ለኦርቶዶክሱ ጳጳሥ መልስ ሰጠ ነብይ ገቢ መዶሻ ይዞ መጣ 2 January 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @melatalemayehu9617
    @melatalemayehu9617 9 місяців тому +7

    ሶፊ ከዚህ በፊት በጋበዝከው ሰአት comment ላይ ነግሬህ ነበር በጣም ቀጥተኛና ንፁህ ሰው ነው ይሄ ወንድማችን ጌታ ዘመኑን ይባርክ በነገራችን ላይ ጉራጌ ነኝ 😉
    አንተንም አሁን እርጋታህንና ማዳመጥህን አድንቂያለሁ።

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 9 місяців тому +107

    ሰላም ለኦሮሚያ ሰላም ለአማራ ሰላም ለትግራይ ሰላም ለደቡብ ሰላም ለአፋር ሰላም ለመላው ኢትዮጵያ ይሁን ።

    • @GeteWakjira
      @GeteWakjira 9 місяців тому +4

      ሰላም ለምድራችን አሜን

    • @simontewe7248
      @simontewe7248 9 місяців тому +1

      😅😅😅what about gambla 😢😢

    • @Noor-mf3yh
      @Noor-mf3yh 9 місяців тому +1

      አሚን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

    • @bona2318
      @bona2318 9 місяців тому +1

      አሜን

    • @bona2318
      @bona2318 9 місяців тому +2

      @@GeteWakjira ለመላው ኢትዮጵያ አለ እኮ

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 10 місяців тому +34

    ነቢይ ገቢ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። በጣም እዉነትና ትክክለኛ የእግዚአብሔርን ሀሳብ እየተናገርክ ነዉና ደስ ብሎኛል። የሰዉ ልጅ ኢየሱስን ልብሱን አንጥፎለት ሆ ብሎ ተቀብሎት ከቀናት በኋላ ግን ያዉ ህዝብ ነበር ይሰቀል ያለዉና ከሰዉ ምንም አይጠበቅም። አብይ ኢትዮጵያን ለማዳን ለማሻገርና ለማበልፀግ በእግዚአብሔር የተመረጠ ዛሬም በእግዚአብሔር የሚመራ የሀገር መሪ ነዉ።

  • @merigetatsge3275
    @merigetatsge3275 9 місяців тому +12

    80 ጊዜ ላይክ አድጌሃለሁ ነቢይ ገቢ

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 9 місяців тому +42

    አሜን።
    ማንኛዉም ምድራችንና ህዝባችንን የያየዘ የጠላት አሰራር በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን 🙏🏽💕

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 10 місяців тому +76

    "በተኮለታተፈ አማርኛ ጥርት ያለ የእግዚአብሔር መልእክት አቦ ተባረክ🙏❤❤

    • @bobbylashly6152
      @bobbylashly6152 9 місяців тому +3

      ክክክክክ እውነተም ይባረክ🙏🙏🙏🙌🙌🙌

    • @DestaAsefa-lf1ep
      @DestaAsefa-lf1ep 9 місяців тому +1

      Zeregna yitefal egzihaber yimarachu gebi ferenj bihon noro

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 9 місяців тому +3

    Wow what a great understanding level of Nebiy Gebi and Sofi...well done ...Bravo Bravo....all regions and ethincity are equal ....

  • @tingritzwdie9266
    @tingritzwdie9266 9 місяців тому +11

    የሚገርም መገለጥ ነዉ እኔ ሁሌ የምጸልየዉ ዘንዶ እየመታሁ ነዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ተባረክ ነብይ

  • @kumagonfa1737
    @kumagonfa1737 2 місяці тому +2

    I agree with prophet gebi...Peace for oromo,Peace for amhara,Peace for tigray ,Peace for all Ethiopia nations and Nationality people.break the magician conspiracy job,,,,, In Jesus name

  • @Eerdffffff
    @Eerdffffff 9 місяців тому +7

    ገቢ ተባረክ አንደበትህ በመንፈስ ቅዱስ ነበልባል ይዳሰስ

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 10 місяців тому +9

    ሶፊ እጅግ በጣም አሳከኝ መዶሻውንና ዘይቱን እንዴት እንዳዬህው መልሰህ ቪዲዮውን እየው ደንግጠህ ነው ፈርተህ ነው ሳኩኝ በጣም ተባረኩ ደስ ይላል የእግዚአብሔር ድምፅ ሰምቶ መታዘዝ መንፈስቅዱስ የተሞላ ይገባዋል ተባረኩ ሐሌሉያ።

  • @dawitbelayneh1082
    @dawitbelayneh1082 10 місяців тому +6

    Wow My Genuine person!
    I am amazing your personal suggestions prophet Gabi Gutama !

