልጆች ስታምሩ💚💛❤🙏

  • @estegenetedesta9373
    @estegenetedesta9373 Рік тому +6

    ለንደኖች እናመሰግናለን ይመቻችሁ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Рік тому

    ዋዉዋዉ ለንደኖች እንዲት እንደምታምሩ ህፃናቶች ታዳጊ ወጣቶች የእነሱም ቤተሰቦች ኢትዮጵያውያነት በናንተ ደምቆ ዋለ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @EA-cx4lv
    @EA-cx4lv Рік тому

    ጀግኖቻችን እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ደስታችንን ሙሉ አደርግችሁታል፡ ደስታ የተሞላን ሂወት ተመኘንላቹ።
    ታላቅ ታሪክ አስመዝግባችዋል !

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Рік тому

    አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬ የጎጠኞች መጫወቻ ሆንሽ ሰንት መሰዋትነት እንዳልተከፈለብሽ አንድቀን ክብርሸ ይመለሳል ኢንሻአላህ🙏🙏🙏🙏

  • @fesumetilahune4941
    @fesumetilahune4941 Рік тому +5

    ሚኒሊክ ሞቶም ንጉስ ነው ሁሌም ይመራናል

  • @tewahdomedia12
    @tewahdomedia12 Рік тому

    በላቹበት እንኳን ደስ አላቹ... የሚያሰባስባቹን ነገር መፍጠር በራሱ ያስመሰግናቹኋል

  • @konjitkonjo2491
    @konjitkonjo2491 Рік тому +3

    Adwa is a blueprint for multiethnic & multi religious Ethiopia.

  • @rosaknessie3170
    @rosaknessie3170 Рік тому +7

    You're doing a great job for your country young man

  • @godisinmystory2596
    @godisinmystory2596 Рік тому +3

    ስታምሩ ኢትዮጵያውያን ምርጥ ዘር::

  • @UMAI624
    @UMAI624 Рік тому +1

    ይሄ ነው አኢትዮጲያዊነት 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 ቪቫ ለንደኖች እንኳን 127 ኛዉ በአል በሰላም አደረሳቹ

  • @kokebiabebe4610
    @kokebiabebe4610 Рік тому +3

    እዴ በሠው አገር በሠላም እየተከበረ አገራችን አይይይይይይይይይይይይ

  • @ETEntertainment____29.
    @ETEntertainment____29. Рік тому

    #ቦርናን_እናድነን! #Let's_save_Borna!!!
    አሪፍ ነበር በርታ ወንድማችን!!
    📢 ሃገራችንን 🇪🇹 ሰላሟን ይመለስለን ፍቅር አንድነትን ይሰጠን!!
    👋😊''ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ''🤣👍

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Рік тому +1

    ክሶናል በየቦታዉ እንዲነቃቁ ነዉ ያደረገዉ ኢትዮጵያ አለመከበሩ እምዬ

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Рік тому +8

    GOD BLESS ALL ETHIOPIAN PEOPLE ONE LOVE 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 Рік тому +2

    ኢትዮጵያዊነት እንዴትስ ያምራል!ታስቀናላችሁ

  • @Fantahun09
    @Fantahun09 Рік тому +7

    ኢትዮጵያ ውስጥ ኦነጋዊ ብልፅግና እንዲህ እንዳይከበር እምዬ ምኒልክ ስማቸው እንዳይነሳ እያደረገ ያለ እምዬ ምኒልክ አደዋን እንዲከበር አየፈለገ ነው ግን አይቻለውም

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Рік тому +4

    የምለው የለኝም እግዚአብሔር ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ከነ ግብረአበሮችህ እድሜህን በአጭር ይቅጨው ውርደትን ያከናንብህ፣ ከቤተመንግስት በምድር ተጎተት። አሜን!!!!!!!

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 Рік тому +2

    ዋው በጣም ደሥ ይላል እንዴት አመለጠኝ በርሚንግሀም ሄጄ እንጂማ

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    በሠው ሀገር እንደዚህ በአደባባይ ባህላችንን፣ ትውፊታችንን የማሳየትና ሀይማኖታዊ በአላችንን የማክብር ነፃነትና መብት አግኝተን በገዛ ሀገራችን ግን የምንሰቃይ ስደተኛ ሆንን። እግዚአብሔር አምላክ የሀገር ውስጡን ጣልያን ይንቀልልን!!!

