ብሩክ ታመመ😭//ሀይሚ በጣም ተሰማት//ኤፍሬም ስለሁሉም ነገር ይቅርታ ጠየቀ🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3,3 тис.

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 4 місяці тому +3384

    እኔ አልተቀየምኩክም ወንድሜ🙌🥰🥰

    • @hanahabtam-i9k
      @hanahabtam-i9k 4 місяці тому +23

      ❤❤❤❤️ቡራ

    • @HAYATMame-d7s
      @HAYATMame-d7s 4 місяці тому +96

      ከሀይሚ እዳትርቅብኝጂ ሌላው ትርፍ ነው

    • @ወሎየዋ-ጘ6ቸ
      @ወሎየዋ-ጘ6ቸ 4 місяці тому +4

      😮😮😮

    • @fatemahery
      @fatemahery 4 місяці тому +12

      አብሸር ❤ቡራ❤

    • @ትግራወይቲ
      @ትግራወይቲ 4 місяці тому +70

      ቡራየ ቃል ያጣሁልህ የኔ ፀባይተኛ የሴት አክባሪ❤

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 4 місяці тому +880

    የትላትና ፕራክ የቡራ ትግስት ያደነቃው ብቻ 😮👍

    • @zeduGualtgray
      @zeduGualtgray 4 місяці тому +1

      🥰👍👌

    • @HiwotEseye
      @HiwotEseye 4 місяці тому

      ❤❤❤❤👌👌👌😍😍😍

    • @LaylaA-pm9xs
      @LaylaA-pm9xs 4 місяці тому +4

      እኔ የቡራ ትግስት ነው ማደነቀው

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 4 місяці тому

      እኔ

    • @RAረህማ
      @RAረህማ 4 місяці тому

      ኢኔ❤❤🎉🎉

  • @SenaitMebrahtu
    @SenaitMebrahtu 4 місяці тому +138

    ቡራ በጣም ምርጥ ልጅ ነው በስርኣት ያደገ የተባረከ ሴት ልጅ የሚያከብር ታላቅ ሰው ነው እድሜ ይስጠው

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin 4 місяці тому

      Iamere endaso iala endabora watate iabezalenenen❤

  • @SaadaSaada-d7n
    @SaadaSaada-d7n 4 місяці тому +342

    የሀሰን ንግግር የተመቸው እሰኪ በለይክ❤

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 4 місяці тому +4

      በጣም አይ ሀሰን እጉሮራችውላይ ቆመኮ

  • @GenetHunde-et2bh
    @GenetHunde-et2bh 4 місяці тому +72

    ሀሰን ግን ምርጥ ሰውነህእጅግ በጣም ተቆርቃሪ ወንድም

  • @Melat-nq7ly
    @Melat-nq7ly 4 місяці тому +56

    ማርያም የቡሩኬ ተቆርቋሪ ሃሰን ማርያም የጓደኝነት ጥግ ማለት ይሃነው 😢 😢በጣም ተሰምቶኝ ነበር ❤❤ ባዱ ባዱ መቆራቆራቹህ ፍቅራቹህ እስከመቃብር ይሁንላቹህ

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 4 місяці тому +89

    ኤፋየ ለክፋት አስቦ አደለም በስተት ነዉ ያጋጥማል ሀይሚየ ቡራየ የኛ እቁወች የምቶዶቸዉ 👍👍👍👍👍👍

    • @susutub17
      @susutub17 4 місяці тому +3

      ትክክል የገርመኝ ነገር የተጫነው ብሩክ ላይ ነው በራሱም ቻናል አልጫነውም ኢት ኦኬ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 4 місяці тому

      ሳህ ትክክል ለሌላ ነገር ቢያስብ እኮ በሱ ይለቅ ነበር​@@susutub17

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 4 місяці тому +1

      በጣም

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 4 місяці тому +136

    ማርያምን እኔም ጨጓርዬ ተልጦ ነው ያደረው ኤፍሬም ግን እናንተን ቢሆን ብሩኬ ፖራንክ ያረጋችሁ ገፍትራችሁት ነበር የምትሄዱት ብሩኬ እኔ ላንተ አርሴማን ቃል የለኝም የኔ ኩሩ የኔ ጀግና የኔ ቀብራራ አንተ እኮ የሴቶች መብት አስከባሪ ነህ አስተዋይ ልጅ የትንሺ ትልቅ ነህ ካንተ ብዙ ነገር ተምራለሁ እመብርሀን እስተዋይነትህን አትቀይረው ከነዘር ማንዘርህ ለምልም😭😭😭

    • @Wsd-vb4si
      @Wsd-vb4si 4 місяці тому +1

      በጣም በጣም የኔ መልከመልካም ❤❤❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 4 місяці тому +39

