Sel min xg new metawraw andande xg mebalw ngr ayegbagnm endat hono new 0.01 xg mehonw ke stones befit erasu ye gvardiol ena ye silva kuasoch yemgbat edelachw endat new 0.01 xg mehonw
Please Alazar why you comment such lazy point about possession. Even you can start your comment from the substitution Arsenal Made at the second half. Saka with White. so what you are going to expect from such game @Etihad with man down.
ባቀራረብህ ሁሌ እደመማለሁ...
በብቃትህ ሰርክ እደነቃለሁ...
ከማመስገን በቀር ሌላ ምን እላለሁ?!....
ምንም!!!
አንተን እየሰሙ መደመም ብቻ...
እያደመጡ ማመስገን ብቻ!!!!
እናመሰግናለን ታላቁ ሰው!!
ከተደማሚወቹ አንዱ እኔ ነኝ አሌክሶ❤❤❤❤❤ሰ
ጥልቅ እውቀት ያለው ለዚህ ስራ የተፈጠረ ሰው አንተን አየሁ! ማነው ስለ Napoleon Bonaparte እና Jose Moriniho ነ በአንድ አረፍተነገር አጣጥሞ የሚነግረን ጋዜጠኛ ኢትዮጵያዊ ውስጥ? Aristocracyን ኳስ ላይ አምጥተህ ኳስ ውስጥ አስገብተህ የገለፅክበት መንገድ ያስገርማል:: በርታ አሌዝ!😍
አሌክሶ ይለያል❤❤❤❤
አላዘር በጣምነው የምወድህ የእግርኳስ አረዳድህ ፣እይታህ ሁሉነገርህ ይመቼኛል
Ante gen teleyale❤❤❤❤
አላዛር ለምርጥ ትንታኔክ እናመሰግናለን
አላዛር ምርጥ ሠው የእውነት ከልቤ ነው የማደቅህ ያተን እና የሌሎቹን አቀራረብ ሰማይና መሬት ነው አተ ትለያለህ ጠክር በርታልን ወንድማችን
እግርኳስን በጥልቀትና ጣፋጭ በሆነ መንገድ ስለምታቀርልን በጣም ነው የማመሰግነው .... እንወዳለን ❤
ስለ ማንኛውም ክለብ ትተና ብትሠራ ደስ እያለኝ ነው የምከታተልክ አሌ በርታልኝ❤❤
አርቴታን የራሱ ማንነት የሌለው አርገው ለሚያስቡ ለሚስሉ 100% ሀሳባቸው የተሳሳተ መሆኑን ያዳየበት ክብ ማህተም የመታበት ነው
የፈለገውን ነገር በፈለገው ቦታ መተግበር የሚችል ከአርቴታም ከሞሪኒሆም ከቬንገርም የተሻለ መሆኑን የሚያሳይበት ግዜው አሁን ቀርቧል ግዜውን ዋንጫ 🏆 በማንሳት ያስመሰክራል።መቶ ነጥብ አለቀ
አላ ላንተም ድንቅ ትንተና እጅ እንነሳለን 🙏
Ye arsenal degafiwoch morinihon setechu neber wey gize dagemawi mirinhon lemayet bekan busssss
በአሌክስ በእያንዳንዱ ንግግሩ ውስጥ ከሁነቱ ይልቅ ያየበት መንገድ ያስደንቀኛል ። ለሙያው የተሰጠ ሰው ነው❤
ያንተ ትንታና ለኔ ውሃ ጠምቶ እንደሚጠጣ ሰው ነው❤💦
ለፕሮግራምህ የምትመርጠው ርዕስ ምርጥነው ፕሮግምህም አንደኛ ነው
እናመሰግናለን 🙏
እናመሰግናለን
Alazar❤❤❤❤🎉
አላዛር በጣም ገረምከኝ ማድሪድ ሲቲ ሜዳ ላይ መቶ ተከላክሏል እድሜ ዘመኑን ሲከላከል የነበረው ሞሪኖ ጋር በጎዶሎ ተጨዋች ሲቲ ሜዳ ላይ ተከላክሎ መውጣት ለማነፃፀር መሞከር ተክክል አይመሰለኝም
Esu yalew amnam tekelaklual
New lelam
ምርጡ የስፖርት ፕሮግራም
We love u alexo❤❤
Nice
አላዛር ትለያለህ 🙌🤴👏👍👌
Can you do a program about Ivan Juric ? He is a good coach.
