Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አትጨነቅ እኔ ለምሳሌ የቡዳ መንፈስ አለብኝ ግን ስለቡዳ የምታቀርበው በጣም ያስተምረኛል ሁሌም አስተምር አብዝተህ፡፡ከምታስተምረው ሁሉ ትልቁ ችግር ይህ መንፈስ ያለብን ነን፡፡ተጨንቀናል፡፡ወልደሩፋኤል ነኝ እባካቹህ ፀሎት አድርጉልኝ
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
1) የንስሐ ስግደት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X እግዚኦ መሐረነ አማኑኤል 3Xእግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3Xየንስሐ ስግደት ኪርያላይሶን ጸባኦትኪርያላሶን አዶናይኪርያላይሶን ያሕዌ ኪርያላይሶን ኤልሻዳይኪርያላይሶን ኢየሱስ ክርስቶስኪርያላይሶን አማኑኤል በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3Xበእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ አማኑኤል 3Xበእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ጌታ ሆይ 3X በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስበእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስበእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስበእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ ይቅርታን ስጠኝ ቅዱስ ሆይይቅርታን ስጠኝ አምላክ ሆይይቅርታን ስጠኝ አባት ሆይ ስለ ድንግል ማርያም ብለክ ይቅር በለኝስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለክ ይቅር በለኝስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለክ ይቅር በለኝ ወንጌልህን ስለበሰበኩ ሐዋሪያትህ ብለክ ተለመነኝመከራን ስለታገሱ ሰማዕታትህ ብለክ ተለመነኝበክብርህም ስለከበሩ ጻድቃን ብለክ ተለመነኝ ኦ አምላክኦ ክርስቶስያድኅነነ ከመአቱ ይሰውረነ በምሕረቱበእንተ ማርያም ወላዲቱ ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ 2) የንስሐ ስግደት ቅዱስ ሥሉስ እግዚአብሔር ተሣሃለነ 3Xእግዚኦ መሐረነ 3Xእግዚኦ መሐከነ 3Xእግዚኦ ተሣሃለነ 3Xተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X የንስሐ ስግደት ኦ መሐረነ ክርስቶስ 3Xኦ መሐረነ አማኑኤል 3Xኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X ኦ ተሣሃለነ ኢየሱስ 3Xኦ ተሣሃለነ መድኀኔዓለም 3Xኦ ተሣሃለነ ኤልሻዳይ 3X በእንተ ድንግል ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3Xበእንተ ወላዲተ አምላክ መሐከነ ክርስቶስ 3Xበእንተ ኪዳነ ምሕረት ተሣሃለነ ክርስቶስ 3X በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስበእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስበእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስበእንተ ተክለሃይማኖት መሐረነ ክርስቶስበእንተ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መሐረነ ክርስቶስበእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስበእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስበእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ውልደትህ መሐከነ ክርስቶስበእንተ ጥምቀትህ መሐከነ ክርስቶስበእንተ ስቅለትህ መሐከነ ክርስቶስበእንተ ዕርገትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ መስቀሉ ተሣሃለነ ክርስቶስበእንተ ጽላቱ ተሣሃለነ ክርስቶስበእንተ ሥጋወ ደሙ ተሣሃለነ ክርስቶስ ኪርያላይሶን 12Xእግዚኦ አምላክ 3Xእግዚኦ ክርስቶስ 3X 3 የንስሐ ስግደት ✞ የንስሐ ስግደት ✞ እግዚኦ አምላክ 3Xእግዚኦ ክርስቶስ 3X እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 3Xእግዚኦ ራራልን ክርስቶስ 3Xእግዚኦ ተዘከረን ክርስቶስ 3X ስለድንግል ማርያም ማረን ክርስቶስ 3Xስለቅዱስ ሚካኤል ማረን ክርስቶስ 3Xስለቅዱስ ገብርኤል ማረን ክርስቶስ 3X ኪርያላይሶን ኢየሱስ 3Xኪርያላይሶን አማኑኤል 3Xኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም 3X ክርስቶስ ናይንአብኖዲ ናይንትስቡጣ ናይንታኦስ ናይንማስያስ ናይንጌታ ሆይ ናይንመድኃኒዓለም ናይን“ ንቁ ” ኢያኤል ናይንታዳኤል ናይንጸባኦት ናይንኤልሻዳይ ናይንአዶናይ ናይንያሕዌ ናይን ተሣሃለነ እግዚኦ አምላክ 3Xተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3Xአድኅንነ ከመአቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ 3Xስማሃነ አምላክነ ወመዳኒነ 3X
አሜንአሜንአሜን
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን ክበሩልን
መምህሬ ወልደ ተሥፋ ሥላሴ ከነመላው ቤተሰብ እንዲሁም የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሳችሁ 👏የአመት ሰው ይበለን 👏እንደባለፈው አመት Live ስጠብቅ ነበር ግን ደስ የሚለው ትምህርት ይዘህልን መጣህ ደስ ይላል 👏👏የምንሠማውን በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜንእንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ❤❤❤
አዉእግዝአብሄርያርመን
መምህር አንተ የምትናገረው ሁሉ የሰው ህይወትን ይቀይራል እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ቃል የለኝም ለአንተ አምላክ ይጠብቅህ ድንግል ማርያም አትለይህ
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!
