The society should not accept a sex maniac and alcoholics who been using young college student for his own sext satisfaction. This needs to stop. It has nothing to do with his kids. They will love him no matter what he did. But girls university need to be protected. My advice for those who been abused by him needs to come out and take him to court so others should take a lesseson. Even Trump penalized so much money just by touching woman back. It is not about the kids, it is about women's rights which he has a daughter.
Why..they need to know the truth. It is not o ly one family, what about a lit of family kids unable to pass exam because of of his reckless sex addiction.
Wow I knew something fishy in this relationship! If this happened in the U.S., he would have been in jail, especially if the story around college students is true! I hope they sue him!
The problem is not onlyfamily issue, it is also society issue. All the girls who been abused by him need to come in puplic. He needs to be terminated from being a professor. Girls at universties needs to be protected. His kids will be fine, they will love him no matter what but he been sexually abusing other parent children Ladies, come out and get organized
So what? You got something to talk about? Congrats! What is the purpose of this trash?? Cruel and nasty report. You do not even care for the children. That is history and it is behind them. They got married and have 4 beautiful children. It takes a long time to be together and have 4 children. Clearly there is undeniable chemistry. What are you trying to do now to place a wedge between this beautiful family. This is pure jealousy. Stop bothering and disturbing the whole family. They are still family. He apologized for whatever. The couple already moved on with their lives. One more thing. He loves women. Get lost it is way too late for your cruel drama.
እንኳን ተዋረደችሁ አበዛችሁት ልታይ ልታይ አላቹ
ምናልባት የተነገራችሁት ነገር እውነት ሊሆን ይችላል ግን ለነዚህ ቤተሰቦች ሁሉን ነገር ብንተው ጥሩ ነው ምክንያቱም ልጆች አሉ ሴት እናት ናት እናት ደግሞ ከምንም በላይ ከራሷ ጉዳት በላይ የምታስቀድሞ ልጆቿን በልጆቿ አይምሮ አባት ጥሩ እና መልካም እንደሆነ ማሳየት ልትፈልግ ትችላለች እባካችሁ ህይወታቸውን እንዲኖሩ ታውላቸው አንድ ነገር ግን የመነግራችሁ ማንም ሰው ከትዳሩ ውጪ ዝሙት ሲያደርግ ጊዜ ጠብቁ እንደሚዋረድ ሃጢያት እንደሆነ ክብሩን እንደሚያጣ ማወቅ አለባችሁ የሰዎችን ስታወሩ እራሳችሁን ጓዳችሁን ቤታችሁን ተመልከቱ ትዳራችሁን አክብሩ እግዚአብሄርን ፍሩ
Esum gize tebko liwared yhonal
ዎይን ቤት መውረድ አለበት።
ተማሪዎችን ይከካል ስትለኝ አዋሳ ዩኒቨርስቲ በመነበርኩት ጊዜ ልክ እንደ ሙሉጌታ በዩኒቨርስቲው ፕሮፌሰር ነው መምህራችን ነበር Assignment የሰራሁትን ልሰጠው ቢሮ በሄድኩበት ሰዓት ቢሮውን ቆልፎ እየከካ ደንግጬ ላንኳኳ ያልከቱ ሰውዬ ሀሳቤን መልሼ እስኪጨርሱ ታገስኩኝ ከቢሮ ትንሽ እራቅ ብዬ ስመለከት አብራኝ የምትማር የክላሳችን ቆንጂዬ ቺክ ከቢሮው ሰው አየኝ አላየኝ እያለች ግራ ተጋባት በፈጠነ እርምጃ ያልታየች መስሏት አመለጠች ግን ፕሮፌሰሩ ከከካት በኃላ እሱንና እሷን ክላስ ደቅ ብዬ ሳያቸው ይገርመኝ ነበር።
የዩኒቭርስቲ መምህራን በብዛት እንደዚህ ናቸዉ እኔም አጋጥሞኛል
እዉነት ነዉ ገነት ጀግና ናት ስለሙሉጌታ ምንም አላቅ ምንአገባኝ?
