ስኬታማ ለመሆን የሚያስፈልጉን ቁልፍ ነገሮች |
Вставка
- Опубліковано 18 гру 2023
- ስኬታማ ለመሆን የሚያስፈልጉን ቁልፍ ነገሮች | #ethiopia #dawitdreams | #ethiopiamotivation | @dawitdreams @Dawit Dreams CLIPS
In today's video, Dawit will be discussing the topic of inner successes. He will delve into the concept of achieving personal fulfillment and satisfaction from within. Dawit will share insights and strategies on how to identify and cultivate inner successes, which can include self-acceptance, personal growth, and finding happiness in one's own achievements.
Throughout the video, Dawit will emphasize the importance of focusing on inner successes rather than solely external achievements. @dawitdreams
Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook: - DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
ከቪድዮው ብዙ ነገሮች እንደተማራቹበት ተስፋ እናደርጋለን #Like, #Comment እና #share በማድረግ ሌሎች እንዲማሩበት የበኩሎን ይወጡ #እናመሰግናለን
ትምህርትህ ሰሰማ ሰላሜና ፍቅሬ ይጭምራል እረፍት ነው ሚሰማኝ አመሰግናለው ዳዊት ድሪምስ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በስደት ላይ ትላንትናን እያሰብኩ ስንቱን አጣው ሠላም ፍቅር አንድነትን ለኢትዮጵያ ነገ እግዚአብሔር ያውቃል ለዛሬየ ተመስገን❤ ዳዊት ድሩምስ እናመሰግናለን
Ewenetem ye aymero migib. Dawut Dreams techelaleh
ጎበዝ
Exactly Dave you tell us our Equal Equal.....ልክ ልካችንን ነገርከን
Wow thank you for important speech. Dawit dreams 👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
Amazing as always
Dave whellahi kante bezu temeralhu amsegnalhu betam
አባት ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዴቭ
እዉነት ነዉ
ዴቭ እናመሰግናለን ❤❤❤
Thanks Thanks
dawit yehiwt astemriye Hyweten endkeyr sleredahagn amesegnalehu betam new yemwedh fetari endantaynet sewochin yabzann
❤❤❤❤❤
እንዳንተ አይነት ለትውልድ የ ሚያስብ እ/ር ሰለሰጠን አምለሠኬን አመሰግነዋለው በርታ❤
Devaye thanks ❤❤❤❤❤
ዴቨ ከፈጣሪ በዃላ በጣም አመሰግንህ አለሁ ብዙ ተስፋ ሰጠከኝ ብርታቴ ነህ
ዴቭ ተባረክ እናመስግናለን❤❤
Wish one day i will be there and tell to every one what i have passed
Thank you
Thanks
Outstanding wow😊😊😊
ዴቨይ ❤የቐንየልና
እናመሰግናለን. በተለይ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል ደጋጊሜ ሰማሁት ,ከዚ በፊት የነበረኝ ማሰብ ለማቆም እሞክራለው እግዚአብሔር ይርዳኝ
Dav regme edema nurelne
I can't wait to say thank you 🙏 all dreams, family . Please, everyone, like, share, subscribe, and thus chanal
Amazing
Dearm betami new yewdedikew thenk s
Wow❤! Amazing
Ohh Thankyou Ebenen tesfa asfelgohgn nber❤❤
I was there and it was a turning point to my life! Thank you very much dawit dreams!!!🙏🙏🙏
ግን የዳዊትን ቪዲዮ ሳይ እኔ ብቻ ነኝ ተስፋ የቆረጥኩት ሁሉ ከንደገና አንድ ብዬ ወደፊት ምጀምረው 🙏❤️ እስኪ እንደኔ የደቭን ቪዲዮ ስታዩ ሰላም ሚስማው
ዴቭ እንኳን ደህና መጣህ 😍😍
Amsegnalwe regeme. Edemna. Tenae. Ysethe. Eneee sweeke. Nww ymserawe. Antee bbbzwe mngde. Keyrejgal. Ymgremwe. Demo.eneewwser. yalwene. Enee eyyserawebtee yaelwen. N mrehii nwe yemtastemrwe ❤❤❤❤nwerrlng
ዴቨ በቃ ደስ አልከኝ ሰላም ሰጠህኝ
10q❤
Dear Dave, please avoid the poster of Elon Musk,
he doesn't feel humanity.
ይሄን ቪድዮ የምትሰሙ በአዉሮፓ የምትኖሩ ካላችሁ ጥያቄ ነበረኝ እድሜዬ 31 ነዉ የምኖረው አረብ ሃገር ነዉ አሰሪዬ በስራ ምክንያት አዉሮፖ ትመላለሳለች እና 20,000 የዱባይ ድርሃም ከፍያት አዉሮፖ ልትወስደኝ ተነጋግረናል በዚህ ዉስጥ እኔ ግራ ገባኝ ወጣትነቴን በአረብ ሃገር አባከንኩ በርግጥ አሁንም ወጣት ነኝ ግን ወርቃማ የተባሉትን ሃያዎቹ በችግር ገደልኳቸዉ ሆኖም ተመስገን አሁን ጥያቄዉ አዉፖ ይሄን ብር አዉጥቼ ከገባሁ በኋላ ወረቀት ላገኝ እችላለሁ ? እባካችሁ አግዙኝ በሃሳብ ብሩ የምከፍለዉ በኢትዮጵያ 700,000 ማለት ነዉ
ሰላም ጠና ይስጥልኝ እሄ ኣሪፍ ኣጋጣሚ ነው እዚ ለመምጣት ሃሳብ ካለሽ
@@user-ks3qo1co1k መምጣት እፈልጋለሁ
Messanger laye siti Seid lay anagrig
@@ekramseid4938 ማን ነዉ የፌስቡክ ስምህ?
donkey tube lay hasabshn tsafiw.
❤❤❤❤❤
Thanks