ገና ዛሬ ሙሉ ፊልም - Gena Zare Full Amharic Movie, 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 397

  • @tube6676
    @tube6676 3 роки тому +72

    ሸዋፈራሁ ድንቅ ተዋናይ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
    ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም አድስ አመት ይሁንልን

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 3 роки тому +29

    ወላ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ የጨረስኩት ፊልም ዋው 👍👌
    የመዳም ቅመሞች እዩት በጣም ዘና ያደርጋል

    • @bestone4161
      @bestone4161 3 роки тому

      እሺ

    • @alimamohamed9337
      @alimamohamed9337 3 роки тому

      Sakshi krb new enines mnm alasakegni asakekegni enji

    • @allahwekil4346
      @allahwekil4346 3 роки тому +1

      @@alimamohamed9337 kkkkkkkk are yasekal hubi gn teru mud layi ayideleshim meselegne 😊

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 3 роки тому +27

    አንቺ ልጅ ገና ብዙ ታስደምሚናለሽ ይሄ የሁልግዜም ቃሌ ነው አንቺ እንዳለሽበት ሳውቅ ቆንጆ እንደሆነ ገምቸ ላይሽ ገባሁ ጎበዝ ነሽ በርቺልን ቆንጆ ፊልም ነው😘😘😘😍

  • @እኔስለምንይቅርብኝ
    @እኔስለምንይቅርብኝ 3 роки тому +197

    ይች ልጅ ሁሉም ፊልም ለይ አየዋት ማህተቧን አታወልቅም ስወድሽ እኮ

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 3 роки тому +5

      ያዝልቅላት ግን ማተብ ማሰራችን ብቻ በቂ ነው?

    • @ኤችጭሷጢቫርከራሷ
      @ኤችጭሷጢቫርከራሷ 3 роки тому +4

      እኔ ራሱ ስወዳት እደኔ ጎራዳ ናት😌

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 3 роки тому +6

      እናት አለም ማህተብ ብቻውን ምንም ዋጋ የለውም። ክርስትና ተግባር ይጠይቃል። ማህተብ ያሰረ ሁሉ አይድንም። የህዋሃት ተዋጊዎችም እኮ ማህተብ አስረው አይደል እንዴ ቤተክርስቲያንን ያጠቁት። እራሴን ጨምሮ ብዙዎቻችን ማህተብ አስረናል ግን በእርኩስ መንፈስ ከመታሰር አልዳንም። ክርስትና ንፁህ ልብ፣ የፀና እምነት፣ ተግባር እና ዋጋ መክፈል ይጠይቃል።

    • @Sam-ws3cy
      @Sam-ws3cy 3 роки тому +2

      @@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ መልስልኝ ቤተ ክርስትያን መድፈር ነው ሀጥያት ወይስ እግዚአብሔር የፈጠረው ክቡር የሆነውን ንፅህ ሰው መግደልና ገደል ውስጥ መጣል? እናትና ልጅ እንዲሁም መነኩሴ ሴት መገናኘትን የተኛው ነው ሀጥያት? እባክህ በውሸት ትርክቱንና መውነጃጀሉን ትተን እውነት እግዚአብሔር አምላክ ግፍ በተፈፅመበት ህብረተሰብ ላይ ይሁን እሱ ይፍረድ

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 3 роки тому

      @@Sam-ws3cy ሁሉም በእግዚአብሔር ዘንድ ሐጥያት ነው። በነገራችን ላይ ዘር እና ነገድ እየመረጡ ማዘንም ሀጥያት ነው። ከነገድ እና ከጎሣ ወገንተኝነት ወጥተህ በሰብዓዊነት ማሰብ ስትጀምር ያኔ ብቻ ማውራት እንችላለን። አለበለዚያ ከንቱ ድካም ነው።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +20

    ወይ ሸዋፈራው ታስቀኛለህ ደግሞ አስለቀሳቹኝ ስንቴ ዳዊት ሆነ የሰራው ልጅ ስወደው ቀበጧ ልጅም እንዴት እንደ ምወዳት አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +60