  • @k.s5286
    @k.s5286 Рік тому +3

    Nice one 👍
    One Ethiopia one people one love ❤️

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 Рік тому +1

    ያምኔልክን ታሬክ መደብቅ እይቻልም። እንይ እድሜ ይጠር።

  • @kerenmelesse256
    @kerenmelesse256 Рік тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia Hagerachin

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 Рік тому +2

    አዲስ አበባ እንዳይከበር ብሎ ጥቁሩ የጋላ ፉሺስት ሲከለክል፤ ይኸው በውጭ አክብረው የማያውቁ ሁሉ በደስታ አክብረውት ዋሉ። እንዲያውም ዋጋ በደንብ እንድንሰጠው አደረገን።

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Рік тому

    Nice one my London brothers well done happy adew selbrtion

  • @worke7270
    @worke7270 Рік тому +2

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ዝንባሞች ነገ ይጠፍሉ

  • @ssds463
    @ssds463 Рік тому +1

    የምር:'እባየንመቆጣጠርአቃተኝ:'ምክንያቱም'*እኛበሐገራችን'"ተከለከልን'"በሰውሐገርግንክብርአለ

  • @sinkneshbayou126
    @sinkneshbayou126 Рік тому

    ተባረኩ አገራችን እማ የሌባ መጨዋቻ ሆናለች

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 Рік тому

    በጣም ታምራላችሁ ውድ፥ ውብ ጀግኖች የሀገሬ ልጆች!!!

  • @ሠያ
    @ሠያ Рік тому +1

    እረ አላሯሯጧችሁም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bisratmelese3633
    @bisratmelese3633 Рік тому +5

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 THANKS 👍 😊 🙏

  • @Hala-pk5yx
    @Hala-pk5yx Рік тому +1

    😭ደሰ ሰትሉ ያሰለቅሳል ሰሜቱ ።አደዋ ኢትዮጵያ ውሰጥ ሲያከብሩ በጥይት ተገደሉ

  • @yoyoas2939
    @yoyoas2939 Рік тому

    👌 woo-hoo perfect Ethiopia 🇪🇹Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 Рік тому

    ወይ እናንተ በሰው ሀገር በደስታ አሳለፋችሁ እንኳን ደስአላችሁ እኛ በሃገራችን እያለቀስን ነው ያሳለፍነው

  • @milkiyasayalew5364
    @milkiyasayalew5364 Рік тому +1

    እውነትም ‹‹ ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብር ዥንጉርጉርነቱን… ›› የተባለውን ዛሬም በተግባር ዓየነው፡፡

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 Рік тому

    ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ኮራንባቾሁ ኑሩልነ❤❤ን😊😊❤❤❤

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 Рік тому

    ሚኒሊክ የሁልጊዜም ኑጉስ ነው❤❤❤❤

  • @ፍቅተማርያም
    @ፍቅተማርያም Рік тому +2

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እናተ በሰው ሀገር በነፃነት ታከብራላችሁ ባገራቸው በነፃነታቸው አታከብሩም ተብለው ባስለቃሽ ጭስ ይታፈናሉ በጣም ያሳዝናል

    • @woinshethora7735
      @woinshethora7735 Рік тому

      💯💯💯💪💪💪🙏🙏🙏🇪🇹⛪☝️

  • @jeryadera7932
    @jeryadera7932 Рік тому

    Ke Ethiopian yelk Ethiopiawinet demko yetayebt bewhiw alem new ❤❤❤
    Bertulen tebareku (Ethiopian Lezelalem tnur💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏)

  • @gizawshfera-vc8tz
    @gizawshfera-vc8tz Рік тому +1

    I am proud of you and you will be happy

  • @happy-rx7wt
    @happy-rx7wt Рік тому

    Who ever organised this event deserved a big thank you!!! I l

  • @user-vi1hb8uk4w
    @user-vi1hb8uk4w Рік тому +4

    ሠው በሠዌገር አንደዚህ ያከብራል 🙏🙏🙏

  • @hewanshiferaw6510
    @hewanshiferaw6510 Рік тому +3

    Beautiful bless you all 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @yemesrachthehaye3962
    @yemesrachthehaye3962 Рік тому +3

    God bless you thank you so much

  • @waktolarobenu7813
    @waktolarobenu7813 Рік тому +4

    It is so good keep it up guys and hi darik

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Рік тому +3

    ADWA Minilik ❤❤❤❤❤

  • @እንቁYouTube9480
    @እንቁYouTube9480 Рік тому +8

    Wow very nice ❤❤❤❤

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 Рік тому +2

    🙏❤️ Blessings!

