AKIYAMOS | ጉዞ ወደ ዘማሪት ምርትነሽ ቤት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 191

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 5 років тому +102

    አሜን አሜን አሜን እንዴት እድለኛ ነኝ ኦርቶዶክስ መሆኔ ስወለድም ኦርቶዶክስ ስሞትም ኦርቶዶክስ

  • @ethiopialove6105
    @ethiopialove6105 5 років тому +162

    እንደ ኦርቶዶክስ ፍቅር አስተማሪ ሃይማኖት የለም በእውነት

  • @abebaabeba8569
    @abebaabeba8569 5 років тому +40

    እህታችን ምርትነሽ እናመሰግናለን ከቤታቸው ወተው ከሰው ዱኳን የሚቀላውጡትን ልባቸውን ይመልስላቸው

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 років тому +1

    በእውነት በጣም ጎበዞች እንኳን ምርትየ ቤት አከበራቹ ደስ ስትሉ እግዝአብሄር ይመስገን ምርትየ ዘመንሽ ሁሉ : እግዝአብሄርን በዝማሪ: የተመላ ይሁን: የተዋህዶ ልጆች በጣም እንወድሸለን: ዝማሪ መላኤክት ያሰማን አዲሱን አመት የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት የመተሳስብ ያድርግልን አሜን መልካም አዲስ አመት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ በሙሉ ያድርግልን አሜን

  • @leulekalzeleke2118
    @leulekalzeleke2118 5 років тому +1

    May your grace be abundant, let not your mercy be far from me(ጸጋህ ይብዛልኝ ምህረትህ አይራቀኝ )..... I love too much .
    You are so gifted and graced I have no world to express you ...ከመጀመሪያው አልበምሽ "ሰረገላወችህ የእሳት ናቸው " ከሚለው እስከ " በዘላለም ኪዳን " አንድ መዝሙርሽ አያመልጡኝም ...............ብዙ ጀግኖች ሊኖሩ ይችላሉ ግን የኔ የሁል ግዜ role model ነሽ !!!

  • @abebaabeba8569
    @abebaabeba8569 5 років тому +24

    ምርትየ የኔ ልዮ በእባ ነው የታጠብኩት በመመለስሽ የተሰማኝን ስሜት ፈጣሪ ነው የሚያቀው ጆሲ የሚያገናኛቸው ቤተሰብን ሳይ አንችን አስታውሳለሁ የምንወዳት እህታችንን እኛም ጠፍታብን ነበር ይመስገን ፈጣሪ አገናኝቶናል

  • @ማሂየድንግልልጂ
    @ማሂየድንግልልጂ 5 років тому +37

    እልልልልልልል አቤት ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 років тому +25

    ምርትየ ከልጂነቴም ጀምሮ ያንችን መዝሙር በጣም እወዲ ነበር 🙏😍😍😍

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 років тому +18

    በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ
    የአፌ ጥበብን ያሠተማርከኝ
    የልጅነቴ አምላክ ወዴት አለህ
    በዚህ አለም ሀጥያት ልቤ ዛለ❤❤

  • @kedanmustwfq4836
    @kedanmustwfq4836 5 років тому +6

    እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው

  • @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ

    ዝማሬ. መላይክት. ያሠማልን. ዘመኑየደሥታያድነት. የፍቅርየለውጥይሑንልን

  • @ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ

    እንደት ደስስስስ ይላል እንድህ የጠፉትን መመለስ የፈለጉትን በፍቅር አቀባበል እያደረጋችሁ ብንቀበላቸዉ ሁሉም ይመጣሉ
    ማማየ እናቴ ተዋህዶ ሆይ ካንች በፊት ያድርገኝኝኝኝኝኝ

  • @akiyamos9167
    @akiyamos9167  5 років тому +7

    ስለምትሰጡን አስተያየት ሁሉ እናመሰግናለን

  • @kifleasnakew7954
    @kifleasnakew7954 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም እድሜ ዘመናቹን ትባርክላቹ ደስ የሚል አገላለፅ ነው