  • @binimitiku2065
    @binimitiku2065 9 місяців тому +27

    አሜን በየሱስም የድግምትና የጥቆላ አሰራር የፈረሰ ይሁን ተባረክልን እንወድካለን

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 9 місяців тому +2

      ጠንቋይ አጭበርባሪ ጴንጤዎች ይጥፉ

  • @Tamgn
    @Tamgn 9 місяців тому +3

    ሶፊ አተ ሴረኛ ፓለቲከኞች አይነት ስራ ነው የምሰራው ፓስተሮችን ነብያቶችን አባብለሕ ትጋብዝና እነሱን በማናደድ በማስቆጣት እደምንም ብለሕ ከአፋቸው መጥፎ ቃል እዲወጣ በማስደረግ በአሕዛብ ዘንድ ክርስትና እዲናቅ ክርስትና ማለት እዲሕ ነው አሕዛቦች እዲሉ በሀይል እየሰራሕ ነው ላተ ቪው ለዝናሕ ለሆድሕ ብለሕ ክርስትናን እያሰደብክ ያለሕ የዘመናችን ጥላሸት ቀቢ ጠላታችን ነሕ ለሆድሕ ብለሕ ሀይማኖታችንን አታሰድብብን

  • @almazgebremeden9121
    @almazgebremeden9121 9 місяців тому +6

    ጌታ ይባርክ ነቢይ ገቢ ዶርን ጌታ የእጁን ሥራ እየባረከለት ነው ገና ይሠራል ምቀኞች ይቃጠላሉ : ረጋሚዎች ይጠፋሉ እርግማናቸ ከንቱ ይሁን

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 9 місяців тому +32

    የልባችንን ነው የተናገርከው ተባረክ ጌታ ሆይ ሰላምህን ለአገራችን እና ለህዝባችን አብዛልን ማስተዋልን ስጠን ሀጥያታችን ይቅር በለን ማረን አባት ሆይ

  • @wondwossenhailu4012
    @wondwossenhailu4012 9 місяців тому +6

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ አስመሳይ አገልጋዬች በሞሉበት ሀገር እውነትን መናገርህ ይገርማል እውነት ነው አቢቹን የሾመው እግዚአብሔር ነው የሚያወርደው ማንም የለም ደግሞም ድንቅ ነው

  • @TsehayAlemu-j8o
    @TsehayAlemu-j8o 10 місяців тому +23

    ምን ላድርግህ አንተ ነብይ ገቢ እግዚሐብሔር ይባርክህ ውስጥክም እንዲ ከሆነ መልካምና እውነተኛ ሰው ነክ ከአንደበትክ ማር እንደሚንጠባጠብ ነው ተባረክ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 8 місяців тому +2

    እንዴት እየባረኩህ ነብይ ገቢ ውድድድድ ነው ያረኩህ እውነተኛ ነህ በርታ❤

  • @tegesttegest330
    @tegesttegest330 9 місяців тому +7

    Waqayoo isin haa ebbisu ebifama nama waqayoo ❤❤❤🎉

  • @ምጥን
    @ምጥን 10 місяців тому +48

    አንተ ጎበዝ ነህ በርታ ምንም መጥፎ ነገር አልተናገርክም በርታ ወንድሜ ❤

  • @AbrehamAbebe-xb1ug
    @AbrehamAbebe-xb1ug 10 місяців тому +10

    ሶፊ እንደ ቀልድ አትመልከተው ገቢ እዉነቱን ነዉ የተናገረው ሰዉዬው ጠንቋይ ነው ሞት ነው ያወጀው ይሄ ደሞ በ ኢትዮጵያ ላይ አይጸናም ስራው ፈረሶአል አሁንም ምክራቸው ይፍረስ

  • @MinteAlemu5767
    @MinteAlemu5767 9 місяців тому +5

    wow,wow,wow,wow.......... the best speach of the century , God bless you , click the next........

  • @TersitTesfaye2009
    @TersitTesfaye2009 9 місяців тому +4

    አሜን ከቤቴ ከዘመኔ ከትዳሬ ከልጆቼ የኔከሆነው ሁሉ የሟርት የድግምት የርግማን ስር መሠሰረቱ በጌታ በኢየሱስ ስም ይሰበር።ክብር ለኢየሱስ ይሁን ደስ ብሎኛል

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 9 місяців тому +4

    እርግማን ከሐገሬ ላይ በሐይማኖት ካባ ሲደረግ የነበረ እርግማን ይፈርሳል ።

  • @Yeshi-zx8tb
    @Yeshi-zx8tb 10 місяців тому +25

    ነቢ ገቢ ተባረክ በጣም ደስ ብሎኛል❤

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi 10 місяців тому +37

    ተባረክ።ግን በታማኝነት ዘይት ሳትሸጥ የሀሰት ትንቢት ሳትተነብይ ገንዘብ ሳትፈልግ ለጌታ ታማኝ ሆነህ ካገለገልክ ዋጋህን ጌታ ስለሚከፍልህ በርታ።ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @samisamiendaleendale239
    @samisamiendaleendale239 10 місяців тому +12