    ቡሬኬ በጣም አሳዘነኝ ትእግስቱ ይበቃል ብሩኬ ለሴት ልጅ በጣም ክብር አለ እናቱን የሚወድ ለ ቤተሰቡ ሞች ኤፍ አትችልም አነጋገር

  • @kiya1616-v7c
    @kiya1616-v7c 4 місяці тому +134

    ሀይሚየ የኔ ቀመም ለባም ሴት ነሸ የምትሉ❤❤ዉድቼ

  • @Kerima-p3b
    @Kerima-p3b 4 місяці тому +56

    ሀይሚ በጣም አምሮብሻል ወድጀዋለሁ አለባበስሺ

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 4 місяці тому +21

    ሀሰንዬ ምረጥ ወድም የቡራ ጠበቃ ሁሌም ፈጣሪ አይለያያችሁ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 4 місяці тому +507

    ኤፊ እና ቡራ ይስማሙ የምትሉ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @TekaBeka-b8s
      @TekaBeka-b8s 4 місяці тому +1

      ሚጠቀመውን ቃላት ያስተካክል

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 4 місяці тому +5

      ገደል ግባ ወይም ግቢ በሰው ስም መነገድ ሌባ😂😂😂😂

    • @HgHg-eq7jq
      @HgHg-eq7jq 4 місяці тому

      ❤❤❤

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr 4 місяці тому

      ​@@ToybaT_qv9zo አረ ስድብ ማላፍ አይሻልም

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 4 місяці тому

      @@RahamaQtr በሰው ስም ሲነግዱ ያናድዱኛል ለዛ ነው የምሳደበው አይች አላል።ም

  • @MerhawitKhase-pk9vq
    @MerhawitKhase-pk9vq 4 місяці тому +415

    ሀሰን ጓደኞቹን ይወዳል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢

    • @reyuf2891
      @reyuf2891 4 місяці тому +1

      betam welahi acherechrew mashallah afram behaymi ena bebruk endatmeta ega yeteredaneew fkrachew new

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 4 місяці тому

      ጓድኛው ነው ግን እንዲህ ውንድም ነው

    • @HiwotSimon
      @HiwotSimon 4 місяці тому

      በጣም ሀሰንንን

    • @AaAs-z6l
      @AaAs-z6l 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Metimekonene
    @Metimekonene 4 місяці тому +51

    .ሀሰን የጓደኛ ጥግ ነክ ማርያምን ❤
    .ብሩክ የይቅርታ ልብ ያለክ አስተዋይ ነክ
    .ሀይሜ የልጅ አስተዋይ ነሽ ሰላም ስለተፈጠረ ደስ ብሎኛል
    .ኤፍሬም ለሌላ ጊዜ አስተውለክ ተናገር በይቅርታ ስላለፉችውት ደስ ብሎኛል
    ❤❤❤

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 4 місяці тому +35

    ሀስንዬ ተቆርቆሬ ለወንድሙ ጀግና ❤❤❤

  • @sherefa3188
    @sherefa3188 4 місяці тому +147

    ሀሰን ትክክል ነው ቪድዮ ከሰራቹሁበዃላ ምን ያስተምራል አያስተምርም ብላችሁ ማየት አለባችሁ የምትሉ

  • @محمدالابي-ص4ش
    @محمدالابي-ص4ش 4 місяці тому +7

    አቦ ይሄ ኤፍሬም አወኩ እያለ የሚሰራው ሁሉ ሰህተት ነው ሁሌም በሰህተት ነው ይሄን ያደረኩት ይላል አቦ ተዋቼው ኤጭ እንዴት እንደተቃጠልኩ እኔ ራሱ በንግግርክ ሀይሚ ግን ዋው ትክክለኛ ሰው ነሸ ወንድሜ ነው ብለሸ አለመቀበልሸ አድናቂሸ ነኝ ብሩክ ደግሞ ጨዋ ወልዶ ያሳደገክ ❤❤❤❤

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 4 місяці тому +27

    ኤፍ አይዞን ይከሰታል ለወደፊት ትልቅ ትምህርት ነው ስለዚህ አደራ በመሀላቸው ማንም እንዳይገባ መከታ ሁናቸው አደራ ምክንያቱም ሁለቱም በጣም መልካም ሰዎች ናቸው አብረው ትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ ፈጣሪ በመሀላቸው ንፋስኮን አይግባ በጣም የዋሀ ነው ቡራ ሀይሚመም በጣም የዋሀናቸው አደራ አንተም ሀሰንም ለሁለቱ ልጆጅ መከታ ሁኑ ሀሰን የሀይሚ መከታ ❤❤❤❤

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 4 місяці тому +39

    ቡራዬ የኔ ምስኪን ሀሰን የሳቄ ምንጭ ሀይሜ የኔ ውድ ኤፋ ደግሞ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርግ ❤

