Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
D&A❤❤❤ የማንንም አልመለከትም D&A በጣም እወዳቸዋለሁ የምቀኛ ወሬ እንዳትሰሙ
ዛሬ በጣም ደስ ይላል ዲዜ አልክስ በጣም እንወዳችሆለን ሰላማችሁ ይብዛልን❤❤❤❤❤
አረ የመቸነዉ ጋይስ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤ዉይ
አሌክሶ የኔ ማሮች ልዩ ነክ ለዴዚዬ❤❤❤❤
አይይይ አሳዘናችሁኝ በእውነት አይዞን እግዚአብሔር ላንተካላት የትም አትሄድም ገና ልጅ ስለሆነች አልገባትም ጠብቃት ተስፋ እዳትቆርጥ ደዚ አድሱ ፍቅርኛሽ በጣም ይወድሻል እና ተረጅው እና አተ ደሞ እሷ እማትፈልገውን ነገር አታድርግ ለምሳል ከማትወደው ሰው ጌም አትጫወት እባክክክክ በተረፈ ❤❤❤
ሁለቱም ፍቅር ነው የሚያጣላቸው እድማያቸውም ተቀራራቢ ነው 20- 21 ናቸው የተለያየ ሀገር ስለሚኖሩ አንዱም ችግሩ እሱ ነው
አወ እሷ አማረኛ በደንብ አትችልም እና የሃበሻን ተንኮል ክፋት ምቀኝነት እስከጥግድረነው አልገባትም ግን መግባት ጥሩ ነበር ባይ ሰበር 😂
እና ደሞ ደዚዬን እና አሌክሶን ማገናኘት ያልባቸው የደዚየ እናትናችው እርግጠኛ ነኝ አሌክሶን ይወዱታል ቢድወላይ ስላየሁ ነው❤
ልክ ነሸ ችግሩ ሆሌም የሚጣሉበት ትልቁ ምክኒያት ዴዜ ከማትፈልጋቸው ሴቶች ጌም መጫወት አላስፈላጊ ቃላት መናገር ይህ በጣም ክፍተት ፈጥሩል በዚላይ ምቀኝ ጠላት አለ አሌክስ ይህን እያወቀ ከሴቶች ጋር ማቆም አልችለም😢
@@TehayiTehayi-vk3zyአዎ ልጁ እርጋታው ደስ ይላል
በጣም አከበርኩህ አሌክሰ ተመቸከኛ
የዋህእኮነዉ
በጣም ግን ያሳዝነኛል ሲበዛ የዋህ ነዉ መሰለኝ@@Medina-n1q
አሌክስ በጣም ወዷታል በቀደም እኮ ተናገረ አዲስ አበባ ያላችሁ ወንዶች ታስፈራላችሁ እንቅልፍ የለኝም አለ ማለት ስለሷ ያስባል እንደውም ቢሳካለት በቶሎ ማግባት የሚፈልግ ይመስለኛል ንንግር ስላልቻለ ነው እንጂ ይወዳታል ተረዱት እድሜም ብዙ አይበልጣትም ተቀራራቢ ናቸው 20-21
ከእሷ በላይ ነው የሚወዳት እኮ እሷ ልጅነት አለባት የቤተሰብ ጫናም አለባት ለዛ ይሁን አላቅም እንጂ ሴት ልጅ ብልህ ነች ወንድን መያዝ አቅም አለን ማርያምን ሁሉም የሚፈርዱት እሱላይ ነው ግን ምንም አላደረገም ሶሻል ሚዲያ ላይ በሚያዩት የዋህነት ይረግጡታል ጎበዝ ነው እንዴውም አለመሰልቸቶ እሷ የሚቆጫት በቃኝ ብሎ የሄደ ቀን ነው ። ያኔ ትረዳዋለች
በደምብ ነው የተረደቺዉ @@MeberitAddis
@@MeberitAddisበቃኝማ አይልም ባይሆን እሷን ፍሪያት ብዙ ነገር ምትባለዋ እሷ ናት አይፈልግሽ, በጣም ብዙ ብዙ
@selamayele1070 እሱ የሚመለከት ነው አይፈልግሽም መባሉ እሱን እንደባሌጌ ነው የሚታየው እኮ ማርያምን ቻይ ነው በፊት ከሚወቁሱት አንዷ እኔ ነበርኩኝ ግን ኮመንት የሚፅፉለት በፈጣሪ ይዘገንናል ጎበዝ ነው ።ስለሚወዳት እንጂ ጅል ሆኖ አይደለም ውዴ ወንድ ልጅ ነው ካልተረዳቹ በቃኝ ይላል ጎበዝ ነው እየተቋቋመው ነው እሷ ምን ትባላለች ከሱ አንፃር እሱ እኮ ቤተሰብ እንደሌለው ተቆጥረዋል ከዚህ በላይ ምን አለ