    ይሄ ሠውዬ በጣም ይመቸኛል የምር እይታው በጣም ደስ ይለኛል ይመችህ አቦ ተባረክ

  • @aynalemgezehagnwsilassie4570
    @aynalemgezehagnwsilassie4570 9 місяців тому +5

    ሁፈኤይ ደስ ስል ነብይ ገቢ ተባረክ በጣም ነው የተባረኩት

  • @AsratBekele-ww5tf
    @AsratBekele-ww5tf 9 місяців тому +1

    ጀግና ነክ ነቢይ ገቢ ምክንያቱም እውነትን ብቻ ነው የተናገርከው እውነት ያለው ሰው ዘላለም አይወድቅም።❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 10 місяців тому +26

    ሶፊ ልጁእኮ ትክክልእኮነው ሚናገረው ምንም ጥፋት የለበትም 🎉❤

  • @bobbylashly6152
    @bobbylashly6152 9 місяців тому +8

    ድግምትና ጥንቆላ የደብተራዎች ስራ ከምድራችን ላይ የተገለበጠ ይሁን!!!!

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂 kenanet belaye degemetga ale end

  • @tsionalemayehu8676
    @tsionalemayehu8676 10 місяців тому +11

    የለ3ሺ ዓመት ያደኸየን ያቆረቆዘን ለማኝ ያደረገን የመጨረሻ ደሀ ያደረገን መንፈስ አሜን ይመታ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 10 місяців тому

      There is no supernatural power that controls your life but yourself. You are lazy

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 10 місяців тому +2

      ታሪክ የሌለው ታሪክ አይሰራም ወፍ ዘራሽ ።

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 9 місяців тому +2

      በ5 ዓመት ዉሰጥ አገሪቱን ማጥ ዉስጥ ከተታችኃት።3000 ዓመት ብትመሩ ሰዉ ምድሪቱ ላይ አይተርፍም ነበር።

    • @SolomonFisseha-ky4rl
      @SolomonFisseha-ky4rl 9 місяців тому

      3000 የመከራ የድህነት አመት አሳለፍን 😭

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 9 місяців тому

      @@SolomonFisseha-ky4rl😂😂😂😂😂😂

  • @legessehailu8690
    @legessehailu8690 9 місяців тому +2

    ይህ ሰውዬ ነብይ ገቢን ለማሰናከል የማይጠቀም የቃላት አይነት የለም። ነቢዩን እግዚአብሔር የአንደበቱን ቃል ይጠብቅ ይምራው።

  • @DiboraWolde
    @DiboraWolde 9 місяців тому +2

    Wow,God bless you Neb Gebi Gutama. Degemet tagalabata,Eebbifami dachaan ,dhukee irraa kasiii hero wengela!

  • @AsnakechBeqana
    @AsnakechBeqana 10 місяців тому +21

    የምባርኩ ይባረካሉ የምረግሙ ይረገማሉ እኔ አላልኩም ቅዱስ ቃሉ ነው የምለው !!!!!!!

  • @TsehayAlemu-j8o
    @TsehayAlemu-j8o 9 місяців тому +4

    ነብይ ገቢ እንዲህ ነው የሀይማኖት መሪ መሆን የነበረበት ቀደምት የአብያተክርስቲያን የሀይማኖት መሪዎች ነበሩ ይህን ማድረግ የነበረባቸው በድፍረት የሚናገር የእውነት ትውልድን እግዚሐብሔር አስነስቷል

  • @habtombizen2006
    @habtombizen2006 10 місяців тому +13

    እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ ነቢ ገቢ እና የጠንቃዮች ስራ ከምድራችን ይደምሰስ ይጥፋ በታሪክ ኣይገኘ

  • @shambelture7260
    @shambelture7260 9 місяців тому

    Sofi I'm from Oromoo but really you're Good Pastor this is how you treat him is i appreciate. take it as good idea he is open man not for bad please understand him. God is good thank you

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 9 місяців тому +11

    ነብይ ገቢ ጉተማ 🫶🏾🫶🏾🫶🏾ሁሉን ፈጣሬ እምላክ ከክፋዎች እይን ሁሉ ይጠብቅህ እሜንx3🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yadesadereje3659
    @yadesadereje3659 9 місяців тому +20

    Curse is broken.
    Prophet Gebi speaks❤️❤️❤️

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 9 місяців тому

      What have you smoked 🤔 what curse are you talking about 🤣 the illiterate and fake or politician prophet has spoken about his party 🤣😡

  • @joyfull3749
    @joyfull3749 10 місяців тому +11

    You are wonderful, I am proud of you proud phrophet ! God bless you 🙏

  • @ጁሐርመሐመድ
    @ጁሐርመሐመድ 9 місяців тому +4

    ገቢ ጀግናው ሰባኪ ጌታ የበርታህ

  • @Yemuu109
    @Yemuu109 9 місяців тому +2

    It's really interesting 🤔
    Thank you sofi for listening this young preacher without interference. He is speaking the truth even though i don't like Abiy Ahmed. He is evil 😈.
    I like when he said "qoonqa, boolotica"

  • @negussieamanuel6496
    @negussieamanuel6496 9 місяців тому +2

    Wonderful explanation given by prophet Gabi Gutama!!!!!