    😂😂😂😂ዉይይ ሸዋፈራዉ ስወድህ እኮ ዘና ነዉ እኮ እምታረገኝ 😂😂😂

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 3 роки тому +1

      እንኳን አደረሳቹሁ አደረሳችሁ ዉድ ኢትዮጵያውያን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑኝ 🙏🙏🙏💚💛💓💐💐💐💐💐

    • @hiboroble28
      @hiboroble28 3 роки тому +1

      Y

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 3 роки тому +25

    ምርጥ ፊልም 👌😘የፍቅር ጥግን ልቀቁልን

  • @4421gdhkgg
    @4421gdhkgg 3 роки тому +1

    mirt film. mirt mirt abatoch endalu esti endezih asayun!!!lbe hulum filmochu ethiopiawinetie endiwed yemiyareg ሸዋፈራሁ ድንቅ ተዋናይ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 роки тому +16

    በሳቅ ገደለኝ ሸዋፈራው ወላሂ ስወድህ ሁሉም ያምርብሀል😘😘
    ይቺም ቀበጥ የሆነች ልጂ ስወዳት ዳውት ሁኖ የሚሰራው ልጂ ወድድድድ😘

  • @menbigenana9675
    @menbigenana9675 3 роки тому +221

    የፍቅር ጥግን ልቀቁልን

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ሁሌ በቅርብ ቀን የምትሉት የፍቅር ጥግ መቼ ነዉ የሚለቀቀዉ ጋጉተን ልንሞት ነዉ እረ ፕሊስ ልቀቁልን ማክቤልን ስላሰተፉችሃት እናመሰግናለን ጣፉጭዬን ከትላልቅ አርቲስቶች ጋር አሰራት አሳድጋት በጣም ችሎታ አላት እዴት እደምወዳት ሽፌ የሳቄ ምጭ ምርጥ ፊልም ነዉ በርቱ እኖዳችሃለን ❤👌👍🙏

  • @habeshawiloveethiopia5630
    @habeshawiloveethiopia5630 3 роки тому +9

    እጠብቃለሁ ፊልምህ ሁሉ ውስጤ ነው በተለይ የአራዳ ልጅ ቁጥር አንድ
    መቶ ግዜ ይሆናል ደጋግሜ ያየሁት

  • @aalamm7828
    @aalamm7828 3 роки тому +26

    ዋውውው በጣም ምርጥ ፊልም ሁላችሁንም ሥወዳችሁ💝😘👌

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 роки тому +3

    በጣም ደሥ የሚልፊልምነዉ ወላህ በሣቅጨረሥኩት ይመቻቹሁ

  • @sofiyaworku38
    @sofiyaworku38 3 роки тому +17

    ሸዋፈራን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም ምርጥ ሰው

    • @gachacottoncandy7614
      @gachacottoncandy7614 3 роки тому

      እውነት ነው እኔም ሻዋ ፈራን በጣም የምያሰቀኝ

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому +2

    ደስ ሲል😍 ሁለቱን ልጆች ስወዳቸው❤👍

  • @godoloyebantemola963
    @godoloyebantemola963 3 роки тому +23

    የፍቅር ጥግ ግን እንዲሰረቅ እየተመኘሁ ነዉ ምንድነው ማጓጓት ሆይ

  • @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ
    @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ 3 роки тому +8

    እዉነት ነው በጣም ደስ ይላል 💚💛❤️

  • @sikosilo6772
    @sikosilo6772 2 роки тому +2

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ላላህ ብየ

  • @ማስተዋልፈቀደ
    @ማስተዋልፈቀደ 3 роки тому +14

    የእውነት ባያልቅ ዳዊትና አባባ አስቻለው አስለቀሱኝ ኑሩልን እናት ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግልን እውነት ነው ህይወት የራሷ መንገድ አላት

  • @DbDb-m6j
    @DbDb-m6j Місяць тому

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ይመቻችሁ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 роки тому +6