መምህርየ. በእውነት. ፀጋውን ያብዛልህ. እኔ በአህዛብ አገር. ሁኘ. ስለ እምነቴ. እንዳውቅ የረዳኝ የድንግል ማርያም ልጅ. ይክበር. ይመስገን. ዛሬ. ይህንን. ድንቅ ምስክርነት. ስታቀርብ. እኔም. ታምሩን ምንድን ስራውን እንድታቀርብለት የሚረዳህ የሚደሰት. አባታችን. ለቅዱስ. አቡነ ሀብተማርያም ስህለቴን. ላቀርብ. ውስጤን. አነሳሳኝ. አምላኬ እረድቶኝ. ምስክርነት ለማቅረብ እንዲያበቃኝ. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ❤ወለተ ሰንበት. ብላችሁ. ቤተሰቤን ቀይሬ. እኔ የገባኝ ከገባቸው. ንስሃ ገብተውልኝ. አቁርቤያቸው. ህልሜ. ተሳክቶልኝ. ስለ አባታችን. ድንቅ ምስክርነት ይዠ እንድመጣ. በመድረክህ. ይሳካልሽ. እመብርሃን. ትርዳሽ. በሉኝ. ቤተሰቤንም. አስቡልኝ. ወለተ ስላሴ. ገብረ ትንሳኤ. ድንግል ፅጌ. ብላችሁ. አስቡልኝ. እባካችሁ. በስደት. ሁኘ. ባንድ ቀን የሚቀየሩ. ቢሆን. እንደት. ደስስስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን
በጣም ደሰ የሚልና አሰተማሪ ትመህረት ነው እንኳን ወደ ተቀደሰችው እምየ ኦሮቶዶክሰ መጡ መምህረ አንተንም እድሜ ጤና ይሰጥህ እኛንም በፀሎትና በሰግደት ፈጣሪ ያበረታን
አሜን አሜን አሜን ግሪም ነዉ የእግዚአብሔር ስራ በቅዲሳኑ ላይ ዛሬም ይሰራል የፃድቁ የቡነ ሀብተ ማርያም ፀሎና ልበና በረከታቸዉ አይለየን
መምህር በጣምም አስተማሪ ገራሚ ትምህርትነው በጣም ደስይላል የድንግል ማርያምልጅ ይመስገን
ወለተ ማርያም ዋው እጅግ የሚገርም የምስራች ነው ተስፋ ሥላስ የስደት አባታቸ ወድማችን በስጋም በነፋስም ስለምታንጸን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለዘላለም ይሁን አሜን 🤲 እንዃን ደስ አለህ (አለን) ጎዶልያስ
የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ
እግዚአብሔር። ይጠብቅህ መምህር ብዙትምርት የተማርኩበት ገጠመኝ ቤተሰባቸንም ለመቀየር ያብቃኝ
አኔም እህቶቼን በመናፍቅ ተቀምቻለሁ በፀሎት አስቡኝ እመቤታችን በቀሚሷ ስር እንድትሰበስብልኝ
ቃል ህይወት ያሠማልን ምህራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይቱብ ገብቼ ትምህርትህን ያዳመጥኩት ደስ ብሎኛ በፆሎትህ አስበኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Hojiin waaqayyoo dinqiidha!የእግዝአብሔር ስራው ድንቅ ነው!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ ማመሪየ በጣም ፈልግሃለው ስልክ ቁጥር
እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነን መምህር ዛሬ በአደይ አባባ ድምቅ ብለሀል ትምህርቶችህ ስንት ሰው እደቀየረ ብታውቅ ደስ ይለኛል በራሳችን ህይወት የሆነ ነገር ስለምታስተምር ውስጣችንን ይኮረኩረናል በየቤቴ የምናሳልፈው ነገር ነው የምታስተምረው ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እንዃን ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ወይ ፈተና ብለን ጀምረናል
A
መምህር እዃን አደረሰክ እስከነ መላው ቤተሰብክ ለብርአነ መስቀል አሜን በጣም አስተማሪ ገጠመኝነው በጣም እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን
በኡነት መምህርየ ቃለሂወት ያሰማልኝ ትምርትህ በጣም ቀይሮኛል እኔም ገጠመኝ አለኝ አድቀን አገሬ ስገባ አገኝሀለሁ የግዚብሔር ፍቃድ ይሁን
እዉነት ነዉ መምህር የዛሬ 20 አመት አካባቢ ቃሚ ሙስሊም የሰፈሬ ልጅ በመናፍቃን ሙዚቃ ይቅም ነበር በጣም ይመቸኛል ይል ነበር እንዲሁም ቃሚ የነበሩ ጓደኞቸ በመናፍቅ ሙዚቃ ይቅሙ ነበር ያዉ ሁላችንም የስም ኦርቶዶክስ ነበርን አደል እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን 10 አመት ሆልኛል ታሪክ ከተለወጠ እና ወገኖቸ በጸሎታችን እናስባቸዉ በየሰፈራችን ያሉ ወጣቶች ጫት ከሚባል የአጋንንት እስራት ተፈተዉ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንደሆዲመለሱ ወደዉ አደለም የተሻለ ሠዉ እርዳታ ያስፈልጋቸዋልና ከእኔ የበረታቹህ አስቡኝ በጸሎታቹህ አደል የሚባለዉ
እግዚአብሔር ይመሰገን እጅግ በጣም ደስ ይላል!!!! አረመኔው ተዋረደ ልዑል እግዚአብሔር ከበረ ተመሰገነ!!! ኦርቶዶክስ ተዋህዶዊያን አድሜያችንን ሁሉ ከአንዱ ጠላታችን ዲያብሎስ ጋር በእግዚአብሔር በድንግል ማርያም በቅዱሳን አባቶች እናቶች በቅዱሳን መላእክት በመስቀል ስም የጦርነት አውድማ ውስጥ ነን ማሸነፍ በእጃችን ላይ ነው ምክንያቱም አሸናፊነት የአምላካችን ባህሪይ ነው!