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 4 місяці тому +6

    አይዞኝ.ኤፋዬ.ያው.አንዳንዴ.ያጋጥማል.እና.አይለያችሁ.ጉዞ.ወደ.ፊት.በርቱ.ለወደፊት.ትምህርት.ይሆናል.ኤፋዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Madina-r5i
    @Madina-r5i 4 місяці тому +38

    ብሩኬ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይለያል❤❤❤❤❤

  • @kalyetube5564
    @kalyetube5564 4 місяці тому +39

    ኤፋ ያጋጥማል እኛ የተናደድነዉ ሀይሚ ና ብሩክ እንዴለያዩ አልፈለግንም😢❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 місяці тому +14

    ወላሄ ብሮክ አላህ ይጭምርላችሁ የኔሚሥኪን አሠን የኔ ውድም በርቶ፡ማንው፡እድኔ፡ንድድድያለ❤

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 4 місяці тому +145

    አረ የሀይሚ ውበት እየጨመረ ነው ግን አደንቅሻለሁ ወደ ቡራ መሆንሽ ደስ ብሎኛለ

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 4 місяці тому +119

    _ኤፊዬ ኣንተ ለክፋት ኣስበህ እንዳልሆነ ይገባኛል ግን የምትጠቀማቸው ቃላት በጣም ነው ማይሰጠላ ለቀልድም ቢሆን ለምንትነገራቹው ቃላቶች መጠንቀቅ ኣለብህ መጥፎ ቃል ልቤ ይሰብራል!? በተረፈ በርቱሉን🥰_
    _B$H ኣብዘቸ የምወዳቹ የኔ ብርቄዎችዬ👑_
    _(2017_
    _ዘመነ ነሰሐ_
    _ዘመነ ፍቅር_
    _ዘመነ እምነት_
    _ዘመነ ሰላም_
    _ዘመነ ሕዉነት_
    _ዘመነ ይቅርታ_
    _ሰናይ ዘመን ድህዝብና ድሃገርና ይግበረልና አሜን፫_
    _ሰናይ ዘመን ለህዝባች ለሃገራችን ያርገልን ፈጣሪ ሁሉ ኣለሜ✝️🕊_

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 4 місяці тому +40

    ሀሰን ለብሩኬ ያለዉ ፍቅር ይለያል በዛላይ ቀልዱ አይጠገብም ❤❤🎉🎉

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 4 місяці тому +38

    በስማኣም የሃይሚ ዉበት ነዉ የተየኝ እንዴት እንደ ማርባት የኔ ዉድ ኤፋየ ደሞ እንዳይ ደገም እንጂ የቅርታህ ተቀብለናል💖❤❤

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k 4 місяці тому +36

    ሀሠንዬ የኔ አሰተዋይ በረካሁን የጎደኛው መከታ እንድህ ነው ጓደኛ ማለት

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 4 місяці тому +5

      አለቀቀውም እደተናደደነውኮ

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k 4 місяці тому

      በጣም ልክ እንዴኔ

  • @MaryamAbabo-dt7zt
    @MaryamAbabo-dt7zt 4 місяці тому +10

    እኔማ መጨርሻውን ማየቴጅ እደት እደተናደድኩ ነበር ቡራየ ጨዋ ልጅ ነው ማርያምን

  • @mftube5344
    @mftube5344 4 місяці тому +37

    በነገራችን ላይ ቡራ ትዕግስቱ፣ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይለያል የልዕልቷ ልዑል❤❤❤❤❤

  • @shabashimahdi
    @shabashimahdi 4 місяці тому +22

    ሀይሚ ዛሬ አምሮብሻል ማለቴ በጣም ለማለት ነውጅ ሁልግዜም ቆንጆ ነሽ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 4 місяці тому +21

    ቡራ በጣም ጨዋ ሴትን ልጂ በጣም ያከብራል ትዕግስተኛ ለሀሚ እና ቤተሰቦቿ ትልቅ ክብር አለው ሌላ ሰውኮ ሀይሚን የሆነ ነገር ሲሉ የወድሞቿ አደራዬ ናት ነው የሚለው እደወድምም ነው❤❤❤

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 4 місяці тому +29

    በሀይሚና በቡራዬ መሀል ማንም ሰው አይግባ ቡራና ሀይሚ በጣም ነው እምኖዳችሁዋለን እመብርሐን ትጠብቃችሁ❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 4 місяці тому +126

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 4 місяці тому +19

    ብሩክ እግዚአብሔር የሚወደውን የይቅርታ ሰው በመሆንህ ተባረክ🙏. ግን ሀሰን በጣም ነገሩን አባባስከው በቃ መጥፎ ፕራንክ በመሆኑ በይቅርታ በፍቅር ስላጠናቀቃችሁ በጣም ደስ ብሎናል❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 4 місяці тому +416

    ኤፊሬም ድጋሚ ፕራክ ስታደርግ😢ቃላቶች ተጠቀቅ ንግግሮች😢እወቅ😢በጣም ነው የከፍኝ እኔ ራሡ😢😢😢ብሩኬ አይዞክ መቼም አትለያዪም😢የምትሉ😢❤❤

