ላገባ ትንሽ ቀን ሲቀረኝ ታሰርኩ | አብዲ ወሎ ደረሳው ከእስር ተፈታ
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- በድብቅ የተቀረፀ: ክርስትያኑ መስጂድ ውስጥ ገብቶ የፈፀመው.. •Zena Jokers • የመጅሊስ ብጥብጥ • ሳኡዲ • እረኛዬ • መጅሊስ • ንብረት ገላው • እከ ንብረት ገላው
• ነፀብራቅ ሚዲያ • መጅሊስ ውርደት • አሳዛኝ ክስተት - መሲ ዋና እችላለሁ ብላ ሰመጠች 😥 / ደሴ ፈንዳታ - አማራ ክልል ጦርነት •አማራ ፋኖ • አጣዬ • ደሴ ወሎ • ታጠቅ ሚዲያ • Eregnaye •donkey tube • ሙስሊሙ • አብይ አህመድ • ዶ/ር አብይ • Wollo youtube
• እልል! እንኳን ደስ አላችሁ በአሜሪካ 1ኛ ወጣች የኢትዮጵያ ስም ከፍ አለ • ጀግናዋ እህታችን አላሁ አክበር • #viral Ethiopia saudi • #abdi-wollo
እረኛዬ ምዕራፍ 4 ክፍል 3 - Eregnaye Season 4 Ep 3 @ Arts Tv World
• እንኳን ደስ አላችሁ! ታሪክ ተሰራ የዛሬው ቀን ልዩ ነው • Hassen Belayneh HB
አስደሳች የብስራት ዜና አንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስ ያለችሁ wollo youtube • Harun media
🔴ጉድ ተመልከቱ! መስጂድ ውስጥ...የአለም ፍፃሜ መልክት •
• /በስንቱ/ Besintu EP 1 ...
Ethiopian Movie 2022 Full Length Ethoipan Film
mezmur protestant
mezmur maryam
mezmur orthodox eritrea
mezmur orthodox Amharic
ታጠቅ ሚዲያ • Brex habeshawi • አፍሪካ ቲቪ • donkey youtube • ድንቅ ልጆች • Ethiopia viral video • New wollo tube • New Amharic • ነሺዳ Oromo • Fetwa • ኢድ • አማራ ፋኖ ሙዚቃ • የኢስላም ህግጋቶች • ስለ ፆም• አዲስ ነሺዳ • መንዙማ • ደሴ • Amhara • ኢትዮጵያ ዜና• Minber tv
*የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች እና የኦርቶዶክስ መዝሙሮች
Aser tad • Babi • Abrelo hd • Nejah Media • Miftah key • Minber tube • Harun media • amharic vlog • Amharic films 2022 • New Amharic • Hop Amharic new • ethiopia youtube trend
#ተዋወቋት #babi
#Eregnaye
እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep
@Arts Tv World
እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian
ማሻ አላህ ወላሂ ሀገራችን አምራለች
በእስር የሚገኙትንም አላህ ለሃገራቸው ያብቃቸው አቦ ጀዛከላህ ሙቤ😊
ማሻአላሕ ወሥላቴ ወንድሜ
አሠላማለይኩም ደምረኝ ሸርምአድርግልኝ
አብዱየ እንካን ሰላም ገባህ አልሀምዱሊላ
አልሀምዱሊላህ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ: ሰው ቢረሳህ አላህ አረሳህም: አልሀምዱሊላህ በል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ገባህ
ማሻአላህ እንድህ ሁነህ በማየቴ በጣም ደስተኛነኝ ብሮ😍
እንኮንለሀገርህአበቃህአብድደርሳው
ብሮ ማለት ምን ማለት ነው
@@محمدخالد-ي8ج6ح ክክ ያዉ ወድሜ ማለቱ ነዉ
Muste enkuan beselam wede hagerh asgebah🙏🙏
ሚሰኪን ሙሰጠፋ
አብዱየ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜዋ እስኪ አብድ ሲስቅ ደስ ያለዉ ብቻ ላይክ
ሰው ሲስቅ ደስ የማይለው ሰይጣን ብቻ ነው።
@@اناالمسلمالحمدلله እሽ
እኔ
@@اناالمسلمالحمدلله ደምሪኝውዴዋው
@@ኢልሀምአወል ደምሪኝውዴዋው
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹
አኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሰወደው ማርያምን ሰራው በጣም ደስ ይላል ወንደሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አግዚአብሔር ይስጥልኝ በርታ ለሰው መልካም ማደርግ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤
ማነዉ እደኔ አብዲ ወሎ መስተፍ ዩቱብ አይመኒት ወደ ሀገር በመጋባታቸዉ ማነዉ ደስ ያለዉ ሱብአን አላህ በህይወት የትም ቢሆን ይመጣል እንኳን ለሀገራቹ አበቃቹ አንድሞቻችን
አይመኒታ ገባዴ
ማሻአላህ
አይመን ገባ እንደ?