ይበላቸዉ እነርሱም ተቀዠቀዡ በየሚዲያዉ በዙ ደበቅ ብለዉ አይኖሩም እንዴ ምነው
Is it real?
ሰው ዝም ብሎ ነው እንደዛ የሚለው፣ እነሱ ችግራቸውን ያውቁታል፣ እስከ ደግሞ በጣም ጎበዝ ሴት ናት ሳይፋቱ በሰላም ለልጆቻቸው ሲሉ መኖራቸው ጥሩ ነው፣ ስለዚህ አልተጋደሉ አልተደባደቡ ተዋቸው ይኑሩበት እስቲ ልጆቻቸእን ያሳድጉ፣
The society should not accept a sex maniac and alcoholics who been using young college student for his own sext satisfaction. This needs to stop. It has nothing to do with his kids. They will love him no matter what he did. But girls university need to be protected. My advice for those who been abused by him needs to come out and take him to court so others should take a lesseson. Even Trump penalized so much money just by touching woman back. It is not about the kids, it is about women's rights which he has a daughter.
ምን አገባችሁ በፍቅር የሚኖረውን ቤተሰብ ልትበጠብጡ ምቀኞች ሁላ መልካም ነገር ከናተ ጋር ይሆን❤❤❤❤❤❤❤
ለምን ነውር ይደበቃል ባለጌ ከሆነ መነገር አለበት የምን ማስመሰል ነው? አንቺ በዛ ውስጥ ብታልፊ ይሄን አትናገሪም ነበር።የምን ምቅኝነት ነው እነሱ ማን ስለሆኑ? ደግሞ የኢትዬጵያ ወንድ ለመልከስከስ ማን ብሎት ደግሞም ያለምክንያት አልተለያዩም። ለምን ህዝብ ያታለላል?
ሚስጥሩ እንዲደበቅ መደበቅ ነበረበት
አሳፋሪ ልጆቹ ግን አንጀቴን በሉኝ በእውነት ፡ እናታቸው መልካም አድርጋ ነው ያሳደገቻቸው
ዝበሉ ምን አገባችሁ
በገዛጃችሁ ሚዲያ ላይ ቀርባችሁ ጉድ ሁሉ ውስጥ የሕዝብ መወያያ ሆናችሁ
እዩኝ እዩኝ ማለት ትርፉ ይሄ ነው ገኒን ግን አለማድነቅ አይቻልም
እባካችሁ ለልጃቹ ስትሉ ዝም በሉ ችግር ቢኖርበት አደል የፈታችው አሁን ማውራት ለምን ይጠቅመናል
እባካችሁ በቃችሁ ያለፈ ታሪክ እያነሳችሁ ቤተሰብ አትረብቩ የደረሱ ልጆች አሉ
እና ምናገባን እኛ ባናታቸው ይተከሉ
አረ ለልጆቻቸው እናስብ እባካቹ
ያለፈ እዲረሳ ለምን እነሱስ ሙድ ይይዛሉ?
@@MarynatEthiopiaToursልጆቹ የነሱ ናቸው እነሱ ያልተጨነቁ እኛ የተሰማንን ብንናገር ችግሩ ምንድነው አሽቋላጭ
ስለሰው ሀጥያት የምትኩንን አንተ ማን ነህ እነሱ ስለ እራሳቸው ያውቃሉ ምነው አዛኝ ቅቤ አንጓቸ ሆናቹ😅
እኔም ሰው ሲፈርድባቸው ችግሩን እንኩዋን ሳላቅ ተዋቸው ችግራቸውን እነሱ ያውቁታል ከሚገዳደሉ ተባብረው ይኑሩበት ነበር ያልኩት፣
ለልጆቻቸው በጣም አዘንኩ
Why..they need to know the truth. It is not o ly one family, what about a lit of family kids unable to pass exam because of of his reckless sex addiction.
