የእኛ ቀናት #96 ልጄ የሚጨነቅበትን ሚስጢር ነገሮኝ አስደነገጠኝ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • እህቴን እናትም እህትም ለማለት እቸገራለሁ።
    • Video የዛሬ 3 አመት ዳዊት ኢንተርቪው አድርጎኝ ነበር::

КОМЕНТАРІ • 954

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  Рік тому +33

    የቅዱስን ኢንተርቪው ለማየት... ua-cam.com/video/AKJ5zhRxUWc/v-deo.htmlfeature=shared

  • @tube-wg4po
    @tube-wg4po Рік тому +654

    አባትየዉ ይቅረብልን እንተርቪ ታርግልን የምትሉ 👆

  • @Rose-xg2wy
    @Rose-xg2wy Рік тому +7

    ገኒ ይሄንን ልጅሽን ድጋሚ ኢንተርቪ አአርጊው🙏🙏🙏

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 Рік тому +153

    የዝህ ልጅ ንግግር እና ትልቅነት የተመቸው ቅዱስን አልፎታል በድሜ ሳይሆን በውቀት ለኔ ።👍👍👍👍

  • @Woman544
    @Woman544 Рік тому +324

    ዳዊት ከሁሉም ልጆች ይለያል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @ሰኒም
    @ሰኒም Рік тому +856

    ትግስትን ታቅርብልን እሙትሉ ሉክ

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው Рік тому +3

      ትክክል የኔም ሀሳፕ ነው

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 Рік тому +23

      ኬት አምጥታ ነዉ የምታቀርበዉ
      Move on! She doesn’t live with her anymore. That is unreasonable request. If anything, she should interview Gash Mulgeta.

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Рік тому +1

      የኔም❤❤

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Рік тому +2

      አይ የለች እደሆነ በቅርብ

    • @edentadesse9488
      @edentadesse9488 Рік тому +2

      They always think the world revolves around them solely!

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Рік тому +79

    የተመቸኝ ነገር ቢኖር ሁሉም ነገር ቁም ነገር አለው ግን ምን አይነት ባል ወይም ምን አይነት አባት መሆን ነው ምትፍልግ ስትል "ሚስቴ እኔን ስታየኝ እግዚአብሔርን እንድታመሰግን"❤❤❤❤ ሲል እንደኔ የተመቸው ቢኖር በLike አሳዩኝ❤❤❤

    • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
      @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Рік тому +1

      የገኒ ልጆች የተባረኩ ናቸው እኔ እራሱ ገርሞኛል በእውነት ትልቅ ሰው እራሱ እደሱ አያስብም እኮ❤

  • @etaferahuadmasu5107
    @etaferahuadmasu5107 Рік тому +210

    ዳዊት አንተ ትለያለህ ብሩህ አእምሮ ነው ያለህ ለቤተሰብም ለሀገርህም የምትሆን ያርግህ ገኒ ድንቅ እናት ነሽ።

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. Рік тому +75

    እንደው እስካሁን ከተጠየቁት ይዚ ልጅ በልጦብኛል ምክንያቱም ልጅነቱን እና የሚያወራው አነጋገር ቃላት አጠቃቀሞቹ ከበዱብኝ ከቤት ውስጥ ይሄን ልጅ ትልቅ ቦታ ላይ ጠብቀዋለው በስማአብ ልጁ በሳል እና የልጅ አዋቂ ነው ይመች 👊

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ዳዊት የኔ ጌታ እያየንህ አደገህ እኮ በጣም ጎበዝ በሳል ልጅ ነህ በመገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምልህ ገኒ ያው አንቺ ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ከምንም በላይ በልጆችሽ ባርኮሻል ❤

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Рік тому +46

    ንግግሩ ትልቅ ሰው እኳ እደሱ ቁም ነገር አያወራም ማሪያምን ተመስጬ ነው ያዳመጥሁህ ሁላችሁም ምርጥ ብኮኑም አንተ ትለያለህ

  • @narei21
    @narei21 Рік тому +33

    ወደፊት ፈጣሪ ቢፈቅድልኝ የስም እናትነት ሳይሆን እንደገኒ የተግባር እናት መሆን ምኞቴ ነው ቅዱስ ሩፊኤል በእለተቀኑ ህልሜን እውን ያድርግልኝ🥰
    ገኒ ትለያለሽ የእውነት እናት ነሽ::❤

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m Рік тому +75

    ይህ ህፃን ልጅ ያለውን ሰሙ 😮"ሚስቴ እኔን ስታይ እግዚአብሔር እንምታመሰግን እንደትሆን ነው ምሆንላት "ጌታን በጣም ነው የገረመኝ❤❤ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ ልቦናህን አስተሳሰብህን አይቀይርብክ ካሰብክበት ድረስ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ::ጊኒ 18:02 ይህ የእናተ ውጤት ነው ቤተሰቡ በሙሉ ክብር ይገባቹሃል❤❤❤የልጆችሽን ፍሬ ምታይ ያድርግሽ❤

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 Рік тому +47

    ቋግሜ 5 ራሷን ገኒን አድርጉልን ልጆች😊❤❤❤❤❤❤

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 Рік тому +19

    ልጅ ካሳደጉ እንደ ገነት ንጋቱ ነው
    እረጅም እድሜ ለገኒ ቤተሰብ ይሁን 🙏

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Рік тому +14

    ጷጉሜ ስድስት አባታቸውን አቅርቢልን ስሜቱን እኛም እንወቅ ልጆቻችሁ አባታቸውን የገለጹበት የፍቅር መጠን ዋውውውው

  • @መነናዊትባለማሕተቧ

    የእውነት ዛሬስ አስለቀሽኝ እንደ ልባምላአክ ዳዊት እንደስሙ በተግባርም ምሰለው በጣም የልጅ አዋቂ ነህ መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምርልህ።

