60 ቆርቆሮ ዘመናዊ የእንጨት ቤት ለመስራት ስንት ብር ይጨርሳል እንዳትሸወዱ ስንት ካሬ ስንት ክፍል ይሆናል በጭራሽ እሄን ሳያዩ ቤት እንዳትሰሩ!Home

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2023
  • የጭቃ ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል!Home information
    የጭቃ ቤት
    ቤት ለመስራት
    Ethiopia
    usmi tube
    ህዳር 22/2016
    ህዳር 2016
    dec 2023

КОМЕНТАРІ • 68

  • @usmitube
    @usmitube  7 місяців тому +7

    አሰላሙአይኩም ውድ የኡስሚ ቲዩብ ቻናል ቤተሰቦች ቤት ለማሰራት ከመሰረቱ እስከ ፊኒሽንጉ እንዲሁም የተለያዩ የቤት የውስጥ እና የውጭ ፊኒሽንግ ስራዎችን ማሰራት ለምትፈልጉ በዚህ መደወል ትችላላቹህ
    ጎንደር ባህር ዳር ደሴ በዚህ አካባቢ ለምትገኙ
    0963098287
    0097334415428 ኢሞ እና ዋትሳፕ

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 7 місяців тому +1

      እስኪ የውስጥ በር በአንደኛው ደረጃ ዋጋ አቅርብልን

    • @alemethiotube1039
      @alemethiotube1039 7 місяців тому +1

      አሁን ባለበት ስአት ተዟዝሮችሁ ትሠራላችሁ ጦርነት አለ ብየ ነው

    • @user-xh7xp4pd3w
      @user-xh7xp4pd3w 5 місяців тому +1

      ሀይቅ ትሠራላችሁ

    • @amaamm-rd3pz
      @amaamm-rd3pz 4 місяці тому

      100ቆረቆሬ ስንት ብር ነው አሁን በኢቶ በአላህ ንገረኝ

    • @chhcjcfu9769
      @chhcjcfu9769 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FafeHussen
    @FafeHussen 7 місяців тому +3

    ኢስሚ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ኮቦልቻ ላይ እንድታቀርብልን

  • @user-rt7lq4pk7i
    @user-rt7lq4pk7i 4 дні тому

    ቁጥረህን አስቀምጥ

  • @user-xc2fs4rn7o
    @user-xc2fs4rn7o 29 днів тому

    ዋዉ

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c Місяць тому

    ገረባላይኡሠሚ70 ቅጠልቆረቆሮሰንትእደሚፈጀ

  • @ayshaaysha7744
    @ayshaaysha7744 6 місяців тому +1

    ገረባለይ የሰባቅጠል ቆርቆሮ ሙሉውን።ስራልኝ

  • @user-lx4xo3hv9n
    @user-lx4xo3hv9n Місяць тому

    የት ነው ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x 5 місяців тому

    እነማሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShahadShahad-kk9ds
    @ShahadShahad-kk9ds 6 місяців тому +1

    ወራቤ ላይ ስራልን

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c Місяць тому

    ገረባአቅረብልን

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse 7 місяців тому +2

    Please ye boloke 60 qorqor sentinew

  • @zeharaahimed1818
    @zeharaahimed1818 7 місяців тому

    አመሠግናለው❤❤

  • @user-hl9of5wd3d
    @user-hl9of5wd3d 7 місяців тому

    ❤❤👍

  • @user-hp9nn1wn9q
    @user-hp9nn1wn9q 7 місяців тому +2

    ግን ከእንጨትና ከቡሉኬት ብሩ ልዪነት ያለው አይመስለሎኝም ምክንያቱም እንጨት ማስመረጊያ ምናምን ሲባል ያው ነው

  • @user-mf3cr5el4h
    @user-mf3cr5el4h 7 місяців тому +2

    የ80ቆረቆሮ ሰራልኝ አጠቃላይ ወጭ

  • @starsstars6303
    @starsstars6303 7 місяців тому +1

    Other lk

  • @yu67yu7
    @yu67yu7 Місяць тому

    300 ቅረቅረ ስትነዉ ወገዉ

  • @user-dx5ye5qr9l
    @user-dx5ye5qr9l 6 місяців тому

    ተባረካልን❤❤❤ እባክህን የጭቃቤት ኮልን ሲኑራው እንዴት ነው እስከ??!!