Sel min xg new metawraw andande xg mebalw ngr ayegbagnm endat hono new 0.01 xg mehonw ke stones befit erasu ye gvardiol ena ye silva kuasoch yemgbat edelachw endat new 0.01 xg mehonw
Wow 👏👏👏👏👌❤🙏
Aliss (zizu) Ante tileyaleh❤❤❤
🔥
❤አሌዝ
Bravo Arteta❤
❤❤❤
እንዴ 10 ለ 12 ሆኖ በጎዶሎ ልጅ ሆኖ እጥቅቶ እንዲጫወት ነው የሚፈልጉት
12 ተምችቶኛል ሰማያዊ ያልበስ አንድ ተጫዋች ሜዳ ውስጥ ነበረ
good news
እኔ 1 ተጨዋች በቀይ ወጥቶብህ የተቀሩትን 10 ተጨዋቾች ቦክስህ ውስጥ ማቆም የታክቲክ ልህቀት አልለውም
ከባዱ በቀይ ወጥቶብህ ጎል ለማስቆጠር መሞከር ነው
የመጨረሻው የሲቲ ተጨዋች የአርሰናል ቦክስ በቅርብ እርቀት ላይ ቆሞ 45 ደቂቃ ከተጫወተ ቡድንህ ሂውሚሊየት ተደረገ ነው እንጂ ሚባለው ልሂቅ አያስብልህም
ከ ሊዩን ጋር ከሜዳው ውጪ 10ኛው ደቂቃ ላይ ቀይ ወጥቶበት 3 ጎል አስቆጥሮ ያሸነፈው ዲ ዘርቢ ነው ለኔ የታክቲክ ልሂቅ
Leyon እና ሲቲን ማወዳደርህ ምን ያህል ደደብ መሆንህን ያሳያል ሲቲን በዚ ሰአት በአለማችን የሚፎካከር ቡድን የለም madrid አምና ተከላክሎ መሰለኝ በpenality አሸንፎ የወጣው ጭንቅላትህን ሰፍ አድርገህ ተጠቀመው
@@ZeleMan-v1wHasbh tiru neber batsadeb
የአንድራዴ ኢንሲደንት ጌሙን ቀይሮታል የሞሪንሆ ታሪክንም ጭምር። ሪስፔክት ያንን ማስታወስህ።ግን ከአርቴታ ይልቅ ካርሎስ ኩዌስታ የሞሪንሆ ደቀመዝሙር ነው እሱ ላይ ትንሽ ፎከስ ብታረግ?
Really እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ግን ደግሞ በተጫዋች ጉዳት አይቀለድም ሮድሪ በመጎዳቱ አዝኛለሁ ምክንያቱም ሲቲ ብቻ ሳይሆን ፕርምየር ሊጉም ጭምር ነው ሚጎዳው stay safe bro rodri
😂😂😂 ንፍጣም ሆነ ብሎ አርሰናልን በቀይ ለማስወጣት ቀድሞንም በረባ በልረባ ስወድቅ ዳኛዉን ይከቡ ከነበሩ ከስቲይ ተጨዋቾች አንዱ ነዉ!
ከሞሪኖም በላይ ዋጫ የሚያስፈልገው ጀግና
Arteta doesn't deserve a silver ware. The only special is Jose mourinho
Jose is 🐐 bro
Thsnks Alæxø
ላሊጋም ስራልን
አልሾ እግርኳሥን እያየነው በመዝናናት የሆኑ 22 ሠዎች ተቀባብለው ሄደው ነፍሣችንን ልኬት አሣጥተውት መሸናነፍ ሁሌ ሢመሥለን ያመቅረቱን ሣበሥር በደሥታና በሀዘን ሣይሆን በትክክለኛ ነው እግር ኳስ ሥራ ነው በሚለው ከፍ ከፍ ይበል ከፈለክ እግርኳሥ ሥራ ነው አይደለም ከባድ ርእሥ አዎ ነው ኳስ አቀባዬች ተንታኞች የክለብ ማናጀሮች አንተ ቤተ ሣር ከምካሚ አጭጅዎች ዋናዎቹ እነኑኔዝ እንጀራ ሚበሉበት ከባድ መወያያ
የአርሰናል ደጋፊ ነኝ የአርቴታ አጨዋወት በጣም ደብሮኛል።ሞሪኒዮን የሚደብረኝ በlow block ስለሚጫወት ነው።አርሰናልን ማየት ደብሮኛል።
አይዞህ እንዴትም 1 ዋንጫ እንብላ ብቻ
አይደብርህ ኦዴ ሲመለስ ማራኪ ጨዋታ ታያለህ
ትልልቅ ጨዋታ ላይ ለአቻ ነው ሚጫወተው ለማሸነፍ አደለም ትንሽ😅😅😅😅
አታለቃቅስ
ሞሪንሆ መቼ ይከላከላሉ 😂😂😂
Please Alazar why you comment such lazy point about possession. Even you can start your comment from the substitution Arsenal Made at the second half. Saka with White. so what you are going to expect from such game @Etihad with man down.