  • @kebebushteferi1080
    @kebebushteferi1080 9 місяців тому +3

    እንደዚህ ልጅ እውነት ተናጋሪ ሰው አይቼ አላውቅም ዘመነህ ይባረክ እሱ ዘረኛ አይደለም ።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 10 місяців тому +11

    ሶፊ እውነትነው የሚናገረው በርታ በለው አቢቹ ድንገትነው ጌታ ፈንቅሎ ጁታውን ወደፊት ያመጣው🎉❤

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 10 місяців тому +15

    ታላቁ አባታችን ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉ ባለስልጣናት ይገዛ ከእግዚአብሔር ካልተሰጠ በቀር ስልጣን የለምና ያሉትም ባለስልጣናት በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው። ባለስልጣንን የሚቃወሙ የእግዚአብሔርን ስረአት ይቃወማል የሚቃወሙትም ፍርድን ይቀበላሉ የሚለውን ቃሉን አላነበቡምን? ሮሜ፡13፥1-5

  • @kiyademe9510
    @kiyademe9510 9 місяців тому +9

    For me Prophet Gabi Gutama is amazing person,and he has a special confidence and heart.

  • @MeseretBekele-j5j
    @MeseretBekele-j5j 9 місяців тому +2

    ሶፊአንተ ውስጥም ያለገንዘብ የሚወድ አጋንታዊ መንፈስ ስለተመታ። ደነገጥክ አፍህ ተያዘ ፓስተር ገቢ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wondwosenshiferaw9209
    @wondwosenshiferaw9209 9 місяців тому +9

    I like your energy, Prophet Gabi! 100% sounds good, this is what I expected from a religious leader. 🥰😍🥰😍

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 9 місяців тому

      A religious leader or a politician 🤣 go educate yourself first 🤔 try to read bible first 😡 you are hiding under the so called religion and supporting an evil 👿 shame on you 🤔

  • @እግዚአብሔርትልቅነ
    @እግዚአብሔርትልቅነ 9 місяців тому +29

    እሰይ ሟርታቸው ድግምታቸው ይሰበር የደብተራ መንፈስ ከምድሪቷ ይጠረግ አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበላቸው የሃይማኖት አባት የተባሉት እንደመፀለይ አደባባይ ላይ የማይገባ ንግግር ከነኝህ ህዝቡ ምን ይማራል አቤቱ ጌታ ሆይ ፍርድ ከአንተ ዘንድ ነው።ተባረክ ነብይ ገቢ

    • @hirutyekidanemeheret9638
      @hirutyekidanemeheret9638 9 місяців тому +2

      Kkkkkkkķkk😂😂😂😂😂😂😂 esti sewun kenkefachu befit metsaf kidusen bedenb anbebut mekniyatum Ameeen yemibal Ena yemayibal ngr LEYETACHU AMEEEN BELU::

    • @emutitube9694
      @emutitube9694 9 місяців тому

      ምንድናቹ ግን

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq 9 місяців тому +5

      ጥንቆላ ያለው በወንጌል ስም በየ አዳራሹ ነው ሚራክል መኒ፥ ጌታ ነግርኛል ተጋቡ ልታረግዚ ነው ምናምን እያሉ ከመጦንቆል በላይ ጥንቆላ አለወይ፥ ለዛውም ዘመናዊ ጠንቋይ

  • @getnettamiru458
    @getnettamiru458 10 місяців тому +5

    አዲስትዋ ኢትዮጲያ እየተመሰረተች ነው እውነት ነው ወንድሜ ተባረክ።እውነት ዋጋ ብታስከፍልም ፍሬዋ ግን ጣፋች ነው።

  • @AbiTemesgen
    @AbiTemesgen 9 місяців тому +2

    እይ ሶፊ ይሄንን ባለጌ መተተኛ ለወንዝ ግብር የሚገብር ትጋብዛአለህ ?

  • @negussieamanuel6496
    @negussieamanuel6496 9 місяців тому +6

    Wonderful Prophet Gabi Gutama!!!!!!!

  • @mesfinayalew3816
    @mesfinayalew3816 10 місяців тому +20

    I am not Protestant but i respect u paster

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 10 місяців тому +28

    የክፉ ስራ በጌታ በኢየሱስ ስም ይፈርሳል !!!!!!!እርግማን በስሙ ኀይል ፈርሷል!!!!!!!

  • @seifualemayehu3545
    @seifualemayehu3545 10 місяців тому +45

    እንዳልከው ይሁን! ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላም ትሆናለች።የሞት መንፈስ የተመታ ይሁን!!እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት!!

