Aselamalikum arahmetulahi weberekathu selam wedimachin Akan dehna metah agerachinn selama ymeles Ethiopia yetelashi yetelashi Hulu ywdem yewededeshi hulum ydeg Ethiopia lezelalem tnur my brother will come to ماشاء الله 🎉🎉🎉 ماشاء الله 🎉🎉 ماشاء الله 🎉🎉
ማሳሰቤያ 🙄July 9/2024 ለግዜው ለኢትዮጲያ መጃን አቁሟል ባልታወቀ ምክንያት ሲለቀቀ እማሳውቃችሁ ይሆናል ።
ቅን ሰው ✅
መልካም ሰው 🥰✅
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን አሊ ጀዛክ አላህ ኸይር ማሻአላህ
ዉደ እና የተከበራችሁ የሀገሪ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሪፍ ቆይታ ነበር ዋው ጎበዝ በርታ
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን አሊ ዋንድሜ እንካን ደህና መጠ🎉 በጠም አርፍ ጠቀሚ ትምህርት ስለመጠሀልን ከልብ እናመስግነለን ቀጥልበት
ማሳሰቤያ ተማሻረካችሁ በፊት Flex ወደ 900 ላኩት በፊት 500 የነበረው 850 ሁኗል ተጨምሯል
የለምዛሬ
ግን 65 sr 120 ሆኗል እዲ
@@tig-dm8pb አልተቀየረም Flex ልከሽ ቸክ አርጊው አሁን አየሁት
የስት ቀን ይቆያል
@@ያአላህባርያ-በ4ፐ እዳጠቃቀምሽነዉ ወር ይቆያል ተቆጠብሽዉዏ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አዩይ. እኳን ሰላም መጣህ መሸአላ ጥሩ ቆይታነበር በርታ ሰላም ላገሬችንን🎉🎉🎉
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አልዩ እደትነህ እኳንደናመጣህ ሠላምህ ይብዛ ማሽአሏ በጣም አሪፍ ነው በርታ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያውርድልን👍👈🌼🌹
ማሻአላህ ወድማችን ዩትብላይ የሚስተምር ነገር ማስተማርህ በሁንስአት አላህይጨምርህ የምር
በጣም እናመሰግናለን ከልብ ወድሜ በርታ
ለሣኡድየለም የ7ቀን 4:14 🎉
ወላሂ አሁንስሞክር ስራልኝ ሽኩርን በርታ❤❤❤❤
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ያስታውስህ ወድማችን እኛ ብናቀውም ማሳወቅ ትልቅ ቅንነት ነው አላህ በኸይር ነገር ያስታውስህ
እንደትነው ምርጫው የሚመጣልን
ሰላም ላተ ይሁን ወድሜ ዋውው በጣም አሪፍ መጃን ነው ስላሳየህን እናመስግናለን
አላህ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ ወንድሜዋ በጣም እናመሰግናለን ከልብ ቀጥልበት
አሚን ለሁላችንም 🤲
ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ እናመሰግናለን አልይ
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ጀዛከሏህ ኸይረን ለምሠጠን እውነተኛ መረጃወች ሁሉ👍👍👍👍👍
ማሻ አላህ በጣም እናመሰግን አለን ወዲማችን በርታልን
ማሻአላህ በርታ እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉
የመቶው የ65 አሁን አቁሟል እንዳሞሉ አድስ ሰርቻለሁ የ35 የ9 የ10 የ6 ርያል ነው
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ መሸአሏህ ወድም እናመሰግናለን በርታ
ወላሂ ምርጥ ወንድም ሹክረንንንንንን
ጀዛካላህ ኸይር ወንድማችን አሊ
የቅርውን ድቂቃ እንድት ነው ማወቅ እሚቻለው
አድሱ የት ነው
ወድም ለቤትህአድስነኘ
