ጉድ ስሙ! ኢራን የሞሳድን የስለላ ምስጢር ሰብራ ገብታለች! ‘’እስራኤል ከካርታ መሰረዝ አለባት’’... አያቶላ አሊ ካሚኒ !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 .....2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ...... እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

КОМЕНТАРІ • 106

  • @semiraaman2623
    @semiraaman2623 10 годин тому +11

    እስራኤል እኮ ወንድ እና ወንድ ሴት እና ሴት የሚጋቡባት የሰዶም አገር ናት ፈጣሪን አያቁም እየሱስምን እንደ ዝሙት ልጅ ነው የሚያዬት ድጋሚ ቢመጣም እንገለዋለን ነው የሚሉት እየሱስ ማለት በራሱ ሁለት አመት ያሳስራል እስራኤል ሀገር ለነብያት የማይመቹ አመጸና እዝቦች ናቸው

  • @mohaawol1760
    @mohaawol1760 7 годин тому +2

    ዋው ምርጥ ትንታኔ ነፃ እና ገለልተኛ እውነቱን እምቡጭ አድርገህ ተንትናሀል ይባስብህ ብያለሁ ።

  • @alemsgebr
    @alemsgebr 11 годин тому +7

    በርታ ወንድሜ አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳህ አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ

    • @saved1580
      @saved1580 6 годин тому

      ጎርጊስ እራሱን አይረዳም እንኳን እሱን ሊረዳ።

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 5 годин тому

      ​@@saved1580ከይዉቀትነፂ ሲለሆናቹ እጂ ምያቀርቦነገር በቃልም000000ነዉ ፖሎትካም000000 በደብማጥናት አለበት

  • @amanteki1066
    @amanteki1066 9 годин тому +2

    አብይ ሰሞኑን እየተከታተልኩህ ነው አንተ ሚዛናዊና ሀቀኛ የሚዲያ ሰው መሆንህን እየተረዳሁ የመጣሁበት ሁኔታ ነው ያለው በርታ

  • @Fatyazayinefreefilsten
    @Fatyazayinefreefilsten 8 годин тому +3

    እስለም ሰለም ነዉ ኑፁሀንን አይገልም ኑፁሀንን መግደል በአለህ የስቀጠል ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @Gudway133
    @Gudway133 4 години тому +1

    እጅግ ሚዛን የሚመዝን ድንቅ ትንታኔ ነው፡፡ኣራጋቢዎች ሚዛናዊነትህን እንዳይሠልቡብህ ወጥ ኣቁዋም ይለግሥህ ፈጣሪ

  • @jemshussdsbc4775
    @jemshussdsbc4775 6 годин тому +1

    Thanks A lot for your unbiased Analysis

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 10 годин тому +1

    Dr abiy yilma God bless you and your family ❤

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 11 годин тому +2

    አብይ ይልማ ፍርድን ለፈጣሪ ስጥ ነጥብ ሳይጨምር ሳይቀንስ መልስ ይሰጣል ሚዛናዊ ሁን መጨረሻውን አብረን እናያለን

  • @Sad-s5l
    @Sad-s5l 10 годин тому +2

    በጣም ጀግናትንታኔህ ፍትህዊነው

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 11 годин тому +2

    Abiy Yilma, Selamih yibza.

  • @mattibel-p6u
    @mattibel-p6u 11 годин тому +2

    Berta wendimachin enwodihalenn❤❤❤❤❤

  • @shemeleswangoro-l3l
    @shemeleswangoro-l3l 11 годин тому +4

    እየሱስ ስለተወለደበት ነዉ የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያቀላፍም መጥፍት አትችልም

    • @TofikTemesgen
      @TofikTemesgen 10 годин тому

      የአለም ህዝቦች አምላክ አንድ ነው ወንድም

    • @jemallwagaramo
      @jemallwagaramo 10 годин тому

      የ amhra አምላክ ይታኛል?

