እግዚአብሔር ብቻውን መራው (ክፍል 1 )I ዶ/ር ኤልሻዳይ አበራ
Вставка
- Опубліковано 27 лис 2024
- The word of Love, Hope and Faith
GOSPEL FOR NATIONS CHURCH
80 Orion Street, Kensington, Johannesburg, South Africa
Tell. No. +2783 742 3604, +2711 615 4325
Email: elshadayt@gmail.com, gospelfornation123@gmail.com
ዋው ዘመን ተሻጋሪ መልዕክት ነው
በትክክል።
የሚያሻግር ቃል ፖስተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ
AMEN.
ABSOLUTELY SIR.
አሜሜሜሜን እግዚአብሔር ለኔ ማታመኛዬ መሻሻጊዬ ጥላ ጋሻዬ እግዚአብሔር ይበርክ
አሜን አሜን ተባረክ ፓስተረ እ
አንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ በእውነት እኔ እያለፍኩበትን ያለውን ሕይወቴን ስለምትሰብክ እበረታለሁ ።
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ሀይላቸውን ያድሳሉ
አሜን አሜን ጌታ ይክበር
አሜንንንንን አሜንንንንንን
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR ELSHADDAY ABERRA.
እኔ በዚህ ትምህርት ያየሁት የእግዚአብሔርን ትልቅነት እና ፍቅሩን ፈልጉኝ ማለቱን ነው፡፡
ተባረክ
አይኖቼ ወደ ተራሮች አነሳሁ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ ረዳቴ ሠማይንና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው 👏👏 አሜንንን
እግዚአብሔር አይረሳንም እግዚአብሔር አይተወንም ማደሪያው ይባረክ ዘመንሽ ይለምልም 👏👏👏👏👏👏
Amennnnnnnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnnnnnn 🙏
DEFINITELY SIR.
በነት አገር ነው እግዚአብሔር ሠውን ጥሎ የሚያውቀው እግዚአብሔር በፍፁም አይጥለንም እልልልልልልልልል👏👏👏 አሜን
Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune dinke temhert nw lemlem 🙏 ❤️
የታመንኩትን አውቀዋለሁ በውሀ ውስጥ መንገድ አለው ።👏
Amen paster u are blessed
ABSOLUTELY.
እኔስ አምላክ አለኝ የሚያስተማምነኝ ። እኔስ አምላክ አለኝ የሚያስተዳድረኝ ።እኔስ አምላክ አለኝ አይዞሽ ልጄ የሚለኝ ። እኔስ አምላክ አለሁ ልጄ የሚለኝ ። አባብዬ ሀሌሉያ 👏👏👏👏👏👏
👏👏👏ተባርካቹሀል
OH YES SIR.
ዶ/ር ዘላለምህን ጌታ ያለምልም 👏ብሩክ ነህ ።
Amen amen paster zamahih yibark ❤❤
Amenn
እግሮቼን ለመናወጥ አትሰጥም የሚጠብቀኝ አይተኛም ።
amen amen
I RECEIVE IT.
pastor, I really love the way you preach it is so interesting
ዋው ተባርካቹዋል
Amen pears God ❤❤❤
Amen
ተባረክ
I TAKE IT.
Amen!!!! egziabher birtu metegiyaye new
👏👏 እግዚአብሔር ደገፋዬ ሆነ ። ወደሰፊም ስፍራ አወጣኝ ወዶኛልና አዳነኝ ። ክብር ለጌታ ይሁን ።
እውይ እውይ እንዴት የሚያደላድል ቃል ኡፍፍፍፍ
God bless you and your family 🎉
I CONNECT IT.
DEFINITELY.
Halelluyaaaa❤❤❤❤❤
Amen Amen 🙏🙏🙏
❤ amen mechim mechim geta ayiteligegnem
በእርሡ የሚታመኑ አያፍሩም 👏👏
❤Amen amen ❤
በምድረበዳ አካውንታት የለ ኦዲተር የለ ፋይናስ የለም ምድረ በዳውን የሚያለመልም ለታመኑት እ/ግዚያቤር ብቻውን መራው ተብሎ እንደተመሰከረለት ነው ይብላኝነት አምላክ አለኝ የሚያስተማም ነኝ ኡፍፍፍፍ በመትረፍረፍ ተባረክልን ፓስተር ኡኡኡኡኡኡ እሰይ🤣🤣🤣
ምርኩዜ ሸምበቆ አይደለም /2 ምርኩዜ ሸምበቆ አይደለም፦፦፦፦፦ ይብላኝ አምላክ ለሌለው ።
ABSOLUTELY SIR.
OH YES SIR.
በትክክል።
ABSOLUTELY.
AMEN.
DEFINITELY.
Amen
Ameeen
I CONNECT IT.
OH YES SIR.
amen hallelujah 🙏
amen amen 🙏
OH YES SIR.