🛑ሎሚ ተበርክኬ ሰጠው😂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 149

  • @Nuratube420
    @Nuratube420 2 роки тому +13

    ወዳጄ ! ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናት እይዛታለሁ ካልክ ትሄዳለች ተረጋግተህ ከተቀመጥክ ግን እጅህ ላይ መጥታ ታርፋለች መልካም የሆነን ትግስት ታገስ ::ውድ የሀገሬ ልጆች ኑኑ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ቤተሰብ እንሁን🌹🌸🌸**

  • @Dinamohamed2235
    @Dinamohamed2235 2 роки тому +9

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እናቶችና ህፃናቶች አዛውንቶች ወንድሞቻችን እሚለብሱት እሚቀምሱት ለሌላቸው ወገኖቻችን ፍትህ እኛም እንዴ ዜጋ ሀገር መግባት ናፍቆናል በ100 ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ደም እያነቡ ነው

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k 2 роки тому +7

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ማርቆስ ያገሬ ልጅ ባየሁህ ቁጥር ቢከፋኝም እስቃለሁ ይመችህ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    አይ ማርኬ እዴት እደምታስቀኝ እኮ ፈታ ዘና ነው እኮ ምታደርገው ይመችክ ወድሜ ደሞ ማሻአላህ ስታምሩ

  • @user-ee8nc9yu9n
    @user-ee8nc9yu9n 2 роки тому +13

    በመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንካን ለብርሃነ ጥምቀት አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር የድሮ ፍቅራችን ይመልስልን

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 2 роки тому +2

    እረ በሳቅ ሞትኩ ለምዬ አየር እንዳይዘጋብሺ ኋላ ሌላ እንዳይወረወርልሺ አደረገ

  • @abebayoutube
    @abebayoutube 2 роки тому +4

    እንኳን አደረሳቹሁ ምርጥ የሆናቹሁ ቤተሰቦች

  • @user-ih5ro7sh7s
    @user-ih5ro7sh7s 2 роки тому +2

    አይማርቆስ እደት እደምታስቀኘ😂😂❤

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому +6

    እንኩዋን አደረሳችሁ የተዋህዶዎ ልጆች በአለ ጥምቀቱውን በቀጥታ ከከተራ ጀምሮዎ እስከ ነገው ያለውን በላይቭ አስተላልፊያለሁ ከደብረብርሃን ገብታችሁ በማየት ከወደዳችሁት ቤተሰብ ሁኑው

  • @Eyaruse-my3le
    @Eyaruse-my3le 6 місяців тому

    የአብርሽን ድምፅ ሰማሁ መሰለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merameberaham8529
    @merameberaham8529 2 роки тому +2

    ውይይ ማርቆሥ የኔ አቁሥል ፈታነው እኮ የመታርገኝ

  • @አዋጋሽየእናቴብቸኝልጅ

    እንካን ለጥምቀት አደረሳችሁ🌹🌹🌹👍👍👍💒💒⛪⛪⛪

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      ውዴ በቀናነት ደምሪኝ

  • @የሀበሻልጅነኝ-ዐ8በ
    @የሀበሻልጅነኝ-ዐ8በ 2 роки тому

    ለሚዬ ስወድሽ እኮ ውውድድ የኔ ፍልቅልቅ💗💗💗

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 роки тому +2

    የምር ማርቆስ ኮሜዲ ነው መሆን ያለበት ያመት ሰው ይበለን

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 2 роки тому +1

    ወኔ በማርያም ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 роки тому

    ማርኪዬ የኔሳቅታ 😅😅❤❤
    ዎይን ሎምይዋ ምንታክላለች😀😇

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 Рік тому

    ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ወላሂ በሳቅ ፈነዳው

  • @abebayoutube
    @abebayoutube 2 роки тому

    ማርኬ ጎበዝ ጠንከር በል ሁሉም ይቻላል የማይቻል ነገር የለም እና

  • @maram-qs4gj
    @maram-qs4gj 2 роки тому

    ለሚ ቆንጆ አምሮብሻል የኔ ፍልቅልቅ

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 роки тому

    ክክክክክ ነጺ ሴት አትጥልም ወንድ ነው የሚጥለው አላለቺም ክክክክክክክክክ

  • @hoasd1511
    @hoasd1511 2 роки тому

    ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ገደለልአኝ አንተ ልጅ

  • @mameLove-w5b
    @mameLove-w5b 2 роки тому

    ለሙየ አምሮብሻል የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-nq6vf5qh5q
    @user-nq6vf5qh5q 2 роки тому +5