    • @sewnetሠዉነትይቱብ
      @sewnetሠዉነትይቱብ 4 місяці тому +4

      ነገርአፈልጊ😢🙄

    • @wagracefamily-Tube
      @wagracefamily-Tube 4 місяці тому +4

      በቀ ፒረንክ አይደለ እዴ ምንድነው የከፈኝ የከፈኝ ምትሉት 🙄🙄😎😎😏

    • @butajrawit
      @butajrawit 4 місяці тому

      እንግዲ ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም

    • @NejatAsefa
      @NejatAsefa 4 місяці тому +1

      አታሺቃብጪ

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 4 місяці тому +22

    ይቅር ለእግዚአብሔር ነው ሁለተኛ እዳይለመድህ ኤፍ እኛም እንወዳችሁአለን ብሩኬ አይዞን ለበጎ በነው❤❤❤

  • @ayshaaysha6028
    @ayshaaysha6028 4 місяці тому +7

    ወላሂ ትላንት እኔም ተቀይሜሀለሁ ቡራ በጣም ጥሩ ልጅ ነው

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 4 місяці тому +25

    እዉነት ለመናገር ቃላቶችህ በጣም ይቀፉ ነበር ኤፍሬም ብራዉ አስደስተህኛል ጨዋነትህ ስራትህ ትህትናህን ጀግንነትህን ነዉ ያየሁት በትናቱ ቪዶ❤❤❤❤❤

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 4 місяці тому +290

    ቡራኬ ና ሀይሚን የምትወዱ ብቻ ለይክ❤❤❤

  • @tube3531
    @tube3531 4 місяці тому +4

    ❤ዋዉ ዛሬ ሴት መሰላለች ሀይሚ እደዝህ አለባበስ ተጠቀሚ ከጠጉርሽ ጀምሮ

  • @birhangezaw9379
    @birhangezaw9379 4 місяці тому +49

    ባገርም በውጭም ያላቹ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ❤

    • @HgHc-m9p
      @HgHc-m9p 4 місяці тому +1

      ኣሜን (3)👏

    • @AlaKsiw
      @AlaKsiw 4 місяці тому

      አሜን(፫)

    • @አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ
      @አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ 4 місяці тому

      ተሳሳሽ እራሷንም አትጠብቅ እኳን በአለም ላይ ያለን ሰዉ። መጠበቅ ብትችልማ ሞት የሚባለዉን ስቃይ ባልቀመች ነበር ማሪያም ሙታለች እኮ የአላህ ሰላም በሷ ላይ ይሁንና ጠባቂዉ እሷን የፈጠረ ፈጣሪ ብቻ ነዉ

  • @zadeayale8799
    @zadeayale8799 4 місяці тому +228

    ሀስን ለብሩኬ ምኑ ነው❤❤❤❤ጎዳኝው ወይስ ወንድሞ😢😢😢

    • @Jkeesum
      @Jkeesum 4 місяці тому +11

      ጓደኛዉ አብሮ አደጉ ነዉ❤

    • @Semufika45
      @Semufika45 4 місяці тому +11

      ጓደኛው ነው ግን በጣም ይዋደዳሉ

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s 4 місяці тому +9

      ጓደኛው የኔጀግና 🥰

    • @ወታደር
      @ወታደር 4 місяці тому

      ሙቤ ሀሰን እና ብሩኬ በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች ናቸው ወንድምቢባል አያንስባቸውም

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 4 місяці тому +3

      Wendm beyew

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 4 місяці тому +5

    ውበት ላይ ውበት ሀይሚየ የኔ እንቁ ቆንጆ በምን ልግለፅሽ ሁሉን አሟልቶ የሠጠኝ

  • @honey_h7y
    @honey_h7y 4 місяці тому +339

    ኤፊ ለቡራና ለሀይሚየበአል ልብስ ስጦታ ስጣቸው የምትሉ ላይክ👍 እክሳቸዋለው ስላልክ ልጠቁምህ ብዬ ነው ።

    • @abayneshwondaferew8502
      @abayneshwondaferew8502 4 місяці тому +4

      አዎ በትክክል ምርጥ ሀሳብ ነው

    • @ShibeshiShibeshi
      @ShibeshiShibeshi 4 місяці тому +3

      አዎ ይስጣቸው በጣም ነው ያስደነገጣቸው

    • @emmayene
      @emmayene 4 місяці тому +1

      Libs axu yale sewu ale

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 4 місяці тому +8

      አንቺ ጊዢለት እሱ ይሰጠቸወል😏😂😂😂

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 4 місяці тому

      @@honey_h7y 👎👎🤔😜😜😜😜😜😜😜😜👹

  • @zidlove920
    @zidlove920 4 місяці тому +21

    አብሺር ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነትነው አዳድ ጊዜ ያጋጥማል ኤፍየ ከግድህ ብራክ ስታደርግ እማይገቡ ቃላት አትጠቀም በተረፈ በርቱ እንወዳችኋለን😍😍😍😍😍❤❤❤