    አሪፍ ፊልም ነው። ተመልከቱት።

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ

    ውይ ሸዋፈራ ስወዳት ፈታ ነዉ የምለው 💚💛❤️🥰😂😂ይመቻችሁ በርቱ 👍❤️

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 роки тому +4

    ዳዊትና ሳሮን አዲስ በጣም ደስ ይላሉ ታዋቂ እየሆኑ ነው ስዎዳቸው

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 3 роки тому +5

    እናመሰግናለን ሽዋና ቀለሙ ልጆቹም አቦ ይመቻችሁ ደስስስ ስትሉ እረጂም እድሜ ከሰላም ጤና ጋር ተመኘሁላችሁ በርቱ።

    • @tube6676
      @tube6676 3 роки тому

      የኔ እህት ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ Рік тому +1

    የፍቅር ጥግ ያለቀስኩበት ፊልም😥

  • @arsemamaryam2249
    @arsemamaryam2249 3 роки тому +3

    ሸዋ ሁሌም ፈታ እንዳደረግከኝ ኑርልኝ ምርጥዬ ነው

  • @elsabet988
    @elsabet988 3 роки тому +6

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @caaltuu6570
    @caaltuu6570 3 роки тому +5

    Hunkan aderasachu ye hagere lijoche ye feker ye selm ye dasta ehunalachu🌻🌻🇪🇹🥰

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 3 роки тому +9

    እንኳን አደርሣችሁ የአገሬ ልጆችለአዲሥ አመት በቀና ልብ ደምሩኝ

  • @helentube4131
    @helentube4131 3 роки тому +4

    Wow betam Arif filem new enameseginalen
    Gin yefikir tig yilekek❤️❤️❤️❤️

  • @farahkassar4796
    @farahkassar4796 3 роки тому +12

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @sahadajed7918
    @sahadajed7918 3 роки тому +6

    ደስ የሚል ፊልምነው

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому +85

    አለምሰገድ እደኔ ንፍቅቅቅ ያላችሁሁሁ እጅአውጡ

  • @sosenasosena3508
    @sosenasosena3508 Рік тому +4

    ቆንጆ ፊልም ነዉ ሁሉም ይመቻሉ ደግሞ ስሙን በአላቁዉ ዳዊት ሆኖ የተወነዉ ልጅ ወድጀዉ ልሞት ነዉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +3

    የፍቅር ጥግ መች ነው ምለቀቀው አለምሰገድ በጣም ናፍቀህናል ኤረ ፊልሙን ልቀቁት ደግሞ ማኪ አለችበት

  • @tamemaa4211
    @tamemaa4211 Рік тому +1

    ዋዉ በጣም ደሥ የሚልና አሥተማሪ የሆነ ፊልም የዉ በርቱልንን❤❤❤

  • @dubai1280
    @dubai1280 2 роки тому +1

    ዳይት እሚባለዉ ሥወደዉ እፍፍ ምርጥ ፊልም ነዉ ሢቀጥል

  • @cheramlakgizaw3135
    @cheramlakgizaw3135 3 роки тому +3

    ምርጥ ነው

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 Рік тому

    አለምሰገድ ለኔ አንደኛ ነው ❤❤❤❤

  • @tumsidofikre261
    @tumsidofikre261 3 роки тому +1

    wowww baxami dasiyemilifilimi nawu💚💛❤

  • @tt4141
    @tt4141 3 роки тому +22

    የፍቅር ጥግን እየጠበቅን ነዉ ቶሎ ልቀቁት🙄🙄

    • @tube6676
      @tube6676 3 роки тому +1

      ሂዊ ደምሪኝ እመልሳለሁ ደሜ

    • @tt4141
      @tt4141 3 роки тому +1

      @@tube6676 እሽ❤😳

  • @hamersentube
    @hamersentube Рік тому

    ምርጥ ፊልም

  • @SsCc-qi6lq
    @SsCc-qi6lq Рік тому

    ደስየሚልእናሀረካትየለው🌹🌹🌹

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 роки тому +11

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን !!!

