🦋ቀለበቱን ሸጠችው,ብሩክ ተናደደ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @zedyoutubecanle
    @zedyoutubecanle 2 місяці тому +121

    አቺ ልጅ የት ወስጂየ ልደብቅሽ ወይኔ ማርያምን ሰምኑ ኣዲስ ቻናል እየከፈቱ መናገድያ ሆነሽ በቃ ምን ጉድ ነዉ ፈጣሪ ከሰው አይን ከአስመሳይ ወዳጆች ይጠብቅሽ የኔ ማር 🙏❤❤❤🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋

  • @أميرياالياس
    @أميرياالياس 2 місяці тому +329

    ኒቃባንም ትለብሳለች ትምህርታንም ትማራለች🎉🎉🎉

    • @AlikaM-e9x
      @AlikaM-e9x 2 місяці тому

      😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @edlawit21212
      @edlawit21212 2 місяці тому +1

      የሰለቸኝ ኮሜንት 😮

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa 2 місяці тому +1

      እኛ ለፃፍ ነው የድቁር እና ጥግ😳😂​@@edlawit21212

    • @TsigeredaShibabaw-h8t
      @TsigeredaShibabaw-h8t 2 місяці тому

      ማናት እሶ

    • @TedfgDyyddr
      @TedfgDyyddr 2 місяці тому

      ነገ ባንች ይደረሥብሽ😢😢​@@edlawit21212

  • @HaykelMuhamed-c7f
    @HaykelMuhamed-c7f 2 місяці тому +237

    ሀይሚ በዚሁ አለባበስሺ ቀጥይበት 👌በጣምነው ምታምሪው በቀሚስ

  • @HabasiKhfda
    @HabasiKhfda 2 місяці тому +33

    ሃይሚና ብሩኬ በንፁ ልብ የምትወዳቸዉ ብቻ👍❤💛❤💛 ጠዉቕና ያጀምዓ ከመዳም ኩሽነ ቁጭ ብየ እያየችዉ ነዉ የኔ ብረቆች

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 2 місяці тому +726

    ሀይሚ ሀዋሳ ተመችቷታል ድጋሜ ይሂዱ የሚል😂😂 ደምሩኝ ጋይስ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 місяці тому +2

      tamirat alate❤❤❤❤

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @luluTube-f9p
      @luluTube-f9p 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @amartube7927
      @amartube7927 2 місяці тому +1

      @@WiaTube770 ትምህርት እደሰለባት አትርሺ

    • @IfjtDjvጢባራሟ
      @IfjtDjvጢባራሟ 2 місяці тому +1

      ብር ለኪ🎉

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 2 місяці тому +23

    የኔ ውዶችዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ. አረ ትቀልጃለሽ ሀይምዬ ቢዶዎ እንኩዋን ላሳልፈው ቀርቶ ሲያልቅ እየመላለስኩኝ ነው የማየው አልጠግባችሁም መቼ የሚያሳልፉ ለቲክቶክ የሚቆራርጡ እንጅ ሌላ አይመስለኝም ዛሬ ደግሞ ያልተኖረው ልጅነትን አስታወሽኝ ሀይምዬ እስኪ ይሄን ልጅነቴን እድሜዬን. ጊዜዬን ስደት በላው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እዳለ ጠቢቡ ሰላሆን ሁሉም ለበጎ በሚለው እየታግርልኩኝ ነው ያችን ነጋ እድሜዬን. ብዙ ነግሮቼን በናተ ውስጥ ነው የማየው ፀሐይ እራሱ እንዴት እደናፈቀኝ ኡፍፍፍ እስኪ ይሁን ብቻ ሰው ንፁህ አየር ይናፍቀዋል እዙህ ቤት ውስጥ ተዘግቶብን በተለይ አረብ ሀገር መሸ ነጋ በሰአት ነው የምናውቀው ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 місяці тому +396

    የኔ ጨረቃዎች ድምቀት 🔥💥💥

  • @SaraAlqahtany-y4q
    @SaraAlqahtany-y4q 2 місяці тому +87

    አየ ሀይሚየ እኮን ቪዱዩውን ላሳልፍ ና ደጋግሜ ነው የማየችሁ የኔ አትጠገቡ❤

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 2 місяці тому +100

    ትንሻዬ ሁሉ የሚያምርብሽ የኔ ልእልቴ ድክመቴ የልቤ ንግስት በራሳ እምትታማመን የኔ ጅግኒት የስራ ሰው ጠንካራ ሆንሽ በርችልኝ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ💌የኔ ታዳጊዎች የምወዳችሁ የስራ ሰዎች የሚድያው ድምቀቶች😘

