What a legend Zewdu (Wele as he said) is!!Wow 🤩 Playing a guitar 🎸 for two (3 string per person)? Just beyond imagination 💭. This is a typical example of that if one puts his/her mind to something can achieve whatever that is. Just love 🥰 him!! Eshe thank you 🙏 for inviting him.
I have never laughed from deep inside for a long time. Zewdu, you are so nice and witty person. No-one has ever make me laugh to this extent on any other media. ሆዴን እስኪያመኝ!! Thank you Eshetu for inviting him to be your guest. 🙂🙂🙂🙂😘
When he was playing 🎸 i love him but still i didn't know his name until today i really appreciate you interview him Esha it's was very interesting thank you both of you stay blessed.
የኛ የስደተኛች ታሪክ ቢነገር እውነት ለመናገር ጀግና ከመባልም በላይ ስም ያሰጥ ነበር
በውጭው አለም ያላችሁ በሙሉ የምኞታችሁ ተሳክቶ ሀገራችን ሰላም ሁና በደስታ ያኑረን በሀገራችን
እሸ ምርጥ ሰው ከነቤተሰብህ ከእነ አድናቂወችህ ሰላምህ ይብዛ
አሚንንንን
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።
አሚን
በቅንነት እንደማመር
አሜንንንንንንን
ምርጥዬ የጦና ልጅ። ጨዋታውና ንግግሩ እጅግ ደስ ይላል።
እፍፍፍፍፍ በስት ነገር ቅጭላታችን ዝጉ ነበር ዘና አድረጋችሁን 😅😅😅😅😅😅ማነው ዛሬ እደኔ ዘና ያለ👍🏻👍🏻
Takv
Kelal feta aderegun
እኔም በሳቅ እንባ በእንባ ነው የሆንኩት ሀሀሀሀ ተመቸኝ
እስይ እካንም ሳቃችሁ ጭንቀት የምንሰማበትር ቀን አጥፍቶ የደስታን ቀን ፍጠርል
her bezima huulum nw motekuye besakkk getann
👏👏👏👏 ዘውዱ በጣም ነው የማድንቅህ,እንደዚ የሳቅኩበትን ቀን አላስታውሰውም,ፈጥሪ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ!!!!
ከዚህ ሰውየ የተማርኩት ወደ መጫረሻ ላይ ትልቅ ነገር ነው ያለ ስራችን ከሁሉም አለሁ ማለት የምንወደውን ያሳጣናን እሱ ከሁሉም ዝም ቢል የመጨረሻውን እድል ያገኚ ነበር ዋው ደስ የሜል ቆይታ ነበረ
እደዛሬ የሳቁበትን ቀን አላስታዉስም እድሜህ ይርዘም ዜድዬ😍😍😂😂😂😘😘🙏🙏🙏
አይ የኛ ነገር... ወዴት እንደወረድን ሳስበው... እንደዚህ ተከባብራችሁ ያቆያችሁት አገር ማየት ናፈቀኝ ::
ዘውዱ እንደዚህ ተጫዋች እንደሆነ አላቅም ነበር...
ምርጥ ኢትዮጵያዊ!
ተባረኩ.. ቀኔን በሳቅ አደመቃችሁልኝ 😀
በጣም ነው ያሳቀን እንኳንም በሚቀጥለው ብለህ አቋረጥከው ነገ በትኩስ ኢነርጂ እንጠብቃለን የነገ ሰው ይበለን 🙏🙏
በቅንነት እንደማመር
Kkkkkkkkkkkkkk ወይ ቂርቆስዬ የመጨረሻ ምስኪን ልጅ እንደሆነ ያስታውቃል በህይወቴ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም
😂😂😂😂እንዲህ ከሳኩኝ ቆየሁ እኮ😂😂😂
የምን ልጅ የ55ኦድሜ ባለ ፀጋ ነዉ ግን ገና ጎሮምሳ ይመስላል
@@seenaakoo2900 Moon
በቅንነት እንደማመር
@@lemaasnakech8107 ነይ በኔቤት
ወይኔ በሳቅ ሆደ ቆሠለ እድሜና ጤና ከደስታጋ ይስጥህ ዘና አደረከኝ!!!ፈታ ያለ ሠው ደስ ይላል
በቅንነት እንደማመር
እውነትም የሳቅ ምንጪ ነው ደስታችሁን ያብዛልን ፈጣሪ
Amennnnnnn
ዘውዱ በጣም ነው የማድንቅህ,እንደዚ የሳቅኩበትን ቀን አላስታውሰውም,ፈጥሪ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ!!!!