    • @gudetateshome316
      @gudetateshome316 9 місяців тому +1

      አይ ሶፊ አሳከኝ እኮ ጌታ ይባርክህ

    • @alem8640
      @alem8640 9 місяців тому

      @@gudetateshome316hulet yetamemuna sira fetochi yasazinalu

    • @MeekLimo-ru9zc
      @MeekLimo-ru9zc 9 місяців тому

      Kkkk

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 8 місяців тому +1

    ተባረክ ነብይ ራኢህ ይስፋ ባረኩህ❤

  • @zeድማ7577
    @zeድማ7577 9 місяців тому +2

    እኔ በበኩሌ አሜን ብያለሁ፣ በስብከት ሞኝነት ማመን ነው፣ ከእርግማን መቼም በረከት ይሻላል የዕርግማን ኃይል በደሙ ስልጣን ይሰባበር፣ አለመግባባት በውይይት መፍትሔ ያገኛል፣ ዕርግማን ከጥልቁ መናፍስት ነው።

  • @sisaytakele9232
    @sisaytakele9232 10 місяців тому +20

    Thankyou prophet.❤❤❤

  • @hailemariamwaqjira4673
    @hailemariamwaqjira4673 10 місяців тому +11

    ገቢ ዋዎ
    ገቢ ዋዎ
    ጀግናችን
    Long live

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 10 місяців тому +127

    በኢየሱስ ስም ከምድራችን ላይ የጥንቆላ ስራ ይፍረስ አሜን

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 9 місяців тому +2

    Mario ke Dr Abiy gar yitarekal Hulu selam yihonal tenkola ye debtera sira ke Ethiopia lay yifersal le Dr Abiy seltan lay seltan techemirolet kef bilo bizu kokob tikeshaw lay ayichalew nage Hulu melikam yihonal❤

  • @konjitniguse9005
    @konjitniguse9005 9 місяців тому +7

    እውነት ነው ኢትዬጺያ የተመሰረተችው በጥንቆላ ነው አሁን ግን እየፈረሰ ነው ወደ ፍቅር ጉዞ ዶክተር አብይን ይዞ

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic 10 місяців тому +16

    ነብይ ገቢ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እውነቱን ስለምትናገር ተባረክ በብዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanichernet7949
    @nanichernet7949 10 місяців тому +27

    የአፍህ ቃል የፀና ይሁን ወንድሜ አሜን ሰላም ይሁን❤❤

  • @BashaNamomsa
    @BashaNamomsa 10 місяців тому +27

    God is Great, curse is Brocken. Well done Gabi Gutama

  • @Bonerges-2024
    @Bonerges-2024 9 місяців тому +2

    He's really brave enough to speak forth his mind. Its the undeniable fact that old superstitious foundations that served the few is breaking and so is the nation shaking.

  • @abrhamtadese-b7n
    @abrhamtadese-b7n 9 місяців тому +4

    waw real son of JESUSE CHRIST GOD bless you🙏🙏🙏🙏

  • @befekadutadesse1574
    @befekadutadesse1574 10 місяців тому +8

    ምናለበት ይህ ዓይነቱ መረዳት ብዙዎች ቢሆንላቸው

  • @beliyudaba5169
    @beliyudaba5169 10 місяців тому +26

    ጀግና ነብዪ

  • @userH78765
    @userH78765 9 місяців тому +3

    Amen Amen Amen in the Name of Jesus. . History will never forget you. ❤

  • @gettygeteneshmargya3885
    @gettygeteneshmargya3885 9 місяців тому

    Well said.Thank you prophet Gebi for speaking the truth concerning Dr Abiy. The truth will prevail.

  • @ድዬንደዬን
    @ድዬንደዬን 9 місяців тому +1

    በጌታ ስም Amen ከምድሬ ላይ የክፋት ስራ ና ክፉ ለቆ ስለወጣ ,, ,,,,,ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ነብይ ገቢ ....

  • @bentiefa3702
    @bentiefa3702 10 місяців тому +47

    እርግማኑ ተሰበረ!!! አሜን!!!