@@MeberitAddis አዎ ውዴ ልክ ነሽ ትዕግስተኛ ነው ትዕግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም ግን አልፈልግሽም ብሎ ቢተዋት....ህይወቱ ከባድ ነው ሚሆንበት በአጠቃላይ የኢትዮ ህዝብ ነው ሚነሳበት....እንኳን አልፈልግሽም ማለቱን ተይና ከሱ ትንሽ ስህተት ስናገኝ ዩቱብ ላይ ብትይ ታክታክ ላይ ልጁን ሊበሉት ነው የሚደረሱት.....ዴዚ እድለኛ ናት ብዙ ተቆርቋሪ አላት.....እሷ ደሲ ሲላት ደግሞ እኛ የምንፈነጨው ነገር....አይ የኛ ነገር😄 ብቻ ይመቸን
አይ አሌክስ የኔ ሚስኪን ልዝፈን እንዴ ይላል😂😂😂
ሜላት ዛሬ በጣም አዝናናሽን እናመሰግናለን ።ዴዚን ደግሞ ፍቅር መግለጽ ሀጢያት አይደለም በይልን እና ፍቅሯን ታውጣና ትግለፀው እኛም በደስታዋ እንደሰት 😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐
በዉስጥ ይገላለጣሉ ግሚዳላይ ትንሽ ይከባዳል ደሞ ጡሩ አዹለሚ በሚዳ
በትግርኛ የዘፈንክው እንቺ ዘዋሪ እርፈሽ ቁጭ በይ ነው ያልክው ትግርኛ አልችልም በጣም ቆንጆ ዘፈን ጉራማይል አማርኛና ትግርኛ ቀጥልበት.የኔ ፅኃይ የኔ ጨረቃ ልቤን ወስደችው ያልከውም ቆንጆ ነው
ከገባቸው በአሌክሥእና በዴዚ ፍቅር መሀል እዬገቡ ለሚበጠብጡ ለነሱነው መልዕክቱአሌክሶ👌👌👌👌💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሁን እየገባኝ ነው ጥሩ ነገር ሣይ ማሽቃበጥ መጥፎ ነገር ሣይ ዝም ማለት እንዳለብኝ!::❤
የኔ ቢጤ😂😂😂@@Mahbuba-u7f
@@Mahbuba-u7f ትክክል 🤣🤣
😂😂@@Mahbuba-u7f
እኮ እንደዛም ብሏል
የኔ ማሮች ኡፍፍ ኣሌክሶዬ መሰጁ ገባኝ😂❤❤😍
በናትሸ አሥረጀኝ አላየሁት አልገባኘም ❤
እኔም ገብኝ😂😂😂
ሂጂ ተኚ ነዉ ያላት😂❤@@RahmaHamad-p7b
@@banchitube801በምንኝ ነው ያላት
ይለያል እኮ አሌክሶ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ አደናቸሁ አናታችላይ ያላቸሁት ገብቷቸኋል❤❤❤❤
ዎንድ ልጅ 👌👌👌👌👌👌👌🎉
ዉይ አሌክሶ ትለያለህ የምር❤❤❤❤
A&D❤❤❤❤
አየ ደዚ በዚህ አይነትማ በቤትሽ አትገቢም ከዚህ በኅላ ሰላም ማለትእንኳን ፈራሽኮ😅
ፍቅረኛዋ ከሆነ ጀምሮ እያፈረች
አትስሟቸው የኛ ህዝብ በጣም ከባድ ነው እናንተ ቀጥሉ ፈጣሪ ይጨመርበት
Alex❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሊክሰ አይዞህ በውሰጥ እንደምትወዳት ንገራት ይህ በቂ ነው መቼም አትለያዩም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ነው የዛሬው❤❤❤
ዴዚየ የት ነች አሌክሶ ተለያይታችሁ አታምሩም❤❤❤❤
ዋው አሌክሶ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤
አሌክሶ ዛሬአስደሰትከኝ ❤❤❤
አሌክሶና ዴዝ ❤❤❤❤
Wowww alex bexemi desii yelelii egzber ande yergechuuuu❤❤❤
😅ልሳን ጀመረች
ዋውው የዛሬው ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ በማሪያም ዴዚዬ ምን ሆነች ማውራት እራሱ አልቻለችም የኔ ምስኪን የሰው አይን ነው😢😢😢😢 እወድሻለሁ ምንም እዳትሆኚ❤❤❤❤❤❤
@@MantegboshAdis-sj5ff እያፈረች ነዉ
ደስ ብሎኛል ዛሬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዲዝይ,እባክሸ,ትረጀው,,,እሁ,❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሌክሶ😂❤የኔ ውቦች❤