Haha hana hahahahah 😂😂😂😂😂😂😂😂😂እድሜህ ይርዘም ዜዶዬ አሳከኝ መድሀኒአለም ለመላው ኢትዮጵያዊ በሙሉ እንዲ ምንስቅበት ቀን ያቅርብልን ጌታ ላገራችንን ሰላሙን ያውርድልን
ኸረ በፈጣሪ እንደዚህ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂 ዜድ ኑርልን
በጣም ነው የምናመሰግነው እንዲህ የተረሱ ሰዎችን አቅርብ ❤️
በቅንነት እንደማመር
ነፃ የሆነ ሰውዬ ዘዉዱ ።የኝ ዘመን እኮ የዋህ ነበር።
ዉይይ ዘዉዱ አለህ ደህና ነህ ተመስገን ወፍረህ በስንት አመቴ አየዉህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሼ በእዉነት ስላቀረብከዉ ደስ ይላል 👌
በራስ ጥረት ትልቅ ነገር ላይ መድረስ ይቻላል ጀግና ነህ አቦ ይመችህ 😂😂😂😂😂😂
በቅንነት እንደማመር
በሳቅ ሆዴ ቆሰለ....። This is the funniest interview I have even heard in a long time. የዘውዱ ገጠመኝ የሌለ የማይገኝ ነው። በጣም በጣም በጣፍ ፈታ የሚያደርግ የሚያዝናና ገጠመኝ ነው።
The best funny interview indeed. እኔንም በሳቅ ነው የገደለኝ።
ሜሞሪው ዘይገርም ነው; የዛሬ 20-30 አመት የተከሰተውን ታሪክ ትናንት እንደ ተከሰተ አድርጎ
ዘውዱ የማስታወስ ችሎታው ስራውን እና የስራ ባልደረቦቹን ምን ያህል እንደሚወድ እና እንደሚያከብር ያሳያል::
ቦታዎችን ከነምልክታቸው ,ሰዎችን ከነ አባታቸው ስማቸው ,ድምፃቸው ነው ሚገልፀው::
He is the best humbled story teller.
አስቂኝ ,አስተማሪ ,ልምድ አካፋይ ,ሰው አክባሪ,ሙያውን አፍቃሪ ሰው ነው::
ወዬኔ በሳቅ ኑሮህ ሣቅ ይሁን
በቅንነት እንደማመር
Who's here after watching this video on TikTok 😁
me😂
Me also. Adiis neber yemeselgnko
you was waching whith me 😅
Me
Hulachnem
ክክክክክክክክ እረ ምን አይነት ገራሚ የሆነ ልጅ ነው ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
የሚገርም ሰዉ ነዉ ድሮም እዎደዉ ነበር ደሰ የሚል ሰዉ
በጣም፡አስቂኝን፡ሰው፡በጣም፡አስቂኝ ነው፡ሀሀሀሀ፡
እውነት በጣም ነው ደስ የሚለው እኛም ስቀናል እናመሠግናለን
ኡፍ በጣም ደብሮኝ ድክም ብሎኝ ነበር ደስታችሁን ያብዛላችሁ
እሼ ዛሬ ያቀረብከው ሙዚቀኛ ዘውዱ በቀለ እጅግ በጣም ነው ያዝናናኝ ከመሳቄ ብዛት ሆዴን አሞኝ ሆዴን በእጄ ይዤ ነበር የምስቀው በጣም በጣም ነው ያዝናናኝ በተረፈ መልካም ቀን ለሁላችን
ይህ ሰው የዛረ 3 አመት ሞተዋል ብለውኝ በጣም አዝኜ ነበር። God is great. Thank you donkey tube
እ?