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 10 місяців тому

      ጠንቋይ ፡ ተባባሪ ፡ በሀሰተኛው ፣፡ የመናፍቅ ፡ መንፈስ ፡ ዘመድ ፡ ናቸው

    • @TsehayAlemu-j8o
      @TsehayAlemu-j8o 9 місяців тому

      አሜን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 10 місяців тому +12

    አቤቱ የአባቶቻችን እርግማን እኔም ስብራለሁ በጌታ በኢየሱስ ስም ይሰበር

  • @tsiontsegasellsie4214
    @tsiontsegasellsie4214 10 місяців тому +8

    ደህና ዉለሃል ወንድም ባጫ
    ስለሁሉም የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን። ሠሞኑን ከተወሰኑ ወራት ወዲህ ስለ ግል ህይወቴ ጥብቅ ፀሎት የማደርግበት ግዜያት ላይ ያለሁበት ነዉ። ከዚህ ቀደም አንተም እንደምታዉቀዉ ስለሀገር ብዙ እተጋ ነበር። ሀገር በመሪዎቿ እጅጉን ስትበድለኝ የየቀን የፀሎት ህይወቴ ስለራሴና ስለቤተሰቤ በማዘዉተር በጌታ ፊት መቅረብና በክልሌ ዉስጥ ነፍሴን ከሚሿት ክፉ መሪዎች እንድያስመልጠኝ በመፀለይ ነበር የዘወትር እንቅስቃሰዬ።
    ከዚህ በፊት ሁል ግዜ ስለመሪያችንና ስለሀገሪቱ ተስፋ መስማት አበዛ ነበር ከሳቸዉም ጋር እንገናኝና እናወራ ነበር። ከጥቂት ግዜያት ወዲህ ግን ስለዚህ ጉዳይ ማሰብ እንኳን አልፈልግም ነበር። ስለዚህ እሳቸዉን ማግኘትም ቆመ። ይህ የሆነበት ምክንያት የአከባቢዬ ገዥዎች በህዝቡና በሠራተኛዉ ህይወት ላይ የሚያደርሱት በደል ከልክ በማለፉና ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን አዉቀዉ ነዉ እነዚህን የህዝብ ጠላቶች ያስቀመጡት የሚል እምነት በብዙሃኑ ዘንድ በስፋት ስላሌ በደሉ ስለበዛም ተስፋ መቁረጥ ስላየለ ነዉ።
    እግዚአብሔር ግን አዋቂ ነዉ። የእትዮጵያን ህዝብ የምበድሉትን እሱ አይቷል። ይፈርዳልም።
    ወደ ዋና መልዕክቴ ስጀባ ዛሬ ጠዋት 11:00 አካባቢ ለዓመት ያህል ሳላገኛቸዉ ከቆዩት ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ጋር ተገናኘን። ሳገኛቸዉ በጣም እንደሚዋደዱና ለጥቂት ተለይተዉ እንደተገናኙ ወዳጃሞች እጅግ ደስ አለኝ። ከዚያም ወድያዉ የኢትዮጵያ እረፍት በደጅ እንዳለ፣ እግዚአብሔር አምላክ ሀገርቱን ባለፉት ግዜያት ከነበሩ ችግሮች፣ ግጭቶችና አመፆች፣ ከበዙ መከራዎች አሳርፏት ወደፊት የሚቀጥል የሠላም ዘመን እንደመጣ እነግራቸዋለሁ። ይህን ስነግራቸዉ ለሳቸዉ አድስ አልሆነባቸዉም። ከዚህ ቀደም የተነገራቸዉና በርግጥም እዉነተኛ መልዕክት እንደሆነ ይነግሩኛል። ከዚያም ቀጥለዉ ይህ አሁን የገባንበት አስከፊ ጦርነት እንደሆነ ያነሳሉ። እኔ መልሼ ስለአስከፍነቱ ሳሰላስል የሳቸዉ ግምገማ ምን ቢሆን ነዉ? ከትግራይ ጦርነት ይበልጣል እንደ እያልኩ ሳስብ ቆይቼ በሳቸዉ ወታደራዊ እይታ እየተገረምኩ ይህ በአጭር እንደሚቆም ነግረአቸዉ ከዚህ በኋላ ሀገሪቱ በፍፁም እንደሚታርፍና በመከራ ግዜ መሪ እንደነበሩ ሁሉ የሠላሙ ግዜም መሪ እሳቸዉ እንደሆኑ እንወያያለን። ይህ ሲሆን በአጠገባችን በርካታ ሠዎች ወዲያ ወዲህ ይመላለሱ የነበረ ቢሆንም የሳቸዉ ትኩረት በንግግራችን ላይ ብቻ ሆኖ በጣም ጠንክረዉና በተስፋ ተሞልተዉ ነበር።
    በኢትዮጵያ ዉስጥ በህዝብ ላይ ግፍ የሚፈፅሙ እንደ ገለባ የሚቦኑበት፣ ፍትህና ሠላም የሚሰፍንባት ኢትዮጵያ እሙን ልትሆን ሰዓታቱ እደጅ ናቸዉ። በስዉር እየመዘበሩ፣ ህዝቡን እየበዘበዙ ከፊት ንፁሃን የሚመስሉ ወደ ሠላም የሚያሻግር ወንፊት ያጠራቸዋል። የሠላሙን ግዜም ጠቅላዩ ያስቀጥላሉ።
    ዉድ ባጫ ከዚህ ቀደምም ከክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ጋር የተመካከርንባቸዉ ጉዳዮች ሙሉ በሙሉ ተፈፅመዋል። እግዚአብሔር በተለያዩ እዉነተኛ አገልጋዮቹ የተናገረዉ ስለእትዮጵያ የተባለዉ ትንቢት ልፈፀም ቀናት ቀርተዋል። ከዚህ በፊት ታላቅ የድልና የሠላም ግብዣ ተደርጎ በቤተመንግስት የመጀመሪያ ረድፍ ሆኜ ተካፍዬ ነበር። ይህ አሁን ልፈፀም ነዉ፣
    በጣም ደስ ይላል።
    መልዕክቱን ያዙት፣ ፀልዩ፣ እሳቸዉ ጋ ቢደርስ ደስ ይለኛል፣ ይፀልዩበታል፣ እግዚአብሔር የፈፀመዉ በመሆኑ ምስጋናም ይብዛለት። በድምፅ የላኩልህ ቢሆንም በፅሁፍም ካስፈለገህ ብዬ ነዉ።
    ፀጋስላሴ ዳንኤል
    ነሐሴ 15/2016 የታየና ለዶ/ር አብይ እንድደርስ የተደረገ ራዕይ ነዉ።
    አዎን ኢትዮጵያ በቅርብ ሠላም ትሆናለች። መልዕክትህ ትክክልና እዉነት ነዉ።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 місяців тому +1