ምን አገባችሁ ምድረ ሀይዋን
በተዋለዱ ሠዎች መካከል አስተያየትም ትችትም መስጠት ሰይጣንን በብቃት መብለጥ ነው
ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ በኮሜንቱ የምትሳደቡ የምትፈርዱ ሰዎች ኣሁን እናንተ ምንም ሃጥያት የሌላቹ ፍጹማን ናቹ ማለት ነው የምትመጻደቁ ኣቤት ጌታ ሆይ ማረን ሰዉ የራሱ ሃጥያት ገበን ሳያይ ለሰው ይፈርዳል በስመኣብ
❤❤❤❤❤ገኒ ጀግና እናት ናት
አረ በማርያም ለልጆቻቸው ስትሉ ዝም በሉ እባካችሁ
እረ ባካችሁ ለልጆች አምእሮ አስቡ ሆሆሆ! እሷ ይቅር ብላ እየኖረች እናንተ ምን ቤት ናችሁ?
እባካችሁን አስተያየት ስትሰጡ እያሰባቹ ስጡ እናንተ በንዴት የተናገራችሁት ነገር ልጆቹን ምን ያህል አንገታቸውን እንደሚያስደፋቸዉ ታውቃላችሁ ?እሱን ለነሱ እንተወው ምንም ቢሆን አባታቸው ነው በአደባባይ መጥፎ የስድብ ውርጅብኝ ልጆቹን አስቡ እባካችሁን
እና ምን ይጠበስ
እባካችሁ ለልጆቹ ስትሉ የምታውቁትን ነገር አታውሩ ልጆቹ ህይወታችው ይጎዳል ።
He is a good Dad aleke negeru
ለልጆቻቸው ስትሉ ዝም በሉ😢😢😢
አንዳንድ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪዎች በማርክ በማስፈራራት ከብዙ ሴት ተማሪዎች እንደሚያወጡ ብዙ ተማሪዎች ይናገራሉ መንግስት ይህ ጉዳይ በስውር ተከታትሎ ጥቂት አስተማሪዎች ቢቀጣና ሕግ ቢያወጣ ጥሩ ነዉ የገነት ባለቤትም ከነዚህ አንዱ ነው ።
በሕግ መጠየቅ አለበት
አሳ ጎርጏሪ ማለት አሁን ነው😂😂😂
እኔ ግን ይቅርታ አርጉልኝ እና ይህ ስው ይህ ያክል ማርክ እና ትምህርት ያለው አይመስለኝ ስካራም ሱስኛ ነው የሚመስልኝ ምንም ምን አያምርኝ ዝም ብየ እፈራው አይምሮው የሚስራም አይመስለኝ
😂😂😂
አሁን ያለፈው አልፎ እነሱ ተስማምተው እየኖሩ ነው እሷ ሳታውቅ ቀርታ አይደለም በመሀል ልጆች አሏት እባካቹ ልጆቹ ስትሉ ዝም በሉ
Im so tired and sick of it those people's divorce situation all social media talking about them so annoying and nonsense 😒
እባካቹ ለልጆቹ ስትሉ ባታወሩ
በደሙ ውስጥ የ HIV ቫይረስም ሊኖር ይችላል ። ይህ ደግሞ በጭራሽ ሊታከም የማይችል እና ወደ ቀድሞ ትዳራቸው ሊመልሳቸው ስለማይችል ለሷ የእህትና የወንድም ግኑኝነት ብቻ ነው ሊኖራቸው የሚችለው
ቲያትር ተሰጥሮ ነው የሚጠይቀው ምነው ባትመረቅ ብትተወው
እነሱ ሑሉንም ትተው ተስማምተው ልጆቻቸውን እያሳደጉ እነዚ በፍቅርና በሰላም ያሉ ቤተሰቦችን ሒወት መበጥበጥ ምን አስፈለገ ሑላችንም በየቤታችን እርግጠኛ ነኝ ብዙ ጉድ ተሸክመናል እነሱ ታዋቂ በመሆናቸው ገነነ እንጂ ቢያንስ የሙሉ ጌታ የፀፀት እምባ አያሳዝናችሑም ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም እኮ ምናለ የሰው ሒወት ባትበጠብጡ ገነትን ከወደዳችኃት ሚስጢሮን ሽፍን አርጋችሑ ከባለቤቷ ጋር ተስማምታ እንድትኖር ምነው ብትጥሩ እንኳን ሰው ክርስቶስ እንኳን ያችን ዝሙት የነበረች ይላቴና ይቅር ብሎታል በምታመልኩት አምላክ የሰው ሒወት ውስጥ እየገባችሑ አታበጣብጡ