    • @FkbbVmgb
      @FkbbVmgb 2 місяці тому

      ኣሜን🙏🥰🥰🥰🥰

    • @makii1286
      @makii1286 2 місяці тому

      👌👌🎉🎉🎉🎉

    • @halenLove
      @halenLove 2 місяці тому

      አሜን🙏❤

    • @AllBaad-nb2mg
      @AllBaad-nb2mg 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @Ruatግሬስ
    @Ruatግሬስ 2 місяці тому +169

    ብራና ሀይሚ የምቶዱ አድስጀመሪነኝ አበረታቱኝ

    • @Ruatግሬስ
      @Ruatግሬስ 2 місяці тому

      ❤❤❤🎉

    • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
      @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 2 місяці тому

      ኧረአኗሬያተቤትግራአጋብቶኛልእስኪቪድወልቀቅልንእናልለየው

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 2 місяці тому

      እሺ በራስሽ ክፈቺ🎉

    • @ZUZU218
      @ZUZU218 2 місяці тому

      በሰው ሰም አትነገዱ

  • @FufuTube2bi
    @FufuTube2bi 2 місяці тому +181

    ብሩኬ እና ሀይሚ ሀዋሳ ይቀመጡ አምሮባቸዋል የሚል😂 👍👍

    • @Almana-iq4rk
      @Almana-iq4rk 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @WasKan-m5b
      @WasKan-m5b 2 місяці тому

      Enate lesew kibr yelachihum bewer 1ye new emlekut

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 місяці тому

      ደምሩኝ😢😢

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 місяці тому

      ​@@WasKan-m5b አረ ይሄ ፉፉ አይደለም ፌክ ነው የኛ ልጆችማ ለተመልካች ክብር የላቸውም በአመት አንዴ ነው የሚመጡት አሁንማ ተመልካች ሁሉ አኩርፏቿል ማን እንደሚያይላቸው እናያለን😏

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 2 місяці тому +50

    የቡታጅራ ዮቶበሮች እንወዳችኃለን እናከብራችኋለን ስለ ኒቃሚስት እህቶቻችን ድምፅ ሁኑ ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ ነው
    ኒቃቧን ትለብሳላች ትምርቷንም ትማራለች😢😢😢🎉

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 2 місяці тому +129

    አይ ሀይሚዬ እያሣለፋቺሁ አትዩት አላልሺም እኳን ማሣለፍ ቀርቶ ደግሜ ደግሜ ደግሜ ቀኑን ሙሉ ለሊቱን አልጠግብሺም🙈❤❤❤❤❤❤❤❤ጨረቃዬ የኔ ትንሽዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh 2 місяці тому

      ወይ ዘንድሮ ❤❤❤

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 2 місяці тому +1

      አቺ የኔ ቢጤ ነሽ በቃ እያሳለፍን ምናይ የመስላቸዋለ አይ የሰዉ መዉደድ ወደጄያቸዉ ለሞት ነዉ

    • @MartaMeno
      @MartaMeno 2 місяці тому

      Ename❤❤❤❤

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 2 місяці тому +1

      the ማሽቃበጥ😂😂😂😂

    • @makii1286
      @makii1286 2 місяці тому

      እኮ😂❤😢

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 2 місяці тому +44

    ሀይሚዬ የኔ ዉድ እያሣለፋችሁ አትዩት አላልሺም እንኳን መሣለፍ ቀርቶ ደግሜ ደግሜ ቀኑን ሙሉ ልሊቱን አልጠግብሽም የኔ ጨረቃዎቼ❤❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 місяці тому +592

    ብሩኬ ለሀይሚ እዉነተኛ ቀለበት ይሰርላት የሚል እስኪ 100k አስገቡኝ

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 2 місяці тому +70

    ሡበሀንአላህ
    አልሀምድሊላ
    ላኢላሀኢለላ
    አላሁአክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 місяці тому +2

      ሡበሀን አላህ
      አልሀምድሊላ
      ላኢላሀኢላ
      አላህ አክበር

    • @Saada-l8i
      @Saada-l8i 2 місяці тому +2

      ሱበሀንአላህ
      አልሀምዱሊላህ
      ላኢለሀኢለላህ
      አላህ አኩበር❤❤❤❤❤❤

    • @AlSaudia-v4t
      @AlSaudia-v4t 2 місяці тому +2

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      ላኢላሀኢለላ
      አላህ አክበር