Enem gra gabnge eko
በሰበር ዜና ስብርብር ያለ ጭንቅላት በሳቅ ምኩ ክክክክክ
እሽ እናመሰግናለን ወንድማችን
ጀግናነው እሱ እራሱ
እሼ እብድ ናት ብላ ዛሬ ማዳም እንዳታባረኝ በሳቅ ልሞት ነው 😂😂😂😂😂
እሙዬ እኔ ልስጋልሽ። ለሀገራችን ያብቃን።
በቅንነት እንደማመር
እኔ እዳቺነው የሳኩት😂😂😂😂😂😂
ይገርማል ዘውዱ እንደዚህ ይጫወታል እንዴ በሳቅ ነው ያደከመኝ። እሸቱ እንደዚህ አይነት ሰዎችን እየፈለክ ብታቀርብ አሪፍ ነው ዘውዱ በጣም ጎበዝ ጊታሪስት ነው ።
እንደ እኔ እሽቱን እሚወድ like አርጎ እሼ ትችላለህ ምርጥ ሾው!!!!
እረ ጉድ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም ክክክክክ መዳም።ምን ነካሽ እስክ ትለኝ ድረስ ውይ
ውይኔ አምላኬ በሳቅ እባዬ መቆም አልቻቸም
ዘመንክ ሙሉ ደስታ ይሞላ
ነጻነቱ ይገርማል በጣም ነው ያዝናናኝ ሳቅ በጠፋበት ዘመን ከልቤ አስቀህኜ
This is the best show I’ve seen a long time PLEASE PLEASE BRING HIM BACK. HE SHOULD HAVE BEEN A COMEDIAN, his really funny.
ዘውዱ በእይወት መናርክ በቂ ነው ሲ የሚለው በጣም ነው የምወደው የባህሪን ማሰታወሻ
ወይኔ እንዳዛሬ ስቄ አለውቅም በስመአብ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦችየ
አለች አለች እና አትጠፋም ከፊቴ ጎዕጃም ብር ሽለቆ ሉዩ ትዝታየ አለች እና እሃሃ??? ዘውድ ምርጥ ሰው
This guy still alive I new the Welaita song and culture by this Artist he should keep making music.
በጣም ከምወዳቸዉ ጊታሪስት አንዱ ዘዉዱ በቀለ ነዉ በአካልም ስለማዉቀዉ የሚገርመኝ ጊታርዎ እንዴት እንደምያሳብዳት❤❤❤
እሼ አድናቂህ ነኝ ሀገር ስገባ የቤተሰብ ጫወታ እመጣለሁ ኢንሻላ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አሜን እህቴ ለአገርሽ ያብቃሽ እኛም እንጠብቅሻለን 💖
ኑ በኔቤት በቅንነት እንደማመር
ጀግና ደስ ስትል ብዙ ጊዜ ነው ሲደብረኝ ሁሌ አተን እያየው እምስቀው ኑርልን
ክክክክክክክ ኡፍ ፈታ አረከኝ ዜድዬ 😂 በጣም ጠፍተካል ግን😍
አረ በጣም ደስስስስስ የሚል ልጂ ነዉ ዋዉዉዉዉዉ በሳቅ ገደለነ እኳ
This is the most funniest and best interview I’ve ever seen bless you both
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።
Indeed! One of the 🌟
በቅንነት ስብስክራይብ እንደራርግ
ዋው እሼ በጣም ነው ያዝናናችሁን በጣም ተባረኩ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን
What a legend Zewdu (Wele as he said) is!!Wow 🤩
Playing a guitar 🎸 for two (3 string per person)? Just beyond imagination 💭.
This is a typical example of that if one puts his/her mind to something can achieve whatever that is. Just love 🥰 him!!
Eshe thank you 🙏 for inviting him.