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ አይመኒታ በጣም ያሳስበኝ ነበር
@@ALHAMDULILAH-b4p አዎ
ሙቤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
ውዷየ እህቴ ደምሪኝ
ማሻአላህ
@@janabnaser8884 ደምሪኝውዴዋው
ማሻአላ ደረሴ ስራ ወዳድነትህ በጣም እወድልሀለሁ እኛ ኢ/ትን ቁጭ ብለን እፎቅ ነው የምንመለከተው የበታችነት ይሰማናል ይህ አስተሳሰብ ነው ወደ ኃላ ያዘቀጠን ስራ ክብር ነው በርታልን
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ያጀማአ አብዲ ወሎን እናሳድገው ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እያደረግን አብሽ አብዲ
አይዱኒያ ሰው ሳኡዲ ሲባልአልጋባልጋ ይመስለናል👍👍👍
ማሻ አላህ ደረሴ እንኳን ለዚ አበቃክ ሌላ ልጆች ስገቡ ሁሌም አስታውስካል እኛንም አላህ ለአገራችን ያብቃን እንሻ አላህ
ወይኔ አብድዬ ማርያምን ሳይክ እንዴት ደስ እንዳለኝ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እግዛብኤር ይመስገን 🙏👍🙊
እንኳን ደህናገባህ ወንድም እኔም ወንድሜ ሀገር ገባ ለሁላችሁም ደሥ ብሎኛል ያሉትንም አላህ ይጠብካቸው
የአላህ ደስታችሁን አላህ እስከዛኛዉ ቤት ያድርግላችሁ የአኼራ ወድሞች ያሰላም ስታምሩ ያረብ እደናተ ያለዉን ያብዛልን የአላህ ያረቢ ያከሪም
አልሐምዱሊላሕ ወሥላቴዉ አብድ ወንድሜ እንኳንም በሠላም ለሐገርሕ አበቃሕ ሙቤ አላሕ ኸይር ጀዛሕን ይክፈልሕ
ማሻአላህ እዲት ደስ ይላል አድዲየ የኔ ሳቂታ ወድም ሳቅህ ተመልሶ ስላየሁ እጂጉን ደስ ብሎኛል ሁሊም ሳቅልን ሙቢንም አላህ ኸይረ ጂዛክን ይክፍል ቃል አጠረኝ ብቻ አልሀምዱ ሊላህ
ምርጥ ወንድም ማለት እንደዝሕ ነዉ ማአሻአላሕ አለይኩም
ማሻ አላህ አብዱ እንኮን አላህ ላገርህ አበቃህ የቀሩትንም አላህ ስአቱን ቅርብ ያርግላቸው ያረብ
_አብዲ ኮሜንት ፅፌ አላቅም ግን ሁሌም አስታውስህ ነበር በዱአ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወንድሜ_
_ሙቤ በርታ በተለይ በዚህ ሰሞሆን የምትለቃቸው ቪድዮዎች ያበዱ ናቸው በርታ አላህ ይጨምርልህ_
አልሀምዱሊላህ አብዲ እንኳን በሰላም ገባህ
ደምሪኝውዴዋው🌹🌼
@@hebe3258 ደምሪኝውዴዋው
ማሻ አላህ እኳን ሰላም ገባህ ሁላችንም ነን ካገራችን አድስ ስንወጣ አፈር ያለ አይመስለኝም ነበር ወላ አፈር የምረግጥ አይመስለኝም ነበር አጂብ ነው
ማሻአላህ አብዲ እንኳን ለናት ሀገረህ በስላም ገባህ ሀቢቢ
ሙቤ ጀዛከላህ ኸይር መልካም ሰው ነህ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
አላህዬ ሀገራችን ላይ ሪዝቃችንን ክፍትልን የሰው ሀገር በቃ በለን
