ዴዚ አያ ጅቦን ለአሌክስ መልዕክት አድርስልኝ አለች ልቦ ተሰብሮል💔😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 28

  • @gullala4624
    @gullala4624 2 місяці тому +8

    የኡነት ለመናገር እሺ ማለት ቀላል ነው ግን የሆነ የፈራዉ ነገር ሊኖር ይችላል
    ቢሆንም ግን ለምን በዉስጥ እዳለዉ ቁርጡን አይነግራትም

    • @Madena-c8u
      @Madena-c8u 2 місяці тому +1

      @@gullala4624 ያለገበቹ ነገረ አለ እሱ በሰሻል ሙዳ ማወሬት አፈለገም እሳ ደም ለምን በሰሸል ሙዳ ከለሀነ ነው ነገሩ ሁሉቱም የቋንቋ ቸገረ አላህ ያረቢ አላህ ያገረው ሱጠፉ ደበረኝ

    • @belugebru
      @belugebru Місяць тому +1

      ​​​@@Madena-c8uዛሬ እናንተ ካወራችሁ ከ3ሳምንት በሁዋላ ነው የምፅፈው " አያ ጅቦ " የሆነ መሰሪ መርዝ ነው እየሳቀ, ሰውን የሚገድል ክፉ ተንኮለኛ ሰው ነው,😡🥹😩 ትላንት Thursday December 12 ለአሌክስ አዲስ ሴት ወስዶ በላይቭ አስተዋወቀው, ለዛውም ሰው እንዳይሰማ አሪፍ ልጅ ናት ዱባይ ነው ያለቾው በደንብ ቅረባት ፎሎው ተደራረጉ ብሎ አዞ በትግሪኛ ህዝቡ እንዳይሰማ ተናግሮ አጣበሰው , ከዛም በአማርኛ ዋ ነግሬሀለው አጎትዋ ነኝ የሚለውን ያረጃ ፉገራውን ተናግሮ ዴዚ ላይቭ ስትፅፍበት ወጥቶ ቀለደባት ሙድ ያዘባት😡💀🤬 ለስዋ ደግሞ ተበላሸ ይላታል በጐን ዴዚ ለአሌክስ ብትበዛ እንጂ ታንሰዋለች ?? 😙😒🥵😡 ለምን እሷን አይሆንም ብሎ እንዳከላከላት አልገባኝም 🥵 እንደምትወደው እያወቀ ለሌላ ሴት ሊያገናኘው ፈለገ?? ለምን?? አልገባኝም ?? አስመሳይ ሰው ነው 😡 ወዳጅ መስሎ ጠላት ከሆነ ሰው ይሰውረን 🥵, አንተ መርዝ ግን አይለፋልህ ክፉ ደላላ ነህ 😡😡😡

    • @belugebru
      @belugebru Місяць тому +2

      ስላናደዳት አልወድም አለች እንጂ ?? ዮኒ ማኛ በተቻለው እንዲታረቁ ሞክሯል , በውስጥ እናወራለን ብሏት ሳያናግራት ቀረ አሁን የሷ ጥያቄ, አናግርልኝ እኔ በአደባባይ አልፈልግም እሱ ግን ቪው ስለሚፈልግ በላይቭ እንዲወራ ይፈልጋል , በግል እንድንነጋገር እርዳኝ ነው ያለችው , አንተ ብትቸገር እኔ እረዳሀለው , አንተም ተባበረኝ ነው ያለችው , እሷ ቁምነገር እያወራችለት መስማት እንኳን አይፈልግም በጣም ክፉ ነው ለነገሩ መግባቢያም ቌንቌ የላቸውም እኮ እንዲሁ ነው 😏.

    • @belugebru
      @belugebru Місяць тому +1

      ​@@Madena-c8u አይደለም እስዋ ናት ያልፈለገችው የግል ነገሬን በላይቭ ሾው ላይ ማውራት አልፈልግም እሱ ግን ለቪውና ( ለመታወቅና) ብዙ ፎሎወር ለማግኘት ላይቭ ይፈልጋል ብላ ስትለው እሷን ከመጉዳት የኛው ሰው ነው , ትምህርት ተማሪ ቅብሩጥስ ብሎ አጃጅሎ በጉዋደኛዋ ግርግር ፈጥሮ ሳይረዳት ወጣ ትላንትና በአንድ አፍታ ከአሌክስ እህት ጋር ተመካክረው የዴዚና አሌክስን ግንኙነት ለመለያየት ተመካክሮ ጨርሶ መጥቶ አዲስ ልጅ በላይቭ ይዞት ገብቶ ምርጥ ልጅ ናት በደንብ ቅረባት ፎሎውም ተደራረጉ ብሎ በትግሪኛ ነግሮ አዲስ ሴት አስተዋውቆ ዴዚን ከጨዋታ ያስወጣ ይመስለኛል በጣም ነው የጠላሁት ከትላንት ጀምሮ 🥵😡🤬