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
መምህር እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ያሰደታል እግዚአብሔርይመሰገን አሜን አሜን አሜን መ ምህር
እውነት ነው መቡካካት ነው መምህር እውነታን መናገር ጥሩነው
መምህር እንኩዋን አደረሰክ እባክህን ሞተው ስለተነሱት ሰዎች አቅርብልን ብዙ እንማርበታለን አቀርባለው ካልክ 2 አመት ሞላው አመሰግናለው
⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇷እጂግ ደስ ይላል የአባታችን የአብነ ሀብተ ማርያም አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን። 🇪🇷🇪🇹 በእውነት እህታችን መንፈስ ቅድስ እረድቶሽል መጨረሻሽንም አምላከ አብነ ሀብተማርያም ያሳምርልሽ ።እመብረሀን ንግስተ ሰማይ ወምድር በትዳር ታጣምራችው ። 🇪🇹🇪🇷እግዚአብሔር እንዲህ ደሰ እንዳሰኝሽው አንቺንም ደስ ያሰኝሽ። ተባረኪ ውለጂ ክበጂ ዘርሽ ይባረክ።❤
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
ክብር ለምየ ተዋህዶ መጨረሻው ደስሲል እልልልልልልልልልል ቢረዝምም መጨረሻውን መሥማት ሥለፈለኮ በስርአት አዳምጨዋለሁ
እግዝአብሄር ይመስገን ናይ ቅዱሳን ኣምላክ እንኳዕ ኣብፅሓኩም ኣብፅሐና ንብርሃን መስቀል ንኹሉኹም ደቂ ተዋህዶ👏
መምህር የተን ትምህርት ስሰማነፍስ ትረካለች ኪዳነምህረት እናቴ ትጠብቅህ በጸሎት አስቡኝ መምህር ተስፋዬ እኔ በዚህ ወርት በጣም ተስፋዬ የጨለመብኝ😢😢😢
እሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመሰገን መምህር እናመሰግናለን ቃለሂወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቡነ ሃፍተ ማርያም በረከታችዉ ይደረብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ደስ ሲል :: እንኳንም ወደ እውነተኛይቱ እምነት እግዚአብሄር አመጣችሁ :: የፍቅር አምላክ እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናችሁ::
እግዚአብሔር ይመስገን እድህነው ጀግናሴት ወደመንፈሳዊ ሒወት ሰውን መማረክ በጣም መታደልነው ፀጋውን ያብዛላችሁ በውነት ለጠፉት ወገኖቻችንም ልብ ሰቶ ወደእቤታቸው ይመልስልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
መምህራችን እንዲህ አምሮብህ ፍክት ድምቅ ብለህ ሥናይህ ደሥ ይለናል የመሥቀል አበባ መሥለሀል እሠይ እንኳን አማረብህ እንቁ መምህራችን እንክዋን ለብርሀነ መሥቀሉ ከነሙሉቤተሠብህ አደረሠህ
Mamirchin ukan abro aderesen be unati betam dasi yimil getamaghi new zare egizabehri amilakachin simu yetamasagen yihune kaliwoten yasemalin tagewun yabizalik ❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻
መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥበት መድሐኒያ አለም ጥላ ከለላ ይሁን እንረዳለን ያንተው ትምህርት ልዩ ነዉን ገጠር ከተማዉን የሚነካ ጓዳ ጉድጉዳዉን የቅኝ ብየዋለሁ ምንም ቃላት መናገር ይከብዳል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ብርታቱን ይስጥህ የዘወትር ፀሎቴ ነዉ በርታ በሚቻለን ከጎንህ እንሆናለን
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!!
መምህር ተስፋዬ የምታስተምረውትምርት ደስይላል ፈጣሪ ይርዳህ ቀጥልበትበጣም ፈልጌህ ነበረስልክህ ቢሰራልኝ ጥሩነበር
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ቤተሰብ በመቀየሩ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ነፃ ላወጡት ክብር ምስጋና ለስም አጠራራቸው ይሁን
Memhir kiristina simun bitinegiren
@@marytsebel8504 ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሰኞ ማትሪክ ተፈታኝ ነኝ ወለተ ስላሴ
@@Hiyawsim የቻናሉ ስም ምንድነው ?
አሜን አሜን አሜን ላንተ የደረሰው አቡነ ሀብተማርያም ለኛም ይድረስልን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በጣም ደሴ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነውበጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላቹ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞🌻🌻
ወንድሜና መምራችን ፈጣሪ ካንተ ጋር ነውና ደስ ይበልህ፡፡ ለሚቆርት ክርስቲያኖች የሚቆርቡበትን ልብስ ማዘጋጀትህ በእውነት እኔ ልብ ውስጥ ያለውን ሀሳበብ ነው የወሰድከው በዚህም ደግሞ ደስ ይበልህ፡፡
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር ይመስገን አልልልልልልልልል ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች🥰ለብርሀነ መሰቀሉ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል
መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነው በርታልን
Amen Egziabher yimesgen Enkwan ledemera beal adereseh aderesachhu aderesen
በመስቀሉ ያመናችሁ እንዃን ለብርሃነ መስቀሉ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን። ‹‹የመስቀሉ ነገር በሚጠፉት ሰዎች ዘንድ ስንፍና ነውና፥ ለምንድነው ለእኛ ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው›› (፩ኛ ቆሮ. ፩፥፲፰).
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰረገን ለመምህራችን ሰላምህ ይብዛልን በክርስቶስ የሚገርም ታሪክ ነው በእህታችን ላይ አድሮ እግዚአብሔር ስራውን ሰርቷል በእውነት ለእህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥንካሬሽ ልዩ ነው እመቤቴ መልካሙ ነገር ትፅምልሽ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ ሁሉም ትክክል ነው እግዚአብሔር ለሁሉም አስተዋይ ልቦና ይስጥልን➕➕➕➕➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በጣም ነዉ ደሰ የሚል የዉነት እግዚቤር ይባርክህ እኛ ጋም አሉ እጀሰሪ ነዉ የሚባሉ እና እርሰበርሳቸዉ ነዉ የሚጋቡ
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
Egziaber yimesgen das sil . Memehr gin mecheresha lay mezmur magabezun lemin resak tebike ataw 😍
እግዚአብሔር ይመስገን፡ ወንድማችን እየደከምክ ያለኸው፡ የሰው ልጅ ነጻነት እንዲወጣ ነውና የሚያስከፋ ነገር አላደረግህም፡፡
ይህንሁሉ ፈተናዉን ወደደስታ የቀየረ ልኡል እግዚአቤሄር ይመስገን በጣም ደስነዉየሚለዉ እግዚአቤሄር መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ በቤቱ ያፅናቸዉ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልህ እድሜናጤናዉን ከነሙሉቤተሰብህ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ይላል በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መታደል ነው መመረጥ እንደኛ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እድለኛ ማንም የለም በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
የሚገርም ትምህር ነው።ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደሰ ይላል ቤተሰቦቹ በመቀይርራቸዉ ወንድማች እግዚአብሔር ያግዝህ
እግዚአብሔረ ይመሰገን መምህረ ተሰፈይ ቃል ሂውተ ይሰመጰለን
እወነት በጣም ደስ ይላል መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላችን እኔ መምህር ስሰብክ እና ገጠመኝ ሳቅርብ እንቅልፍ እያወስደኝ ተችግራለው እና ፍረ ማርያም ከነበተስብቼ ብላቹ ብፀለታችው አስብኝ
ወልደ ፃድቅ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ወልደ ዮሀንስ ወለተ አረጋይ
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር እናመሰግናለን ፣እንኳን ለብራሃነ መስቀሉ በሰላም አደርሳቹሁ።ፃዲቁ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ሁላችንም ይባርኩን።አሜን አሜን አሜን
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
ውይይይ በጣም ደስ ይላል መምህር እንሱን ልባቸውን የመለሰ አምላል የኛንም ማንነት ይመልስልን እነሱን የረዳ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም እኛንም ይርዱን መገዳችንን ያስተካክሉን
እግዚአብሔር ይመሥገን
ቃለሒወት ያሰማልን:: ጥሩ ነው አብራርተህ ማቅረቡ ጥሩ ነው::
መምህር እንኳን አደረሰህ/ሰን በጣም ጥኡም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
እግዛቤር ይባርክህ።🙏🙏🙏🙏🙏
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ደስ ይላል ደስ የሚል ታሪክ ነዉ
Amen Amen Amen hunken Dena maxu memirhachin egzabher yimasgen 🙏❤️🌹
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሰን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
ሰለሁሉም ነገር እግዝያብሔር ይመሰገን መምህር እድሜና ጤናህን ይሰጥልን በጣም ደሰ የሚል ታሪክ
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቡነ ሀብተማሪያ የዚህን ቤተሰብ እደጎበኙ የኛንም ቤተሰብ ይጎብኙልን
@@Hiyawsim ትክክል እሺ
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን የፈጣሪ ሥራ ድንቅ ነው መምህር አንተም እግዚያአብሔር ይባርክ
መምህር እመቤታችን በእድሜ በ ፀጋ ትጠብቅህ!
