I'm not happy of the draw. But happy cause they fought so hard and they won everything. But the only thing left is to win English referees by everything. So believe me the next Arsenal training is about referees.....
Second half city bichaun sifanach alinabar ara ifaru.damo sila dagna mawurat ayisalachchu zandirom wancha yelem 😂😂😂😂alkisu city is best team in the world rightnow
great !
We Are Always Winners !!!
የኣርሰናል ቤተሰብ እንኩራእ we are proud we are playing against refers
ከማሸነፍም በላይ ነው ፀሃዬ በዚህ ጉዳይ በእውነት በሰፊው መረጃ እንፈልጋለን ሁሌም በአርሰናል ኮርቻለሁ
ለምን እንደዚህ እንደሚሆኑ ታዉቃለ በአርቴታ ዉጤት በጣም ይቀናሉ
Mikel Arteta Super fantastic manager of arsenal. We arsenal fan are around of you!!
በአርሰናል ኮራሁ እኔ በግሌ በዳኛው ዉሳኔ ተገርማለው አርስዬ ስቲን ብቻ ሳይሆን ዳኛውንም እንዳሸነፈው ነው ምሰማኛ# Arsenal my❤🎉🎉🎉
የዳኛ ጉዳይ ግን ለአሁኑ ብቻ ሣይሆን ለወደፊቱም ያሰጋል ግልጽ ሙሰኞች ናቸው
በርታልን ምርጥ ትንታኔ ነው ❤❤❤ ጥልቅ እይታህን ወድጄዋለሁ ሌሎች ግን መንሱር ምናምን ገደል ይግቡ ምክንያቱም እግርኳስ ለነሱ ፖለቲካ ስለሆነ
አርሰናል ይችለል ባቀ❤
Man city the best player in the world , Glory Glory man city !!
አርሰናል ጥላቱ ብዙ ነው እንጂ ብቃቱ ከበቂ በላይ ነው
ተማሪው አስተማሪውን በአስር ተጫዋች ያንከራተተበት ሲሆን ሲቲ እንደ ማይችል ሌላውም ቡድን ከዚህ በሁዋላ ማን እንደሆነ ያየበት እና በዳኛና ተጫዋቾች ሁከት በመፍጠር ደካማነታቸው የሚገልጹበት ነው እድሜ ለዳኛ
በሚገርም ሁኔታ በጣም በጣም አድንቄሃለሁ ከዚሕ በፊት በሰጠኸው መረጃ ዛሬ የዳኛው የወረደ ኢፍትሃዊ ዳኝነት እውነቱን በአይናችን አየነው እናመሰግንሃለን።👍🏽👍🏽
ተመሳሳይ ጥፋት ዶኩ አጥፍቶ ምንም አልተባለም። ትሮሳርድ ግን . . .
ወላሂ ተመቸኸኝ
አርሰናል በእንግልዝ አይደለም በዓለም ይፈራል ።እንደ ቀናተኞች ሃሳብ አልሆነለትም ፦ሲለዝህ አርሰዎች ማዘን አይገባም መደሰት አለባቸው በኢታሃዱ ጨወታ መልካም ለአርሰናል ተከታዮች ይሁንላችሁ ።ዘጋቢውን በጣም አድንቁት ለኛ ታሰፈልጋለህ ለመረጃ እኔ በበኩሌ ከልብ አመሰግነዋለሁ ቻዉ መልካም ጊዜ ።
ሴጀመር አንተ ነገሮችን በመሥኮት ነው የምታየው አርሠናል ጠንካራ ቡድን ነው ።
ትላንትም ዳኛ ዛሬም ዳኛ ነገም ዳኛ ትላላችሁ የሚቻል ከሆነ ለምን አትሞክሩም
ለተቃራኔ ቡደን ክብር ይኑርህ
ደንቆሮ ውጣ ከዚህ፡፡ አንተ እዚህ ምን ትሰራለህ፡፡
Ewnet new betam askeyami new
አወ አርሰናል አሸንፏል ነው ብየ የማስበው
Hopefully the coming January we will get Justice
Micil Oliver Ahyeha new ka kawes Kay mestat like new
አርሰናል በእንግሊዝ ዳኞች ዋንጫ ለማንሳት ይከብደዋል ፣ ግን እስከመቼ ?
