ተጠንቀቁ ኪስ ሳይገቡ ዝርፊያ❗Keep Your Wallet Safe: Tips To Outsmart Scammers | Denkeneshethiopia | ድንቅነሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia  5 місяців тому +2

    ዋሌቱን መግዛት ለምትፈልጉ ሊንኩን 👉👇
    Check out this list LETHER PRODUCTS from Denknesh 🇪🇹 ድንቅነሽ www.amazon.de/shop/denkneshethiopia/list/2FUOG3II2P845?ref_=cm_sw_r_apann_aipsflist_aipsfdenkneshethiopia_Y7E08XKNQVB8KTPBF1MA&language=en_US

  • @tigistman6826
    @tigistman6826 5 місяців тому

    ተባረኪ ያሳየሽን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በርቺ

  • @azebendewagaw01
    @azebendewagaw01 5 місяців тому +1

    አንቺ አለሽ በስመ አብ ብዙ ጊዜ ሰርች እያደረኩሽ ነበር አላገኘሁሽም ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ብዙ ጊዜ ከልጆችሽ ጋርና ስለፀጉርም የምትሰሪያቸውን ቪዲዮዎች አይ ነበር አንድ የማልረሳው ቪዲዮችሽ መሀል ኑላፊን እያልሽ እየጠራሽ ልጅሽንየእንጀራ እናት ጡጦ ለማስጣል የሰራሽው አረብዙ አሉ ደስ ብለውኝ የምከታተልሽ ስራዎችሽ። ከረጅም ጊዚ በኃል ሳይሽ በቃ ዝም ብዬ ክሊክ አድርጌ ገባሁ አንቺ ውድ ልጆችሽ ባለቤትሽ ደህናናችሁ። ሰላሙ ይብዛልሽ ተባረኪ ❤ ፈቲያ ሶፊስ ወንድምዋስ ሁሉም ደህና ናቸው?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 місяців тому +1

      የኔ አስታዋሽ አመሰግናለሁ ነገሬን እንዲህ በቁም ነገር ስላስታወሺኝ ሁሉ ሰላም ልጆቼ ደህና ናቸው አድገዋል በጣም ሁሉ ሰላም አለሁ ዩቱዩብ ኖትፊኬሽን መላክ ስላቆመ ቪዲዮዎቼ ብዙ ሰውጋ አይደርሱም መሰለኝ በርግጥ በመሃል ወጣገባ እያልኩም ነበር አመሰግናለሁ ውዴ ተባረኪ አንቺም ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏

    • @azebendewagaw01
      @azebendewagaw01 5 місяців тому

      @@DenkneshEthiopia እሺ የኔ ተወዳጅ ሁሌም ደና ሁኑልኝ።

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 5 місяців тому +1

    የመጀመርያ የኢትዮጰያ ይቱበር መሰለችኝ ሌላ አልነበረም

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 5 місяців тому +1

    ዋሌቱ ምን አለው እንዴት ነው የሚከላከለው

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 місяців тому +2

      RFID መከላከያ አለው ማሽኑ እካርዳችንን እንዳያነብ ይጋርድልናል 🤗

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 5 місяців тому

    ድንቅ ነሽ ኢትዮጵያ በጣም ነው ማደንቅሽ በጣም ነው ምከታተልሽ እኔ የምልሽ እህቴ አዲስ youtube ከፍቼ ነበረ የሚያስተካክልልኝ ሰው እፈልጋለሁ አዎ ግስ ቦርግአካባቢ ነው ያለሁት አንዴ አግኝቼሽ ነበረ banof አካባቢ ሰላምታ ሰጥቼሽ ከልጆችሽ ባለቤትሽ ጋር ነበርሽና አላናገርኩሽም ጊዜ አይኖራትም ብዬ ዝም አልኩሽ እባክሽ አንድ ቀን እንገናኝና youtubeን አስተካክልኝ ምናልባት ጊዜ ካለሽ አውግስቦርግ አካባቢ ከሆንሽብዬ ነው እህትዬ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 місяців тому +1

      ችግር የለም አውግስበርግ አካባቢ ነኝ ከተማ ስመጣ ላስተካክልልሽ እችላለሁ 🤗

  • @rewdahussen3930
    @rewdahussen3930 5 місяців тому

    😅😅😅