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የምታስተምርበትም መንገድ እጂግ በጣም ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልህ።
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል መምህር ተስፍዬ እስከነቤተሰቦችህ ተባረክ የሰውን ልጆች ከጭለማ ወደብረሀን ንሰሀ እዲገቡ ስገው ወደሙ እዲቀበሉ ስላልታረግ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሜል ገጠመኝ ነው
መምህር እይሜ ከጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እድሜህ ይርዘም
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ወደ መምህራችን እንኳን አደረህ በእውነት በጣም ደስ እማል ገጠመኝ ነው እህታችን በፀሎትሽ አስበኝ ወለተ ሰላሴ ነን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለሽ ውደ መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን አሜን ኢትዮጵያ🌻🌻🌻🌻 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌻🌻🌻ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን
Ezgaber sgn Mmrchn
በጣምደስ ይላል ተመስገን
አቡነ ሀብተ ማሪያምመምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ስልቱም ደስ ይላል በውጭ ያልትም ሙሉ ቤተሰብ ተለውጦ እንዲሁ ለማቅረብ ያብቃህ በኛም ሰፈር የቡዳ ቤተሰብ የሚባሉ ብዙ አሉ ትምህርቱን እንድናደርሳቸው እግዚአብሔር ይፍቃድልን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️
Paster biniamim ketnkola hiwot yaswotagn eyesusn yemimesl sewnetie wust sigeba slayehut new eyale yeneta lay yinager neber. Now we got what that is. Thanks memhir Tesfaye 🙏
Ene chatolik neg besu adametekalew,sele chatolik yalek amelekaket teru ayedelem gebtek westun meremerek satawek besu batel melkam new Egziabher kantegar yehun🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣምዲቅ ነው እህታችን ጥሩ ስራ ነው የሰራሺው እራሺን ዝቅ አዲርገሺ ቡዙ ነብሳትን አዲነሻል እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን በርታልን ❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ ።
እኳን አብሮአደረሰንዉድመምህራችንበአሉ የሰላምየፍቅርያርግልን አሜን በእዉነት በጣም ደስ ይላል በተለይ ባለታሪክዋ በጣምጀግና ናት እግዚሐብሔርመጨረሻዋ ያሳምርላት እግዚሐብሔርሁሉምነገር ምክንያት አለዉ እሳቸዉ የለወጠአምላክእኛም ታሪካችንይቀይርልን ቅዱስእግዚሐብሔር መምህራችንምእድሜናጤናከነሙሉቤተሰቦችህይስጣቹሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
እልልልል እንኳንም ተቀየሩ ሙሉ ቤተስብ መቀየሩ በጣም ደስ ይላል አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል እኔም ቤተስቦችንም ሳንቀየር ከቁጥር አያጎለን ለስጋ ደሙ ለንስሀ ያብቃል እግዚአብሔር ሆይ
እግዚአብሔር ይክብር ይመሰገን አሜን መምህር እንኳን በሠላም መጣ
የአቡነ ሀብተማርያም በረከት ይደርብን ስወዳቸው እግዚያብሄር ዘርህን ይባርክልን ይሄሁሉ እኛን ለማስተማር ያልገባህበት ከአገር ውስጥ እስከ ውጭ አገር እኛን ለመለወጥ የለፋከው እነሱማ እማንዬ ደርሳላቸዋለች ለኛም በረከታቸው ይዳረሰን አንተም ተባረክ ትውልድ ሁሉ ይባረክ ፀግውን ከተረከት ጋር ያድልህ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
መምህር እናመሠግናለን እንኮን አደረሰህ አደረሰን
መምህር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ የኛ እቁ
መምህር እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ተጠቅመናል እድሜ ጤናውን ይስጥልን ።
Awo Egzabher labone yesetene..kale hiyote yasemelen mamerechin
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል
My good Kala hiywat yesemaln Amen 🙏🎰
ወንድማችን እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልን! በጣም አከብርሃለሁ! አንዲት ነገር ብል ቅር እንደማይልህ ተስፋ አደርጋለሁ:: ደጋግመህ ቸርች ማለት ቤተ አምልኮ ነው እንጂ ቤተ ክርስቲያን ማለት እይደለም ትላለህ:: ግን እኮ ቤተ ክርስቲያን የሚለው የቃሉ እንግሊዘኛ ትርጉም Church ነው:: በእንግሊዘኛ መጽሐፍ ቅዱስ ሐዲስ ኪዳን ላይ በዚህ መልክ ነው ይተጻፈው: በየትኛውም ትርጉም ሲጻፍ ቃሉ ያው ነው:: ኢሄንን በደንብ ብታብራራልን ደስ ይለኛል::
በጠም ደስ የሚል ገጠመኝነው እሂን ያደረገ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነይሁን እህታች ን በጣም ጎበዝናት የቤት ሰራተኝ ሁና እደዚህ ከልጁ አልፋ ሙሉ ቤተሰብን መለውጣ በጣም ይደንቃል ሽልማት ይገባታል መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታችው አስቡኝ ወለተስላሴብላችው