    • @zየበረ
      @zየበረ 2 місяці тому +1

      ሱብሀን አላህ
      አልሀምዱሊላህ
      ለኢላሀይለላህ
      አላህ አክበር

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 2 місяці тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 2 місяці тому +436

    ሀዋሳ ድጋሜ ሂዱ የምትሉ ብቻ እስኪ ✊✊

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 2 місяці тому +63

    አሳልፈዉ የሚያዩት ስማችሁን ለማጥፋት የሚፈልጉ እንጂ እዉነተኛ ወዳጆቻችሁ ደጋግመን አይተን አንጠግባችሁም

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 2 місяці тому +5

      እውነት ለመነገር ደቂቃው ከረዘመ አልወድም ጊን እነሱን አልጠለቸውም ደቂቃውን ከረዘሙት አሰልፌነው የመየው😳🙄😂

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 місяці тому

      ደሙርኝ ውዶቼ❤

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 2 місяці тому +85

    የነሐይሚ የስልክ ጭቅጭቅና የነቤኪ ከፕራንክ በኋላ ሩጫ 😂😂😂እስኪ እንደኔ የሚመቸው አለ ግን

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 2 місяці тому +13

    ሀይሚዬ ብሩኬ ሰላማቹሁ ብዝዝት ይበልልን አሜን❤❤ሀይሚዬ ቀሚስ ዉበትሽ ሲለካ ሀይሚዬ ላይ ነዉ ለካ እማ ብርቱልን❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 2 місяці тому +102

    ልጅቷ ግን ስማርት ነሽ የአሏህ የምር ትለያለሽ ሠ ሞኑን እኮ አንዳንድ እያየን ነበረ እ ......የኔ ልዩ ሤት የኔ ትሽዬ የኔ ማርማራታ ፕሮሚስ እኝዳልሆማ እናዉቃለን ትምርትሽን ተማሪ እደጊልን ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል ያሠብቅዉን ያቀድሽዉን ምትመኝዉን ሂወት ምትኖሪበት ዘመን ያድርግልሽ ሁሌም እንወድሻለን የኔ ጨዋ ወይዘሪት የኔ ቁጥብ ንግግረ ጣፋጭ ብቻ ብዙዙዙዙ

  • @KalkidanAvinod
    @KalkidanAvinod 2 місяці тому +9

    🌹🌹🌹ለማ ስጠህው በሀይሚ ስም ተቀብለህ 😜😜😜አልፍታህም እንዳታገላግይ ቆንጆ 😂😂😂😂😂እውነትም የልብ ካውያ አዝግ ለማንያውም ይሁን

  • @DestaWerku
    @DestaWerku 2 місяці тому +114

    ዋው አደኛ ነኝ❤እርእሱን አይቶ ፕራክ መሆኑን ያወቀ ብቻ በላይክ😂😂😂

    • @SlamGhnvd
      @SlamGhnvd 2 місяці тому +1

      ደምርኝ❤❤❤

    • @meseretmesi5010
      @meseretmesi5010 2 місяці тому +1

      ሰላምችሁ ብዝት ይበል የነ ጨረቃ ወደ ምርጦቸ❤❤❤❤ሀይሚ ብራ❤❤❤❤❤ ውድድድድድድድድ

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 місяці тому +1

      እኔ አውቄዋለሁ

    • @ساره-ر8ط9ز
      @ساره-ر8ط9ز 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማርያማዊት-ሐ9ሐ
    @ማርያማዊት-ሐ9ሐ 2 місяці тому +23

    የኔናፍቆት ደህናነሽ ሀይሚየ ትናት ጠፍተሽ ናፍቆት ሊደፋኚ ሲል መጣሽልኚ ቅመሞ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe 2 місяці тому +61

    ሀይሚ አዋሳ ከተዝናናሽ ጀምሮ ውበት ደፍቶብሻል❤❤❤❤አንድ ቀን ብጠፊኮ ናፋቂሽ በዛ ፍቅር የሆናቹ

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 2 місяці тому +4

    የኒስስቶችሁሌም ኑሩልን በፈገግታ❤❤❤3ጊዜ ያየሁትስ ነገር አይቼ አይቼ የማልጠግባችሁ ነገር የኒጨረቃዎች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawah1507
    @hawah1507 2 місяці тому +226

    ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች ፍትህ ለኒቃቢስቷ እህታችንን🥺🧕🧕

  • @21Rihenatube
    @21Rihenatube 2 місяці тому +67

    የኔ ፈገግታዎች ድምቀቶቼ 😍😍😍

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 2 місяці тому +255

    ብራዩ ለሀይሚ አንድ ቀን ቅቤ አርግላት😂🙄♥️

  • @EyerusTube22
    @EyerusTube22 2 місяці тому +56

    ቡራየ ጎበዝ ነው የምትሉ🙋💘ስጦታ አይሸጥም አለ የኔ አባት ትክክል ነህ💘

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 місяці тому +938

    ሀይምየ ቀበጧን የምትወዱ የምታደንቁ ብቻ እስኪ ላይክ

    • @ekramtueb3720
      @ekramtueb3720 2 місяці тому +8

      በጣም ነው የትናፈቀወ❤❤❤❤❤

    • @Pnice-z8d
      @Pnice-z8d 2 місяці тому +5

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔጨረቃየኔዉድሀምየ❤❤❤❤❤

    • @User123-wn7uc
      @User123-wn7uc 2 місяці тому +3

      ሃሚዬ❤ለአንቴ.ብቻ.ሰቶን.ለኛም.ድምቀተችን.ነት.ቡራዬ❤❤❤

    • @ሀዪነኝ
      @ሀዪነኝ 2 місяці тому +1

      የኔውድበጣምናፍቃንነበር ሥለመጣችደሥብሎናን የኛእቁወች😍🦋🦋🦋❤

    • @ፀገነሸ
      @ፀገነሸ 2 місяці тому

      Eshi❤❤❤wudochi❤❤❤❤❤ye ፈቅረ Jaginochi💪💪💪💪💪😘😍😘😍Haymi ina Bruke Ayilyachu💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋✨✨✅✅✅✅✅💖💖💖💖💋💋💋💋💖💖😘😘😘😍😍😍😍😍😍

  • @fajr-j1r
    @fajr-j1r 2 місяці тому +26

    ሀይምይ በፅጉርሸ በጣም ናው የምያምርብሽ ውግ አትጠቀም እና ደሞ ከውድሞችሽ ጋር አንድ ቭድዬ ስርልን❤❤ የኔቆንጆ

  • @Madena-c8u
    @Madena-c8u 2 місяці тому +391

    ያሀይሚ ወዳጃ እና የቡሩ ለምደነው ግን ላክ የማተረገኝ እ በቃ አሰለቀሳቸሁኛ😭😭😭😭😭 ሀይሚ እና ቡሩ እወድቸሀለሁ❤❤❤❤❤

  • @worqiteworkicho8747
    @worqiteworkicho8747 2 місяці тому +9

    ሀይሚ በትምህርትሽ በርቺ፣ ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው፣ አብሮሽ UA-cam ቪዲዮ የሰራ ሁሉ ያፈቀረሽ እንዳይመስልሽ፣ ገንዘብ ለማግኘት ነው። ቦሐላ ልብሽ እንዳይሰበ ከወዲሁ ጠንከር ቆፍጠን ማለት አለብሽ። አንቺ smart, beautiful and talented ነሽ።

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 місяці тому +1

      ደምርኝ እማ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 місяці тому

      ቲሽ ቅናተኛ ምንአገባሽ

    • @worqiteworkicho8747
      @worqiteworkicho8747 2 місяці тому +1

      @@loveጉራጌ አረ ተይ እኔ እናትዋ እሆናለሁ ልጄ ስለምትመስለኝ ነው።

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii 2 місяці тому +32

    የኔ አቃጣይ የቡራን ጨጓራ ጨረስሽው ቅመምየ የኔ ፅጌረዳ አባባ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 2 місяці тому +93

    ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷም ትማራለች❤❤❤

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 2 місяці тому +77

    ሀይሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጠላቶችሽን ያርቅልሽ የሰዉ ፍቅር አለሽ አሁንም የሰዉ ፍቅር አብዝቶ ይስጥሽ አስተዋይ ተወዳጅ ልጅ ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር እንማራለን እኛ ያቺ ወዳጆች ሁሌም እንወድሻለን ❤😊

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 місяці тому +7

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ ❤❤

  • @DawdDad-m4q
    @DawdDad-m4q 2 місяці тому +38

    ቡራ ሃይሚ ኣሳልፈ እንዳትሰጣት ወንድሜ❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 місяці тому +21