    • @899-r9n
      @899-r9n 10 годин тому

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @899-r9n
      @899-r9n 10 годин тому

      @@jemallwagaramo አማራና ኢሥራኢል አንድነን ይላሉ አንዱ እያለቁ ሌሎች ደግሞ ንጵሀንን አየገደሉነው ለማንኛምው ቆምጨ አማራም ሆነ ይሁዳ ኢሥራኢል አብረው ይጠፋሉ

    • @elhamworku198
      @elhamworku198 7 годин тому

      እየሱስ ገለዉት የለ

  • @ጉጉ
    @ጉጉ 4 години тому

    እውነትን ለማግኘት አልነበረም እያደመጥኩክ የነበረው ግን ለምን እንደሆን ገርመሐኛል ጥሩ ነው ለእስራኤል ታደላለህ ብዬ ነበር አመሰግናለን ሰላም ለአለማችን

  • @جمال-ر7ك
    @جمال-ر7ك 9 годин тому +6

    ኢራን ጀግና ናት ንፁሃንን ኢላማ አላደረገችም አድርጋ ቢሆን እሚተርፍ አይሁድ የለም ነበር ጭራቋ እስራኤል ግን ንፁሃንን ነው እምትገለው

  • @lifechannel-h
    @lifechannel-h 5 годин тому

    Thanks keep it up

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 10 годин тому +1

    Bezye slayensh des blonal❤

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 9 годин тому +3

    እስራኤል አሜሪካ ባታግዛትና ከጎና አብራ ባትወጋላት ኖሮ ሀማስ ብቻ ይበቃት ነበር።

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 8 годин тому

      🤣🤣🤣ወሬ እስራኤል 7 ሀገራት ጋር እየተዋጋች እንደሆነ አታውቅም

  • @AnayirYasin-i4w
    @AnayirYasin-i4w 7 годин тому +1

    ድል ለኢራን

  • @Haileregasa
    @Haileregasa 4 години тому

    Best man

  • @Richmahammod
    @Richmahammod 10 годин тому +1

    akun new mtnagerew👌👌👌👌

  • @GkfkGjh
    @GkfkGjh 2 години тому

    አብዱ ነኝ ሃይማኖት ታሪክ ፖለቲካ ቴክኖሎጂ ያማከለ ፍትሓዊ ትንታኔ ነው ሹክረን ሌላው አብይን ለማወቅ ሌሎችን ማየት ይጠበቅብናል

  • @sharcigailaliilali6090
    @sharcigailaliilali6090 9 годин тому +1

    ተዘገጁ በለቸው eee ከምትል ዓለም የውቀል ኢራን አቂም እንደለው?

  • @mubarekdawd1108
    @mubarekdawd1108 10 годин тому +1

    ትንሽ ድምፅ ቢጨመር አሪፋ ነዉ ወንድሜ

  • @ሸባብቱዮብ
    @ሸባብቱዮብ 6 годин тому

    Abba yele ewkate atawera

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 10 годин тому +1

    ሊባነን ላሉ ዕህቶቻችን አድርሱልኝ
    በምትኖሩበት ህንፃ ውስጥ ጫፋቸው የሾሉ ብረቶች (ሮኬቶች) ካያችሁ ወይም ክንፍ ያላቸው አይሮፓላን የሚመሳስሉ ብረት ነገሮች ካያችሁ ፣ በዛ ያሉ ወጣት ወንዶች ህንፃ ውስጥ ገባ ወጣ የሚሉ ከሆነ .. ቶሎ ከዚያ ህንፃ ውጡ
    ያ ህንፃ ወይ በጀት ወይም ድሮን መመታቱ አይቀርም አላያችሁ ላይ ነው የሚንዱት!!
    ** ሚስቶቻቸውን እና ልጆቻቸውን ወደ ሌላ ቦታ ልከው እናንተን ቆዮ የሚሏችሁ ከሆነ ሂዝቦላዎች ናቸው። ፖስፕርታችሁን እንኳን ባትይዙም ከዚያቤት ጥፋ!!

    • @Fatyazayinefreefilsten
      @Fatyazayinefreefilsten 8 годин тому

      ፐፐፐፐፐፐፐ የኝአወቅ

    • @ethiowisdom7721
      @ethiowisdom7721 8 годин тому

      @@Fatyazayinefreefilsten አለመስማት መብትሽ ነው
      ፍርስራሽ ተከምሮባቸው አሮስቶ ሆነው የሚገኙት የአንቺ ብጤዎች ናቸው