ለሁላቹም የተዋህዶ እቁሆች እንኳን ለብራነ መስቀሉ አደረሳቹ መምህርዬ ቃልህይውት ያሰማልን እንዴት ደስስስ እደሚል
መምህር እንኳን አደረሰህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቅህ
መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
አትጨነቅ እኔ ለምሳሌ የቡዳ መንፈስ አለብኝ ግን ስለቡዳ የምታቀርበው በጣም ያስተምረኛል ሁሌም አስተምር አብዝተህ፡፡ከምታስተምረው ሁሉ ትልቁ ችግር ይህ መንፈስ ያለብን ነን፡፡ተጨንቀናል፡፡ወልደሩፋኤል ነኝ እባካቹህ ፀሎት አድርጉልኝ
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
1) የንስሐ ስግደት
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X
እግዚኦ መሐረነ አማኑኤል 3X
እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X
የንስሐ ስግደት
ኪርያላይሶን ጸባኦት
ኪርያላሶን አዶናይ
ኪርያላይሶን ያሕዌ
ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ
ኪርያላይሶን ኢየሱስ ክርስቶስ
ኪርያላይሶን አማኑኤል
በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X
በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ አማኑኤል 3X
በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ጌታ ሆይ 3X
በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ
ይቅርታን ስጠኝ ቅዱስ ሆይ
ይቅርታን ስጠኝ አምላክ ሆይ
ይቅርታን ስጠኝ አባት ሆይ
ስለ ድንግል ማርያም ብለክ ይቅር በለኝ
ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለክ ይቅር በለኝ
ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለክ ይቅር በለኝ
ወንጌልህን ስለበሰበኩ ሐዋሪያትህ ብለክ ተለመነኝ
መከራን ስለታገሱ ሰማዕታትህ ብለክ ተለመነኝ
በክብርህም ስለከበሩ ጻድቃን ብለክ ተለመነኝ
ኦ አምላክ
ኦ ክርስቶስ
ያድኅነነ ከመአቱ ይሰውረነ በምሕረቱ
በእንተ ማርያም ወላዲቱ
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ
2) የንስሐ ስግደት
ቅዱስ ሥሉስ እግዚአብሔር ተሣሃለነ 3X
እግዚኦ መሐረነ 3X
እግዚኦ መሐከነ 3X
እግዚኦ ተሣሃለነ 3X
ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X
የንስሐ ስግደት
ኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X
ኦ መሐረነ አማኑኤል 3X
ኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X
ኦ ተሣሃለነ ኢየሱስ 3X
ኦ ተሣሃለነ መድኀኔዓለም 3X
ኦ ተሣሃለነ ኤልሻዳይ 3X
በእንተ ድንግል ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X
በእንተ ወላዲተ አምላክ መሐከነ ክርስቶስ 3X
በእንተ ኪዳነ ምሕረት ተሣሃለነ ክርስቶስ 3X
በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ተክለሃይማኖት መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ
በእንተ ውልደትህ መሐከነ ክርስቶስ
በእንተ ጥምቀትህ መሐከነ ክርስቶስ
በእንተ ስቅለትህ መሐከነ ክርስቶስ
በእንተ ዕርገትህ መሐከነ ክርስቶስ
በእንተ መስቀሉ ተሣሃለነ ክርስቶስ
በእንተ ጽላቱ ተሣሃለነ ክርስቶስ
በእንተ ሥጋወ ደሙ ተሣሃለነ ክርስቶስ
ኪርያላይሶን 12X
እግዚኦ አምላክ 3X
እግዚኦ ክርስቶስ 3X
3 የንስሐ ስግደት
✞ የንስሐ ስግደት ✞
እግዚኦ አምላክ 3X
እግዚኦ ክርስቶስ 3X
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 3X
እግዚኦ ራራልን ክርስቶስ 3X
እግዚኦ ተዘከረን ክርስቶስ 3X
ስለድንግል ማርያም ማረን ክርስቶስ 3X
ስለቅዱስ ሚካኤል ማረን ክርስቶስ 3X
ስለቅዱስ ገብርኤል ማረን ክርስቶስ 3X
ኪርያላይሶን ኢየሱስ 3X
ኪርያላይሶን አማኑኤል 3X
ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም 3X
ክርስቶስ ናይን
አብኖዲ ናይን
ትስቡጣ ናይን
ታኦስ ናይን
ማስያስ ናይን
ጌታ ሆይ ናይን
መድኃኒዓለም ናይን
“ ንቁ ”
ኢያኤል ናይን
ታዳኤል ናይን
ጸባኦት ናይን
ኤልሻዳይ ናይን
አዶናይ ናይን
ያሕዌ ናይን
ተሣሃለነ እግዚኦ አምላክ 3X
ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X
አድኅንነ ከመአቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ 3X
ስማሃነ አምላክነ ወመዳኒነ 3X
አሜንአሜንአሜን
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን ክበሩልን
መምህሬ ወልደ ተሥፋ ሥላሴ ከነመላው ቤተሰብ እንዲሁም የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሳችሁ 👏የአመት ሰው ይበለን 👏
እንደባለፈው አመት Live ስጠብቅ ነበር ግን ደስ የሚለው ትምህርት ይዘህልን መጣህ ደስ ይላል 👏👏
የምንሠማውን በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ
❤❤❤
አዉእግዝአብሄርያርመን
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
መምህር አንተ የምትናገረው ሁሉ የሰው ህይወትን ይቀይራል እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ቃል የለኝም ለአንተ አምላክ ይጠብቅህ ድንግል ማርያም አትለይህ
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!