    ሀሚዬ ቅመም እና ቡራ አንድ እንዲሆኑ የምትመኙ እስቲ❤❤

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 2 місяці тому +17

    ቡራ ለሀይሚ ቀለበት ይሰር የምትሉ 👍👍

  • @MisrakWidau
    @MisrakWidau 2 місяці тому +14

    ብሩኬ ትክክለኛ የፕሮሚስ ቀለበት አርግላት አዲሱ ቤታላይ ሰፕራዝ አርጋት ለትምህርት ቤት ጥሩአይነት ነው ማንም አይደፍራትም ፍቅረኛክ ከሆነች

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 2 місяці тому +63

    ሀይሚና ብሩኮ ሀድላይ እዲኖር መልካም ምኞቴ ነው እናተስ😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Qabbane
    @Qabbane 2 місяці тому +21

    Wowowo waqayyoo jalalaa kessani hamaa xumuratti na arigisisu dhugaa bayy'ee jaladha ijollee kana ijaa hamitu irra hafaa❤ H❤ B❤🎉❤

  • @ሪች21
    @ሪች21 2 місяці тому +53

    ብሩክ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት🎉ከዚያ በሷ ፍቅር የሚያለቅሱ ቁርጥን ይወቁት😂😂😂😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 місяці тому

      በግድ😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 місяці тому

      gideta mida maxati alebini inde

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 місяці тому

      Midinew hulu gize anidaneti kometi

  • @yaltenorljent
    @yaltenorljent 2 місяці тому +7

    ሀይሚየ እውነትም ትንሽ ነሽ የቃል ኪዳን ቀለበት ያደረገልሽ ቀን መቸም ዩቱቡ ይነቃነቃል አድርሥ የተባለውን ቀለበት ነው የሠጠሽ እኮ😅

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 2 місяці тому +65

    በርቺ እህቴ እወድሻለሁ❤❤

  • @የጋይንቷ
    @የጋይንቷ 2 місяці тому +5

    ሀይሚየ የአንችን የብሩኬን የሀሰን ቪድዮ እንኳን ላሳልፍ ዳውሎድ አርጌ ነው የማየው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 2 місяці тому +254

    ቡራ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ የሚል 👍👍👌

    • @Hjffvhf
      @Hjffvhf 2 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 місяці тому +2

      በካሜራ ሁሉም ጥሩ ነው😂

    • @soos6412
      @soos6412 2 місяці тому

      ❤❤❤

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 2 місяці тому

      በከሜረ ፊት መጥፎ ሰው ዬለም🙄😂🙈

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 місяці тому

      @@FetiyaFatiya1 እኮ ንገርልኝ

  • @ምሳቲዩብ
    @ምሳቲዩብ 2 місяці тому +4

    🌏ሀይሚ 🙌አደኛየ የቀብራረው የልቡ ካውያ አቤት ውበት አቤት ደም ግባት ሀይሚ 🌏🙌የምፈራው ንቦቺ አበባነሽብለው እዳይቀስሙሽ ብቻነው
    ታበባ አባ ንብ የቀሳሰመው የውበት መለኪ ሙሀባነው ለካ ሀይሚና ቡራ የሚዲያው መሪ ከፍ በሉ
    🌏🌏🌏🙌 ሀይሚ ሁሉም ቦታ ትገባ ታበራለቺ እጂ አታጠፋም አቤት ደም ግባት አቤት ሙሀባ እኮን ያቀፈሽ ያየሽ በያገሩ ይሄው ገደል ገበሰ

  • @Mariyam-v1e
    @Mariyam-v1e 2 місяці тому +14

    ,የኔ ዉድ አንቺ እኮ ሁሉ ነገር ነዉ የሚምርብሽ የኔጣፍጭ

  • @AlikaM-e9x
    @AlikaM-e9x 2 місяці тому +11

    የኔ ተወዳጆች ሀሚዬ እና ብራዬ እኳን ደህና መጣቹ

  • @yasewchu
    @yasewchu 2 місяці тому +15

    ወየው ደግሞ ዛሬ መጋኛ ነው ስድቡ😂😂😂😂😂😂 እዴ ቀዩ አበባስ ይጣራልን 😅😅😅 ወይ ቅመሟ ❤❤❤❤

  • @yeshalemShumte
    @yeshalemShumte 2 місяці тому +9

    የቤት እቃ ግዙላት ስጦታ ለአዲሱ ቤቷ እኔጀበና ገዛለው አይሚ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 2 місяці тому +35

    ሐይሚዬና ቡራን የሚወድ ሐይሚን 150 እናስገባት ቀላል ነዉ የቡራ 30k ወደ ሐይሚ ብታደርጉት እኩል ይሆናሉ እኛ ደግሞ በእኩል ሲሔዱ ደስ ይላል በርቱ