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl 5 років тому +12

    ዋው ስታምሩ እግዚያብሄር ይባርካችሁ

  • @ሀብትሺነኝየእናቴናፋቂ

    እንኳን አድርሳችሁ ዘማሬ መላክት ያስማልን

  • @fikertebekele3937
    @fikertebekele3937 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን እንካን አደረሣችሁ አደረሠን

  • @lizalidavis7492
    @lizalidavis7492 5 років тому +9

    “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
    - ሮሜ 8፥34
    Clear and short

  • @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 5 років тому +7

    እልልልልልልል ስታምሩ አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ኦርቶዶክሰ መሆን መመርጥ ነው ምርትየ እግዚአብሔር ያክብርልን እናንተንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ ደሰሰሰ ሰትሉ ወይኔ የብትሸ ዉበት በእመቤታችን ሰዕል አድኖ በጌታ መሰቀል 🌷🌷❤❤❤

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 років тому

    አዴት ደስ አደሚል ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም አኮራለሁ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ

    ምርትየ አንች ልዩ ነሽ እር ጋታሽ በቤቱ ያፅናሽ እንወድሻለን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን እእእእእእእእልልልልልልል🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💚💛❤

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ

    ደሥ ሢል ተባረኩ ተዋህዶነት ክርስታነት ማለት እንዲህ ነው በተግባር ሢኖታ።ሩት ደሥ ይላል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እንኳን አከረሳቹህ መልካም አዲስ አመት

  • @beti6873
    @beti6873 5 років тому +4

    እልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ውብ ፍቅር የሆነ ሐይማኖት

  • @yeshe676
    @yeshe676 Рік тому

    Amene amene amene zemare melake yasemalene

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 роки тому

    Egzabher enkuan melesesh mertiye ❤️✝️

  • @kasaneshkasanesh1714
    @kasaneshkasanesh1714 5 років тому

    Amem amen amen zemary kale hiwote yemalen

  • @tigisttadele6163
    @tigisttadele6163 5 років тому

    Ellllllll elllllll ellll zmare melaektn yasemaln ehtocacin tebareku ehtacinnm fetari yaburln ortodoks tewahdo lezelalem tnur esey temesgen amlake ortodoks yarekeg

  • @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እንዴት ያምራሉ

  • @tigistechernetetigistecher1565
    @tigistechernetetigistecher1565 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን እንካን አደረሣችሁ አደረሠን እልልልል

  • @መክሊትየሳምሪሰጦታ
    @መክሊትየሳምሪሰጦታ 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት እደምታምሩ በቤቱ ያጽናቹ ክርስቲያም መሆን እንዴት መታደል ነው

  • @agfds1531
    @agfds1531 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክትን ያሠማልን አሜን🌻🌻🌻🌻

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 5 років тому +1

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ምርቴ ስወድሽ እኮ የኔ ዲፕል እግዚአብሄር በቤቱ ያኑርሽ በስመአብ ቤትሽ እንዴት ያምራል በጌታና በቅዱሳን ስእል አድኖ አሸብርቋል ቤትሽ ያስቀናል እዛጋ የክርስቶስ እህል አድኖ እዛ ጋር መስቀሉ እዛ ጋር የቅዱሳን ስእል አድኖ እዛ ጋር የእግዚአብሄር ጥቅሶች ጌታን ቤትሽ አስቀናኝ

  • @balqeesbalqees3563
    @balqeesbalqees3563 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእከትን ያሰማለን

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ

    እፍፍፍፍፍፍፍ እህቴ ምርጥነሽ እንካን ደስ ያለሽ ምን እንደምል አላውቅም

  • @foziyaasani5533
    @foziyaasani5533 5 років тому +1

    እኔ ሙስሊም ናኝ ግን ኦርቶዶክስችን በፍቅር ናው ሚወዳቻው ፍቅር አንድናት ሰለም ለእማማ ኢትዮጵያ♥♥♥♥

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 5 років тому

    Mirtenesh mezmurshen stezemri. Begashawon new yemebarekewo.begashawo tebarek.anchi gin eyesus yafrebshal endafershebet.

