ምርጥ ቅመም በተለይ ለጥብሳጥብስ እና ለአልጫ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 25

  • @addisalemzewdu3840
    @addisalemzewdu3840 Місяць тому

    እጅሽ ይባረክ አሪፍ ቅመም ነው

  • @seblewongalhailu7664
    @seblewongalhailu7664 Рік тому +1

    እናመሰግናለን

  • @bcbc8854
    @bcbc8854 Рік тому

    እጅሽ ይባረክ❤

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 11 місяців тому

    Waaaaaawooooo

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 4 місяці тому

    እናመሰግንአንለ አሪፍቅመምነወ

  • @fefe7047
    @fefe7047 4 місяці тому

    Thanks so much yena konjo it's very clear the way you show us Tebarkee

  • @Alem-s3u
    @Alem-s3u Рік тому +1

    ሁሉም የደረቀ ነው እርጥብ ይመስላል

  • @tesfayeabate1554
    @tesfayeabate1554 Рік тому

    Its a great spices

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 4 місяці тому

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 2 місяці тому

    እናምስግናልን

  • @genetdocho
    @genetdocho 9 місяців тому

  • @mekdesabebe741
    @mekdesabebe741 5 місяців тому +1

    Mn mn sinsera entekemew?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  5 місяців тому

      ለማንኛውም አይነት ጥብሳጥብስ እና ፣ቅቅል መረቅ ፣ ሾርባ እና በፖስታ ሶስ ማጣፈጫ ይሆናል ። 🙏

  • @SaraWegari
    @SaraWegari 11 місяців тому

    😍😍

  • @Its.what.its4
    @Its.what.its4 7 місяців тому

    ማደግ ያለበት ቻናል ነው ላይክ እያረግን እናበረታት ጎበዝ ቅን ናት

  • @lielty1495
    @lielty1495 3 місяці тому

    እሙ እባክሸን ይህንን ቅመም አሣይኝ እልሻለሁ ከሪ ፓውደር ይባላል ምንምን ቅመም አብሮ ነው የሚዘጋጀው እባክሽን አሣይን እሙዬ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому

      እኔ ኢትዮ ነው ያለሁት ።እና የኬሪ ቅጠሉ እዚህ የሚገኝ አይመስለኝም ካገኘሁ እሰራለሁ አመሰግናለሁ❤️🙏

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 Рік тому

    Like❤ mirx

  • @hidertaleb9750
    @hidertaleb9750 Рік тому

    👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👍👌👍👍👍👍👌👍👍👍👍👍👍👍👌👍👌👌👍👌👍👌

  • @EmuyeShewangzaw
    @EmuyeShewangzaw 9 місяців тому

    በሶቢላዉ ቅጠሉነው ፍሪዉ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  9 місяців тому

      ፍሬው ብቻ ነው የሚሆነው ። አመሰግናለሁ

    • @tsehayaddisu9714
      @tsehayaddisu9714 9 місяців тому

      min gize new yemintekemewalet ke shinkurt ga new yemnchemirew

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  9 місяців тому

      በፈለግሽው ጊዜ መጠቀም ትችያለሽ ማለቴ ሽንኩሩቱን ስታቁላሊም መጨመር ትችያለሽ ። ልታወጭም ሲሆን መጨመር ይቻላል። ወይ ደግሞ ስጋውን በቅመሙ ለውሰሽ ግማሽ ሰአት የሚሆን አቆይተሽ መጥበስ የበለጠ ምርጥ ይሆናል ። ለስጋ መጥበሻ ብቻ ሳይንሆ ለአትክልት ፣ ለስጐ ማጣፈጫም ይሆናል ።