Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዛሬም አሁንም በድጋሚ እጠይቃለሁ ያልታመመ ሰው ከሰዓታት በፊት ያለምንም ችግር ህዝብ ሲያዝናና የቆየ እራሱ መኪና ነድቶ ሄዶ ከአንድ ሰዓት በሁዋላ ሞተ ማለት ምንድነው የሞቱ ምክንያት?? ምን ገደለው ?? ለምንድነው ግልጽ የሆነ Report ማብራሪያ ማይሰጠው??? በጣም ብዙዎች የሞቱ መንስዔ ግልጽ አልሆነልንም ግልጽ ይደረግልን 🤨ቤተሰቦቹ ምንም ዓይነት ኢሄ ነው የተባለ በሽታ እንደሌለበት ከ3ሳምንት በፊትም ታይላንድ ሄደው ጠቅላላ ምርመራ እንዳደረጉና ምንም ዓይነት ችግር እንደሌለበት ተነግሮዋቸው እንደመጡ እህቱ ተናግራለች እናም ለቅሶውና ነፍሱን እንዲምረው እየተመኘን ምን እንደገደለው ግልፅ ይደረግልን ውጤቱ መቶዋል ተብሎዋል እናም ግልፅ ይደረግልን ምን ያስፈራል እውነት መናገር ???😠 እውነቱ በግልፅ ይነገረን ነፍስ ይማር ብሎ ደረት መቶ አንድ ብቻውን ሆኖ ስንቶችን ያስናቀ ባለ ልዩ ተሰጥኦ አገር ወዳድ ፤ ወገን ወዳድ ቸር ሰው ማነው የገደለው ንገሩን...... "" እውነት የያዘ አይፈራም """ !!!!
አውን የኔም ጥያቄ ነው ወላሂ እውነት የማይወጣበት ምክንያት አልገባኝም ሰው የለኝም. እያለው እውነቱን ነው ለምን ዝም እንዴተባለ ሊቀር ነው ስንት ሰው እያለው ፈትህ እማይሰጠው ለምንድነው
አዎ ይነገርንና ህመማችንን አናሰታመዉ እንደዋዛ ወር አለፈዉ በቃ ይንገሩን ተነሱ እህት ወድሞቻችን የማዲን እዉነታዉን እንወቅ እንደቀልድ አድበሰበሰዉ እንዲያልፉት እጅ አንሰጣቸዉ ይህ ነገር ነገ እቤታችን ገብቶ ማንኳኳቱ አይቀርም እና የተፈጠረዉን ማወቅ እንፈልጋለን ማዲዬ ግን ለምን ሳትነግረን እንደምንወድህ ሳንነግርህ ደንገት ልባችንን ሰብር አደርገህን ሄድህ ማዲዬ የእኔ የዋህ ሁለየም እወድሀለሁ ወዳንተ እሰክመጣ ደረሰ ከዉሰጤ አትወጣም ዛሬም ነገም አልቅሳለሁ ምን ዋጋለዉ እንባ አይመልሰህ ላንደየ እና ለመጨረሻ ጌዜ ትተህኝ ሄደህ ይሁን ግዴለም ማዲዬ የሄድህበት ሀገር በጣም ጡሩ ነዉ ይመቻል እኔንም ወሰደኝ ማዲዬ የሄድህበት ሀገር እኔም መምጣት እፈልጋለሁ እወድሀለሁ ማዲዬ አልወጣልሸ አለኝ ከልቤ ከዉሰጤ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ ዘናጭ እንዳማረብህ እርፍ በልልኝ 😭😭😭💔💔💔💔💔
አወን እውነቱ ይነገርን ይኸው ወር ሆነው ለምን ዝም ተባለ እንዴቀላል አላህ ሀቁን ያውጣው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መድእኔኔኔኔኔኔኔልህድልክ
በጣም ወላሂ ይከብዳል የኔም ጥያቄ ነው ለምን አይነገርም
ዋውውውው😭😭😭😭 ባቲ አባክሽ ታሪቂኝ ትዝታ አቤት ድምፅ ማዲንጎ ማን እንዳተ በነኚ ስራዎችህ ወላጆቼን አስታዋሽ ስራህ አረሳህም ነብስ ይማር🙏💔
ኡፍፍፍፍ ማዲዬ 💔😭💔ተንገበገብኩልህ
ማዲዬ የኔ ጌታ ወይኔ ወይኔ😭😭😭😭
ማዲየ💔😭😭
የትዝታው ልዑል - የኢትዮጵያ ሙዚቃ የድምፅ ብቃት መለኪያ ነበር ማዲ
ውይይይይ ትዝታ ብቻ🤨😭
ማድየ የኔ መልካም ስው😭😭😭😭😭
😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭 እረ ወይኔ ተቃጠልኩ አልቅሸ ላልመልሰህ ጡዋትም ማታም ማልቅስ ብቻ ሆነ እንዲህ ሳይህ ያለህ ትመስለኛልህ እርር አልኩ መሞት የለለብህ ሰዉ ሞትክ ምን አልባት ታመህ ቢሆን ይህን ያክል አልከፋም ብየ አሰብኩ ቢጨንቀኝ ሰዉን ከልብ መዉደድ ምን ያክል እንደሚከብድ ባንተ አየዉት ወንድሜ 💔💔🙏😭😭😭🙏🙏🙏አፈሩን ያቅልልህ