  • @Wsd-vb4si
    @Wsd-vb4si 4 місяці тому +2

    እረ የትናትናው ብራንክ ሣይሆን የልብህነው የተናገርከው የኔ አመለሼጋ ቡራየየየየ❤❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 4 місяці тому +42

    የሀሰን ንግግር የተመቸዉ እንደኔ ኤፋ ይቅሪታህን ስለተቀበልህ ደስ ብለኛል ግን ለወደፍቱ የመትጠቀመዉ ቃላት ምረጥ ወንድሜ ቡራየ ይሄን ትእግስትህን ፈጣሪ ያዝልቅልህ ወንድሜ ❤❤❤ሀይሚዬ የኔ ቆንጅ አምሮብሻል አለባበስሽ ራሱ ደስ ይላን የኔ ቅመም ፈጣሪ ሁላችሁን በፍቅር ያንራችሁ❤❤❤

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 4 місяці тому +91

    ምንም ብንከፋ አስተማሪ ፕራንክ ነው ዋናው መሥማማታችሁ ነው❤❤❤❤❤

  • @MesiMoh-eg6nd
    @MesiMoh-eg6nd 4 місяці тому +5

    አሠን ትለያለህ ቀልድህ አይጠገብም ብረኬ አስታዋይ ልጅ ነው❤❤❤

  • @netsanetwoldemichael904
    @netsanetwoldemichael904 4 місяці тому +17

    ኤፋዬ የኔ ልጅ ፍቅር እኮ ትንሽ ይበቃዋል። የአንተ ከልክ አለፈ። ስለሁሉም ሰይጣን አፈረ በመሃላችሁ ንፋስ አይግባ በርቱ። ብሩክዬና ሃይሚ ፍቅራችሁን ጠብቁ።😊😊😊

  • @Tighndngdh
    @Tighndngdh 4 місяці тому +30

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እኔ ደስታዬን ነው መቆጣጠር ያቃተኝ ውይ ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ በጣም ነበረ የፈራሁት😢😢😢😢😢

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 4 місяці тому +1

    የጓደኝነት ጥግ ሀሰንዬ ❤❤❤❤ቡራዬ የኒ ትግስተኛ ❤❤❤❤ኤፋ ቃላቶችህንአስተካክል

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 4 місяці тому +33

    ሀይሚነቴ የኔ እናት አቺ ነሽ የሚታሳዝነኝ ምንም ኣያሳስብሽ በርችልኝ ጠንካራ ሁንሽ ኣሳዩኝ የኔ ልእልት የኔ የዋህ ምን ላድርግሽ😢❤ኮሜንታትሮች ኣትሳደቡ ስነ ስርዓት ኣድርጉ ኤፋ ልክ እንደ ቡራ ዝምተኛው የዋህ ልጅ ነው😎

  • @Mesii12tube
    @Mesii12tube 4 місяці тому +24

    እውነት ነው ያሃስን ምክረ መጀመራ ማየት አለባቹ
    እንዳንዱ እንዳይሳለቅባቹ እሺ በተርፈ በርቱ

  • @HanaAyalnhe
    @HanaAyalnhe 6 днів тому

    ፈጣሪ አይለያችሁ እድለኛ ሴት ነሽ

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 4 місяці тому +11

    ቡራ ትዕግስትህ ተመቸኝ ፀባይህም እንደ ስምህ ነው ተባረክ ፈጣሪ አይለያችሁ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 4 місяці тому +13

    ሀሰን የቡራ መከታ ይመችክ የጓደኝነት ጥግ👌👌👌👌👍👍👍👍👍😍😍😍😍 አይ ሀሰን ተጨረጨረ እኮ ወድሜ አይዞክ😢

  • @RoziaMehamd
    @RoziaMehamd 4 дні тому

    እር ሀስን እዴት ነዉ የምት ናገርዉ በአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @halimanurishukri6247
    @halimanurishukri6247 4 місяці тому +35

    ጃግነ ማላት ታግሎ ያጣላ አዳላም አንድ ነገር ባታፈጣራጌዜ ባትግስት ያላፈነው ብሎወል ራሱል ሳ ዐ ወ

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 4 місяці тому

      ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 4 місяці тому

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

  • @EnatEth
    @EnatEth 4 місяці тому +16

    ወይኔ ቡሩኬ ምን አይነት ልጅ ነክ ጌታ እየሱስ ዘመንክ ብርክ ይበል ይቅርታ የጠወለገችን ነብስ ያለመልማል ቡራ ተባረክ ሐሰን ምርጥ ወድም ጓደኛ ተከራከርክለት ስርአትክን ይጨምርልክ ይጨምርላቹ