ይሄውልክ ጋዜጠኛው ትንሽ ነገር ልበል ደጋፊ አይደለሁም የማንም ግን እስገሚገባኝ ድረስ እንደ ሎጅክ አንድ ስኬታማ አሰልጣን እንዲሁም ሌጀንድ የ ሆኑ ታላላቅ ዋንጫዎችን ያሸነፍ አሰልጣኞች ስኬታቸው የሚለካው የነሱን አሰለጣጠን የወሰደ አዲስ አሰልጣኝ ስላልመጣ ስኬታቸው በዚ አይለካም የሚል የለም ምክንያቱም እግር መኳስ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ዘመኑን በሚመስል መልኩ ነው የሚቃኘው..... sirአሌክስ ፈርጉሰን... ጆዜ ሞሪንሆ.. ቬንገር... ከተሳሳትኩ...አርቴታ ተስፋ ያለው የዘመናችን ድንቅ አሰልጣኝ ነው ግን ከፊቱ ተስፋ ያለው ተብሎ ግን ሌሎቹ ታሪካቸው ውስጥ የአለማችን ምርጥ የሚባሉ ዋንጫዎቹን ወስደው ታሪካቸው በደማቁ የፃፉትን ታሪካቸው ገና ከሆኑት ጋር ንፅፅር አትስራ ከዚህ አንግል ብለክ ለይተክ ቢሆን ስላልወደድካቸው ግን ተውውው እንደዛ ካልክ Sir.አሌክስ ፈርጉሰን ብዙዎች ሚመስል አሰልጣኝ አልመጣ ታሪክ ይረሳቸዋል እንደማለት ነው ስለፃፋ ብቻ ዘገባህ በዚህ መልኩ ቢቃኝ ወዳጄ አመሰግናለሁ አድናቆቴ እደተተበቀ
please alazar, please don't believe everything you read in the press...
ዳግማዊ ሞሪንሆ መባሉ ስህተት የለውም ግን የአርሰናል ደጋፊዎች ቡድናቸው አዝናኝ እንዳልሆነ ማመን አለባቸው
አንተ እዴት ነው አስተሳሰብክ በጎዶሎ ተጫዉተዉ ምን አይነት አዝናኝ ጨዋታ ነበር የጠበከዉ እስቲ ወደ ዉሀላ ዞር ብለክ አስታዉስ ማንችስተርን ሊበርፑልን ቼልሲን ቶተንሀምን እዴት እዳደረጋቸዉ በጎዶሎ አግኝቶ ።በላላይ ደሞ ሁሌ በዳኝነት የሚበደለዉን አርሰናልን አስብ
ከምንም በላይ ውብ እግርኳስን ሚጫወት ክለብ ነው አርሰናል ኢሄንን በደንብ ታቃለህ
ማንም ቡድን ሁሌ አዝናኝ ጨዋታ አይጫዎትም፤ ስትጫዎት ከተጋጣሚህ አጨዋወትና ከአለህ resource አንፃር መሆን አለበት።
የአርቴታው አርሰናል ሲፈልግ በዬጨዋታው 5 እና 6 ጎል እያዘነበ እጅግ ማዝናናት እንደሚችል አሳይቷል፤ ወሳኝ ተጨዋቾቹን በገዳት ሲያጣና በጎደሎ ሲጫዎት ደግሞ ነጥቡ የግድ ስለሚያስፈልገው መከላከልም ጥበብ ይሆናል።
እንደ ቬንገር ግትር አቀራረብ አርሰናልን ዋጋ ሲያስከፍለው መኖሩን ማወቅ አለብህ
አርቴታ በዚህ ደረጃ ግንዛቤህን ወደዚህ ያመጣበት የተለየ ነገር አለዉ ማለት ነዉ።አየህ ስራህ አፍ አዉጥቶ ሲናገር?አዝናኝነቱ እንደአመለካከታችን 🙏🙏🙏
ስንት አመት እንዝናና ወድሜ ዋንጫ ነው የምንፈልጋው
በሁለት ጨዋታ ብቻ 13 on target የተሞከረበት ብድን አጠቃላይ ደግሞ በ 5 ምናምን ጨዋታ ከ 20 በላይ on target የተሞከረበት ብድን ተከላካዩ ጠንካራ ነዉ ማለት አይቻልም በረኛዉ የመለሳቸዉን ኳሶች ከግምት ማስገባት አለብን እንቺ አርሰናል መከላከሉ ያን ያህል አይወራለትም።
We are Cityzens
Be 10 techawach almost 90 dekika techawtewal eko brother...brighton and city
well said
በረኛው የአርሰናል ተከላካይ አይደለም ? huh ?
Don't be biased. What you said doesn't make sense
😅😅😅😅 አንተ ደቆሮ ያረብ አገር ነዳጅ ነው ሲቲን ያጠገበው አርሰናል በትንሽ ብር የተሰራ ነው ይሄን እወቅ
አቤት ለዛ አላዝ ትለያለህ
Alezar የምታዎራው ሰለ ጆዜ ነው አሊይም ሰለ Arteta ነው ቆይ ረህሱን ቃይራዎ በቃ
ተቀበሉት የ አስካሉ ደጋፊ ሞሪኒሆን ሲከላከል ስትሰድቡት አነበር 10 በረኛ vs ሲቲ 😂😂😂😂
የአንድራዴ ኢንሲደንት ጌሙን ቀይሮታል የሞሪንሆ ታሪክንም ጭምር። ሪስፔክት ያንን ማስታወስህ።ግን ከአርቴታ ይልቅ ካርሎስ ኩዌስታ የሞሪንሆ ደቀመዝሙር ነው እሱ ላይ ትንሽ ፎከስ ብታረግ?