  • @YoosafYosaf-jc6vs
    @YoosafYosaf-jc6vs 10 годин тому +2

    እስራኤል በአሜሪካ ታዝላ ነዉጂ ምን አቅም አላት አቤት ብጥረቃ ሀማስ ብቻ ይበቃት ነበር

    • @abye-bl2oi8cg8s
      @abye-bl2oi8cg8s 9 годин тому +1

      እናንተስ ተሰብስባችሁ ምንኣመጣቹ hamas hizbolah hutiii eran 😅

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 9 годин тому

      ተልባ ብንጫጫ ባንድ ሙቀጫ ውቅጥ አረገቻቹሁ አጂርት አልቻላችሆትም😁 በቆፈረችሁት ጉድጋድ ቀበረቻችሁ

  • @akadirshukur1806
    @akadirshukur1806 9 годин тому +1

    ኢረን እስረኤልን ልተጠፈ ብትፈልግ ቦተ መርጠ አቶክስም ነበር መጨረሸ ለይ የተነገርከው ልክ አይደለም

  • @AkmelSulitan
    @AkmelSulitan 4 години тому +1

    ይገርመል ሚነው ያፋልስጤም ሰዎች ሚድነቻው ኢስራዬለውየን ሰው ነቻው ይገርመል አንደድ ሰዎች መክነ ከሜራ ፊት ሰጣጉ ሚያዋሩት አያስተውሉም??? ኢስራዬል በክርስትነ ታሚነለች?? ኢራሰቹ አትሸውዱ

  • @Mekonnealemu5439
    @Mekonnealemu5439 11 годин тому +2

    Ye geta sew

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 11 годин тому +1

    የኢራንን አደገኛ አቅም የነገርከን ሆይ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ኧረ አንዳንዱን እያወቅን አለመናገር አዋቂነት ነዉ

    • @TofikTemesgen
      @TofikTemesgen 10 годин тому

      የእስራኤልህ አምላክ ለብቻ ካላቸው ልሎቹ ሲሞቱ የት ሄዶ ነበር።

    • @899-r9n
      @899-r9n 10 годин тому

      😅😅😅😅😅 😅😅

  • @nesmuzein431
    @nesmuzein431 7 годин тому +1

    ስለእስራኤል የአረብ ክርስቲያኖችን ጠይቅ የእምነት ጉዳይ ከማስመሰልህ በፊት

  • @saved1580
    @saved1580 6 годин тому

    ሕዝቅኤል 38
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ በዚያም ቀን ጎግ በእስራኤል ምድር ላይ በመጣ ጊዜ መቅሠፍቴ በመዓቴ ይመጣል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
    ¹⁹ በቅንዓቴና በመዓቴ እሳት ተናግሬአለሁ፦ በእርግጥ በዚያ ቀን በእስራኤል ምድር ጽኑ መናወጥ ይሆናል፤
    ²⁰ ከፊቴም የተነሣ የባሕር ዓሣዎችና የሰማይ ወፎች የምድረ በዳም አራዊት በምድርም ላይ የሚንቀሳቀሱ ተንቀሳቃሾች ሁሉ በምድርም ላይ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ይንቀጠቀጣሉ፥ ተራሮችም ይገለባበጣሉ ገደላገደሎችም ይወድቃሉ ቅጥርም ሁሉ ወደ ምድር ይወድቃል።

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 5 годин тому

    አቴ በደብ ቃል አብቡ

  • @899-r9n
    @899-r9n 10 годин тому

    አተ አህያ ካፈር ሙሢሊም አንድ ነው ደማቸው ❤❤❤❤ ኢሥራኢል ትጠፋለች

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 9 годин тому

      አንተ ቅዘናም አህዛብ አናቅም መሰላችሁ ሱን እና ሽዓ ይቀጥላል የምን አንድ ተከፋፍላችሁ 😁 ወይስ በጫት መርቅንእህ ነው ገረድያረቦች

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 7 годин тому

    Sew gedlo tsedek men malet new?

  • @HabetamuWassa
    @HabetamuWassa 8 годин тому

    Israel’s not afraid of Iran Kedada

  • @NuradinAhmed-id6ie
    @NuradinAhmed-id6ie 9 годин тому +1

    የኢረን መሪን አየቶላን መግደል ነው ወነው እቅዷ ትለለህ።ትክክለኛ ዘገባ ዘግብ ከሀይመኖት ጥገኝነት ውጣ ገዜጠኛነት አይደለም

  • @MensurJemal-m3e
    @MensurJemal-m3e 5 годин тому

    አይሁድና ክርስቲያን ልዩነት አላቸው አይሁድ ለክርስቲያንም ለሙስሊም ፀር ናቸው እየሱስን ዲቃላ ያሉ ባይብል የፈጣሪ ቃል አይደለም የሚሉ እንደሆነስ ታውቃለህ ? ምናለ ሂትለር ጠርጎ ባጠፋቸው