መምህርየ. በእውነት. ፀጋውን ያብዛልህ. እኔ በአህዛብ አገር. ሁኘ. ስለ እምነቴ. እንዳውቅ የረዳኝ የድንግል ማርያም ልጅ. ይክበር. ይመስገን. ዛሬ. ይህንን. ድንቅ ምስክርነት. ስታቀርብ. እኔም. ታምሩን ምንድን ስራውን እንድታቀርብለት የሚረዳህ የሚደሰት. አባታችን. ለቅዱስ. አቡነ ሀብተማርያም ስህለቴን. ላቀርብ. ውስጤን. አነሳሳኝ. አምላኬ እረድቶኝ. ምስክርነት ለማቅረብ እንዲያበቃኝ. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ❤ወለተ ሰንበት. ብላችሁ. ቤተሰቤን ቀይሬ. እኔ የገባኝ ከገባቸው. ንስሃ ገብተውልኝ. አቁርቤያቸው. ህልሜ. ተሳክቶልኝ. ስለ አባታችን. ድንቅ ምስክርነት ይዠ እንድመጣ. በመድረክህ. ይሳካልሽ. እመብርሃን. ትርዳሽ. በሉኝ. ቤተሰቤንም. አስቡልኝ. ወለተ ስላሴ. ገብረ ትንሳኤ. ድንግል ፅጌ. ብላችሁ. አስቡልኝ. እባካችሁ. በስደት. ሁኘ. ባንድ ቀን የሚቀየሩ. ቢሆን. እንደት. ደስስስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን
በጣም ደሰ የሚልና አሰተማሪ ትመህረት ነው እንኳን ወደ ተቀደሰችው እምየ ኦሮቶዶክሰ መጡ መምህረ አንተንም እድሜ ጤና ይሰጥህ እኛንም በፀሎትና በሰግደት ፈጣሪ ያበረታን
አሜን አሜን አሜን ግሪም ነዉ የእግዚአብሔር ስራ በቅዲሳኑ ላይ ዛሬም ይሰራል የፃድቁ የቡነ ሀብተ ማርያም ፀሎና ልበና በረከታቸዉ አይለየን
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
መምህር በጣምም አስተማሪ ገራሚ ትምህርትነው በጣም ደስይላል
የድንግል ማርያምልጅ ይመስገን
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
ወለተ ማርያም ዋው እጅግ የሚገርም የምስራች ነው ተስፋ ሥላስ የስደት አባታቸ ወድማችን በስጋም በነፋስም ስለምታንጸን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለዘላለም ይሁን አሜን 🤲 እንዃን ደስ አለህ (አለን) ጎዶልያስ
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ
እግዚአብሔር። ይጠብቅህ መምህር ብዙትምርት የተማርኩበት ገጠመኝ ቤተሰባቸንም ለመቀየር ያብቃኝ
አኔም እህቶቼን በመናፍቅ ተቀምቻለሁ በፀሎት አስቡኝ እመቤታችን በቀሚሷ ስር እንድትሰበስብልኝ
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
ቃል ህይወት ያሠማልን ምህራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይቱብ ገብቼ ትምህርትህን ያዳመጥኩት ደስ ብሎኛ በፆሎትህ አስበኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Hojiin waaqayyoo dinqiidha!
የእግዝአብሔር ስራው ድንቅ ነው!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ ማመሪየ በጣም ፈልግሃለው ስልክ ቁጥር
እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነን መምህር ዛሬ በአደይ አባባ ድምቅ ብለሀል ትምህርቶችህ ስንት ሰው እደቀየረ ብታውቅ ደስ ይለኛል በራሳችን ህይወት የሆነ ነገር ስለምታስተምር ውስጣችንን ይኮረኩረናል በየቤቴ የምናሳልፈው ነገር ነው የምታስተምረው ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
እንዃን ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ወይ ፈተና ብለን ጀምረናል
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
A
መምህር እዃን አደረሰክ እስከነ መላው ቤተሰብክ ለብርአነ መስቀል አሜን በጣም አስተማሪ ገጠመኝነው በጣም እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
በኡነት መምህርየ ቃለሂወት ያሰማልኝ ትምርትህ በጣም ቀይሮኛል እኔም ገጠመኝ አለኝ አድቀን አገሬ ስገባ አገኝሀለሁ የግዚብሔር ፍቃድ ይሁን
እዉነት ነዉ መምህር የዛሬ 20 አመት አካባቢ ቃሚ ሙስሊም የሰፈሬ ልጅ በመናፍቃን ሙዚቃ ይቅም ነበር በጣም ይመቸኛል ይል ነበር እንዲሁም ቃሚ የነበሩ ጓደኞቸ በመናፍቅ ሙዚቃ ይቅሙ ነበር ያዉ ሁላችንም የስም ኦርቶዶክስ ነበርን አደል
እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን 10 አመት ሆልኛል ታሪክ ከተለወጠ እና ወገኖቸ በጸሎታችን እናስባቸዉ በየሰፈራችን ያሉ ወጣቶች ጫት ከሚባል የአጋንንት እስራት ተፈተዉ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንደሆዲመለሱ
ወደዉ አደለም የተሻለ ሠዉ እርዳታ ያስፈልጋቸዋልና ከእኔ የበረታቹህ አስቡኝ በጸሎታቹህ አደል የሚባለዉ
እግዚአብሔር ይመሰገን እጅግ በጣም ደስ ይላል!!!! አረመኔው ተዋረደ ልዑል እግዚአብሔር ከበረ ተመሰገነ!!! ኦርቶዶክስ ተዋህዶዊያን አድሜያችንን ሁሉ ከአንዱ ጠላታችን ዲያብሎስ ጋር በእግዚአብሔር በድንግል ማርያም በቅዱሳን አባቶች እናቶች በቅዱሳን መላእክት በመስቀል ስም የጦርነት አውድማ ውስጥ ነን ማሸነፍ በእጃችን ላይ ነው ምክንያቱም አሸናፊነት የአምላካችን ባህሪይ ነው!