Wowo Alex A❤D❤❤❤❤
D&A❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞የኔ ዉቦችህ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘
ዋው አሌክስ በጣም ተመችቶኛል 4:56 4:5😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
We miss you A/D please come together ❤❤❤❤
ዴዚ ግን እየተጃጃለች ነው እደበፉቱ አደለችም በፉት በጣም ደስ ትል ነበር
እያፈረች መሰለኝ ፍቅረኛ ከሆኑ ጀምሮ
@@anisaabdurehman5115 አውራሩአ እራሱ ያስጠላል ለዛዋ ጠፋ ቪዲዮ አትከፍት
ልክ ነሸ ሁሉ ነገሮ ጠፍቶል አይን ውስጥ ገብታለች ጤናም የላትም 😢
@SaraShewa-dl3zv ትክክ ነሽ እኔ ቲክቶኩአ ሢከፈት እደዱሮው አሪፍ ሁነው ያውራሉ እያልኩ ስጠብቅ ዝብርቅ ርቅ ያለ ነገር አስጠላችኝ
እናተ ግን እዚህ መታ የኔ ፍቅር እድትለ ነዉ የምፈልጉት በፊት እደማናኛዉም ሠዉ ትቃለዳለይ አሁን ግን ሁሉንም በዉስጥ ነዉ የሚወሩት ደሞ እሶ ክብር ያላት ሴት ናት
የኔ ወደም አይይይይይ ሚሥኪን ፊት
😂😂😂😂😂😂😂ያበደነውዘሬ
Wow male you are so funny I hope you win the game we love you guys so much 🥰🥰🥰
🌹🌹🌹
ወውውውውውውውው አሌክሶ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Because Jane started the game between you and her that way she doesn’t like it her jane needs all men because she’s stupid daisy is smart and cute girl
አራጉድፈላአሌክስያመችክ❤❤❤❤❤❤
Alxe I know you are so nice but you have to stop playing games with jani that way she was not happy
It's okay because just game my sis ok
I don’t think so isn’t only the game she’s playing different games too 😂
I think you understand what I mean
የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
yene mesken alekeso ❤❤❤❤
ወይኔ ዛሬ❤❤😅😅😅
ልትነግሩኝ ትችላላችሁ የተፈጠሰውን ነገር ? ለምን ዴዚየ ሰላም ያላለቸው?በናታችው ተጣሉ እንዳትሉኝ ያመኛል ሁለቱ ሲኮራረፉ።ዴዚየ በናትሽ አውሪው።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከስር ኮመንት ላይ እያወሩ ነበር ደስ የሚል ወሬ....አሁን ላይ ታፍራለች መሰለኝ.......ሠላም ናቸው እግ/ር ይመስገን
አልተጣሉም በውስጥ ያወራሉ ግን ፍቅር ኛው ከሆነ በኅላ እያፈረች ነው
@@selamayele1070እውነት ነው ደስ ያላል
ምን አላት ኮመት ሹክ በይኚ@@selamayele1070
love it
ንገሩኝ ሚሴጁ ምንበር ባቹ አደራ
ሂጂ ተኚ ነው🤣❤️
ተኝ እ😅😅@@user-weloywa
ጎ እሲሊብ ሂጅ ተኝ😂
😂😂😂@@user-weloywa
እደ እደዛ ከሆነ ለሁልሸም ነዉ እደት አለ
