199 Hawariyaw Niguse Roba part 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 6

  • @dawitworku821
    @dawitworku821 10 років тому +3

    በውነቱ እጅግ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው። እግዚአብሒር የሰውን ሕይወት ሊሰራ ሲፈልግ፣ ከሞት ሊያስመልጥ ሲፈልግ ወደምድረበዳ ወስዶ እንደሚያባብል መጽሐፍ ይናገራል። በሐዋርያው ንጉሲም ሕይወት ተሞክሮ የተማርኩት ይህን ነው። በውነት በጣም እድለኛና እግዚአብሒር የሚወደው ሰው ነው። . . . ከዚያ ሁሉ መከራ አስመልጦት አሁን በሕይወት ተርፎ እንዲህ መምስከሩ ለራሱ ብቻ ጥቅም ሳይሆን ለእኛም ይመስለኛል። . . . ምክንያቱም እንዲህ አይነት ምስክርነቶች ሁለት ስራ ነው ሰርተው የሚያልፉት፤ . . . የመጀመርያው ለዳነው ሰው ማበረታቻ፣ ማጽናኛ ሲሆኑ፣ ሁለተኛ ደግሞ ላልዳነው ሰው፣ ጊታን ለማያውቀው ሰው ሕይወት መዳኛ ነው። . . . እባካችሁ በዚህ አግልግሎት የተጠመዳችሁ ሰዎች በዚህ መልካም ተግባር ግፉበት፤ . . . ብዙ ሰዎች ገና አሉ፤ . . . እንዲህ እድሉን ያላገኙ፤ ብዙ ኣሥገራሚ ታሪክ ያላቸው ሰዎች አሉ። ተባረኩ።

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 10 років тому +1

    Hawariyaw niguse egziabiher ybarkh yanten mskrinet betam new yanesey dgime degaime new yesemahut ena kalatoch yatruyal lemegles endet yale mskirnet now Beunet Geta new yatenekerh engi ya hulu mekera indet ychalal part 4 lemesmat betam gauche alehu Geta brk yargh balebthina ljochnm ybarklh wondimye.Asdenaki mskirnet new betam atenkureyal wow what amazing testimony.

  • @mesiabu776
    @mesiabu776 10 років тому +1

    Be uwnet ye igziabiher sira tilik newu wendimachin lebizuwochi misikir liyaregik geta askemtohal.ahunim zemenik be itif yibarek inwedihalen!geta hooti sile wendimachin ameseginihalewu Ameeen!

  • @yourfavoritetiktokers4112
    @yourfavoritetiktokers4112 Рік тому

    SUCH A BEAUTIFUL AND POWERFUL TESTIMONY! THANK YOU JESUS FOR YOUR LOVE TOWARDS YOUR SON

  • @sophiegetachew5038
    @sophiegetachew5038 6 років тому +1

    Amazing testimony

  • @yonaspina438
    @yonaspina438 4 роки тому

    Grate Man of GOD.