    • @dangotedangote7910
      @dangotedangote7910 5 років тому

      Haaaaa be eyesuse alferechem gene wede betewa temlesalech wede ketetenayetu orthodox tewahedo tenadesh pentewa

  • @aster696
    @aster696 5 років тому

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እኳን አደረሣችሁ ያመት ሠው ይበላችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij3604 4 роки тому

    Elelelelelelel zemare melakten yasmalen

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 Рік тому

    ምርጥንሽ ከንስምሽምርጥንሽ❤🙏🙏🙏💯

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 5 років тому

    ደስ ትላላችሁ ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል እግዚአብሔር ያክብራችሁ። እናመሰግናለን አኪያሞስ ቲዪፕ

  • @enatyekonhye5547
    @enatyekonhye5547 5 років тому +3

    ተባረኩ እኳን ጎበኛችኋት ስላሴ ይጎብኛቹ 💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 5 років тому +7

    ምርቴ ስላየንሽ እጅግ ደስ ብሎናል ዳግም ቆመሽ በመቅደሱ እንደምታመሰግኚ ባለሙሉ

  • @samsongsamsong8388
    @samsongsamsong8388 5 років тому +15

    ኦርቶዶክስ። መሆን መታደል ነው

  • @sadhamol3801
    @sadhamol3801 5 років тому

    አሜን

  • @sewmehon6423
    @sewmehon6423 5 років тому

    አሜን{3} ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @muluabrha8601
    @muluabrha8601 5 років тому

    ምርትየ የአገልግሎት ዕድሜሽ ያርዝምልሽ ስወድሽ

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 5 років тому

    Zemariy melakiten yasemalen Betam desssss yelal Egziabher yebarekachihu Ehetachinm Enkuan wode kedemo keberua temelesechilen. Emeberehan keriw zemenuan tibarekelati Bebetu yasinati

  • @bereketgoitom9017
    @bereketgoitom9017 5 років тому

    Emwedat zemarit Mertnesh Egziabher xegu yabzalsh

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን እንዴት እናምራለን እኛ ተዋህዶቹ እንኳን በሰላም በፍቅር አደረሰን

  • @obseentalaarsema3273
    @obseentalaarsema3273 5 років тому

    Elelelelelel 👏👏👏👏👏👏
    Elelelelelel
    👏👏👏👏👏👏
    Mertiye egzabeher edme ena tena yestesh nurilin

  • @binatbinatv2226
    @binatbinatv2226 5 років тому

    ምርትነሽ እግዚያብሔር በጸጋው ይጠብቅሽ ድንግል ከቤቷ አትለይሽ

  • @yordanoshagos6940
    @yordanoshagos6940 4 роки тому

    እግዚአብሔር የባረክች

  • @amaamm2901
    @amaamm2901 5 років тому +2

    ዎውውው እዴት ደስስ ይላል

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 років тому

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማል🙏🙏😍😍

  • @salemsalem506
    @salemsalem506 5 років тому

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hawwiimucaayawayidoo4156
    @hawwiimucaayawayidoo4156 5 років тому +1

    Elelelelelelelelelelelelellelelelelelelelelelelelellelelelel
    inkan abro Adsen 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @NanaNana-lu6wf
    @NanaNana-lu6wf 5 років тому