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 роки тому +6

    ውይ ሸዋ፣ዮስሻና የስራ ልብስሽን ሙሉ በጣም ሃሪፍ ስራ ነው።

  • @ስአድዩቱብቻናል
    @ስአድዩቱብቻናል 3 роки тому +1

    በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 роки тому +7

    መልካም አዲስ አመት ይውንላችው

  • @milonbd3364
    @milonbd3364 Рік тому

    ምርጥ ፍልም ነዉ🙏

  • @raheluae8262
    @raheluae8262 3 роки тому +2

    የፍቅር ጥግን መቼ ነዉ ምለቁት ልቀቁልን

  • @ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ

    ዋው በጣም ምርጥነው

  • @SelamDemsa
    @SelamDemsa Рік тому

    Merte film 😚😘😘Waww 😚

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 3 роки тому +3

    ዋው የምር ምርጥ ነው ደስ የሚል ነው❤❤

  • @sefadinsport
    @sefadinsport 4 місяці тому

    ኤሄ ሰዊዬ በጠምነዉ ዘና ፈታ የሚያረገኝ ነገረ ስራዉ ሁለ

  • @emmaemma167
    @emmaemma167 Рік тому +1

    ጆስየ ስወዶዉ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +22

    እንኳን 2014 አዲሥ አመት በሠላም አደረሠን አዲሡ አመት የሠላም የፍቅረ እና የብልጽግና ይሁንልን
    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን !!!!!

    • @peterberhanu6778
      @peterberhanu6778 3 роки тому

      አሜን የኔ ልዮ😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 3 роки тому

      ይሄ ነገር ግን የስዋ ነው

    • @ageritufentaw1699
      @ageritufentaw1699 3 роки тому

      junita

    • @edenadis6051
      @edenadis6051 3 роки тому

      @@ageritufentaw1699 😳😂😂😂😂😂

    • @eizanasayzana9926
      @eizanasayzana9926 3 роки тому

      @@ageritufentaw1699 amedam 😭😭😭😭😭

  • @asdfasdfasdfasdf2031
    @asdfasdfasdfasdf2031 2 роки тому +1

    አሪፍ ነው በርቱ መትፈሳዊ ብትሰሩ ጡሩ ነው ደግሞ

  • @kojokonjotreli812
    @kojokonjotreli812 3 роки тому +1

    Wawooo arfe filame nawu👍👍🇪🇹

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 3 роки тому

    Wowww betam aref new 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😘😘😘 thank you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇹

  • @HahileBeza
    @HahileBeza 15 днів тому

    አንደኛ

  • @misrachmaja692
    @misrachmaja692 3 роки тому +2

    Wawwww betam enamsegnali we 💖💖💖

    • @tube6676
      @tube6676 3 роки тому

      የኔ እህት በቅንነት ደምሪኝ

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሀይ-ለ1ቈ

    ጥሩ ነው፣😁😁😁😁😁

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 роки тому +6

    አስተማሪ አሪፍ ፊልም ነው

    • @tube6676
      @tube6676 3 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ ውዷ

    • @hhgh1823
      @hhgh1823 2 роки тому

      በእውነት አስተማሪ ፈልም ነው

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke8471 3 роки тому +2

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @dyry440
    @dyry440 2 роки тому

    ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ

  • @kbromeiseyes1676
    @kbromeiseyes1676 3 роки тому +2

    wow አንደኛ ነዉ

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ

    ዋው ዋው👌👌👌👍

  • @loveabeje6315
    @loveabeje6315 3 роки тому

    Wow wow dasi yemil film 🎥

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 роки тому +1

    ዋውው ቆንጆ ፊልም ነው

  • @zahramohammed1957
    @zahramohammed1957 3 роки тому +1

    ዋው ፀደነው ይመቻቹሁ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 роки тому

    የፍቅር ጥግ ምርጥ ፊልም ነው

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 роки тому +9

    ህዝቤ ፊልም ማየት ትቷል ማለት ነው ተመልካች ብዙም የለ 👮

    • @tube6676
      @tube6676 3 роки тому +1

      ያጣየዋ ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @yr656tyeuduru2
      @yr656tyeuduru2 3 роки тому