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 4 місяці тому

    ቡራአ አድነቂክነኝ የሠው ክብርያለክ የትግሥት ጥግእ ነው ያሣየከው

  • @beliyewunu9616
    @beliyewunu9616 4 місяці тому +588

    ሁለተኛ ጣልቃ የድንግል ልጅ እንጅ ማንም እንዳይገባ በሀይሚና ብሩኬ የምትሉ♥

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 4 місяці тому +5

      ትክክል❤

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 4 місяці тому +18

      አረ ጂል ወድም እኮነው😊

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 4 місяці тому +8

      ወንድም ነው

    • @sofiasofua-n9i
      @sofiasofua-n9i 4 місяці тому +6

      አወ በጣም ጣልቃ አይግቡ በተለይ ኤፍሬም አነጋገሩ ያስጠላል😢😢😢

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 місяці тому +8

      ትከታታይ ዲራማ ነው ቅመሞች

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 4 місяці тому +42

    ብሩኬ ምርጥ ልጅ ነው ለሴት ልጅ ክብር አለው ❤የሀይሚ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ 4 місяці тому +1

    የኔ ጨዋ ሀይሚ ቤተሰዎቻችን አድ ናቸው አለች የኔ ውድ ❤❤ ያቺ ሩታ ብትሆን የኔዎቹ ብላ ትከፋፍል ነበር

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 4 місяці тому +11

    ብሩክዬ እንወድህ አለን ጀግና ትግስትህ በጣም የሚደነቅ ትልቅቦታድረስ እንወድህ አለን ከጎንህ ነን❤❤❤

  • @JesusisLord-f5k
    @JesusisLord-f5k 4 місяці тому +280

    እቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣር ያላሰባቹ ደስታ በቤታቹ ይሰጣቹ🙏🙏❤❤

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 4 місяці тому +4

    ኤፋ በደንብ ካሰን ለሌላ ጊዜ ማስተማሪያ ይሆናል ። እምትከባበሩት ነገር ይመቸኛል ። ሰላማችሁ ይብዛልኝ ። ቡራዬ የኔ አባት አሁንም ጸባይህን እግዚአብሔር አይቀይርብህ ተባረክ የምትጠራት እመቤቴ አሁንም ትጠብቅህ ። ❤❤❤❤❤

  • @ሀዩነኝናፋቂዋ
    @ሀዩነኝናፋቂዋ 4 місяці тому +13

    ኤፋ ጥፋትህን አውቀህ ይቅርታ ስለጠየክ ደስ ብሎኛል ሀይሜና ቡራን ስነኩብን አንወድም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 4 місяці тому +25

    ልጅቷ እና ልጅ ይዋደዳሉ 😢በቃ በመሀል አትግቡ 🙏

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 4 місяці тому +4

    ሀሰን ምርጥ ሰው ትክክል ብለካል

  • @astubtube
    @astubtube 4 місяці тому +13

    ይቅር ለእግዛብሔር ኤፋ ትልቅ ጥፋት ነበር ያጠፋህ

  • @ሉቤሻነኝስደተኛዋ
    @ሉቤሻነኝስደተኛዋ 4 місяці тому +108

    ዛሬ የምጀመሪ ነኝ እስኪ ላይክበሉኝ🌺😥ያሀይሚና የብሩክ ወዳጆች🌺🥰

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 4 місяці тому +10

    ኤፉ አሁን ኮራሁብህ ይቅርታ መጠየቅ ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነዉ በጣም ደስ ብሎኛል አወ ትምህርት አለዉ ፕራኩ ቲኒሽ ከበዲም ቢል ተፀፅተህ ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅ ነገር ነዉ ደስ ብሎኛል ሀይሚና ቡራ ወደፊት ወደሇላ የለም ሁላችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @መድመድናሙሀመድ
    @መድመድናሙሀመድ 4 місяці тому +17

    አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ አለ 🥰🥰 እንዲለያዩ ስለማልፈልግ ነው

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 4 місяці тому +11

    ካሳዉማ አይቀርልክም ኤፋ❤❤😂😂 እኛም እኮ በጣም ነዉ እምንወድክ ኤፋየ በሀይሚና በቡራ ሰለመጣክብን ነዉ ሰለተናገርነክ ኮሜት ይቅርታ ለእነሱ ካለን ፍቅር ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WeudenesheDemeke
    @WeudenesheDemeke 2 місяці тому