    Elelelele

  • @samsongsamsong8388
    @samsongsamsong8388 5 років тому

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ

  • @እግዚአብሔርሐይሌነዉ

    አሜንንንንንንን

  • @Tigis-g1k
    @Tigis-g1k Рік тому

    Amen Amen Amen Amen❤

  • @አለብኝየህቴውለታእሷንያኑ

    ልልልልልልልል ደስ ሲል የምወድሽ ምርቴ ውድ እህቴ❤❤❤❤

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 5 років тому

    Yehe newe hayemanote

  • @asterpeniel4487
    @asterpeniel4487 4 роки тому

    Zmara melaktn yasemaln

  • @kantikanti198
    @kantikanti198 5 років тому

    ዋውተዋህዶ ለዘላለምትኑር

  • @sablakonjo1838
    @sablakonjo1838 5 років тому

    ውድ እህታችን ምቴ በርችልን ፍፃሜችን ያሳምርልን

  • @hailuyalew7768
    @hailuyalew7768 4 роки тому

    ewunet men ybalal betam dess ylal fkrun aygudlbn

  • @tsiyemariyamyebetselotenat9804
    @tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 років тому

    Ho blen metan ho blen

  • @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @fneishcell8614
    @fneishcell8614 5 років тому +1

    temesgen amlakiye Ere temesgen

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 5 років тому

    እሰይ ደስስስስስስ ስትሉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘልአለም ትኑር

  • @ሜሪየማርያምልጅሜሪየማርያ

    እንኳን አደረሣቹ ውድ የኦሮቶዶክስ ያስራት የበረከት ልጆች

  • @weynshetfikadu8075
    @weynshetfikadu8075 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 5 років тому

    ውይ ተዋህዶ እምነቴ ልዩእኮነሺ

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 5 років тому +3

    ጎንደር እውነትም የአማራና ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው፡፡ ከፋሲል በፊት፣ በፋሲል ዘመንና በኋላም ጀምሮ እስካሁን ድረስ በብዙ ጉዳዮች ላይ ጎንደር እውቀት፣ ልምድና ችሎታ ያለው ነው፡፡ ከዚህም አንዱ ምን ማድረግ እንዳለበት፣ ለምን ማድረግ እንዳለበት፣ መች፣ በምን ሁኔታ፣ ከማን ጋርና ውጤቱ ምን መሆን እንዳለበት አስቀድሞ የሚገነዘብና በዚህ መልክ የሚንቀሳቀስ ነው፡፡ ለተቃውሞም ሆነ ለድጋፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርግ ከመፈክር፣ ፖስተሮችና ሌሎች ጀምሮ ሁሉንም በሚገባ የሚያዘጋጅና በሞቀና በደመቀ ሁኔታ የሚያካሂድ ነው፡፡
    ከዚህም ውስጥ አንዱ ሰሞኑን ኦርቶዶክስን ከውጪ ጠላቶች ቅጥረኞች፣ ከሰይጣኖች፣ ከግብረ ሰዶማዊያንና ከመሳሰሉት ጠላቶች ሴራ፣ ተንኮልና ወንጀል ለመጠበቅና ጠላቶቿን ድባቅ ለመምታት በጎንደር በተደረገ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የሩሲያን ባንዲራና የሩሲያን ጀግና ፕሬዚደንት ፑቲንና አቡን ፎቶ ይዘው መውጣት መሆን ያለበት ሲሆነ ጎበዞች መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጠላቶች ከድሮ ጀምሮ ውስጣዊና ሀገር በቀል ሳይሆኑ በግብጽ፣ ሳኡዲ አረብያና በኢምራቲ መሪነት አረቦችና ቱርክ እንዲሁም ሀይማኖት በሌላቸው በጥቅመኛ፣ ዘረኛና ግብረ ሰዶማዊያን ምእራባዊያን አማካኝነት ስለመሆኑ ማንም ያውቃል፡፡
    ስለሆነም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ከሩሲያ፣ ግሪክ፣ ሰርቪያ፣ አርመኒያ፣ ጆርጅያ፣ ሮማኒያ፣ ቡልጋሪያ፣ እውነተኛና ትክክለኛ ከሆኑ የአለም ክርስትያን ሀገሮችና ህዝቦች ጋር በአዲስና በትክክል ራሷን ብቁ አድርጋ በመዘጋጀት መቀራረብ፣ ወዳጅነት መፍጠርና በጋራ መስራት መጀመር አለባት፡፡ በሚቀጥለው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሩሲያን ጨምሮ ከላይ የተዘረዘሩ የኦርቶዶክስና ክርስትያን ሀገሮችን ባንዲራና ጠቃሚ ግለሰቦችን ፎቶ ይዞ መውጣት ይጠቅማልና መደረግ አለበት፡፡
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በሩሲያና በቫቲካን ጠንካራ ቢሮ ሊኖራትና አብራ ልትመክር፣ ልትዘክርና በጋራ ልትሰራ ይገባል፡፡ የኢትዮጵያ ጠላቶች በግብጽ፣ ሳኡዲ አረብያ፣ ኢምራቲ፣ ቱርክ መሪነት ስብእና የሌላቸው ሰው አራጆችና ሴት ደፋሪዎች ሲሆኑ ሀይማኖት የሌላቸው ጥቅመኛ፣ ዘረኛና ግብረ ሰዶማዊ ምእራባዊያን ግለሰቦችም ስለመሆናቸው መታወቅ አለበት፡፡ ይህንም ማስቆም የሚቻል ሩሲያን ጨምሮ ከአለም ክርስትያን ሀገሮችና ህዝቦች ጋር ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠር፣ ወዳጅ በመሆንና ተቀራርቦ በጋራ በመስራት ነው፡፡