    • @hannaamare3434
      @hannaamare3434 2 місяці тому +2

      Awo..Ewnte new...Ahun Hamiyee
      Tamari selehnhe .. Satehegere
      Edetemare. .. Enerdat 150 k Ensegebate...🙏

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 місяці тому

      ደምሩኝ ውዶች

  • @elsabeyene6445
    @elsabeyene6445 2 місяці тому +3

    ሀይሚዬ ቆንጆ ፊትሽን አደራሽን ምንም እንዳትቀቢ ፊትሽን እንዳታበላሽው በተረፈ በጣም እወድሻለው ቀበጧ ❤❤

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ

    ብሩኬ እና ሀይሚዬ ምርጥ ልጆች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በርቱ ጎበዞች ሀይሚዬ ለኦዴስ ክብር አላት አለባበሷን አስተካከለች ቅመም የሆነች ልጅ ከትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ B🥀H👍

  • @አላህወኪል-ዠ1ኘ
    @አላህወኪል-ዠ1ኘ 2 місяці тому +9

    የኒ አስተዋይ የኒ አማላይ በርቺ ግን የካሜራ ፊልተር ነው እዴ ነው በደብ ቀላሽ በአድ ቀን 😅
    ቡራ የናቱ ልኡል የሀይሚ ንጉስ በርቱ

  • @kibnsh
    @kibnsh 2 місяці тому +15

    ቡራዬ እንኳን ደስአልክከዘበለይ እጠብቀለን ዬኔ ጨዋ❤ አስታዋይ ❤ትሁት❤አዋቅ❤❤❤ይመችህ ለእነትህነ ለቅማም እድሜነ ጤነይስጠቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 2 місяці тому +32

    ሀይምዬ ናፍቀሽን ነበር እንኳን ደህና መጣሽልን ቆንጆ

  • @uaez-wr1mg
    @uaez-wr1mg 2 місяці тому +12

    ቆይ አንቺ ሁልጊዜፐፕራክነው አይደል እንኳን ደስአለክ ምትዪው😂😂 አይቅመሟ ይመችሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ናፍቀሽኝ ነበር