ደዝ ጓበዝ ቦታ አትስጭው መራቅ ነው የሚአዋጣሽ በሰው ምክር አትስሚ
WOw❤❤❤
የማታውን ልቂዋ የሆነ ልጅ መቶ ሲጀነጅናት አሌከስ መቶ ያዋረደውን😂
ወይኔ ሲቀና እኮ😂 ግን ገና ልጅ እኮ ነው
@MaslatMaslat አይተሹ ነበር እንዴ እኔ ከላየሁትም ሲሉ ሰምቼ ነው
@@selamayele1070ብለቅልንምንሁነነዉ,የዉሬጥማትሊገለንነዉ
@@selamayele1070 😳ያላየሽውን አታውሪ🤣
@@MaslatMaslat ልቀቂው እኮ ነው ያልኳት🙄😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሜላት ከአቤል ጋር ብሎክ ተደራረግን ያለቹን ማንም የሰማ የለም😂😂እኛ በነዴዚ ልባችን ጠፍቷል😳😂
😂😂😂😂
noአቢልአይመስለኝም
@Medina-n1q ነው ውዴ
@@selamayele1070 ሊላሰዉመሰለኝ,አቢልጋርበምንተጣልተዉብነዉ,አልባኝም
ንገሩኘሚሴጁምንእደሚል
ሂጂ ተኚ ይላል😍❤
@@banchitube801ለምን ግን አላት
@@banchitube801ባቹያላየነዉካለሽልቀቂዉዴ,
🤣🤣💯💪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉
Yenemarochi
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ የኛ ደስታ ግን ይለያል,,,,ዴዚን ሲከፋት ደሞ በተቃራኒው አቤተተተተተ🤭🤭
😂😂😂አረ ደዚ ተኝታ ነዉደ
መቀመጧ እራሱ ገርሞኛል እሱ ሲገባኮ ትወጣለች ጭራሽ ፈሪ ሆነች ኮሜት ላይ ስትስቅ ነበር
አፍራ ነው
@@ሰላምወሎዬዋ ኢቢኤሥ ላይ ከተናገረች በኻላ አፈረች ቢቀርባት ጥሩ ነዉ
@@helimahelima5706 እዛ ላይስ እኔም ባትናገር ብዬ ተመኝቸ ነበር
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
ዲዚ አታወርም እሳ
tankiwu banci❤❤
የኔ ዉድ❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
dezi derek athugn tejbabu ብሀላ እዳታለቅሽ
TISHI
ዴዚ ግን ምን ሆና ነው በጌታ ተጃጃለች እኮ
ደሞ ምን አደረገች አይ መከራ አሁንማ ተወችላችሁ ተገላሉት
እሣናት እየራቀች ያለችዉ ለሜሉ አድርሡልን ደዚን ትምከራት አሌክሦ ትፋት የለበትም
@@berhanwubneh4216by the way daisy say thanks in the comments
@@gebreslasegebremedhin5386 This shows how wise she's & how she handles it. She doesn't do anything for a show up.
አልራቀቹም ኮመንት ላይ ና ግባ እያለቹ ነበር ከዛ ገባ....በኮመንት እያወሩ ነበር ሁለቱ በድምፅ መውራት ፈረች ህዝቡን መሰለኝ ስትሰቅ ሁላ ነበር በጣም ደስተኛ ናት
ደስ የሚል ምሽት ነበር ❤❤❤❤❤❤
መራቋ ጥሩ ነዉ ከማይሆናት ሰዉ ጋር የማይሆነ ነገር ዉስጥ ገብታ ከምትጎዳ ቃስ እያለች መራቋ ጥሩ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤

ከገባቸው በአሌክሥእና በዴዚ ፍቅር መሀል እዬገቡ ለሚበጠብጡ ለነሱነው መልዕክቱ
አሌክሶ👌👌👌👌💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

ከስር ኮመንት ላይ እያወሩ ነበር ደስ የሚል ወሬ....አሁን ላይ ታፍራለች መሰለኝ
.......ሠላም ናቸው እግ/ር ይመስገን