Real runners arsenal
የመጀመርያ የ ትሮሳራድ ቢጫ አይገባውም ነበር ምክንያቱ ካሱ ቢጀመርም ምንም አደጋ
አልነበሮውም 2ኛ ደሞ ጀርም ደኩ ልክ አንደዛ አድርጎ ቢጫ አልሰጠውም
ሁሌም ዘ ጋነርስ🙏🥰🥰
18 ደቂቃ ጭማሪ ያስቃል ግማሽ ፍፃሜ ነው
ሲቲዎች ቀይ ካርድ አንድ እስትራቴጂ አድርገው ነው የመጡት
Iheat English rifry ahya yehona ena bagngnt mikent kawes gmdagf liwatanaw 20 amet hongnal dagnaw betam yestlal
አርሰናል45ደቂቃሙሉ በመከላከል አስጠሊታ የጣልያን ብሔራዊ ቡድን ሆናል 9ኙም ተከላካይ ናቸው
አርሰናል ይችላል
❤❤❤❤❤
በቃ ከዚህ በላይ አይን ያወጣ ሌብነትና ሊጉን ለዘይት መሸጡን አሳዩን
Dagnaw Usha new betam yastlal enimalaw Kay latrosard yastlal way
አርሰናል እግር ኳስን አስቀያሚ አድርጉዋል።ደሞ ዳኛ ምናምን ትያለሽ እንዴ አዳሜ ዳኛው ባይኖር እኮ 2 goal አይኖረሽም እኮ 2 goal ሸለማቹ።
Money talks
no more
ከቀድሞ የማንችስተር ዬናይትድ እና ሊቨርፑል ተጨዋቾች ሚዛናዊ አስተያየትና ትንተና መጠብቅ የዋህነት ነው:: እኔ የማዝነው በኢያን ራይት ነው:: እድግፈዋለሁ የሚለውን ክለብ በበቂ ሁኔታ አይከላከልም:: አንክል ቶም ነገር ነው::
Yedegnochu ngr ahun bednb nw yegebagn, bednb nw yetredahuh tshaye
ብሮ አርሴናል እግር ኳስ እግር ኳስ አርሴናል ነው ብቅ ይህ ነው እውነታው ።
Wushatamiiii dagene likiii nw zimiii baaliiii
Betinish ameleteni bat is OK wee are aresenal will come Soni on top
ትራፊኮች መቅጣት ከፈለጉ የመኪናህ ጎማ ቆሽሾአል ሊሉ ይችላሉ። ከገባህላቸው ግን መንጃ ፍቃድ ከሌለህም አይነኩህም። የእሁዱ የኦልቨር ዳኝነት እሱን አስታውሶኛል።
የሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ ዛሬ ግን ያሣፍራል።የእያንዳንዷን ደቂቃ ነገር መከታተል ሁለተኛ ጎሉ የገባበት ሠአት 7 ደቂቃ ከ52ኛው ደቂቃ ሢሆን ሌሎቹ ገንዘብ ብቻ በሚለው ገለጽኩት
ሃላንድ ጋብሬልን ከሇላ በኳስ ራሱን ወርውሮ መታው፡፡ ለምን ካርድ እንዳላዬ በናታችሁ አስረዱኝ፡፡ እኔ ሌላውን ተውት፡፡
አርሰናል የራሻ ቡድን አድርገው ነው የሚያስቡት
45+8 ቀይ
90+8 ጎል
መታም ያሳፍራል
bmigeba arsenal bkatun asaytonal ke city ytshal mhonun asaytonal ye ewuntm ashnfnal
ዳኛ በደለን እንጂ በደንብ ያሸንፍን ነበረ
በአሁኑ ጊዜ በእንግሊዝ ብቻ ሳይሆን በአዉሮፓና አሜሪካ የነጭ አክራሪነት ጉዳይ ምን ያክል እንደደረሰ ለሚያይ ሰዉ አርሰናል ደግሞ በለንደንና በአፍሪካ የጥቁሮች የበዛ ድጋፍ በመኖሩ በአሁኑ አመት ሁለተኛ ማሊያዉን ቀለም ጥቁር እስከ ማድረግ በመድረሱ አሁን የምናያቸዉ ተፅዕኖ ዉስጥ መኖሩ ዜና ለሚከታተል ሰዉ እሩቅ አይሆንም
ዛሬ የምትስቁ ነገ ታለቅሳላቹ የአረብ ገንዘብ ሊጉን ገደል እየከተተው ነዉ
በማይመለከትህ ገብተህ ስትፈተፍት ምንም ያልተባልክ "ሮይክን" እንዴት ይገባሀል
Wanca yenya mahonun aseyitenal
I'm not happy of the draw. But happy cause they fought so hard and they won everything. But the only thing left is to win English referees by everything. So believe me the next Arsenal training is about referees.....
No doubt, you have perfect views on theif, I mean refffffs bro!
Second half city bichaun sifanach alinabar ara ifaru.damo sila dagna mawurat ayisalachchu zandirom wancha yelem 😂😂😂😂alkisu city is best team in the world rightnow
ዳኞችም FAውም ሌቤች ናቸው
እውነትህን ነው ? እና Rice ባለፈው ሲወጣ ምነው ሁልጊዜ በዳኛ ማሳበብ ሼም ነዉ
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኮራፕሽን ዛሬ የጀመረ አይደለም ። በፈረንጅ አቆጣጠር 1997 ጀምሮ የነበረና ሚዲያው ፈፅሞ የማይነካው ነገር ነው ። እስቲ እንደ ሴሪ አ የእንግሊዝ ሊግ ይመርመር
Cቲ Cቲ Cቲ ይሰማል ወይ? በቁምህ እየሞትክ መሆንህን እወቅ በልልኝማ !
Fusek tanagire motehal zimibal gagame😂😂😂😂😂shet don't tolk again
Arsenal Always complain , not playing well , Arsenal never win , since Pep is there in city , never never atebelum , never , Glory Glory man city !!!
ዳኛው ማን ኦፍ ዘማች ነው
😂😂😂😂😂😂😂
ደደብ
great !
We Are Always Winners !!!