እኳን ደህና ለአገርህ በሠላም አበቃህ ወድማችን አብዲ
አብድየ አልሀምዱሊላህ እንካን ለሀገርህ አበቃህ ሙቤ ምርጥ ወንድማችን
አልሃምዱሊላህ እንኳን በሰላም ገባህ አብዱ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል አንተጋር ነው ውዱ ባለቤቴ የገባው አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን
አህለን ሙቤ ማሻአላህ እንኮን ለሀገርህ በሰላም ገባህ ወስላታው
ማሸአሏህ አሏህ ፍቅራቺሁን ይጨምርላቺሁ
የኔ ወንድም እንኳን ደህና ገባህልኝ አልሀምዱ ሊላህ ወፍረሀል ቀጮዬ ደግሞ የፀጉርህን ነገር አስብበት ልታመልጥህ ነው በል ወደቤተሰብ ሂድና አገናኘን😒
አልሀምዱሊላህ ለአሏህ ሁሉም ቀላሉ ነው በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ነህ ያረብ ሁላቺንንም ሀሳባቺንን አሳካልን
መሻአላህ ተባረክ አላህ እንኳን በሰላም ላገርህ አበቃህ አብዲ
ወስላታዉ እንኳንም ለሀገራህ ያበቃህ ወንድም
ወይኔ፣ሙቤ፣ስወድክ፣ወድማችን፣ስላስደሰትከው፣ወላሒ፣በጣም፣ደስ፣ብሎኛልልልልልልል
ጀዛከላህ፣አይለያቹሁ፣የኔ፣አስተዋይ
ውዷየ ደምሪኝኝ 🌹🌹🍓
@@emtube9470 ኢሻአላህ
@@sn-jn3eg ደምሪኝውዴዋው
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ወንድም አብድ እንኳንም በሰላም ለሀገርህ አበቃህ አልሀምዱሊላህ🙏
አብድ ዳረሳው እንኳን በሳለም ለሀገርህ አበቃህ ወንድሜ
ውዷየየ ደምሪኝኝኝ
ማሻ አላህ ማሻአላህ 👏👏 አብድ እኳን በስላም ለሀገርህ አበቃህ
አብዲዬ መልካም ሰው ተጫዋች ቀልደኛ እንኳን ሰላም ገባህ🥰🥰
ደምሪኝውዴዋው🌷
ማሻአላህ ደረሳው እንኮን ለአገርህ አበቃህ
ኧረ ኡኡኡ አብዲ በዚ ብቅ ብሏል አሏሁ አክበር ማሻ አሏህ እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ አልሀምዱሊላህ።
ውዷየ ደምሪኝኝ 🌹🍓🌹
@@emtube9470 እስኪ ቻናልሽ ልጎብኘው መጀመሪያ
@@اناالمسلمالحمدلله ደምሪኝውዴዋ
ወላሂ ደረሳው አብዲ በጣም አምሮበታል ከስር ቤት የወጣ አይመስልም መሻአላህ እንኳን በሰላም ገባክ
ኧረ አሁን በጣም ገርጥቷል ከስቷል ከስርቤት በፊት ውብ ነበር
@@sa-wx3eq ትክክል እረ በጣም ነው የተመቸው
አይ ያገሬ ልጆች ፈገግታችሁ ሁሌ አይለያችሁ ውዶቸ
ውዲ እህቴ ደምሪኝኝ 🌹🌹
ደምሪኝውዴዋው🌹
አብዲ... ወሎ ውነትም ወሎ ገራገሩ
እንኩዋን ደስ አለህ
ወሎ ገራገር ነው
ወሎ ... አርሂቡ ባይ ነው
ወሎ... የፍቅር ኦክስጅን ነው
ባጠቃላይ... ወሎ... ከ ዘረኝነት
የፅዳ... ስው እና ስውኛ ነው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏… ሙቤ.. ከቃላት
በላይ ነው🙏🙏🙏
አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞቻችን
አብዲ ወንድሜ አማን ነኝ የሳኡዲ ጓደኛህ ነኝ ለአገርህ ስለበቃህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ
*_እንኳን ደስ አላህ አብዲ! ጥሩ ሰው ነህ በሀገርህ ይለፍልህ ! አንተም ሙቤ አላህ ይጠብቅህ! ግን ሙቤ ኢትዮጵያ መጥተህ እኔን ስላላገኝህኝ ቅር ብሎኛል_*
ወንድም በሙስሊም ወንድምህ ለምን ቅሬታ ትይዛለህ እሡ ምን አልባች ላይመችዉ ይችላል ስለዝህ ለምን አንተ አትጋብዘዉም
@@azizaassen2427 የቀለደ እኮ ነው እሚሆነው
ማሻ አላህ የኢስላም ወንድሞቻችን
አብቡት👀👉🏼ዐን አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ እዲህ አሉ 👉🏼 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ👉🏼ያድሰዉ የሥልምናዉ ማማር አሉ የማይጠቅመዉን ነገር መተዉ ነዉ ሀዲሡን ቡኻሪና ሙሥሊም ዘግበዉታል 📖👈🏽 ሥለዚ የማይጠቅመንን ነገር ላይ ግዜችንን አናባክን እህቶቸ ኑ 👉🏼ፕሩፋይሌን ተጭናቹ የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍሲር 📚
ሙቤ ምርጥ ሰው ኮሜት የምፅፈው ምን ግዜም ላይ ብቻ ነው የምርጤች ምርጥ
አህለን አብዲ እንኳን ደስ አለክ
ወላሂ ወንድሜን ቁልጭ ነው ምትለኝ
ማሻ አሏህ ወንዲሞቸ ወስላቴ እንኳን ደህና ገባህ
አሰለሙአለችኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአትሁ ማሻአላህ ውንድም አብዱ እንኳንም ሰላም ገባህ የቀሩትንም ወንድሞቻቺን አላህ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው
አብዱ ደረሳዉ እንኳ በሰላም ሐገርህ ገባህ የእኛን ስም ከሸቃላ ወደ ማዳም ቅመሞች ቀይረህልናል መቸም አረሳህም አላህ ይጠብቅህ
የኔ መልካም እንድህሁላችንም ለሌላውብናስብአላህደግሞለኛመልካሙንይወፉቅናል
የኔ ወንድሞች እንግዳቹ አግባቡ ስለተቀበላቹት አላህ በጀነተል ፊርዶስ በመልካም በጥሩ ጥላ ስር ይቀበላቹ አብድዬ አሁንም ለትዳርህ ሆነህ የምናይበት ቀን አላህ ቅርብ ያድርግልህ ዘወትር ምኖቴ ነዉ በጣም እወዳቹሀለዉ ለአላህ ብዬ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ገባህ ደረሳዉ
ደረሴ እኳን ደስ አለህ በእርግጥም ከችግር በኀላ ድሎት አለ
ሀቂቃ ደስ ብሎኛል ስላየሁህ የቀሩትንም አላህ ፈረጁን ያቅርብላቸው
ወድሞቻችን ማሻ አላህ ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን
ማሻአላህ
@@ራህመትይቱብ-ዠ7ቈ ደምሪኝውዴዋው
ማሻአላህ ወንድማችን እንኳን ሰላም ገባህ በጣምነው ደስ ያለን አልሀምዱሊላህ ስለሁሉ ነገር
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ አህለን ወደህለን ውድ ወንድሞቹ