  • @user-wx3ub1hs2w
    @user-wx3ub1hs2w 7 місяців тому

    አሰላማሊኩም ወራህመትውላሂወበረካቱ ወንድሜ ቁጥርህን አስቀምጥልን እባክ እፈልግሀለሁ

  • @aishaahmadyailtawyube9085
    @aishaahmadyailtawyube9085 7 місяців тому

    ያብሩን ወጋ ሣትናጋር!

  • @user-pu4qn9wq3f
    @user-pu4qn9wq3f 6 місяців тому

    🙏🙏🙏💗💗

  • @yousafyousaf2430
    @yousafyousaf2430 2 місяці тому

    👍👍👍👍

  • @samiramohamed2280
    @samiramohamed2280 7 місяців тому +1

    በአሁኑ ሰአት በደሴ ከነቦታዉ እስካሰራሩ ስንት ይወስዳል 8ክላስ ለመሥራት እዳታልፈኝ ወድሜ ንገርኝ

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 7 місяців тому

    ቁጥራቸው አስቀምጥልን

  • @user-vl2go7tv2i
    @user-vl2go7tv2i 7 місяців тому +1

    የመብራት ዘረጋታ አለተጠቀሰም መቸ ላይ ነው መሁን ያለበት ?😊

  • @user-wb6hs1yv7m
    @user-wb6hs1yv7m 5 місяців тому

    ሰላም ወድም

  • @zeharaahimed1818
    @zeharaahimed1818 7 місяців тому +1

    ውይ ብሩን ብቻ ንገረን በአጠቃላይ ሥንት ይፈጃል

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 7 місяців тому

    ኡስሚ አይተህ እዳታልፈኝ ቤቴ ተመርጓል እናም ምን ያክል ጊዜ ቆይቶ ቢገረፍነዉ አሪፉ በደንብ ጭቃዉ ሳይደርቅ አታስገርፉ ይሰነጣጠቃል ሲሉ ሰምቼነዉ እና ስንት ወር አቆይቼ ላስገርፈዉ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 7 місяців тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስሚ እንዳታልፈል ጭቃ ለማስመረግ ዉጩንም ውስጡንም አንድ ላይ መስራት ይቻላል ወይስ የግድ አንዱ ሲደርቅ ነው ሚሰራው

  • @user-wx3ub1hs2w
    @user-wx3ub1hs2w 7 місяців тому

    ወሎ ቦረና መከነሰላም አትሂድም

  • @HdeyaAweli
    @HdeyaAweli 3 місяці тому

    😊

  • @UnicellDoughman-ue1tx
    @UnicellDoughman-ue1tx 7 місяців тому +2

    ወንድሜ ስልክ ቁጥርህን የት ነው ምነገኛው ስልክህን አስቀምጥልን እኔ ጎንደር ነኝ እስከ ጎንደር መሂድ ትችላላቹህ እዴ ❤

    • @usmitube
      @usmitube  7 місяців тому

      0963098287
      0097334415428 ኢሞ እና ዋትሳፕ

    • @momina1149
      @momina1149 7 місяців тому

      የኔዋ ጎንደሬ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 7 місяців тому

      @@momina1149 እኔም ጎንደር ደብረታቦር ነኝ ሀገር ሠላ ሲሆን መስራት እፈልጋለሁ እሱ ግን ያወራል እንጅ በዉስጥ መልስ አይሰጥም

    • @hayu684
      @hayu684 7 місяців тому +1

      ጎንደር ከተማው ከሆንሽ መሬት ስንት አገኛለሁ ህጋዊ እና የገበሬ መሬት

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 7 місяців тому +1

      @@hayu684 እኔ ደብረታቦር ነኝ ከከተማ ትንሽ ወጣ ይላል የምሪት መሬት ነው 450,000 ከ6ወር በፊት ነው የገዛው

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 7 місяців тому

    ስንትብርይፈጃል እንጨትናቆርቆሮ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @user-mf3cr5el4h
    @user-mf3cr5el4h 7 місяців тому