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 2 місяці тому +12

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 місяці тому +21

    የኔ ተወዳጆች ቡራዬ ሀይሚዬ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤🎉

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 2 місяці тому +3

    ቡራ እኮ ከልቡ ጓደኛ ከልቡ ወንድም እኮ ነዉ ማርያምን ቅመሟየ እድለኛ ነሽ እደ ቡራ ያለ ወድምም ጓደኛም ሰላለሸ

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 2 місяці тому +57

    ይቅርታ ግን ሀይም የኔ ቆንጆ ከራስሽ ፅጉር ጋራ ናይ ፅግርሽ በጥምናው ምዎድዉ 😢❤🙏

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 2 місяці тому +9

    የጋሽዬ ልጆች ፈጣሪ ከመንቀኛ ከሰረኛ ከዘረኛ ይጠብቃቹ የኔ መልካሞች 🙏🙏🙏 ❤❤❤

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 2 місяці тому +17

    የናተ ዘበኛ ሁኘ ቀረሁ የኔ ሡሦች❤❤❤❤

  • @Hamja-s2s
    @Hamja-s2s 2 місяці тому +10

    የኔዉድ እንኳንላሳልፈዉ አምስት ስድስት ግዜያላየሁት ቢዶየለም የኔቅመም🥰🌷⚘️

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +54

    አላህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ😢😢😢😢

    • @MASENAQECHAYELE
      @MASENAQECHAYELE 2 місяці тому

      Amene❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 2 місяці тому

      አሚንንን

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 2 місяці тому

      አሚንያረብ

    • @AlfoahAlain
      @AlfoahAlain 2 місяці тому

      አሚንን 😢

    • @AlSaudia-v4t
      @AlSaudia-v4t 2 місяці тому

      አሚንንንንንንንን ያረብብብብብብብብብ

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 2 місяці тому +7

    ዋው የትምህርት ቤት ጓደኞቼን አስታወሳቹኝ😢❤❤❤

  • @Selam-c4w
    @Selam-c4w 2 місяці тому +32

    ታጋሩ እንሄክንዶ ሃመይ ውዒልክን ሰበስክራይብ ገበረለይ ❤❤❤❤

    • @fronifroni7773
      @fronifroni7773 2 місяці тому +1

      እንታይ ትገብራ ኣለክን ኣብዙይ እዩኮ
      ዘን ናተይ ❤

    • @ሜሪራያዩቱብ
      @ሜሪራያዩቱብ 2 місяці тому

      አለና ደምሪን❤

    • @Selam-c4w
      @Selam-c4w 2 місяці тому

      @ሜሪዩቱብዩቱብ እሽን ገይረለክ

    • @Selam-c4w
      @Selam-c4w 2 місяці тому

      @@fronifroni7773 ኩልል
      እመቤይ😘😂

  • @ShibeshiShibeshi
    @ShibeshiShibeshi 2 місяці тому +5

    ሀይሚዬ የኔ ቅመም እንኳን ቪዲዮ ላሳልፍ ተይና ሊያልቅ ሲል ወደኋላ የምስብው ነገርስ😂😂❤❤

  • @TadyTady-k6s
    @TadyTady-k6s 2 місяці тому +129

    አፍቅርሻልዉ አፈቅርካለው እምተባባሉብት ቀን አቅ❤❤❤💋ርቡልን

    • @lubabafatma9903
      @lubabafatma9903 2 місяці тому +6

      አች ለሀራም ነው የምትጨነቄው ምናለ ተጋብታችሁ የማይበትኳ ብይ ይሻላል ሲጀመር እነሱ አላህን የካዱ ሰውች አይደሉ ሰው የሚያመልክ ኒካውም ዝምብሎነው በዱኒያም በአኸይራም የከሰሩ የጀሀነም ሰውች ነቸው ብሏል አላህ እና አች መችም ከስምሽ አፃር ሙስሊም ነሽ ብየነው እና ድንሽን ተማሪ የሚጠቅምሽ እወቅ በስሜት አትጓዥ በሰው ሂወት መጨነቅ ሁሉ በራሱ ብቻ ነው የሚጠየቀው ማንም አይደርስልሽም ከቀብር ቅጣትና ፈተና ሁሉ ነፍሴ ነፍሴ ነው የሚለው

    • @TadyTady-k6s
      @TadyTady-k6s 2 місяці тому +1

      @lubabafatma9903 አልገባኝም ስጀመር ሙስሊም ነበሩ?

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 2 місяці тому

      ለኔም ያምር

    • @soos6412
      @soos6412 2 місяці тому

      ❤❤❤

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd 2 місяці тому

      በጣም ♥️♥️

  • @jafeerrani5730
    @jafeerrani5730 2 місяці тому +6

    ሃይሚ የ የኔ ማርርርር በጣም ነዉ እምወድሽ 💚💚💚💚 ግን ለምን ከወድሞችሽ ርቀሻል ከንሱ ብዶ አትሰርም እነሱም አች አይሰርም ማርያምን ሰለ እምወዳቹ ነዉ ይቅርታ አድርጉሉ ኝ ያጀማዓ 🙏 የሆነ ነገር ማ አለ 😢

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 місяці тому +24

    ብርቆዬዎች🥰🥰🥰🥰😍 ሁሌም ፍክት በሉልን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🥰🥰❤

  • @HananHamdan-p8i
    @HananHamdan-p8i 2 місяці тому +12

    Hayimiye hulemi qamisi libasheeeee💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 2 місяці тому +136

    ለሰርጋቹህ ያብቃችሁ እንበላችው እስኪ 👍👈❤️🥰

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 2 місяці тому +8

    የልቧ ካዉያ ቅመሟን በትርፍ ሰዓቷ ዋና ከፍለህ አስተምራት ዋና አይምሮን ያዝናናል

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 2 місяці тому +20

    አንደኛነኝ❤❤❤❤የቡታጀራ ቅመሞች ሀይሚ እና ቡርኬ

  • @A.abraha3712
    @A.abraha3712 2 місяці тому +3

    ሐይሚዬ ትናንትና ይዞት የነበረ ቀይ አበባ ለማን ሰጠህው ብለሸ አጥብቀሸ ጠይቂ ይህቺ ቡሩክ የምትቀራረበው ፋፈ ሴት አቀራረባቸው አደገኛ ነው