ምሴጅአልክልኝስላለ
መፍትሄእዳለህ
ለሰዋ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣክ ማሻአላህ በርታ👍
አሠላማአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሁ አህለን ሽኩረን እናመሠግናለን 🙏✅ በርታ
ሰለማልይኩም ኮቻየለኔግን አይመጣም በፊትነበረው ግን እናመሰግናል
አንዳድ ግዜ ይሄዳል መልሰሽ እይው
አመሰግናለሁ ወድም
የመቶው የስልሳ አምስቱ አሁን ቁሞል ሌላው ይሰራል
አጀማመሩ እንዴት ነው ላንተ ኢንዴት ነው የሚጣለህ
የንቱ?? የመቶው የስልሳ አምስቱ ለግዜው አሁን አቁሞል ሌላው ግን ይሰራም አድስም ሰርቻለሁ
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ጥሩትምርትነው ለዱባይም ሥራ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እናመሰግናለን ወድም
እናመሸግናለን ወዲሜ በረታ
አሰላሙ አለይኩም አህለን ወሳህለን ስለሰጠኸን ትምህርት ተልብ እናመሰግናለን ለዳታ ብቻ ለመመጀን እንደትነዉ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የመቶውን እንስ
ዳሞይ ለግዜው አቁሞል አድስ የሳራሁት አለልሽ
ለዳታ ብቻ የሰራሁት አለ ሰዋ ኢንተርኔት ብየ የሰራሁት
ሰላም እንኳን ደህናመጣህ አልይ በርታን ድባይ ማፊ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير الجزاء وبارك الله فيك اخي الكريم ربي يسعدك ويحفظك ويبارك بعمرك يارب العالمين ♥🕌♥
امين وإياكي
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን አሊ ሽኩረን
ሽኩረን ሀቤቤ❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም ሠላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣህ እናመሰግናለን
አላህ እውቀት ይጨምርልህ አተን ላይክና ሰብ አለማረግ ንፉግነት ነው በርታ ያአኺ👍
አመሰግናለሁ ግን አሁን ተጨምሯል አስት መቶ የነበረው 850 ሁኗል ሰርቻለሁ ቀሪ ሂሳብ ለማወቅም ሰርቻለሁ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላ ኸይር አሊ የኢቶጲያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ከዚህ የተሻለ ለመስራ ብዙ እንጠብቃለን ስራ ክቡር ነው እንጠንክር መሻአላ አብሽሩ ውዶቸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሀገሬ ልጆች ለሀገራችን ዱአ አድርጉ ስራ ክቡር ነው ጠንክራችሁ ስሩ አብሽሩ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያአላህ ኸይር አሰራል
መሸአላህ ተባረክ 👍👍👍👍
የመቶው አሁን አቁሞል እንዳሞይ
እኔ እቢኝብሎኝ ባልሞከርኩት የለኝም ጀዛከላህ ከይር ስርቶልኛል ❤
እኔደሞእቢለኝብሩንወስዶ
ካርደ አልቆርጠምእያልእቢአልኝወደሜ ብትሠራልንሰ ቅርይለሀል
አለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ
ሹክራን
Aselamalikum arahmetulahi weberekathu selam wedimachin Akan dehna metah agerachinn selama ymeles Ethiopia yetelashi yetelashi Hulu ywdem yewededeshi hulum ydeg Ethiopia lezelalem tnur my brother will come to ماشاء الله 🎉🎉🎉 ماشاء الله 🎉🎉 ماشاء الله 🎉🎉
አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱለሂ ወበራከቱ ኡከን ደህና መጠህ አሊ ወውው በጠም አርፍ ናው ድሮድሮ እሄንን መጀን ሰለውቅ ብሬን ጫርሸላሁ ወለሂ አሁን አልሀምዱልለ እኔም እጠቀመወለሁ በጠም አርፍ ናው በቅንናት ስለገራሀን ደግሞ እናመሰግናለን ጠንክር
አሰላምአሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዉደ አህለን ወሳህለን እኳን ደህ መጣችሁልን ማሻ አሏህ በርቱ አሏህ ኸይር ነነር የምሰሪበት /በት እሏህ ያድርገዉ አሏህ ሀገረችንንሰለደሰለምን ይመልስልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በማሪያም እስኪ አሁን ለወር እሚቆይ ንገሩኝ😢😢
አሁን የለም እዳትበሊ የመቶ ሀያ አለ ግን እሁሉም ላይ አይሰራም እሚሰራው በአሁኑ ሰአት 35 የ10 ነው ሰርቻለሁ በቅርብ
@@አልይኮቻALY-kombolcha እሽ የ80 ብሩን መጅኔ ሰርቶልኛል 400 ደቂቃ ሰቶኛል
ጀዛክአለሁ ከይረን
ሸሪካው ካርድ የሚበላበት ምክንያት ምንድን ነው
ሰርቻለሁ በዚህም ማስቆም ይቻላል 800444 ከታች D ላኪው
አረበኛ እንዴት መቀይር ይችላል
1390 ወደ 900 ለግሊዘኛ
ሺኩረንወድሜዋ❤❤❤👍👍👍👍
ኢትዮጲያ የሚለው ምርጫ እኔ ላይ አልመጣልኝ አለ በአላህ ምን ላድርግ
አወ እንዳሞላ የመቶው የስልሳ አምስቱ አሁን አቁሞል ሌላው ይሰራል
አላህ ይዚድለክ ፊኩሊኸይር ያአኺ
የመቼነዉተዘግቷልኮ
አሁን አቁሟል
እኔ የባንግላዲሽ እንጅ የኢትዮጵያ አልሰጠኝ አለ ምን ላድርገው
ኧረ 20 አገርራት ነው ያለው
ወንድም በራሱ ግዜ መጃን እዳያስር እደት ነው የማርገው
የሰዋ በራሱ አያስርም የዘይን ከሆነ ሰርቻለሁ
በጣም ጥሩ
የመቶው አሁን አቁሞል እንዳሞሉ አድስ አድስ የሰራሁት አለላችሁ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነዉ🎉🎉
አድስ የሰራኸውን ወድሜ
እሺ 👉ua-cam.com/video/5rjnghYtxAM/v-deo.html
አሰላሙዓለይኩምወድሜ እኔ ያስሩብር እቢአለኝ በሜሴጅም በደወልም ምንማድረግ አለብኝ እስኪ መፍቲሄ ካለህ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሁን የመቶው አቁሟል የአስር እና የሰላሳ አምስት ነው ያለው
አሞላሉ ንገረን
ተናግሬለሁ ሁሉንም ስሚው እሺ
😔አዬመጅንልኝ አለ ይቆርጠዋል መላ ካላችሁ ንገሩኝ
መጀምረያ እኔ የላኩትን ሜሴጅ ላኪው ካለ ነው መመጀን
ሥትቀን ይቆያል
ለወር ነው
ማሲጁን ለማገኘት
የምኑ ሜሴጅ ???
ማስጅ እኮ አይስራም አለኝ ወንድሜ ምን ላርግ ነው አረ መልስለኝ
ሜሴጅ አልሰራ ላላችሁ ብየ የሰራሁት አለ አስተካክይው ወደላይ ከፍ ብለሽ ታገኝዋለሽ
የመቸነውወዲማችን
የመቶው አሁን አቁሞል አድስ የሰራሁት አለ በዛ ተጠቀሙ
እናመስግናለን
እውቀቱን ይጨምርልህ በርታ ❤
እሪሳለ እየመለሰ እቢለኝ እምታውቁ ንገሩኝ
የት ነው ያለሽው ሳውዲ ወይስ እሌላ ሀገር ቆይ እሰራለሁ አለው መፍትሂ
ለዘይን ይሰጣል?
ለዘይን ሌላ ሰርቻለሁ ይህ ለሰዋ ነው
የመቸው ነው በአላህ መልሱልኝ
የመቶው አሁን አይሰራም ሌላው ይሰራል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወንዲማችን አንኳን ሠላም መጣህ ስለመጣህ ደሥ ብሎናል ወንዲም አለሜ እናመሠግናለን ያወከዉን ስላሣወከን ክበርልን🎉🎉🎉
ማሻአላህ👍👍👍
እንዳሞይ የመቶው አሁን አቁሞል የ65 አድስ ሰርቻለሁ አሁን እሚሰራውን
በርታ
ወድሜአልመጀንአልኝምንላድርግ
ለምን መጀመርያ Flex ወደ 900 ላኪው አማራጭም ሰርቻለሁ