    ሎሚ 50 ብር ጉድ ነው የአድ ብር 10 ሎሚ እዳልገዛን ይገርማል

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      ውዴ በቀናነት ደምሪኝ

  • @makiyayoutube3785
    @makiyayoutube3785 2 роки тому

    ይግርማል ቡታጀራ ናፊቆኛል አዳዲአሥጎብኝን

  • @konjukonju8963
    @konjukonju8963 14 днів тому

    አራ ማኪ 🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 2 роки тому +2

    በገጠር ተበችሳ እስኪ ማነው የከንፈር ወዳጁ ሎሚ የተሠጠ ው 😬😬 😁😁😋

  • @fatumawollo
    @fatumawollo 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በላይክ በሸር እንተባበር አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስር የሚሰቃዪ ለሀገራቸው ያብቃቸው እሮመዷን ከሪም መልካም የሮመዷን ወር ይሁንላችሁ

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 2 роки тому

    Where I live in Canda 5 lame $$ 1 dolar what giong in Ethiopa were is the farmer ??

  • @bf7767
    @bf7767 2 роки тому

    ማርያምን ሆደ እስኪቆስል በሳቅ😂😂😂

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367 2 роки тому +1

    አንተ አዝግ 😜😍

  • @user-gv7ju2ou7e
    @user-gv7ju2ou7e 2 роки тому

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia ለዘላለም ትኑር

  • @tsfhuiwguhf4173
    @tsfhuiwguhf4173 2 роки тому

    አረጋጋኝ አላለም ኤፍሪ አረጋጋዉ ያመት ሰዉ ይበለን

  • @ከሉዲዩቲዩብ
    @ከሉዲዩቲዩብ 2 роки тому

    ያገራችን።ዝናብእዩ

  • @makiyayoutube3785
    @makiyayoutube3785 2 роки тому

    ሰላምስላምውድዋግኖቺ ሰላማቹይብዛልን የነበራቹቆይታ በጣምአሪፊነበ

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому

    ወይኔ በሣቅ ሞትኩኝ😃😃😃😃😃😂😂😂😂😂

  • @memebekeletube6586
    @memebekeletube6586 2 роки тому

    Marka begidehii taiseqnlke batamee tameralchuu enkawan adersachu 🙏💚💚💛💛❤❤❤

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 роки тому +4

    ታምራላችሁ💗💗💗💗💗

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 роки тому

    አሳቃችሁኝግፍቅር፡ናችሁ፡👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 2 роки тому

    ሳታስበዉ ነበርእንጂ ወገቧን ማዲረቅ 😂😂

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 роки тому

    ሰላም ማርቆስዬ

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህ ማርኬ

  • @የሕይወትገፅ
    @የሕይወትገፅ 2 роки тому

    ሰላማችን ይብዛልኝ ይብዛላችሁሰላም ለዚህ ቤት ይብዛላችሁ

  • @user-ke5xp5zv7x
    @user-ke5xp5zv7x 2 роки тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому

    ስታምሩ ውድድድ

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 2 роки тому

    አይ ለሙየ ስወድሽ እኮ

  • @MazaMaaazaa
    @MazaMaaazaa Рік тому

    Yabesha lebseshe yameral yetnbiy

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 роки тому

    Yena maroch enkwan adersachu betam tameralachu asakachun butyia nafikonal niber

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 роки тому

    Wedhet New 4 Lomi 10 bir new

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 роки тому

    የምር እንዴት ፍታ እንዳድርጋቹሁን አቦ ይመቻችሁ 😁😁😁👍👍

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому

    ማርኪ አንተ አዝግ የለሚ ቤተሰብ በመሆንህ እነሱም አንተም እድለኛ ናችሁ ታስቀናላችሁ የምር

  • @amita1933
    @amita1933 2 роки тому

    አንድ ሎሚ 50 ብር ነዉ 5 ብር ያለዉ?

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому

    ወይኔ በሳቅ ጨረስከኝ ማርኬ

  • @MazaMaaazaa
    @MazaMaaazaa Рік тому

    Marek yimecheh des setel

  • @user-sj6pk3ri6u
    @user-sj6pk3ri6u 2 роки тому

    ክክክክክ መጨርሻው ፓርት

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому

    አተ አዝግ በራስህ ቻናል መጣህልን ማርኪ ደሥ ብሎኛል

  • @chuchulakew7211
    @chuchulakew7211 2 роки тому +1

    አይ ይሄ ልጅ እንደሚያስቀኝ

  • @tubemelat
    @tubemelat 2 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ ያመት ስው ይበለን