  • @ስደተኛዋ-ወ5ለ
    @ስደተኛዋ-ወ5ለ 2 місяці тому +11

    እረ ሀይሚ ካርሰናል ላይ አች ተጨምረሽ😂😂ጨጓራው 😂😂

  • @HayatHassan-d4d
    @HayatHassan-d4d 2 місяці тому +5

    ሀይሚ ብራን አሞኛል ብለሺ ፈራክ አደረጊው አጨሊሊው

  • @yugu4361
    @yugu4361 2 місяці тому +35

    የኔ ወዶች እንነተ ስትመጡ እኮ እንዴት ደስ እንደሚለኝ❤

  • @Noura-beauty
    @Noura-beauty 2 місяці тому +12

    ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች❤
    ደምሩኝ ሙስሊም እህቶቸ

    • @AlfiyaJilaalu
      @AlfiyaJilaalu 2 місяці тому

      ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች የፍትህ ለኒቃቢሥቶቻችን

  • @Nanatisime
    @Nanatisime 2 місяці тому +18

    Qaalii waan koo maati naaf taa,a❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጋይንቷ
    @የጋይንቷ 2 місяці тому +5

    የኔዋ ቀበጧ ቅመሟ ቡራየ የኔ አስተዋይ🎉

  • @Ziyadaye
    @Ziyadaye 2 місяці тому +11

    የኔ ፅጌሬዳዎች 🌹 የኔ የልቤ ምቶች የኔ ሁሉን መርሻዬ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @ነገንበተስፍ
    @ነገንበተስፍ 2 місяці тому +12

    የመዳምቅሞሞችየረፍትእጀራይስጠን😢😢❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 2 місяці тому +72

    ወላ የኔ ኮመት ለምን ይሆን ሚጠፍው ስቴ ነው ምፅፍው 🥺🥺😳😣😣

  • @user-it9cg9hc6r
    @user-it9cg9hc6r 2 місяці тому +11

    hayimeye yene negest 👸 weded no ma sregeshi❤️❤️🫶🥰🥰

  • @ነባዒት
    @ነባዒት 2 місяці тому +23

    ሀይሚ እና ቡራ የምትወዱት❤👍 ሀይሚየ ግን ቀሚሰ እያማረባት ነዉ የኔ ተወዳጅ❤

  • @endalya4080
    @endalya4080 2 місяці тому +3

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ዬ❤❤❤❤❤

  • @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ
    @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ 2 місяці тому +102

    እነሱኮ ከነመፈጠሬ የማያቂኝ እኔ ደግሞ በሶሻልሚዲያ አዉቂያቸዉ
    ልክእደራሴ የምወዳቸዉ ነገርስ😥😥😥😥

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 2 місяці тому

      እኔስ😢😢😢

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 місяці тому +1

      😂😂😂እኔራ ሱ ግራ ገባኝ እኮ ደጋግሜ ነው ማያቸው ኡፍፍፍ

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 місяці тому

      እኔም እንደዛ ነው ስሶቼ❤❤❤

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 2 місяці тому

      የኔም ጥያቄነው ከነመፈጠራችን አያቁን እነሱ እኛ ለነሱ ክንፈ ማለታችን ይገረምኛል

    • @emumuazየወግድዋ
      @emumuazየወግድዋ 2 місяці тому

      በጣምየሳቀኝ ኮሜት የምርዎነትሽን

  • @wubeይቱብ
    @wubeይቱብ 2 місяці тому +2

    ዋው እደዚህ አይነት አለባበስ ስወድ ሀይሚ ቀጥይበት ያምራል

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 2 місяці тому +14

    የኔዉዷች የኔ ቅሞሞቺ የኔ አሰተዋይዋቺ ትሳሳላቹሁ እኳ እንኳን መጣቹሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 2 місяці тому +2

    ኒቃሞንም ትለብሳለቺ ትምህረቷንም ትማራለቺ ፈትህ ለኒቃሚሰቶቺ 🎉🎉🎉🎉

  • @ZnashiMu
    @ZnashiMu 2 місяці тому +14

    ሀይሚ እውነት ቀሚሱን ወድጀልሻለው ምርጫ አደኛነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @heritubeሄሪ
    @heritubeሄሪ 2 місяці тому +4

    ተጋሩዋይ ፁሩያት ደምራኒ ጀማሪት ❤❤❤

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo 2 місяці тому

      ደምሪኝልደምርሽ

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 2 місяці тому +33

    ከልባችሁ የምቶዷቸው እስኪ በላይክ አሣዩኝ😢😢የኔ ወርቆች ማርያምን ከልቤኮ ነው የምወዳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatHassan-d4d
    @HayatHassan-d4d 2 місяці тому +2

    እኳን ላሳልፈው ደግሜ ነው የማየው ሀይሚ የኔማረ ቦራ ትክክልነውየሰው ስጦታ አይጨጥም ያቸም ብራክ ሀይምኝ ልእልቷ ❤❤❤❤❤❤❤