      ባጫ ማነው...???

  • @belewyane2883
    @belewyane2883 9 місяців тому +1

    ይህ ኮሜድያን መቼ መቼ ነው እዚ ሾው ላይ የሚመጣው፣ ( I just want to be nice, it’s not really comedy) በጣም በከፍተኛ ግራ መጋበት ውስጥ ያለ ነው የሚመስለው። ወይ ፀሎት ፣ ወይ ፀበል ውሰዱት።

  • @natasparks
    @natasparks 9 місяців тому +16

    AMEN,PEACE FOR ALL ETHIOPIA.

  • @mehariterefe879
    @mehariterefe879 10 місяців тому +29

    Prophet Geby WOW You're blessed

  • @elitube8652
    @elitube8652 10 місяців тому +29

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ገቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Beb-ql8no
      @Beb-ql8no 10 місяців тому

      yemirkn nw?

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 10 місяців тому

      እናንተ የሀገራችን መርገምቶች እግዚአብሔር አምላክ ከሀገራችን ነቅሎ ይጣልልን ሀገሪቷን በደም አጠባችኋት የተረገማችሁ የጠላት ዲያቢሎስ አሽከሮች

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi 10 місяців тому +24

    አሜን አሜኔ አሜን ድግምት መተት ሟርት ጥንቆላ አስማት ከኢትዮፕያ ምድር የተሰበረ ይሁን።የሚረግሙ የተረገሙ ይሁኑ ።

    • @bobbylashly6152
      @bobbylashly6152 9 місяців тому

      አሜንንንንንንንን❤❤❤

  • @berhanuasfaw8033
    @berhanuasfaw8033 9 місяців тому

    ልክ ነህ ወንድሜ
    የጥንቆላ የድግምት አሰራር በምድሬ ላይ ተሠበረ ፡፡
    እግዚያብሔር በሞኝነት ነው የሚሰራው ፡፡

  • @bachatufaabebech6704
    @bachatufaabebech6704 9 місяців тому +2

    ሞትን ያወጁት ጠንቋዎች ናቸው ያልከው ተመችቶኛል

  • @fasilomaru486
    @fasilomaru486 10 місяців тому +32

    God bless Prophet Gebi !!!

    • @Jacy1460
      @Jacy1460 9 місяців тому

      ግን እኮ 😂😂😂😂

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta3864 10 місяців тому +5

    ሶፊ ይሄ ሙድ መያዝ እስከ መቼ ገንዘብ እንደሚሆልህ አላውቅም ግን ይመቺ ገቢ የዋዛ አገልጋይ አደለም።

  • @sisaykassaamato5156
    @sisaykassaamato5156 9 місяців тому +5

    እሰይ!!!!!! ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአገሬ
    ዘንዶው ተባረረ ሟርተኛው ደጋሚው በጌታ በኢየሱስ ስም የተሰበረ ይሁን ነብይ ገቢ ትልቅ የእግዚአብሔር ሰዉ ተባክ ጌታ ዘመንክን ይባርክ ፖስተር ሶፊ ደግሞእንደዚህ ለሀገር ለህዝብ የሚጠቅም ጉዳዮችን አቅርብልን ተባረኩ።