የኔ መልካም ደረሳው እንኮን በሰላምገባህ እንኮን ደስ አለህ❤❤️❤️🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹👍👍
💐💐💐💐💐😍😍😍💐💐💐💐💐💐😍😍😍😍😍👍👍እንካን በሰላም ገባህ ወንድሜ
ማሻአላ አብዲ እኳን ለሀገረህ አበቃህ
ያተ የረዳህ የቀሩትንም አላህ ይረዳቸዉ ያረብ
ያረብ ቴፒ ምርጥሀገርሁኖል አብዲ ቡና የጦፈነዉ ቡናግዛ ግባእና የኔወዲም እኔምቴፒነኝ በጣምአርጎልቴፒ👍👍👍
የኔፍልቅልቅ ደረሳ እንኳን ሰላምገባህልን ወድማች
የኔመልካም አብዱዬ❤❤❤🥰
ማሻአላህእንኳንበሰላምገባህታጠቅሙከየፈ
👍👍
እስኪ ኮመቴን የምታዩ ሁሉ እህት ወደሞቺ ዱአ አርጉልኚ የማናቺን መቅቡል እደምሆን አናቅም 😭😭😭😭😢 ወደሜ 8 አመቱ ክታሰር ሀገሩላይ ባልሰራው ስራ በአስራ ስምት አመቱ እናቴ በሂወት እያለቺ እደታገኘው አለቺ በለቅሶ ያረብ
😓😓የኔ እህት አላህ ነጃ ይበለዉ ኡፍፍፍፍ አንጀቴ ተላወሠ ወላሂ በሠላም ከቤተሠቡጋ አላህ ያገናኘዉ ያርብ☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔
@@semirabintbaba6562 አሚን አሚንንንን አላሁመ አሚን ያረብ የኔወዲ🌹✅ ሽኩረን አላህ በቃ ይበልልኚ የኔ ወዲ ወዲም 😭😭
አላህ ነጃ ያዉጣዉ ያርብ ጪቀትሺን አላህ በደስታ ያዙርልሺ❤
@@የፍቅርአድናቂ አሚንንን አሚንን አላሁመ አሚንንን የኔወደ💐✅
አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግለት መውጣቱን ያረብ
ወስላቴ እንኳን በሰላም ገባህ ሙቤ ጀዛክ አላህ ኸይር
*_ውይ ውስላታዬ💪🙏_*
አልሀምዱሊላህ በጠም ደስስስስ ብሎኛል ወደ ሀሀገር ወንድሞቻችን ስለገቡ የቀሩትንም አላህ ለሀገር ያብቃቸው ከችግር በኃላ በርግጥም ምቾት አለ
እህት ወድሞቸ በቅንንት ቤተስብ አድርጉኛ ሽር ላይክ ስብሥክራይብ አድርጉኛ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ💔😭
ማሸአላህ ወንድሞች አልሃምዱሊላህ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
[ የእውነት ባለቤት እንኳን ቢሆን ሙግትን(ክርክርን) ለተወ ሰው በጀነት ዳር ላይ ቤት ዋስ(ተያዝ) እሆነዋለሁ። ውሸትን ለቀልድ እንኳን ቢሆን ለተወ ሰው ጀነት መካከል ላይ ቤት ዋስ እሆነዋለሁ።]
አቡዳውድ ዘግበዉታል
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
ኢስላማዊ ትምህርቶች ፈትዋ የነብያቶችን ታሪክ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይቀላቀሉ
አላህ ላገርህ አበቃህ ወድማችን ለቀሩትም አላህ ይድርስላችሁ ያረቢ
አሰለምአሌይኩሙወሰመቱለይወበረከቱ መሸአለህ ኡከን በሰለም ለዚ ቀን አበቀ የሙቤ ቤተሰቦቺ ቤተሰቢ አሩጉኙ በኮመተቹ መልሰለዉ😍