      አንድ አይነት ፊልም ማየት ሰለቸን እኮ

    • @habimar4434
      @habimar4434 3 роки тому

      ቲክ ቶክ ላይቭ የተዘፈዘፈ እኮ ነው

  • @andamlakfanta6037
    @andamlakfanta6037 3 роки тому +3

    nice movie melkam amet balhe

  • @foazyutube4292
    @foazyutube4292 3 роки тому +1

    ዴስ ይላል

  • @hhhsss513
    @hhhsss513 2 роки тому +1

    አሰተማሪ ነው ይመችችሁ ውዶች

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 3 роки тому +12

    ኧረ የፍቅር ጥግን

  • @eliasnorebo8213
    @eliasnorebo8213 3 роки тому +1

    Aboo yimachachu basap nw yecaraskut indihu paxilubat thank you elias from south Africa

  • @heihrjrhhdurjj1821
    @heihrjrhhdurjj1821 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው🥰🥰

  • @ያልተኖረውልጅነቴ
    @ያልተኖረውልጅነቴ 3 роки тому +1

    የምርጦች ስብስብ ምርጥ ፊልም

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 роки тому +2

    ደስ ይላል በጣም ሸዋፈራው ያለበት ሁሉም ያምራል። የፍቅር ጥግ የት ደረሰ ?

  • @sitotawteruneh3950
    @sitotawteruneh3950 3 роки тому +10

    ይቅርታ ስምሽን ማወቅ አልቻልኩም ከሁላቸውም በድሜ የምታንሽው ልጅ የምትሰራቸው ሁሉ በራስ መተማመን የተሞላበት እና የእውነት አስመስለሽ ነው የምትሰሪያቸው እርገጠኛ ነኝ ትልቅ ቦታ ትደርሻልሽ በርች እንግሊዘኛ በደንብ ብትማሪ ወደፊት ለስኬትሽ ድጋፍ ይሆናል ተመችተሽኛል

  • @saadasultan3317
    @saadasultan3317 3 роки тому

    አሪፍ ነዉ🥰

  • @konjittesfaye7169
    @konjittesfaye7169 3 роки тому +1

    Dhugaa😍🙏🙏🙏☝️☝️☝️

  • @rediettefera138
    @rediettefera138 2 роки тому

    Wow arif filim new

  • @tumsidofikre261
    @tumsidofikre261 3 роки тому

    tabaraku baxami dasi asangitachuwali

  • @የሮዛሸጋእናት
    @የሮዛሸጋእናት 3 роки тому +1

    ጋሻ ሽፈራዉ በጣም ደም ይላሉ የኔ አባት😃😃😃😃😃

  • @betelihemgetnet7671
    @betelihemgetnet7671 3 місяці тому

    Wow keep it up ❤

  • @dggfh5006
    @dggfh5006 3 роки тому +2

    ምርጥ ፊልም ነው😘😘😘

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 3 роки тому +1

    Eakon Aederesachu 2014 Addisu zemen yeselam yefikr yahunalan

  • @kiya6821
    @kiya6821 3 роки тому +7

    ሽዋፈረው በጣም ነው ምትመቸኝ🤣🤣🤣👌👌😘😘

  • @صوفياصوفيا-خ8ح
    @صوفياصوفيا-خ8ح 2 роки тому

    ምርጥነዉ እዩት ያምራል

  • @hayatderedde2262
    @hayatderedde2262 3 роки тому +1

    Woow arf film new

  • @TGST645
    @TGST645 3 роки тому

    ልጅቷን በጣም ጎበዝ ናት

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 роки тому +2

    Very Nice Good

    • @tube6676
      @tube6676 3 роки тому

      በቅንነት ሰብ አድርጊኝ

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 роки тому +5

    ሹፈራው ዘና ያደርጋል ይመችክ

  • @martayilma1548
    @martayilma1548 3 роки тому +1

    ድምፅ ጥራት ቀረፃ ዋው ዋው

  • @vyxles8961
    @vyxles8961 3 роки тому +1

    nise movie 😉

  • @embetabera2627
    @embetabera2627 3 роки тому +2

    አረ የፍቅር ጥግን ልቀቁልን 🙏🙏❤❤❤

  • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
    @ቤተሰብ-ቀ8ጐ 2 роки тому

    ሁሉም ጎበዝች ነቸሁ

  • @ኤችጭሷጢቫርከራሷ
    @ኤችጭሷጢቫርከራሷ 3 роки тому +3

    ጎፈሬዋ ና ባለመሀተቧ😌