እንደ ኢትዩጺያ ህዝብ ግብረገብ የሌለው አሳፋሪ ህዝብ የለም ምን አገባቹ እነሱ ያወሩት ስለራሳቸው ነው ያወሩት እውነትም ለኢትዮጺያ ይሁሉ መአት ለካስ በናንተ ነው ሁሉ የመጣው የቅናት መንፈስ ሁሉበሰው አለበት ለነዛ ለህጻናት ልጆቻቸው አታስብም ሰበአዊነት የጎደላቹ
Wow I knew something fishy in this relationship! If this happened in the U.S., he would have been in jail, especially if the story around college students is true! I hope they sue him!
ወይ ጉድ
ባለጌሁሉ ምንአገባችሁ በስው ህይወት
እኛ ምናገባን
ዝምብለሽ አትቀባጥሪ እማታውቂውን ጥርሳም ልጋጋም😂😂😂😂😂
ትክክለኛ መረጃ ነው የተፋቱት በዚህ ምክንያት ነው
ለምን እውነት ወጣ ብሎ እንዲህ መናደድ አለ እንዴ? ኸረ ተረጋጉ ያላደረገው እልተወራም እውነት ስለሆነ መነገር አለበት። አሁን እዚህ ወጥተው ስላስመስሉ እነመናቸው ነው? በጭራሽ
አፀያ ፊ ነገር ወሪ ያልተረጋገጠ ነገር ለዩቱዩብ ብላችሁ ሰውን አታመምሱ ደግ አረገ እንኳን ብለሽ በተክሊል በሰርግ አግብዪው ምቀኛ አላችሁ ይህንን ስበሪዉ በማሪያም ልለምንሽ የኔ ቆንጆ ሰባብሪው ምቀኛ አሳፍሪ በናትሽ አንቺ የሴት ጀግና ቤትሽን ሙሉ አድሪጊ ልጆችሽን እይ አደራ አደራ ገንዬ አሽንፊ ምቀኛ ልጆች በጡሩና ካስተማርሽም ምቀነኛ ብዙ ህዝብ ነው ያለሽ ቤትሽ ለብሽ ቁጭ ብለሽ ፀልይ በመድሐኒአለም ይዤሻለሁ
ትክክል ነው
እባካችሁ በእግዚአብሔር ስም ተለመኑ በሰው ህይወት ውስጥ ገብታችሁ በማይመለከታችሁ ገዳይ አትፈትፍቱ። ገነት ከተከበረ ቤተሰብ የተፈጠረች በራሷ የምትተማመንና የምታደርገውን በሚገባ የምታውቅ በቅርብ የማውቃትና የምመሰክርላት ለሌሎች አራያ የምትሆን ድንቅ ሴት ናትና ወሬውን ትታችሁ ከሷ የህይወት ተሞክሮ ብትማሩ ይሻላል።
አረ በፈጣሪ እረፉ ልጆች አሉ ሞራላቸው ይነካል ለምን ስለራሳችን አናወራም በቃ እሷ የሚበጃትን ወስናለች ከሆነም ነገር ግን እኛ ማነን ነን ስለሰው እያወራን ኩነኔ የምንለቅመው እባካችው አቁሙ።
❤የሱጉድ እንዲ❤ወጣሌላስዉ ደሞ ጨዋ መስሎ ❤🎉🎉በየቤቱስንትጎድ ይኖራል❤🎉እሱ አሁን ንስሐመግባትአለበት ጨት ቢጃራመጥ የሚያበዛሰዉ ❤🎉ትልቅ ሰይጣን አለበት ፀበል ያስፈልገዋል ❤🎉የልጆችን መኖር መርሳት ይባላል❤🎉😢አቤቱ ይቅርይበለን❤🎉😢አምላክ❤ልቦናይስጠዉ አሔከባድነዉ በእግዚአብሔርእንጂ የሚፈታዉ ይቅርይበለን❤❤❤❤❤
ምን አለ በእግዚአብሔር ለልጆቹ ስትሉ ዝም ብትሉ
ከሆነም በቃ ያለፈ ነገር ነው
ለዩቱብ ብላቹ ቤተሰብ አትበጥብጡ የራሳችሁን ፈጠራ አምጡ
ወይጉድ የብዙዎችን አስተማሪዎቹንስም ነው ያበላሸው እሱ ብሎ ፕሮፌሰር
ስንቱን ያስለቀሰው ሴቶችን ይታወቃል የመጨረሻ ሸርሙጣ ባሌጌህ ጠማማ ሽማግሌ የስራው ሰቶታል
እባካቹሕ ሒወታቸውን አትበጥብጡ፡፡፡ ለሚያድጉት ልጆች ስንል ዝም እንበል፡፡፡
ፍትህ ለልጆቹ😭😭😭😭
most of you are crazy those couple are they are happy
ምነው ስክን ብትሉ ኖሮ😢😢😢