በሳቅ ሆዴ ቆሰለ በሰማም ገደልከኝ በሳቅ ይመችህ አቦ ፍታ አደረከኝ ዘውዴዬ የኔ ጌታ ኑርልን ውድድ ጥግ ድረስ 💚💛❤️
አይ ዘውድዬ በጣም እኮ ነው የምወድህ
በጣም ደስ ይላል አራዳ ይግደለኝ
እሼ የመችህ ዛሬ በጣም አሳቃችሁኝ በሳቅ ሞትኩኝ ገደላችኝሁ አመሰግናለሁ
እኔ ያወራሁት ሁሉ እየመሰለኝ አፈን ይዤ የሳኩት😂😂😂 ዜዶ ምርጥ ሰው ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁሉህ
ዛሬ እሼ ቦይፍሬንዴ አበሳጭቶኝ ነበር በጣም አሳቃችሁኝ በጣም አመሠግናለው 😂😂😂😂😂
በጣም የሚገርም ልጅ አቦ ይመችህ ዜድዬ ቀኔን አሳመርከው ...እሼ አንዲህ አይነት ምርጥ ሰው ጋብዘህ ስላዝናናኸን እና ስላስተማርከን ደስ ብሎኛል ...እስከዛሬ የት ነበር ባክህ
ወይኔ እደዛሬ ስቃ አላቅም ሳቅ እርቆኝ ነበር
እሼ እና ዜድ ሳቅ በተወደደበት ሰአት ስለደረሳችሁልን እናመሰግናለን።ውይ ቆሰልኩ እንኳንም ቀጣይ ክፍል ኖረው።
የኢትዮጵያ የጥበብ ፈርጦች እግዚአብሔር እንደሰማይ ኮከብ እንደምድር አሸዋ ያብዛችሁ አምላከ እስራኤል 🙏
እፍፍፍ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂 በጣም ከፍቶኝ ነበር ስደት ከመጣው ጀምሮ እንደዚህ ስቄ አላቅም እናመስግናለን ስላቀረብክልን
Full of talented man 👨 amazing brother nothing is to late . Wishing you long life , health and prosperity .Dear Zewede
ኣቤት! ከብዙ ዘመን በሗላ አንደዚህ ሳቅሁ ዘዋ ምርጥ ነህ። አኔም አንደ አሸቱ ሑለተኛውን ክፍል የመቀጠል ህቅም ስላጣሁ ልረፍ ...
I have never laughed from deep inside for a long time. Zewdu, you are so nice and witty person. No-one has ever make me laugh to this extent on any other media. ሆዴን እስኪያመኝ!! Thank you Eshetu for inviting him to be your guest. 🙂🙂🙂🙂😘
you are Right me to
shetan eskeshena eskalekes deres nw yasakeye thanks lot
@@mareamuye2066 Yap!!
በቅንነትኑእንደማመር
@@yonathankidane2149 ነይ በኔቤት እደምራለሁ
@@zenaambatube7478 What do you mean??
ትንሽ ልጅ ሆኜ የማውቀው በጣም የምወደው በጣም የማደንቀው ብሄር የለለኝ የደቡብ ተወላጅ አድስ አበባ ከተማ ነው እድገቴ ጀርመን ነው ኑሮዬ ዜዶ በጣም አከብሪሃለው ::አደፌ ጋይስ አማና♥💚
When he was playing 🎸 i love him but still i didn't know his name until today i really appreciate you interview him Esha it's was very interesting thank you both of you stay blessed.
ደግመህ ኣምጣው ኣዝናኝ ነው
ወይኔ የኛም ትውልድ ትዝታ አለን እንላለን ።🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ዜድዬ ዳግም ስላየሁ ደስ ብሎኛል እውነት ለመናገር መዳሜ እስከምትገረም ድረስ ነው የሳኩትኝ ከምር ሆዴን አሳመመኝ ሰሞኑን በጦርነት ወሬ የዛገውን አህምሮዋችንን ዘና ስላደረጋቹት እናመሰግናለን ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን
እሽቲ አድናቂህ ከቶሮንቶ እኔንም በሳቅ ገደልከኝ ዘውድ በጣም ኮሚክ ሰው ነህ በዚህ ከቀጠልቅ የእሼን እንጀራ o sorry እግር ትተካለህ ከሳቅን ቆየን እኮ ተባረኩልን i can't wait for part 2
ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን በስደት ያለነውም በሰላም ላገራችን ያብቃን እሼ አድናቂህ ነኝ ከምታቀርባቸው ትምህርቶች ብዙ ተምራለሁ
What a beautiful interview!!!! I also laughed for the entire minutes. So much love 🥰🥰🥰
የአመቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንግዳ ደስ እሚል ቆይታ. !