  • @Madena-c8u
    @Madena-c8u 2 місяці тому +5

    ወይ አሌክስ ጉድህ ፈሊ በቃ እየተዋደደ አለተገባበም

  • @anshawelo6296
    @anshawelo6296 2 місяці тому +15

    ማለት የፈለገችው በውጥ እናወራለን አለ አላወራንም ግን በላይቭ ስሜን ያነሳን ምን ላድርግ ይመስለኛን.

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 2 місяці тому +2

    አሊክስ አንተ ባለጌ ነህ ለምን አትረዳትም አንች ደሞ አርፈሽ ተቀመጭ አንች ልጅ ነሽ ትምህርቱን ጨርሽ እሽ በዚህ እድሜ አትጨማለቄብን

  • @TheoneOne-p9o
    @TheoneOne-p9o Місяць тому +1

    Ayajobo ayegbame mkena ❤❤❤❤bsewe fekere ❤🎉❤

  • @AlemneshSolomon
    @AlemneshSolomon 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂ምርጥ ልጅ ❤❤

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂ተበላች አለ አያጅቦ

  • @RumanaAli-mj9cu
    @RumanaAli-mj9cu 2 місяці тому +2

    ለምን አታወሪውም በውስጥ ፃፊለት ለአሌክስ

  • @ሰፊናመርከብ
    @ሰፊናመርከብ 2 місяці тому +1

    ተመስገን😅😅😅😅😅

  • @AbduSeid-o5s
    @AbduSeid-o5s 2 місяці тому +2

    ምስኪን ተይዛለቺ😮

  • @belugebru
    @belugebru 21 день тому

    ስነስርአት ትምህርትሽን ተማሪ አላት? እኔ ያልገባኝ ነገር የዛሬ ወር ሲንቀባረር የነበረ ልጅ አሁን ምን ተፈጥሮ ነው ??ተዋደድን ምናምን ያሉት ??የሷ ይገባኛል በጣም ፈተናዋን አይታለች እሱ ከዚችም ከዛችም መታየት በጣም የሚወድ ልጅ ነው , በዛላይም አልበሰለም እኮ ለመፍረድም 😊እሱ ግን በአንዴ ቀይሮ ሀሳቡን የመጣው እንዴት ነው ጥያቄው😂?? የሆነ የሰዎች ግፊት ወይንስ ድንገተኛ ፍቅር?? እርግጠኛ አይደለሁም 😂😂

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz 16 днів тому

      Inde ye befitun vedio alayeshim inde betam indemiwodat ke ayinu yasitawiqal plus degimo keleloch wonidoch gar sitcawot ayiwodim gin degimo keleloch setoch gar sicawotina ke daisy yalewun liyunet eyi keleloch setoch konjo mebalin yefeligal gin he doesn't like them gin ke daisy gar sicawot bexam ye ewunet fitu yabiral esuwa tinish madireq sitjemer besuwa menadedi jemiro inj betam yiwodatal esit ye diro vedio temelikech

  • @Yenutalajie
    @Yenutalajie Місяць тому

    ተመስገን አለ😅😅😅😅😅

  • @RahmaHamad-p7b
    @RahmaHamad-p7b Місяць тому +2

    ዝበሏቸዉ የቁየ ነዉ የበፊት ነዉ ምቀኛ ሁላ

  • @tube3507
    @tube3507 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂

  • @GiasBd12-f5u
    @GiasBd12-f5u 7 днів тому

    ❤❤😂😂😂😂

  • @FetlewerkTefera
    @FetlewerkTefera 23 дні тому

    እሷ ጥፌተኛ አይደችም እሱ ነው እሷ ያደገችበት አገር መሸፈን የለም ግልጽና ግለጽ ነው

  • @FetlewerkTefera
    @FetlewerkTefera 23 дні тому

    ውነቶን ነው

  • @hawaasen-qt7fj
    @hawaasen-qt7fj 2 місяці тому

    😢

  • @JasrtHdntntt
    @JasrtHdntntt 2 місяці тому +1

    አደምጥት

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 2 місяці тому +1

    Daisy. Call him please. He love you. That’s why he don’t wanna answer you. You have to understand him.

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Місяць тому

    ሚስጊደዚ ማርያም

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DerenDirriba
    @DerenDirriba 2 місяці тому

    Liju ayihonm bezaly litewat alchalm yastelal yidebral liju