Yesolomon fekregna neberech ..betam yegermal
እግዚኦ
ኧረ ተውውውው እባካችሁ......
እኔ አቀዋለሁ ትክክል 6 ኪሎ
ተዋቸው በማያገባችሁ አትግቡ
በጣም አብዝተውት ነበር ውርደታሞች
የሰንቶቹን ሴት ተማሪዎች ህይወት ያበላሸ ቁጥር 1 ቆሻሻ ሰው ነው ይሄ ሰውየ:: ሰው የዘራውን ያጭዳልና በዚህ ሰዓት የቫይረሱ ተሸካሚ ነው::
Abet mikegna koy inante mn agebachu inersu befkr ryenoru new like lemesebseb blachu yesew hiwot atbetbtu ashokshaki hula
የተጎዱት ሴቶቹስህ ካተኛችውኝ ማርክ አልሰጣቹሁ ያላቸው ሳይፈልጉ ያቆሸሻቸው ያሳዝናሉሁ
I agree with you. He destroys a lot of beatiful girls in campus
ራስዋ ገነት የራሱ ተማሪ ነበረች :: የተፋታውም በተማሪው ማማገጥ ምክንያት ነው ::
እባካችሑ የልጆቹን ሞራል ጠብቁ ሚስጥር አልባ ትውልድ።
ለምን ይዋሻል ሚስጥራቸውን ይዘው አይቀመጡም አርፈው።
አሁንም ጤኔኛ አይደለም ሚዲያ ባይወጣ ይሻለው ነበር
ኢትዮዽያዊው ባልታዛር 400 የዩንቨርስቲ ተማሪ የጨረሰ፡፡
ፌቱ ያስታውቃል ሰካራም ዝሙተኛ ይመስላል
ገኒናሙሉጌታለቁርባንበቅተውየምናይበትዘመንመቶያስደንቁናልልጆቻችሁይባረኩላችሁጨዋሀጥያትየሌለበትእስኪእንያችሁምድረተሳዳቢንጹየሆናችሁእስኪእናተምተፈተሹየራስሽንጉድደብቀሽትሾካሾካለሽ
አሁን ያለፈ ታሪክ አንስቶ ሰውን መወንጀል ምን ይሉታል ያለፈ አለፈ በቃ ተረስቷል ለምን ልጆቹን ለማሸማቀቅ ትዳክራላችሁ በቃ ምንም ይሁኑ ምንም ይኑሩበት ዝም ብላችሁ አታቡኩ ተመልካችም ሰለቸ
Tadiyaa lemini atagalitum neberii yemitawikutii memihir hono enideti zimii yilaluu tamarii lememarii enijii lebiliginaa new enidee semiw hizibii lemini zimii yilaluu lelijochachew
የባሠዉ መጣ 400 +++ አለመቅረጹ ነው
Ere tew ye sew hatiat atabizu zem belachu " yewedeke zaf misar yibezawal "
Balege nesh bihon enkuan l lijochu moral seteye zem malet neberebesh ende abesha balege yelem yenesun lenesu betewe menale
አሁን መሰነሰ ተጠቀማቹ
ደጋረገ አታቡኩ
ደገ አደረገ ምን ይሁን በሰው ሕይወት አትግቦ እሱ ታዋቄ ነው
ይሄ መፅሐፉ ጉድ አፈላ😂😂😂😂
መጽሀፉ ከሸፈ😂
Woman is strong
አረተውልጆቹይሠማሉ
Min Agebash
Gedddel yeggeba Sentun Temmary morral Asatetewal yeddefaw
ምን አገባችሁ እባካችሁ እነሱ ይቅርታ ለተደራረጉት ለልሎቹም አስቡ ። ተበደልንም የሚሉት እስከ ዛሬ የት ነበሩ ? ቢሆንስ እናንተ የሠውን ቁስል ማን ቀስቃሽ አደረጋችሁ ለብር ብላቹ ነው።
የሀበሻው ባልታዛር ነው በለኛ
Ehe sawye yitasr
Weregna hulu midre tultula