  • @melesetsegaye5830
    @melesetsegaye5830 8 годин тому

    ብሮ አሁን ኢራን ሳትሆን ሩሲያ ናት በእጅ አዙር እየወጋቻት ያለችው መጨረሻው ድል ግን የእስራኤል ነው 1001%

  • @abdirahman7196
    @abdirahman7196 12 годин тому +1

    Ye Shia muslim bemil yestekakal

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 9 годин тому

    Iran Shea Imner Teketa Nachewu

  • @አቡዱማኛማኛ
    @አቡዱማኛማኛ 10 годин тому

    የኢራን ምስሎች አይጠልፍም ውስብናቸው እስራኤል አሁንም አሩፍ ከልተቅምጥ ከምድር ትጠፋለች

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 8 годин тому

    ውድ፡የሳድስ፡አዘጋጅ፡ውሸት፡ግፍና፡በደል፡ማንንም፡አይጠቅምም።በእውነቱ፡እኔ፡የእስልምና፡እምነት፡ተከታይ፡ነኝ፡ኢራንንም፡እስራኤልንም፡አልደግፍም፡ጦርነቱ፡ከሀይማኖት፡ጋር፡ማያያዙ፡ተገቢ፡አይደለም፡ብዬ፡አምናለሁ፡በእውነት፡ላይ፡የፀና፡ወገን፡እንደሚያሸንፍ፡ተረጋግጧል፡ወንድ፡ነኝ፡የሚል፡ታጠቂ፡የሁለቱም፡እምነት፡ተከታይ፡ንፁሀን፡በጅምላ፡መጨፍጨፍ፡ይቁም።ወይ፡ይዋጣላቸው፡ወይ፡ፒስ፡ያውርዱ፡ሠላማዊ፡ሰዎቼን፡ለቀቅ፡ይህ፡ካልሆነ፡በመሳሪያ፡ብዛትና፡በውሸት፡በግፍ፡አሸናፊነት፡አይታሰብም፡ቸር፡ያሰማን።ዘላቂ፡ድል፡ለአገሬ፡ኢትዮጵያ፡ውርደት፡ለምቀኞቿ፡የግብፅ፡መሪዎች፡አሚን።የሳድስ፡አዘጋጅ፡ለእውነት፡ለመቅረብ፡የምታደርገው፡ጥረት፡አደንቃለሁ፡እውድሃለሁ።ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)ይርዳህ።

  • @AbduAli-lh7cx
    @AbduAli-lh7cx 9 годин тому

    Ye Isreal gef Gena buzu waga yasgefelatal Allah ye serawan yisetatal Yale botawa mewererwa sayansat tinish teleq satel begef mechefchefwa kebad waga tekeflalech inshaAllah. Hasebunellah weniemel wekil

  • @rahaoro7140
    @rahaoro7140 7 годин тому

    🙄

  • @RoseHaddad-hn1sombre
    @RoseHaddad-hn1sombre 8 годин тому

    Bichawu abirahamin endezi alemin endifera yaderege yabeza amilak esraelin miyatefa yimeslal yehe af yizegal

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 8 годин тому

    Kekarta meserz yemichl yesew lej yelm geta becha

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 6 годин тому +1

    ለኛ ለሱኒ ለትክክለኛ ሙስሊመፐች ኢራንም ትሁን እስራኤል አያስፈልጉንም ሁለቱም ጠንቀኛ የረሱል ሰሰሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ዲን የእስልምና ፀር ናቸው።አላህ እርስ በርሳቸው አጫርሶ ያስወግድልን።

    • @elhamworku198
      @elhamworku198 5 годин тому

      ተሳስተሐል የረሱል ጣላት አደሉም በከሊፋወችነዉ የማያምኑት ከአሊይ ዉጭ በሆኑ ግዚ ለሃማስ የደረሱት እነሱ ናቸዉ ሙስሊም ናቸዉበቃ አረቦቹ ተብየዉቹማ መሞዳመድ ይዘዋል።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 11 годин тому +2

    ኧረ እናስተዉል ከማን ጋ ምን እየሰራን እንደሆነ እንወቅ ስለሞሳድ ሟርት አያስፈልግም ኢራን በምንም አይነት ስሌት እስራኤል ላይ ምኞቷን አታደርግም እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤል ጋሻ ነዉ

  • @HafteGoitom
    @HafteGoitom 11 годин тому

    Woragna

    • @bezzysaddis1961
      @bezzysaddis1961 11 годин тому +1

      አላዋቂነት ያንቀዠቅዥሃል አደል

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 6 годин тому

    ጦርነቱ የሐይማኖት ሳይሆን የፖለቲካ ነው !