  • @semirahassen9755
    @semirahassen9755 2 роки тому

    Marike. Butn asayen bedebe nafekagaleche

  • @alfiyayoutube5715
    @alfiyayoutube5715 2 роки тому

    Kkkkkkk

  • @belayneshialle8374
    @belayneshialle8374 2 роки тому +1

    😘😘😘😘

  • @berikberik99
    @berikberik99 2 роки тому

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @hiwetfitachew548
    @hiwetfitachew548 2 роки тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂ere besak motkugn

  • @sarasara-zx3gn
    @sarasara-zx3gn 2 роки тому

    ማርቅዬ አተማ እኔ ነኝ ማገባሕ የኔ ሣቂታ

  • @konjukonju8963
    @konjukonju8963 14 днів тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 4 місяці тому

    አረ ወንድሜ ማርክ በምቶዳቸዉ እናትህ ቢድወ መስራት እንዳታቁም

  • @habeebahabeeba2386
    @habeebahabeeba2386 2 роки тому +1

    ኡኡኡ1

  • @rime5831
    @rime5831 2 роки тому

    የሎሚ ውርወራ የሚባለው በክብተያይዞ እሖለሌእየባለ በጨዋታ መሐል የሚፈልጋትን ልጅ ሎሚ ይጥልላታል ወይም ያቀብላታል እንጂ መንገድ ላይ ሎሚ አይወረወርም

  • @senaitdessu738
    @senaitdessu738 2 роки тому

    ክክክክ ድራማቹ ያስቃል

  • @masayasafa104
    @masayasafa104 2 роки тому

    salama Wadime ukani Aroni Aderesani🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍🍏🍎🍋🍋🤳10👈

  • @zaboraibrahim2557
    @zaboraibrahim2557 2 роки тому

    ስታምሩ

  • @fggrf2824
    @fggrf2824 Рік тому

    ሰፈሬን አሳየከኝ

  • @የኢትዮጵይለዘላለምትኑር

    ማርቆስየ ውዴ

  • @fnonistore9006
    @fnonistore9006 2 роки тому

    ምንድነወ የሎሚው ውርወራው ትርጉም 🤔🤔🤣

  • @adenendebaba6571
    @adenendebaba6571 2 роки тому

    የሙቀሚሳቹ ያምራል

  • @kiyalove5330
    @kiyalove5330 2 роки тому

    የምር ፈታ ነው ያረከኝ

  • @welotube463
    @welotube463 2 роки тому +1

    ኑ እንደማመር

  • @fayzasas1607
    @fayzasas1607 2 роки тому

    ወይማርኬ አድክምእኮነህ

  • @selamewedajo1989
    @selamewedajo1989 2 роки тому

    Melkame temeket yehunlachu❤❤❤👏👏🙏🏼🙏🏼🙏🏼💯👈

  • @Aነኝ-n8k
    @Aነኝ-n8k 2 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 2 роки тому

    ኪክክክክክክክ♥♥♥♥♦♣♣

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 2 роки тому

    😘😍

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 роки тому

    ወይ ማርኬ አሳከን

  • @semirahassen9755
    @semirahassen9755 2 роки тому

    Marike. Beritalg yageri lije

  • @wendyhailu29
    @wendyhailu29 2 роки тому

    yemche

  • @user-gg9fl8cj3l
    @user-gg9fl8cj3l 2 роки тому

    😃😃😃ዋውውውውው

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 2 роки тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-lc5rj2wm1l
    @user-lc5rj2wm1l 2 роки тому

    በሳቅ እረ ወየው

  • @radumuhammed2774
    @radumuhammed2774 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @beritoberito4139
    @beritoberito4139 2 роки тому

    😄😄😄

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 роки тому

    Marka 🙈🙈🙈

  • @buzyerta6929
    @buzyerta6929 2 роки тому

    😍😍😍😍😍😍

  • @selambekele6382
    @selambekele6382 2 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tsehayabebe9485
    @tsehayabebe9485 2 роки тому

    ረስታስቁ አተልጅደው ኮሜዲ ነገረ ነክ

  • @user-br1uw5sg6q
    @user-br1uw5sg6q 2 роки тому

    🤣🤣🤣😂😂😂🤣🤣🤣

  • @rahimatube4159
    @rahimatube4159 2 роки тому

    markos chewatah aytegebm

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 роки тому

    ክክክክክክክክ

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 роки тому

    ወዬ💉💉💉💉

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ

    kkkk

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z 2 роки тому

    😀😀😀😀😀😀😀

  • @abebayoutube
    @abebayoutube 2 роки тому

    እስክ እንደማመር አብረን እንዳግ