የጽጌ ወረብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 58

  • @zemzemwello6086
    @zemzemwello6086 3 роки тому +1

    አሪፍነው

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለጽጌ ጾም በሠላም አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን ምንኛ መታደል ነው በእዚህ በተዋህዶ እምነት መጽናት እግዚአብሔር ከተዋህዶ በረት አይለየን

  • @Kdisttube
    @Kdisttube 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ከእመቤታችን በረከት ክረድኤት ፀሎት አምላክ ቅዱሳን ያሳትፈን አሜን በርቱ

  • @ውሬጠለሁጠለሁ
    @ውሬጠለሁጠለሁ 3 роки тому +1

    ሰላም ለአንች ይሁን ቃለወት ያስማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው ኦርቶደክስ ለዘላለም ትኑር እናመስግናለን ለበርክቱ

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 роки тому +1

    ሰላም እንኮን ደህና።መጣሽ ቃለወት ያስማልን ዝማሬ መልክትን ያስማልን እንዴት ደስ ይላል እግዚያቤር የተዋህዶ ፍሬዎችን ጠብቅልን ምንኛ መታዳል እንዲህ በቤቱ መጽናት

  • @የኔቻናል-ፀ9ደ
    @የኔቻናል-ፀ9ደ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የናታችን ምልጃና ጸሎት በረከቷ ይደርብን የአስራት ሃገሯን እማምላክ ከልጇ ከወዳቻ ምህረትን ታሰጠን

  • @baheretawere1465
    @baheretawere1465 3 роки тому

    ዝማሪ መላይክት የሰማልን ለሀይማኑትሸ ፃኑነት ይባርከልሸ መነፈሰዊዉ ሰለአቀረብሸልን እግዚብሔር ይሰጥልን

  • @selemonten3892
    @selemonten3892 3 роки тому

    ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣሽ ማኅሌተ ጽጌ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ተመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን

  • @ኢክሩኢክሩ-ቸ7ቘ
    @ኢክሩኢክሩ-ቸ7ቘ 3 роки тому +1

    ሰላም ላችይሁንእህታችን አረፍስራ ነው በርሽልን ውደዋ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @እናቴናፍቆቴ-ኰ6ዸ
    @እናቴናፍቆቴ-ኰ6ዸ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሊቱን በማኅሌት እግዚአብሔር በያሬድ ዝማሬ ሲዘምር ሲያመሰግኑ የሚያነጉ የሚውሉ አባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን

  • @nanushkeb1330
    @nanushkeb1330 3 роки тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያውርስልን
    በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሠን ከስደት መልስ
    ለደጀ ሰላምሽ አብቂኝ እመብረን በእድሜ
    በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 3 роки тому

    ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲ አሪፍቆይታነበር ለምትስጨን ትምህርትሁሉ እናመሰግኔከን ካንችብዙነገሮችን እንጥብቃለን ክበሪልን

  • @netsikonjo8316
    @netsikonjo8316 3 роки тому

    Amen amen amen zemare melaketen yasemalen fetari amelake. Ye emebetachen redete berekete yederebe amen amen amen

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 3 роки тому +2

    _ዝማሬ መላእክትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን_
    _ከእመቤታችን በረከት እረድኤት ምልጃ ፀሎት አምላከ ቅዱሳን ያሳትፈን አሜን_

  • @marmar-rc3kl
    @marmar-rc3kl 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለጵጌ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አሜን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹህ

  • @m.farmasiytube9259
    @m.farmasiytube9259 3 роки тому +1

    ሰላምለአንችይሁን እህቴ ሀሪፍነው በርችይ

  • @astersimatube
    @astersimatube 3 роки тому

    ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ወድ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ውድ አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም ውድ በርችልኝ ውድ

  • @እማእወድሻል
    @እማእወድሻል 3 роки тому

    ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ ዝማሬ መላክትን ያስማልን በእድሜ በፅጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @tube703
    @tube703 3 роки тому

    selam tena yistelign einkan dehina metashi beyalenbet selamchin yibza

  • @tegstsima6130
    @tegstsima6130 3 роки тому

    ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ ውድ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ውድ በርችልኝ

  • @hayatilove6524
    @hayatilove6524 3 роки тому

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ዋውውውውው በጣም ደሰ ይላል ውድ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን ከልብ ውድ በርችልኝ ውድ

  • @habtamethio7278
    @habtamethio7278 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹህ ይብዛ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiahagere2112
    @ethiopiahagere2112 3 роки тому

    አሜን አሜን

  • @አሰላምአሊኩም-ጰ8ቨ
    @አሰላምአሊኩም-ጰ8ቨ 3 роки тому

    ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲ በጣምደስየሚልቀንነበርያስለችሁን የሰላም የፍቅርዘመንይሁንልን ክበሪልንካንችብዙነገሮችን እንጥብቃለን

  • @kdistnegn
    @kdistnegn 3 роки тому

    ሰላምሽ ይብዞልኝ ዉዴ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ቃል ሕይወትንጰ ፀጋዉን ያብዛልሽ በርች