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 4 роки тому

    ኦረቶ ዶክስ ለዘላለም ትኖረ

  • @ethiopianlove5501
    @ethiopianlove5501 5 років тому

    ዋውውውው

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 5 років тому

    አቤት ሲያምሩ

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ

    ኦርቶዶክስ የሁንኩት ማርጬ ሰይሆን ተመማርጬ ነው እልልልልል እንዴት ደስ እንደምትሉ ✟✟✟

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 5 років тому

    Mertneshe gobeze

  • @lovemum3216
    @lovemum3216 5 років тому

    elelelel bati sitameru tsagewun yabizalechu

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 5 років тому

    egzbher yamsgen saw kesteto semer dase yalal embta enken radchesh...

  • @sweetnega8119
    @sweetnega8119 5 років тому

    Wow setamirhu

  • @surafelhizkyas3748
    @surafelhizkyas3748 2 роки тому

    የት ነው ግን ሲያምር ጊቢዋ

  • @helen3129
    @helen3129 5 років тому +4

    Merteye enwedeshalen

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 5 років тому

    ምርትንሽ ድንቅ ሴት ነሽ እወድሽለን ሰላም ይቡዛልሽ

  • @demissiezerihun2274
    @demissiezerihun2274 5 років тому

    እልልልል ተመስገን ሌላ ምን ይባላል የወጡት ንም ይመልስልን

  • @lejkassa4670
    @lejkassa4670 5 років тому +5

    ፍቅር ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይገኛል

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 5 років тому

    እሰይ የኔ ምርትዬ እልልልልልልልልልልልልል

  • @waelwael6970
    @waelwael6970 5 років тому

    Amen amen amen

  • @lidyayasin5915
    @lidyayasin5915 5 років тому

    So beautiful

  • @bነኝየድንግልማርያምል-l9g

    እሰይ እሰይ እልልልልል

  • @hirutaredo791
    @hirutaredo791 5 років тому

    Setameruuu abezeto yebarken

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 5 років тому

    Tolo nekashe

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 2 місяці тому

    እንኳን አደረሳችው

    • @akiyamos9167
      @akiyamos9167  2 місяці тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

  • @New-k4
    @New-k4 5 років тому

    ደስ ይላል

  • @maranatagetahoyetolona7614
    @maranatagetahoyetolona7614 5 років тому

    AmenAmenAmen

  • @tsiyemariyamyebetselotenat9804
    @tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 років тому

    Elllllllllllll Elllllllllll Ellllllllll tewahdo lezelalem tinur