    ሀይሚ የምር ደሥ ትለኛለች🥰🥰

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 4 місяці тому +16

    የኔማሬ ሀይሚ ጨጓራዉን ያማዋል አለቺ የቡራ አሳቢ

    • @Bzu632
      @Bzu632 4 місяці тому

      😍

  • @Samira-m2bYouTube
    @Samira-m2bYouTube 4 місяці тому +36

    ወላሂ ሀሰን በጣም ምርጥ ጎደኛነህ ለጎደኛዉ ተቆርቁሮል ወሰጡ ግን ግልፅ አድርጎ መናገር አልፈልገም በቃ በቀላል ምንገድ ማለፍ ሰለፈለገ ነዉጂ ሀሰን ምርጥየ ጎደኛ ነህ ወላሂ ❤አተና ቡራ ደሰ የምትሉ ልጆች ናችሁ ሰነመግባራችሁ ቀልዳችሁ አክብሮታችሁ ደሰሰ ሰትሉ የኔ ምርጦች አላህ አይለያችሁ ❤❤❤
    ኢፍሬም ደሞ ይቅርታህን ተቀብለናል ንግግርህ በጣም ደባሬ ነበር ትናት ቡራን የተናገርከዉ ፕርክ ቢሆንም ቃላት ምርጡ
    የሰዉን ልጂ ልብ የምሰብረዉ መጥፎ ቃላትነዉ እናም ሁለተኝ እደዝህ አይነት video እደሰራ ኢፍሬም በጣም ይደብራል
    ቡራና ሀይሚ ደሰትላላችሁ በመካከላችሁ ምንም ይፈጥር ምን ለፕራክ ብላችሁ እደትራራቁ ሀይሚ አሰተዋ ነሺ በተናቱ ቢደዉ ከሱለይተ ህኝ አይንህን ማየት አልፈልግም ሰትይ በጣም አሳዘሺኝ
    ምክናየቱም አችና ቢራ ጋር አድአይነት ሰሚት አለ ትዋደዳላችሁ ትልቅ ደረጂ ደርሳችሁ ለማየት የብቃኝ❤❤❤❤❤❤ ለዝህ ኮሚቲ መልሰ እደሰጡኝ እፈልጋለሁ ሀይሚ ቢራ ሀሰን የኔዉዶች❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂 ደብዳቤ

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 4 місяці тому +1

      ትክክል❤❤❤

    • @ዙዙዪ
      @ዙዙዪ 4 місяці тому +2

      ቁጥራቸዉን ተባበሯት ወገኔ ደብዳቤ😮😂😂😂

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 4 місяці тому +2

      😂😂😂😂 ከምር ትክክል ግን በዛልክ በሳቅ ልፈነዳ ደብዳቤ😂😂😅

    • @hayathdubai4258
      @hayathdubai4258 4 місяці тому

      😂😂

  • @SerkalamQatar
    @SerkalamQatar 4 місяці тому

    ለአይሚ እና ለቡሩክ ስጦታ ስጣቾ ኤፌ በጣም ነው የምዳቾ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @YasinAdem-k8y
    @YasinAdem-k8y 4 місяці тому +9

    የብሩክ ጠበቃ ሀሰኔ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 4 місяці тому +24

    አይ ሀሰን አዝግ የሆንህ ልጅ😂😂ግንኮ እውነቱን ነው የተናገረው😢 ይሁን ብቻ ዋናው ይቅርታ መጠየቅህ ነው❤❤

  • @RoseGerma
    @RoseGerma 4 місяці тому +3

    ❤ሀይሚን ስለሚወዳት ነው ያከበረህ ኤፋ ቡራን አታስከፋብን ስጦታ ስጥልን❤

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 4 місяці тому +18

    በሐይሚ እና በብሩክ መሀል ማንም እንዳይገባ በተረፈው እንወዳቿለን በርቱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
    ውድ የሐገሬ ልጆች በያላቹበት የአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቹ እናቴ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዞሮ መግቢያዬ

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 4 місяці тому +9

    ኤፏዬ የኔ ወንድም ክዚህ ቡሀላ ጣልቃ አትግባባችው እሽ ሀይሚዬና ቡራዬ የኔ ጥዶች❤❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 4 місяці тому +11

    እንዴ ሀሠን ስርአት ይኑርህ ኤፍሬምን እንዴት ነዉ የምትናገረዉ ይቅርታ አለ አይደለዴ ቡራየ የኔ ፀባየ ሰናይ ሀይሚ እንወዳቹሀለን ኤፍየ የኔ ሚስኪን ማርያምን ነገር ይገንበታል

    • @manayeralzabi6085
      @manayeralzabi6085 4 місяці тому +4

      እና ታዳ በጠፋቱ ነዉአ ቅዳዳ ምን አፍሸን ትከፍቻለሸ አሰላይ

    • @zeyineba-ks8xc
      @zeyineba-ks8xc 4 місяці тому +3

      ሀሠንምንአለግን የተመቸኝንንግግርነው ሀቅየሚያወራአይገደፍም

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 4 місяці тому +18

    እኔም ተቀይሜሀለሁ😢😢 ግን ከይቅርታ በላይ ምንም የለም አድርገንሀል😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ferenjutuber3y
    @ferenjutuber3y 4 місяці тому +9