  • @ጸጋነሽንጋቱ
    @ጸጋነሽንጋቱ 3 роки тому

    ጽጌ አስተርዐዬ ሠሪጾ እምአጽሙ......እንኳን አደረሳቹ

  • @ሰብስክራይብአድርጉኝ

    አሜን

  • @martitube7960
    @martitube7960 3 роки тому

    Selam Lanchi Yehun Amen Amen Amen Zemare Melaketen Yasemale ye Enatachen Redete Nerekete Yedereben Amen Amen Amen

  • @yetaytube4308
    @yetaytube4308 3 роки тому

    ሰላመ ክርስቶስ ይዛላችሁ ውድ እህቶቼ አሜን አሜን አሜን ቃለ ውስጥ ያሰማልን ተስፋ መንግስት ያውርስልን ለቤቱ ያጽናልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ

  • @natyeaneteneke9112
    @natyeaneteneke9112 3 роки тому

    ሰላምሸ ይብዛልኝ ማማዪ እንኳን ደህነ መጣሸ ቃለወት የሰማልን አሜን አሜን አሜን እህቴ በርቺ

  • @mlcamara5378
    @mlcamara5378 3 роки тому

    Selam selam mamaye betam des ylal orthodox tewahido lezelalem tnur

  • @ላይነጋአልመሸም
    @ላይነጋአልመሸም 3 роки тому

    ሰላምና ፍቅር ከሙሉ ጤና በያላችሁበት ተመኘሁላችሁ እህታችን እንኩዋን ሰላም መጣሽ እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @almetubez237
    @almetubez237 3 роки тому

    ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ እካን አብሮ አደርስን ቃለህይወት ያስማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @habtammezan8197
    @habtammezan8197 3 роки тому

    Amen amen

  • @ግዴለምያልፋል
    @ግዴለምያልፋል 3 роки тому

    ሰላምና ፍቅር ከሙሉ ጤና በያላችሁበት ተመኘሁላችሁ እህታችን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @ዜድነኝ-ኀ2ጠ
    @ዜድነኝ-ኀ2ጠ 3 роки тому

    ሰላምሽ ላችይሁን ለቤትሽ አድስነኝ መቅደመቅ ያለነው ቀጥይበትበርችልን

  • @ቀለሟ-አ7ረ
    @ቀለሟ-አ7ረ 3 роки тому

    ሰላም ሰላም እዚቤት ሰላምሽ ይብዛ ቆጆቪዶነው

  • @መቅዲነኝየባንቺእህት

    Selam ehitachem yofaje selameshi ueneza yemebatachen tedeat ena bereket ayeleyen zemare melaketen yasemalen amen amen amen

  • @ፎዚቦ
    @ፎዚቦ 3 роки тому

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንንን

  • @MartiTube
    @MartiTube 3 роки тому

    selam lezi nete yehune amen amen amen Kale Hiweyen Yasemalen Ye Enatachen Redete Berekete Yedereben amen amen amen

  • @nohamyene8994
    @nohamyene8994 3 роки тому

    Amen akon baroo adarsn qal hiyot።yasmaln tasf mangst samyat yawurasln babtuu yaqoyiln

  • @zigzag8613
    @zigzag8613 3 роки тому

    Selam tena yistelign einkan dehina metadhi wude hagerachin selam yadergiln

  • @ashmekonen5385
    @ashmekonen5385 3 роки тому

    Selam enate kale hiwot yasemalin kale hiwot yasemalin

  • @lgsefikrefikre80
    @lgsefikrefikre80 3 роки тому

    Slameshe ybzalne bkerstose enkune bslame metshelne zrmsrey melkte klwoten yadmslne enamsgnslne berchlne♥♥♥

  • @sam-th1mu
    @sam-th1mu 3 роки тому

    Kale hiwot yasemalin mengste semayat yawursilin

  • @eyasuwendeme2268
    @eyasuwendeme2268 3 роки тому

    Amen

  • @እውነታሚዲያ
    @እውነታሚዲያ 3 роки тому

    Selam tena yistelign einkan dehina metashi ehit hagrrachin selam yadergiln

  • @genetetefera2017
    @genetetefera2017 3 роки тому

    ሰላአቀረብሸልን ከልብ እነመሰግነለን

  • @helentarkue2425
    @helentarkue2425 3 роки тому

    Zemare melaket yeasemalen

  • @tebeebehailu9160
    @tebeebehailu9160 3 роки тому

    amen

  • @ananiyatube1852
    @ananiyatube1852 3 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እንደምን አላችሁ እንኩዋን ደህና መጣሽ እህታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mbewude152
    @mbewude152 3 роки тому

    Selam tena yistelign einkan dehina metachu beyalenbet ke kifu ytebken

  • @ወርቁክብርት
    @ወርቁክብርት 3 роки тому

    ሰላ እንኮንደህናመጣሽ በጥም አሪ ቆይታነበርልምትሰጨን መግከጫ እናመሰጋናለንክልብ ካንችብዙነገሮችን እጥብቃለን

  • @zemenadesu6419
    @zemenadesu6419 3 роки тому

    😍😍😍😍😍

  • @ደስደስ
    @ደስደስ 3 роки тому

    Selam tena yistwlign einkan dehina metashi ehit

  • @ሀይሉዘላለም
    @ሀይሉዘላለም 3 роки тому

    😍🥰😍😘😍🥰😍😘😍

  • @ላስታመውየስደትኑሮየን

    Selam ehitachen yodahe selameshi yebeza ellllllllll ellllllllll ellllllll
    Berekatachehu yedereben