  • @eke1914
    @eke1914 Рік тому +3

    Good job 👏 👍 👌

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Рік тому +3

    በጣም ደስይላል

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Рік тому

    ስታምሩ አገር ወዳድ ህዝብ
    መሪ መውጣት ያለበት ከእውነተኛ አገር ወዳድ ህዝብ ብቻ ነው አለበልዚያ አገር ሻጭ ከነገሰ ምን ይቀረዋል ነብሱንም ይሸጣል

  • @babiyaye
    @babiyaye Рік тому

    Thank you guys for not forgetting your mother land.

  • @getinetwoldu9378
    @getinetwoldu9378 Рік тому

    Ethiopians all over the world, What more could be exciting than seeing the celebration of our forefathers most prized victory in such vibrant unison at such climatic times ? Excellent

  • @mussieg3799
    @mussieg3799 Рік тому +1

    Embayee London geba endie. I call him embayee he cry to much 😂

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 Рік тому +1

    የምን ዝክር ነው ባክክ የድል ነዉ የሚባለው ፀበል ቅመሱ መሰለክ

  • @mahiletbelay3032
    @mahiletbelay3032 Рік тому +2

    በጣም tamrakachihu

  • @fantayetaddesse2995
    @fantayetaddesse2995 Рік тому +1

    የአገሬ ልጆች እወዳችኋለሁ

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 Рік тому +2

    See you 2024 in London guys thank you 😘

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Рік тому

    I wish I was there with you guys to celebrate 127 Adwa’s victory

  • @afatube.
    @afatube. Рік тому +1

    በርቱልን

  • @bizuayehumereke784
    @bizuayehumereke784 Рік тому +2

    The Blacks Lion's 🔊🔊🔊 !!!

  • @yarab4997
    @yarab4997 Рік тому +3

    😭😭😭😭😭በጣም ታምራላችሁ

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Рік тому +1

    እድግ በሉልኝ ገና ሺ ሚኒሊክ ይወለዳል💚💛❤

  • @ssds463
    @ssds463 Рік тому +1

    የኔውቦች🌹

  • @godlover7602
    @godlover7602 Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @maryy852
    @maryy852 Рік тому

    በጣም ደሥ ትላች😍😍😍😘

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 Рік тому

    Yelenedene Ethiopiaweyane tameralachehu meneleke semehe lezelealeme sezekeri yenorale kebarinete selawotahene kalate yaneseghale🙏🙏🙏💚💛❤️⭐⭐⭐

  • @m20kwt11
    @m20kwt11 Рік тому +3

    ዋዉለደኖቺኑሩልኚ

  • @rolex8678
    @rolex8678 Рік тому

    Good job guys!

  • @kuwktw6347
    @kuwktw6347 Рік тому

    ኢትዮጵያም እንደዚህ አልተከበረ ተባረኩ

  • @mintesinotmekonnen1715
    @mintesinotmekonnen1715 Рік тому +1

    እንኮን ደስ አላችሁ።

  • @dagimawiabrha2458
    @dagimawiabrha2458 Рік тому +3

    Nice one ❤❤

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Рік тому +1

    አይገርምም ግን ወገን በሰዉ ሃገር ተከብረዉ እያከበሩ ባህገራቸዉ ግን ተነፈጉ

  • @bek_1234
    @bek_1234 Рік тому

    Nice time and good memories 🙏

  • @Wwefightinh
    @Wwefightinh Рік тому +1

    ይህንን የጥቁር ህዘቦች የድል በአል በጥቁር ህዝቦች ልብ ውስጥ በድምቀት የተፃፈ በመሆኑ ምንም ሀይል ሊያደበዝዘውና ሊያጠፋው አይችልም ! ባንዳ እና ባሪያ ተቃጠል ።

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia Рік тому +1

    I proud of you ❤❤❤

  • @girumtamir2278
    @girumtamir2278 Рік тому +3

    Minilik zaram ngus new bada hulam gered new

    • @sisaytsegaye242
      @sisaytsegaye242 Рік тому

      Geuss what endezih yemiyasguaraw esu tilobin yehedew ye nesanet zar new aygermhim

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Рік тому

    እንግዲህ የምትዘጋው የሽሮ ሜዳ ሱቅ የለ እዚህ ለንደኖች ውድድድድድድድድ ገና ጣሊያን እናከብራለን።

  • @etsehiwotbayou
    @etsehiwotbayou Рік тому +2

    💚 💛 ❤

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ

    🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳💚💛❤️

  • @yarab4997
    @yarab4997 Рік тому +2

    😍😍😘😘😘