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
መምህር እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
በጣም ያሰደታል እግዚአብሔርይመሰገን አሜን አሜን አሜን መ ምህር
እውነት ነው መቡካካት ነው መምህር እውነታን መናገር ጥሩነው
መምህር እንኩዋን አደረሰክ እባክህን ሞተው ስለተነሱት ሰዎች አቅርብልን ብዙ እንማርበታለን አቀርባለው ካልክ 2 አመት ሞላው አመሰግናለው
⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇷እጂግ ደስ ይላል የአባታችን የአብነ ሀብተ ማርያም አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን። 🇪🇷🇪🇹 በእውነት እህታችን መንፈስ ቅድስ እረድቶሽል መጨረሻሽንም አምላከ አብነ ሀብተማርያም ያሳምርልሽ ።እመብረሀን ንግስተ ሰማይ ወምድር በትዳር ታጣምራችው ። 🇪🇹🇪🇷እግዚአብሔር እንዲህ ደሰ እንዳሰኝሽው አንቺንም ደስ ያሰኝሽ። ተባረኪ ውለጂ ክበጂ ዘርሽ ይባረክ።❤
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
ክብር ለምየ ተዋህዶ መጨረሻው ደስሲል እልልልልልልልልልል ቢረዝምም መጨረሻውን መሥማት ሥለፈለኮ በስርአት አዳምጨዋለሁ
እግዝአብሄር ይመስገን ናይ ቅዱሳን ኣምላክ እንኳዕ ኣብፅሓኩም ኣብፅሐና ንብርሃን መስቀል ንኹሉኹም ደቂ ተዋህዶ👏
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
መምህር የተን ትምህርት ስሰማነፍስ ትረካለች ኪዳነምህረት እናቴ ትጠብቅህ በጸሎት አስቡኝ መምህር ተስፋዬ እኔ በዚህ ወርት በጣም ተስፋዬ የጨለመብኝ😢😢😢
እሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመሰገን መምህር እናመሰግናለን ቃለሂወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቡነ ሃፍተ ማርያም በረከታችዉ ይደረብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ደስ ሲል :: እንኳንም ወደ እውነተኛይቱ እምነት እግዚአብሄር አመጣችሁ :: የፍቅር አምላክ እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናችሁ::
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
እግዚአብሔር ይመስገን እድህነው ጀግናሴት ወደመንፈሳዊ ሒወት ሰውን መማረክ በጣም መታደልነው ፀጋውን ያብዛላችሁ በውነት ለጠፉት ወገኖቻችንም ልብ ሰቶ ወደእቤታቸው ይመልስልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!
መምህራችን እንዲህ አምሮብህ ፍክት ድምቅ ብለህ ሥናይህ ደሥ ይለናል የመሥቀል አበባ መሥለሀል እሠይ እንኳን አማረብህ እንቁ መምህራችን እንክዋን ለብርሀነ መሥቀሉ ከነሙሉቤተሠብህ አደረሠህ
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
Mamirchin ukan abro aderesen be unati betam dasi yimil getamaghi new zare egizabehri amilakachin simu yetamasagen yihune kaliwoten yasemalin tagewun yabizalik ❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻
መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥበት መድሐኒያ አለም ጥላ ከለላ ይሁን እንረዳለን ያንተው ትምህርት ልዩ ነዉን ገጠር ከተማዉን የሚነካ ጓዳ ጉድጉዳዉን የቅኝ ብየዋለሁ ምንም ቃላት መናገር ይከብዳል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ብርታቱን ይስጥህ የዘወትር ፀሎቴ ነዉ በርታ በሚቻለን ከጎንህ እንሆናለን
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!!
መምህር ተስፋዬ የምታስተምረውትምርት ደስይላል ፈጣሪ ይርዳህ ቀጥልበትበጣም ፈልጌህ ነበረስልክህ ቢሰራልኝ ጥሩነበር
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ቤተሰብ በመቀየሩ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ነፃ ላወጡት ክብር ምስጋና ለስም አጠራራቸው ይሁን
Memhir kiristina simun bitinegiren
@@marytsebel8504 ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሰኞ ማትሪክ ተፈታኝ ነኝ ወለተ ስላሴ
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@@Hiyawsim የቻናሉ ስም ምንድነው ?
አሜን አሜን አሜን ላንተ የደረሰው አቡነ ሀብተማርያም ለኛም ይድረስልን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በጣም ደሴ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነውበጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላቹ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞🌻🌻
ወንድሜና መምራችን ፈጣሪ ካንተ ጋር ነውና ደስ ይበልህ፡፡ ለሚቆርት ክርስቲያኖች የሚቆርቡበትን ልብስ ማዘጋጀትህ በእውነት እኔ ልብ ውስጥ ያለውን ሀሳበብ ነው የወሰድከው በዚህም ደግሞ ደስ ይበልህ፡፡
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር ይመስገን አልልልልልልልልል ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች🥰
ለብርሀነ መሰቀሉ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነው በርታልን
Amen Egziabher yimesgen Enkwan ledemera beal adereseh aderesachhu aderesen
በመስቀሉ ያመናችሁ እንዃን ለብርሃነ መስቀሉ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን። ‹‹የመስቀሉ ነገር በሚጠፉት ሰዎች ዘንድ ስንፍና ነውና፥ ለምንድነው ለእኛ ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው›› (፩ኛ ቆሮ. ፩፥፲፰).
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰረገን ለመምህራችን ሰላምህ ይብዛልን በክርስቶስ የሚገርም ታሪክ ነው በእህታችን ላይ አድሮ እግዚአብሔር ስራውን ሰርቷል በእውነት ለእህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥንካሬሽ ልዩ ነው እመቤቴ መልካሙ ነገር ትፅምልሽ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ ሁሉም ትክክል ነው እግዚአብሔር ለሁሉም አስተዋይ ልቦና ይስጥልን➕➕➕➕➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
በጣም ነዉ ደሰ የሚል የዉነት እግዚቤር ይባርክህ እኛ ጋም አሉ እጀሰሪ ነዉ የሚባሉ እና እርሰበርሳቸዉ ነዉ የሚጋቡ
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
Egziaber yimesgen das sil . Memehr gin mecheresha lay mezmur magabezun lemin resak tebike ataw 😍
እግዚአብሔር ይመስገን፡ ወንድማችን እየደከምክ ያለኸው፡ የሰው ልጅ ነጻነት እንዲወጣ ነውና የሚያስከፋ ነገር አላደረግህም፡፡
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!