አረጓዴ ቢጫ ቀይ እረ በሳቅ ክክክክክ
ዜዶ ሚደንቅ የኪነጥበብ ሰው እደሆነ ስራው ይናገራል ጀግና ነው❤!!!
Omg you make my night I really laughed hard Thank you can't wait to see part 2
betam dess yemle ke lebe seke alwekume kmre thank you be degame gabzut pls thankk you
ዎይ ጉድ ክክክክ🤣🤣🤣🤣😂🤣😂😅😂😂😂አራ ሳቀን ማቆጣጠር አቃተኝ😃😂
እግዚአብሔርን እባየን ጨረስኩ በሳቅ ውይ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ያኑርህ
Omg he is hilarious ,😃😃😃 thanks Eshetuye. We need this Laugh ,zewdu amazing person
እሼ እዉነቴ ነው እንደ እብድ ነው የሳኩት.............. betame yewededekute show new tnx betame ኡኡኡኡኡኡ
OMG!!! I Can't stop laughing 😆 🤣 😂
Thank you Eshetu you make my day!
የኔ የዋህ ዘውድዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😷
He is really a comdian!!!!Kalatochu rasu endet yamralu!!!!Abo des yemil lij!!!
Kkkkkkkkkkkkkkkklkkkkkkkkkkkkk
የሚያስቅ ደስ የሚል የሚያዝናና የሚያስተምር ፕሮግራም ነው
እሼ በጣም ነው ፈታ ያረጋችሁኝ የእውነት እን ደዛሬ ስቄ አላቅም እባየ ጠብእስኪል
Thanks you made my day. ተወልጄ ያደግኩበትን የወታደር ካምፕ አስታወሰኝ እንዲህ ስንስቅ ነበር የምንውለው የሚያደርጉትን ስንሰማ ስናይ ..... ዜዶ እናመሰግናለን
በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ አለቀ ይገርማል ኢንተርቪው አልቆ እራሱ ትዝ እያለኝ እስቅ ነበር ድልት ምችት ይበላቹሁ!!!!
ዋው ዘውዱ አንደኛ የዚ አይነት ለታለንት ዋጋ መክፈል ማንም አያደርግም
በጦርነት ወሬ ተነፍተን ስቀን አናቅም ነበር እሼ በጣም ተዝናናን አሳቀን እግዚአብሔር ይስጣቹህ
በቅንነት እንደማመር
ዘውዱ አንደኛ
እሼ ጀግናችን መተናል ቤተሰቦችህ ሰላም ሰላም ብለናል
ክክክክክ ኡፍ ምንአይነት ልጅነው አዝናናከን ፈጣሪ ይጠብቃቹ በሳቅ
Edazare-seqe-alaqim-wyneeeeeeeeee hodeeeeeee - amamamegn-basaqi enamasaginalen zana-silaragachun
እሸቱ ልክ እንደኔ ሰው ሳያወረ መሰቅ ነው
አመሌ
አድናቂህ ነሽ ሳቅህ ውስጤ ነው።
This vidio is really funny 🤣 thanks Eshetu for making us laugh. He can be a great comedian 😄 🤣 😆
Asey einem endet endetemarku Gitar Astaweskeg betam Asakrg
Wey kn sew zewduye betam des tlaleh
Ewy yene wendm
Thank you Eshetu 🙏 for making us 🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍
በጣም ተዝናንተናል ""thanks
አፍጥነው ክፍል ሁለትን በናትህ 🤲🙏😘❤️
Eshe bertalen hoden asamemegen ke ayene emba weto ayakem besak zare betam sakugen
It is so funny 😂 , keep it up Eshetu.
Just friendly recommendation , Wall decor is bit too much. Too many colours going on. Keep it simple 💚💛❤️
Totally agree with u
በጣም ጭቅላቴ በጭቀት ሊፈነዳ ነበር ሳቅ በሳቅ አደረከኝ እድሜና ጤና ይስጥ