ወድም ስዋሽሪያ እያወርንበት ሌላ ስው ሲደውል ቁጥር እዲያመጣ ካወከውስራልኝ
ውቲግ እንድል ነው እሺ
የኔ ወደም እናመሠግናል ግን ኢት የለምኮ መልሰልኝ ሰሞት ይሰራል
የመቶው እና የስልሳ አምስቱ አሁን አይሰራም እንዳሞሉ የሁን እሚሰራውን ሰርቻለሁ
ዛሬ የለም አነሡትለምድነዉ የኢትዮመጃን
እኔም እቢ አለኝ😢😢😢😢
እናመስግናለን ስንት ደቂቃ እንደቀረን እንዴት እናውቃለን ወንድሜ
ሰርቻለሁ ቀሪ ሂሳብን ለማወቅ ብየ
ወድምሰላም ዘይንአሳየኝእየቆረጠብኝነዉተቸግርያለሁሁሉመዝጊያፕሊስ
ስረቻለሁ ሌላ CA ወደ 959 ላኪው
ማሻአላህ ነው ግን እኔ መጂኔ ወሰደብኝ
ያንድ ቀኑን እንድስይሆን የመጀሽው በትክክል ተሞላሽ አይወስድም ይህ ህጋዊ ነው
እስከ ሳምት ተጠቅሜ አለሁ ሁለት መቶ ደቂቃ የሚሆን
የመቶ አስራምስቱን
እርወላሂ የኔ የሳምንቱን ሆነ ብቻ አይመጂንልኝ ብሎል ምንላድርግ😢❤❤
ድቂቃውን እንድት ነው ማወቅ ይሚቻለው የቅርውን
8888
ዘይንም እያወራን ሌላ ስውሲደውል ቢዚእዳይል ቁጥር እዲያመጣ ስራልኝ ካወከው ይቅርታ ወድም
ሠዋ እሪሣላ ሥልክ አይወስደውም ምን ላድረግ ወድም 😊
ምንድን ነው ሸሪሀሽ
አሁን ማሠርይቻላል የመቶ ብር ወይሥየቆየ ነው መልሡልኚ
ይቻላል ቀሪ ሂሳብሽን ለማወቅ ዛሬ ሰርቻለሁ
ወንድም እንደትአረጊነዉ እምልክልህ
ከብሮፋይሌ ተታች አለልሽ የቴ ግራም ሊንክ
ሰላም ዉንድም ከፕሮፍይ እንደትአረጊነዉ እምልከዉ ሴንድአላመጣለኝ
የመቸ ነው
አሁን ቁሞል የመቶው እንዳሞሉ
የኔወድም ማንኛውም ሸሪሀ የሰዋ ይሰጣል በሪሳላ ይሰጥይሆን እስኪመልስልኝ❤❤❤❤❤
አወ ይሰጣል ግን እኔ እንደሰራሁት አርጊ ተርጋግተሽ
እስኪ ከቻልክ መልስልኝ ካንዱ ስልኬ ላይ ያለኝን መደዋወያ መጃን ወደ ሁለተኛው ሲምካርዴ ለማሰር መጠቀም ያለብኝን ቁጥር እስኪ አስረዳኝ
እሱን አላቅም ማስተሳሰር ከሆነ ቀላል ነው
@@አልይኮቻALY-kombolcha አወ ለማስተሳሰር ነው
እንዲይቆረጥመንማረገአልብን
ሰርቻለሁ ዝቅ ብለሽ እይው
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እንዴት ነህ ውድማችን ግን አሁን ላይ በኢትዮጵያ መጃን ሸሪሃ እየቆረጠ ነው እንዴት እንጠቀም ???😢ምን እናድርግ በዕውነት መላ በሉን እናቴ ናፈቅችኝ
በኢቃማ ግዙ በጓደኛም ቤሆን
በናትህ ሰዋ ሲም ካርድ ነው እና አሁን አይሰራም emergency call only ነው ምለዉ ምን ላድርገው????????????
የስንት ነው የሞላሽው የመቶው ቁሞል አሁን ሌላው ይሰራል
@@አልይኮቻALY-kombolcha No ካርድ ሞልቼ ሳይሆን በራሱ ጊዜ እኮ ነው. አሁን ካርድ መሙላትም አልችል.... ቆይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ካርድ ሳይሞላ ለረጅም ጊዜ ስቆይ ችግር አለው እንዴ ሲሙ ከወጣ 4 ወር ሆኖታል ዋ /ይ ልለምጠቀም ሞልቼ አላውቅም ምናልባት ለዛ ይሁን
አናመስግናለን
የመቶው አሁን አቁሟል እንዳሞይ
አሰላም አለይኩም ወራህመት እላሂ ወበረካቱ ስለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ
አረ ባካችሁተባበሩኝ du ሲምካርድሰውእዳይደውልብኝእደትነውእሚታሰረው
ሰርች አርጊ ወይም እመደወያ ውስጥ ገብተሽ እማትፈልጊውን ሰው ብሎክ ማረግ ይቻላል
@@አልይኮቻALY-kombolcha እሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ኢትዮ ይሰራል እርግጠኛ ነህ ሌላውን አገር ዘርዝሮ ኢትዮ የለቺም ለኔ
አሁን እዳሞይ አቁሞል አድስ የሰራሁት አለ
@@አልይኮቻALY-kombolcha እሺ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