    በወግዲ አካባቢ መሄድ ከቻልክ

  • @user-xx8gs9gu4x
    @user-xx8gs9gu4x 6 місяців тому

    ዉድም 200ካሬ ሰትቆርቆሮ ይሠራል ተባበርኝ እዳታልፈኝ🙏

  • @ethiopianfoods7239
    @ethiopianfoods7239 6 місяців тому

    2*4 ቤት ለመስራት ስንት ቆርቆሮ ይፈጃል

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o 7 місяців тому

    የመቸነዉ

  • @koungigirmaa1585
    @koungigirmaa1585 7 місяців тому

    የትሀጋር ነህ

  • @user-wb6hs1yv7m
    @user-wb6hs1yv7m 5 місяців тому

    ፈልጌህ፣ነበር

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 7 місяців тому

    እስከ እቃው ጭምር ነው ወይስ ከእቃም ውጪ

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 7 місяців тому

    ሠላም ኡስሚ ወደ ኦሮሚያ ክልል ትሰራላቹ ?

  • @user-ik3gz8ky6s
    @user-ik3gz8ky6s 7 місяців тому

    አረ።ቁጥርህ።አሳዉቀኝ።እኔም።እፈልጋለሁ

    • @ElhamHussen-oi6uz
      @ElhamHussen-oi6uz 7 місяців тому

      መጀመሪያ ኬሜት ላይ አሥቀምጧል እኮ

  • @MM-eu8mj
    @MM-eu8mj 7 місяців тому

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የት አካባቢ ነህ ወንድም ቤት መስራት ፈልጌ ነበር
    150 ካሬ ስንት ቆርቆሮ ያሰራል
    👆👆👆 👍

    • @foziabinteassefa2440
      @foziabinteassefa2440 7 місяців тому +1

      85 ይሰራል እኔ ሰርቻለሁ

    • @MM-eu8mj
      @MM-eu8mj 7 місяців тому

      @@foziabinteassefa2440 እ እንደት አርገዉ ሰሩት ዉዷ አጃኢብ ነው 85 ካሰራማ ጡሩ ነው
      የት አካባቢ ነው

    • @halaleGojoYoutub
      @halaleGojoYoutub 2 місяці тому

      እኔ 78 ልሥራ ነው በ150 Kari ትርፍ ቦታም አለው

  • @MM-eu8mj
    @MM-eu8mj 7 місяців тому +4

    እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ እኔ እፈልጋለሁ ባሞያ

    • @madinaumusara5962
      @madinaumusara5962 7 місяців тому

      መቸ ይመልሳል ብቻ አክባሩን እያመጣ መልስ አይሰጥም

    • @usmitube
      @usmitube  7 місяців тому +2

      ጎንደር እና አካባቢው ባህር ዳር እና ደሴ ከከተማው ከሆነ ብቻ በዚህ ደውሉ የባለሙያ ቁጥር ነው
      0963098287 ቴሌ ግራም እና ዋትሳፕ

    • @MM-eu8mj
      @MM-eu8mj 7 місяців тому

      @@usmitube ጃዛ ካላህ ኸይር ወንድሜ

    • @madinaumusara5962
      @madinaumusara5962 7 місяців тому

      @@usmitube እንደህነው የሚምረው እሽ ወደ መካነሰላም አይሂዱምደ ከደሴ ውጭ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 7 місяців тому

    ይሄ ስት ቆርቆሮ ነው

  • @yu67yu7
    @yu67yu7 Місяць тому

    300 ቅረቅረ ስትነዉ ወገዉ

  • @yu67yu7
    @yu67yu7 Місяць тому

    300 ቅረቅረ ስትነዉ ወገዉ

  • @yu67yu7
    @yu67yu7 Місяць тому

    300 ቅረቅረ ስትነዉ ወገዉ