እህህህህ እህህህህህ እህህህህ እር ወይኔ ማዲ እኔ አፈር ልሁን ወይኔ ወይኔ ማዲ ምን ልሁን ምን ልሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Madiye nebseh be selam teref🙏
የኔ ጌታ የውነት ልብ የሚሠብር ነው አይይይይ
😭😭💔💔ማዲ የእግር እሳታቺን ነፍስህን በገነት ያኑራት
ማዲየ ነብስሀ በሰላም ትረፍ የግርሳት ሆንክብኝ ማዲየ 😭😭😭😭😭😭😭😭
ማዲየ እስካሁን አላመንኩም ማዲየ ነብስ ይማር አይኔን ልታጠፋው ነው
ወይኔ ማዲዬ 😭😭😭
😭😭😭😭😭😭
ማዲዬ የእግር እሳት ሆንክብን ጀግናዬ😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭የምለውጠፍብኝ💔💔💔💔
ማዲ የኔ መልካም ሞት ጨካኝ ነዉ ሳንደርስልህ በሉት የቀን ጅቦች
Ufffffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Uuuuuuuufffffff😭😭😭😭😭😭💔💔
RIP 🙏
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ማድእኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔበቀጨከንከ
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
😭✍️
😭😭😭
😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
😭😭😭😭
😢😢😢😢😢
ዛሬም አሁንም በድጋሚ እጠይቃለሁ ያልታመመ ሰው ከሰዓታት በፊት ያለምንም ችግር ህዝብ ሲያዝናና የቆየ እራሱ መኪና ነድቶ ሄዶ ከአንድ ሰዓት በሁዋላ ሞተ ማለት ምንድነው የሞቱ ምክንያት?? ምን ገደለው ?? ለምንድነው ግልጽ የሆነ Report ማብራሪያ ማይሰጠው??? በጣም ብዙዎች የሞቱ መንስዔ ግልጽ አልሆነልንም ግልጽ ይደረግልን 🤨ቤተሰቦቹ ምንም ዓይነት ኢሄ ነው የተባለ በሽታ እንደሌለበት ከ3ሳምንት በፊትም ታይላንድ ሄደው ጠቅላላ ምርመራ እንዳደረጉና ምንም ዓይነት ችግር እንደሌለበት ተነግሮዋቸው እንደመጡ እህቱ ተናግራለች እናም ለቅሶውና ነፍሱን እንዲምረው እየተመኘን ምን እንደገደለው ግልፅ ይደረግልን ውጤቱ መቶዋል ተብሎዋል እናም ግልፅ ይደረግልን ምን ያስፈራል እውነት መናገር ???😠 እውነቱ በግልፅ ይነገረን ነፍስ ይማር ብሎ ደረት መቶ አንድ ብቻውን ሆኖ ስንቶችን ያስናቀ ባለ ልዩ ተሰጥኦ አገር ወዳድ ፤ ወገን ወዳድ ቸር ሰው ማነው የገደለው ንገሩን......
"" እውነት የያዘ አይፈራም """ !!!!
አውን የኔም ጥያቄ ነው ወላሂ እውነት የማይወጣበት ምክንያት አልገባኝም ሰው የለኝም. እያለው እውነቱን ነው ለምን ዝም እንዴተባለ ሊቀር ነው ስንት ሰው እያለው ፈትህ እማይሰጠው ለምንድነው
አዎ ይነገርንና ህመማችንን አናሰታመዉ
እንደዋዛ ወር አለፈዉ በቃ ይንገሩን
ተነሱ እህት ወድሞቻችን የማዲን እዉነታዉን እንወቅ እንደቀልድ አድበሰበሰዉ እንዲያልፉት እጅ አንሰጣቸዉ ይህ ነገር ነገ እቤታችን ገብቶ ማንኳኳቱ አይቀርም እና የተፈጠረዉን ማወቅ እንፈልጋለን ማዲዬ ግን ለምን ሳትነግረን እንደምንወድህ ሳንነግርህ ደንገት ልባችንን ሰብር አደርገህን ሄድህ ማዲዬ የእኔ የዋህ ሁለየም እወድሀለሁ ወዳንተ እሰክመጣ ደረሰ ከዉሰጤ አትወጣም ዛሬም ነገም አልቅሳለሁ ምን ዋጋለዉ እንባ አይመልሰህ ላንደየ እና ለመጨረሻ ጌዜ ትተህኝ ሄደህ ይሁን ግዴለም ማዲዬ የሄድህበት ሀገር በጣም ጡሩ ነዉ ይመቻል እኔንም ወሰደኝ ማዲዬ የሄድህበት ሀገር እኔም መምጣት እፈልጋለሁ እወድሀለሁ ማዲዬ አልወጣልሸ አለኝ ከልቤ ከዉሰጤ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ ዘናጭ እንዳማረብህ እርፍ በልልኝ 😭😭😭💔💔💔💔💔