    ኢፊግን ጅግናነህ ለሲትሽያለህ ክብር. 💪💪💪💪❤

  • @Habashi-cg7ec
    @Habashi-cg7ec 4 місяці тому

    ወይኔ ማሻአላህ ብሩኬ በጣም በጣም አደኛ ነህ ትግስት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hwjvf
    @Hwjvf 4 місяці тому +7

    ወይኔ ሀይሚዬ የኔቆጆ እዴትነዉ ያማረባት የኔቆጆ ቀሽት እኮነሽ የኔሙሉሴት ደግሞ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ የኔአፊዬ አታስጨንኩት እዴ ፍራክ ነዉ አለ አይደል እዴ ሀሰን ደግሞ ተረጋጋ ምነዉ እዲሀሰን እደዚህ ስወድህ ሰከን በል ቡራዉ የኔፀባኝ ሰናኝ እኮነህ❤❤❤❤❤❤

  • @ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ

    ወረቢ😢 ሀይሚና ቡራከተለያዩ😢😢😢እቱቢን አጠፋለሁ😢😢 ሙቸኮነዉ እምወዳቸዉ ግን ኦፊ ለተመልካች ክብርይኑርህየምትሉ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን 4 місяці тому

      እኔም😢😢

    • @AaMm-h8q
      @AaMm-h8q 4 місяці тому

      lemn tatefiw alesh yutubun tada😂

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 місяці тому

      እኔም😢

    • @allall8995
      @allall8995 4 місяці тому +2

      ሞቼ ኮነው ምወዳቸው ሚለወን ቃል ብትተይወስ ለው ሰመህቲ

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @zeenath-u9b
    @zeenath-u9b 2 місяці тому

    የኔ ልዩወች አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 4 місяці тому +40

    ኤፊ እኔም ያልኩት እደዛ ነው በቃል አጠቃቀም ነው ጥፋተኛ የሆነከው እጂ ምርጥ ፕራክ ነው ❤የኔ ውዶች እንኳን በፈገግታ መጣችሁ😍😍❤

  • @SaedaMohammed-n5e
    @SaedaMohammed-n5e 4 місяці тому +22

    እሱ ስም በመሠጠቱ አይደለም የተናደደዉ ልጂቱኝ አትካት ነዉ ያለዉ እንጂ ለሡ ምንም አልመሠለዉም ለምን እስራዉላይ ስለለለበት ምንም አልመሠለዉ ደሞ ኤፋ ግድነዉ እህቱንመቆጣጠር መምከር መብት አለዉ ማንም ዙሮ የሚያይ የለም አድነገር ብትሆን ያዉ ወድምነዉ❤❤❤

  • @MdTrarekZZzZzzz
    @MdTrarekZZzZzzz 4 місяці тому +1

    ሀይሚየ አሰበች እኮ ወይ ፍቅር ቀለበት ይሰሩ❤❤❤❤

  • @የኢትቶበር
    @የኢትቶበር 4 місяці тому +31

    በጉጉትስጠብቀውየነበረው😢😢😢 የሀይሜና የቡርኬ ያሰባችሁ ሁሉ ሰላማችሁይብዛልኝ💞💞💞ⒷⒷⒷⒽⒽⒽⒽⒽⒽⒽⒽ💓💓💓💓💘💓💓💓💘💓💓💓💚💓

  • @zuzutube58
    @zuzutube58 4 місяці тому +25

    ወላሂ ቃትህ ቢያናናድድደኝም ትክክል ነህ ሃይምዬ የልብሽን አላህ ነው የሚያውቀው እኔ በአንች ሰአት ሆኜ ወንድሜ ይቆጣጠረኝ ነበርና በሰአቱ የሚጎዳኝ ነበር የሚመስለኝ አሁላይ አልሃምዱሊላህ ልጅ ሌላ ሂወት እዬመራነው እኔ አለሁ በሰው አገር በዛ ሰአት ወንድሜ ባይቆጣጠረኝ አሁን ጠጠት ነበር

    • @Zubyda-gz2kx8gy5o
      @Zubyda-gz2kx8gy5o 4 місяці тому

      ሁለችንም ነው ማመ

    • @ሠለምቸ
      @ሠለምቸ 4 місяці тому

      የመ ደም ሰረታኝ ከመሆን ልጅ በልጅነት

  • @Semufika45
    @Semufika45 4 місяці тому +29

    አይዞህ ኤፍ ለክፋት አስበህ አይደለም ይህ ፕራንክ ለተማረበት ምርጥ ትምህርት አዘል ፕራንክ ነው ኮሜንታተሮች አጣመምቡህ እንጂ አይለያችሁ የቡታጅራ ኮከቦቼ

  • @የናቴልጅ
    @የናቴልጅ 4 місяці тому +8

    ሀሰን ጀግናው የወንድሙ ተሟጋች❤🎉🎉🎉