  • @AdemTeleha-mr4nk
    @AdemTeleha-mr4nk 6 годин тому

    Mizanawe yehone tntna des yelal !! Marche fekje yemadamtew

  • @AhmedredyAnmedredy
    @AhmedredyAnmedredy 7 годин тому

    ኢራን ጨካኝ ብትሆን እንደ እስራኤል ንፁሃንን ትረፈርፍ ነበር

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 9 годин тому

    እስራኤልና ኢራን ምንም ፀብ የላቹውም ቤሩትን እንደሶሪያ ለማረግ ነው የሚፈለገው

  • @madosisay9099
    @madosisay9099 6 годин тому

    Anten blo memihir. Jezba neh. Dedeb. Merzama Zeregna neh.

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 9 годин тому

    እስራኤል በጥበበ ነው ምታርገው ሁሉ እንደ ኢራን ዝምብሎ መወርወር ኣይደለም ኣከርከርታቸ መስበር ትችልበት ኣለች እመኑኚ ኣያቶላ እንደጋደኞቹ ይደፋል ሞሳድ የዋዛ ኣይደለም 💪🇮🇱💪🇮🇱

  • @AAAAdagn
    @AAAAdagn 10 годин тому

    😂😂😂እስቲ ኮሜንት ገባ ገባ በሉ እንተያያለን ማን እንደሚያሸንፍ። 1🇮🇷 : 2🇮🇱
    30:00:00(Time)

  • @REMADANKadir-x8r
    @REMADANKadir-x8r 11 годин тому

    biqat yalew gazetsnga

  • @KalidMohamed-i2q
    @KalidMohamed-i2q 11 годин тому +2

    ወሪኛ ጋዜጠኛ ይሁዳ ፈጣሪን አትቅም አረቦች ወይም የእሰልምና ተከታይ ግን አላህን ይዘው ነው አላህን ያዘ አአሸናፈ ነው

    • @makilove6390
      @makilove6390 7 годин тому

      ሰዉ መግደል ፅድቅ ነዉ?

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 8 годин тому

    Egezeabher seletebekachew enji eran leayhud azna aydelem endettefa new yemtfelgew yegeta eje belayachew selale becha new

  • @AshrekaNuri24
    @AshrekaNuri24 11 годин тому +1

    ለነጻነታቸው የሚታገሉትን አማጺ እያላችሁ
    ወራሪዎችን ገዳዮችን ህግ አስከባሪ አስመስላችሁ ትቀባጥራላችሁ ይህ ጽንፈኛነታችሁን ያሳያል

  • @AsayeAmenu
    @AsayeAmenu 11 годин тому

    አያቶላ እናቱ ትሰረዝ!

  • @ademmuhammed9497
    @ademmuhammed9497 5 годин тому

    አስደናቂ ትንተና ነው

  • @hamdimohammed-mb1fi
    @hamdimohammed-mb1fi 6 годин тому

    Arians

  • @legese103
    @legese103 11 годин тому +1

    Next አያቶላ አሸባሪው ሸማግሌ ይገደላል❤❤

    • @YoosafYosaf-jc6vs
      @YoosafYosaf-jc6vs 10 годин тому

      በወሬ ነዉ ኮረኮራም እስራኤል ትጠፋለች ድል ለኢራን

    • @899-r9n
      @899-r9n 10 годин тому

      😅😅😅😅😅 በቀኑ ህልም

  • @mukeremabbas2243
    @mukeremabbas2243 10 годин тому +1

    ቀላል ትጠፋለች

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 9 годин тому

      እናጠፋለን ስትሉ ጠፋችሁ እንቀብራልእን ስትሉ በቆረራችሁት ጉድጋድ ተቀበራችሁ💪🏻🇮🇱 😁 በለኮሳችሁት እሳት ተቃጠላችሁ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    እናጠፋለን ስሉ ጠፉ እንቀብራለን ስሉ ተቀበሩ በለኮሱት እሳት ተቃጠሉ 😁👍🏻 ተልባ ብንጫጫ ባንድ ሙቀጫ ይዛ ዱቁስ💪🏻

  • @KalidMohamed-i2q
    @KalidMohamed-i2q 11 годин тому

    ወሪኛ ካፊር

    • @HafteGoitom
      @HafteGoitom 11 годин тому

      @@KalidMohamed-i2q fesam

    • @899-r9n
      @899-r9n 10 годин тому

      ውነትም ካፈር😅😅😅😅

    • @Gudway133
      @Gudway133 4 години тому

      ስሜት እና ስልት 00000