ይህንሁሉ ፈተናዉን ወደደስታ የቀየረ ልኡል እግዚአቤሄር ይመስገን በጣም ደስነዉየሚለዉ እግዚአቤሄር መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ በቤቱ ያፅናቸዉ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልህ እድሜናጤናዉን ከነሙሉቤተሰብህ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ይላል በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መታደል ነው መመረጥ እንደኛ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እድለኛ ማንም የለም በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
የሚገርም ትምህር ነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደሰ ይላል ቤተሰቦቹ በመቀይርራቸዉ ወንድማች እግዚአብሔር ያግዝህ
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
እግዚአብሔረ ይመሰገን መምህረ ተሰፈይ ቃል ሂውተ ይሰመጰለን
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
እወነት በጣም ደስ ይላል መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላችን
እኔ መምህር ስሰብክ እና ገጠመኝ ሳቅርብ እንቅልፍ እያወስደኝ ተችግራለው እና ፍረ ማርያም ከነበተስብቼ ብላቹ ብፀለታችው አስብኝ
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
ወልደ ፃድቅ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ወልደ ዮሀንስ ወለተ አረጋይ
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር እናመሰግናለን ፣እንኳን ለብራሃነ መስቀሉ በሰላም አደርሳቹሁ።ፃዲቁ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ሁላችንም ይባርኩን።አሜን አሜን አሜን
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
ውይይይ በጣም ደስ ይላል መምህር እንሱን ልባቸውን የመለሰ አምላል የኛንም ማንነት ይመልስልን እነሱን የረዳ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም እኛንም ይርዱን መገዳችንን ያስተካክሉን
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
እግዚአብሔር ይመሥገን
ቃለሒወት ያሰማልን:: ጥሩ ነው አብራርተህ ማቅረቡ ጥሩ ነው::
መምህር እንኳን አደረሰህ/ሰን በጣም ጥኡም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
እግዛቤር ይባርክህ።🙏🙏🙏🙏🙏
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ደስ ይላል ደስ የሚል ታሪክ ነዉ
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
Amen Amen Amen hunken Dena maxu memirhachin egzabher yimasgen 🙏❤️🌹
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሰን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
ሰለሁሉም ነገር እግዝያብሔር ይመሰገን መምህር እድሜና ጤናህን ይሰጥልን በጣም ደሰ የሚል ታሪክ
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቡነ ሀብተማሪያ የዚህን ቤተሰብ እደጎበኙ የኛንም ቤተሰብ ይጎብኙልን
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@@Hiyawsim ትክክል እሺ
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን የፈጣሪ ሥራ ድንቅ ነው መምህር አንተም እግዚያአብሔር ይባርክ
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!!
መምህር እመቤታችን በእድሜ በ ፀጋ ትጠብቅህ!
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የምታስተምርበትም መንገድ እጂግ በጣም ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልህ።
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል መምህር ተስፍዬ እስከነቤተሰቦችህ ተባረክ የሰውን ልጆች ከጭለማ ወደብረሀን ንሰሀ እዲገቡ ስገው ወደሙ እዲቀበሉ ስላልታረግ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሜል ገጠመኝ ነው
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!!
መምህር እይሜ ከጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እድሜህ ይርዘም
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ወደ መምህራችን እንኳን አደረህ በእውነት በጣም ደስ እማል ገጠመኝ ነው እህታችን በፀሎትሽ አስበኝ ወለተ ሰላሴ ነን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለሽ ውደ መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን አሜን ኢትዮጵያ🌻🌻🌻🌻 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌻🌻🌻ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን
Ezgaber sgn Mmrchn
በጣምደስ ይላል ተመስገን
አቡነ ሀብተ ማሪያም
መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ስልቱም ደስ ይላል በውጭ ያልትም ሙሉ ቤተሰብ ተለውጦ እንዲሁ ለማቅረብ ያብቃህ በኛም ሰፈር የቡዳ ቤተሰብ የሚባሉ ብዙ አሉ ትምህርቱን እንድናደርሳቸው እግዚአብሔር ይፍቃድልን
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!!
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
Paster biniamim ketnkola hiwot yaswotagn eyesusn yemimesl sewnetie wust sigeba slayehut new eyale yeneta lay yinager neber. Now we got what that is. Thanks memhir Tesfaye 🙏
Ene chatolik neg besu adametekalew,sele chatolik yalek amelekaket teru ayedelem gebtek westun meremerek satawek besu batel melkam new Egziabher kantegar yehun🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣምዲቅ ነው እህታችን ጥሩ ስራ ነው የሰራሺው እራሺን ዝቅ አዲርገሺ ቡዙ ነብሳትን አዲነሻል እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን በርታልን ❤
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ ።
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
እኳን አብሮአደረሰንዉድመምህራችንበአሉ የሰላምየፍቅርያርግልን አሜን በእዉነት በጣም ደስ ይላል በተለይ ባለታሪክዋ በጣምጀግና ናት እግዚሐብሔርመጨረሻዋ ያሳምርላት እግዚሐብሔርሁሉምነገር ምክንያት አለዉ እሳቸዉ የለወጠአምላክእኛም ታሪካችንይቀይርልን ቅዱስእግዚሐብሔር መምህራችንምእድሜናጤናከነሙሉቤተሰቦችህይስጣቹሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
እልልልል እንኳንም ተቀየሩ ሙሉ ቤተስብ መቀየሩ በጣም ደስ ይላል አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል እኔም ቤተስቦችንም ሳንቀየር ከቁጥር አያጎለን ለስጋ ደሙ ለንስሀ ያብቃል እግዚአብሔር ሆይ
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
እግዚአብሔር ይክብር ይመሰገን አሜን መምህር እንኳን በሠላም መጣ
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
የአቡነ ሀብተማርያም በረከት ይደርብን ስወዳቸው እግዚያብሄር ዘርህን ይባርክልን ይሄሁሉ እኛን ለማስተማር ያልገባህበት ከአገር ውስጥ እስከ ውጭ አገር እኛን ለመለወጥ የለፋከው እነሱማ እማንዬ ደርሳላቸዋለች ለኛም በረከታቸው ይዳረሰን አንተም ተባረክ ትውልድ ሁሉ ይባረክ ፀግውን ከተረከት ጋር ያድልህ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
መምህር እናመሠግናለን እንኮን አደረሰህ አደረሰን
መምህር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ የኛ እቁ
መምህር እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ተጠቅመናል እድሜ ጤናውን ይስጥልን ።
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
Awo Egzabher labone yesetene..kale hiyote yasemelen mamerechin
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል
My good Kala hiywat yesemaln Amen 🙏🎰
ወንድማችን እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልን! በጣም አከብርሃለሁ!
አንዲት ነገር ብል ቅር እንደማይልህ ተስፋ አደርጋለሁ:: ደጋግመህ ቸርች ማለት ቤተ አምልኮ ነው እንጂ ቤተ ክርስቲያን ማለት እይደለም ትላለህ:: ግን እኮ ቤተ ክርስቲያን የሚለው የቃሉ እንግሊዘኛ ትርጉም Church ነው:: በእንግሊዘኛ መጽሐፍ ቅዱስ ሐዲስ ኪዳን ላይ በዚህ መልክ ነው ይተጻፈው: በየትኛውም ትርጉም ሲጻፍ ቃሉ ያው ነው:: ኢሄንን በደንብ ብታብራራልን ደስ ይለኛል::