    • @fikruwake-ec8xh
      @fikruwake-ec8xh 9 місяців тому

      አማኞች የኢየሱስ ተከታዮች የምድር ኑሮአቸንሲያበቃ እርስታቸን በጌታ ዘንድ በሰማይ አንደሆነእናምናለን ::
      ቢሆንም የምንኖርባት የዚህች ምድር አገር ጉዳይ ያገባናል ::
      በምንኖርበት አገር ዘረኞች ትምክህተኞች ሟርተኞች ራፊዎች ሕገወጦች ወንበዴዎችየሚፈነጩባት ስርአት አልበኝነት የነገሰባት አገርእንድትሆን እድል መስጠት የለብን ለሀገር ከምናደርገው ጸሎት ባሻገር እግዘአብሔር ለመረጠውና ከስቀመጠው መሪ ጋር መስራት መተባበር ያስፈልገል ::
      ዜጎች ሁሉ ለሀገሪቱ ሕግና ሕገ-መንግስተ ተገዢ መሆን አለባቸው :: አንደከዚህ በፊቱ አንዱ አንዱን እያባረረ ስልጣን መያዝ አይቻልም የስልጣን ባለቤት ሕዝብ ነው ::
      ስልጣንየሚያዘው በምርጫ በሕዝብ ይሁንታ ብቻ መሆን ይኖርበታል ::
      ለዚህ አውነትና ሃቅ የየትኛውም በፈጣረ የምታምኑ አማኞችየሃይማኖት መሪዎች ለአገር ሠላምመከበር ግንባር ቀደም ሚና መጫወት ይኖርብናል ::

  • @SimeraDebabe
    @SimeraDebabe 9 місяців тому +2

    ኢትዮጵያን ያነሳ መሪያችን ነዉ። ጥላቻ ሌላ ነገር ሆኖ ሳለ መልከም ስራም ማዉራት መልካም ነዉ። ዋው ድንቅ ንግግር የንስር እይታ እሩቅ ነዉ። የዶሮ ጭንቅላት ። ዶሮ ማለት እዚሁ መንደር ዉሰጥ ስልከሰከስ የሚዉል ማለት ነዉ። እገ/ር የንስር አይን ይስጠን።ከመንደር ጌታ ያዉጣን። እርሱ በደሙ ተሸፍኗል አይገኝም።ጌታ በፈለገዉ ሰዓት አንግሶታል። በጌታ በኢየሱስ ስም ዲያብሎስ ስራዉ እቅዱ ድግምቱ ሞርት እርግማን ጥንቆላ ይፈረስ። እግ/ር ያሠርፈን

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 9 місяців тому +1

    ባለፈው አንከባለለህ የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው ምን ትለው ይሆን ለሚቀጥለው እንጠብቃለልን

  • @annasweet4679
    @annasweet4679 10 місяців тому +34

    😢😢❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 місяців тому +2

      እሜንንንንንx3🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @habtebiyana4970
    @habtebiyana4970 10 місяців тому +9

    I appreciate this probate, he is matured both spiritually & politically. Really I like him very well.

    • @minty1188
      @minty1188 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂 እሺ

  • @walabummaabilisummaa9469
    @walabummaabilisummaa9469 10 місяців тому +33

    ጌታ ይባርክህ ነብይ ገቢ

  • @belewyane2883
    @belewyane2883 9 місяців тому +1

    ሶፊ ያንተ ሪአክሽን is pricelessly FUNNY😅😂😢😂😅

  • @besufekad4264
    @besufekad4264 9 місяців тому

    Thanks brother that what i want to talk about Abiy Ahimed. Abiy is chosen by GOD.i wish long life 🙏🙏🙏

  • @ለወገኔሚዲያ
    @ለወገኔሚዲያ 9 місяців тому +19

    በጌታ በየሱስ ስም የጥንቆላ ስራ ይፍረስ ተባረክ❤❤❤❤

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 9 місяців тому +1

      አዎ የሀስተኛ ነብያቶች የናይጄሪያ ጥንቆላ የአብይ ደም ግበራ በነዚህ የአውሬው ፈረሶች የሚስራው የሴጣን ስራ በድንግል ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ የተመታ የተወጋ ይሁን ☝️

    • @SimegnGebissa
      @SimegnGebissa 9 місяців тому

      Amen

  • @muletame2610
    @muletame2610 9 місяців тому +3

    ነብይ ጉተማ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 9 місяців тому

      አሰናካይ የሥጋ አገልግሎት አጭበርባሪ ነብይ

  • @almazgebremeden9121
    @almazgebremeden9121 9 місяців тому +6

    እርግማን ከምድራችን ላይ በጌታ ሥም ተነቀለ አሜን አሜን ተነቀለ

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 9 місяців тому

      የናይጄሪያ የጥንቆላ መንፈስ የግብረሰዶም መንፈስ የደም መንፈስ ገና ከነግብራበሮቹ በድንግል ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ኃይል ይሰባበራል 🤔☝️

  • @ahmedabdo-oj2eq
    @ahmedabdo-oj2eq 9 місяців тому +1

    you are woundr ful you speak real

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 9 місяців тому +6

    አሜን አሜን አሜን አቦ አንተም ተባረክ ነብይ ጋቢ እስይ የእግዚአብሔር መልክኛ እንደዚ ነው እርግማን ፈረሰ አሜን።