ante kebet yehew shuketa enji beyefa weteta yemstenager wushetam nat
Woreegnaa nachuu min agebachuu koyyii endeee enasu ikoo tesemametewal. Min agebachuu koyyii qinatamochii nachuu
The problem is not onlyfamily issue, it is also society issue. All the girls who been abused by him need to come in puplic. He needs to be terminated from being a professor. Girls at universties needs to be protected. His kids will be fine, they will love him no matter what but he been sexually abusing other parent children
Ladies, come out and get organized
So what? You got something to talk about? Congrats! What is the purpose of this trash?? Cruel and nasty report. You do not even care for the children. That is history and it is behind them. They got married and have 4 beautiful children. It takes a long time to be together and have 4 children. Clearly there is undeniable chemistry. What are you trying to do now to place a wedge between this beautiful family. This is pure jealousy. Stop bothering and disturbing the whole family. They are still family. He apologized for whatever. The couple already moved on with their lives. One more thing. He loves women. Get lost it is way too late for your cruel drama.
ቆይ ቆይ ለውጤት ብላ አብራው ሆንች እሺ አንድ ወለደች ትምርቱ አልጨረስችም ነበር እራት እስክትወልድ ??
Foo yeh yedenekore hzb
አሉ እንደዚህ ነው አሉ ዉይይይይ ሰታሰጠሉ ምናገባችሁ
አንዳንድ ሰው እንኳን አረገው የምሉት ለማነው እውነት የምታወሩት እንኳን ተጋለጠ ባለጌ ቆሻሻ እራሱ ንእፁሁ ንፁሁ ይጫወታል
አለቅላቂወች
ውሻ ምን አገባሸ
የሰው ፍፁም የለውም ስህተት ያለ ነው።።። ያለፈ አልፏል ታሪክ አትፈትፍቱ
This destroying a society. Hr should be in.prisoned
ፍጣሪ ድርስ
ይድፋችሁ ምድረ ለቃቃሚ ስድ ሁላ
Seken betelu, ehe hulu ayimetam neber!!!!
Please keep your life private.
ረዳት ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጃዋሬ በሚል ይስተካከል ተባባሪ ከየት አመጣኸው
አጭበርባሪ ፐሮፌሰር ይባል