ማሻ አላህ እንኳውን ብስላም ለሃግርህ ግባህ ወንድም አብዲ እንኳውን ድስ አለህ 👍👍
እንኳን በሰላም ገባህ😍😍😍
ደረሳውዬ እንኳን ለናት አገርህ አበቃህ በጣም ከምወዳቸው ይቱበሮች አዱ ነህ ሙቤ ተባረክ እግዳ ተቀባይ ደግ ሰው ነህ
መልካም ሰዉ ነሽአችም
አብዲ ወንድማችን እንኳን ከዛ ተራራ ለተራራ ሂደህ አልቀርህብን አልሀምዲሊላህ ሽኩረን ያረብ
ማሻአላህ እንኳን ለቤተስቦችህ እና ላገርህ በሰላም አብቃህ ወንድማችን አብደላህ
ወይኔ ገራሚ ሠዎች ሁለታቹም👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏🇪🇹💕💪ሙቤ አሏህ ኸይርጀዛህ ይክፈልህ ወንድሜ
እንኳን በሠላም ለሀገርህ አበቃህ አብዲ አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ እኳን በሰላም ለሀገርህ በቃህ ወድም የቀሩትንም አላህ ነጃይበላቸው ሱበሀን አላህ እኔ እራሱ ሀይል ነበር ጠለቤ ሳውድ የተጫወተብን እኳ ተወርቶ አያልቅም ደሞ ከባሌ ሀገር ኔካህ አሰሩልንና እሱ ተቡክ ነበር ወደመድና ሲመጣ ለቀም አረጉት እነሸርጤ ከዛም አድ አመት ታስሮ እኔም ብር በመላክ ላናየ ዙሮ ባሳር ሀገር ገባልኝ የሚያሳዝነው ሀገሩሩ ሀገባ ቡሀላ አልተስማማንም ተለያየን ብቻ አልሀምዱሊላህ
የእውነት እንኳንም ለሀገርህ አበቃህ
ማሻአላህ አብድዬ እንኳን ላገርህ አላህ በሰላም አበቃህ ወላሂ በጣምነዉ ደስ ያለኝ ሙስጠፋ ሲገባ ምነዉ አብረዉ በገቡ እያልኩኝ ነበር
እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወድማችን
ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ እንዲህ በመልካም ነገር ተባበሩ ! ወንድሜ አብዱ አልሃምዱሊላህ አለ ሰላማ
ደምሪኝውዴዋው🌷💐
ማሻአላህ ደስሢልበርብ እዃንበሠላምአላህላሀገርህያበቃህ🌹🌹
ልልልልልልልልልልል:እግዛብሔር:ይመስገን:ወድሜችን:እኳንሰላም:ገባህ
እኩዎንሰላም ሀገርህገባህ
ማሻአላህ እንኮን በሰላም ለሀገርክ አበቃህ የኔ ወንድም
አብዲ እንኳን ደህና ገባህ😍
ማሻአላህ አብድየ እኮንም በስላም ገባህ ወንድሜ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅
ማሻአላህ ደረሴ እኳን ለሀገርህ አበቃህ ወድሜ
እኳንም አላህ በሰላም ለሀገርህ አበቃህ አብዲዬ
ማሻ አላህህህ እንኳን በሠላም ገባችሁ
አልሃምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባዉ አብድየ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ማሻ አላህ ወድም አብድየ እንኳን በሠላም ገባህ ወድሜዋ አልሃምዱሊላህ
ማሻአሏህ እንኳን በሠላም ለሀገርህ አበቃህ አብዱ ሙቤ እንዳከበርከዉ አሏህ ያክብርህ የቀሩትንም አሏህ ለእናት ሀገራቸዉ በሠላም ለመግባት ያብቃቸዉ ያረብ
አብድየ የሳቄ ምንጭ እንኳን ሠላም ገባህ