  • @zahar447
    @zahar447 Рік тому +12

    ይህን የምታዬ ወገኖች መልካም ልጆች ከጤና ጋር ይስጣቹ❤❤❤

  • @ajibtube2131
    @ajibtube2131 Рік тому +5

    ገኒዬ ይህን ልጅ በቃ የጀርባ ችግር ወይም የቤቱን ችግር አትንገሩት። ምክንያቱም free መሆን ያለበት ልጅ ነው። እኔ እንደሱ አስተማሪን ብቻ በስነ-ስርዓት ማዳመጥና ማዳመጥ ብቻ ነበር ( Ketchup) የሚባል አይነት አረዳድ ነው ያለኝ እናም 1ኛ እና 2ኛ ነበር የምወጣው። So አላጠናም ሁላ።እና ገኒዬ የቤተሰብ ጉዳይ በጣም ያስጨንቀኝ ነበር እና ቤተሰቦቼ በኑሮ ፌል ሲያደርጉ እኔም አብሬያቸው ክትትት ብዬ ከኮሌጅ ሁላ ተጫርኩኝ እና አሁን አረብ ሃገር ነኝ። እና ልጁን በተቻለ መጠን free አድርጉት ማለቴ የቤተሰብ ችግር መስማት ይከብደዋል አትጫኑትምም ውዴ። እና ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ኑሩልን።🙏

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Рік тому +118

    ጠንካራ እናት ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏💚💛❤️

  • @sus2475
    @sus2475 Рік тому

    አባቱን መሳይ የትንሽ ትልቅ አዋቂ ብሩህ አእምሮ ያለው አስተዋይ የሚገርም ልጅ ይህ ደግሞ ይለያል ሁሉም የራሳቸው የሆነ የአጋላለፅ ባህሪ አላቸው ለምትጠይቂያቸው ጥያቄ ይዚህ ግን ተለየብኝ ደስ ሲል አላህ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ይብቁልሽ የኔም ታናሽ ወንድማችን ለትምህርቱ ያለው ጉጉት ይለያል 3ኛደረጃ ከወጣ አመቱን እንደተናደደ ይጨርሳል አላህ ጥንካሬውን ይስጥህ ሙቤ የኔ ልዩ

  • @mekdiethiopiawit9864
    @mekdiethiopiawit9864 Рік тому +17

    😢እህቴ ሲል እንዴት ደስ ይላል ወይኔ ትህትና ንግግር ስነስርአት እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ❤

  • @ruthnigatetessema6951
    @ruthnigatetessema6951 Рік тому +1

    ውይ ገኒ ልጆችሽ 6 በሆኑ ብዬ ተመኘሁ 3 ቀን ይቀረን ነበር ተባረኩ አቦ አባታቸውን ግን ከልቤ አደንቃለሁ ልጆች አባታችንን መሆን እንፈልጋለን ካሉ ከዚህ የበለጠ ምስክርነት የለም አቦ ተባረክ ጋሽ ሙሉጌታ

  • @dgdbf6423
    @dgdbf6423 Рік тому +19

    አቦ ትልቅ ቦታ ድረስ አገላለፀህ ምርጥ❤❤❤

  • @HanaAlemayehu-vn4my
    @HanaAlemayehu-vn4my Рік тому +2

    በፈጣሪ ስም እውነት ከሁሉም የተባረከ ልጅ ነው ፈጣሪ ልቦናውን አይለውጠው❤❤

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 Рік тому +3

    ገኒ በጣም ስማርት ሴት ነሽ ያልኩብሽ ምክንያት ብዙ ነው ዋናው ግን ልጆችሽን በስነስርአት አንፀሽ ማሳደግሽ ፕላስ ለአባታቸው ጥሩ አመለካለት እንድኖራቸው ማድረግሽ ዋው ❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ስንቴ ደጋግሜ ሰመሁት የዳዊትን እተርቪ በሰመአብ በጣም ይገርማል ንግግሮችህ በሳልነት አሰተሳሰብህ ከእደሚህ በላይ ነው ብቻ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሰህ ልብህን አሰተሳሰብህን አይቀይርብህ❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Рік тому +17

    የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ጠብቆ ለክብር ያብቃህ :: ንግግሩ ከዕድሜዉ በላይ ነዉ በሳል ነዉ ማስተዋል የተካነ ፍቅር የሆነ ልጂ እንወደሃለን ❤❤❤

  • @zahraargobawatube887
    @zahraargobawatube887 Рік тому

    እህታቸው የምትመክራቸውን መስማታቸው ጥሩ ተርብያ እንዳላቸው ነው የሚያሳዬው ገኒ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤ ይሄ ልጅ ከእድሜው በላይ ነው የሚያስበው

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Рік тому +13

    ወላሂ አፈን ከፊች ነዉ የስማሁት ሆሆሆሆ የልጁ ንግግር መስጪ ነዉ ማሽ አላህ 😮❤

  • @meskeremlegese8397
    @meskeremlegese8397 Рік тому +1

    ጎበዝ ልጅ አንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ በጣም ጎበዝ ለጅ ነህ አሁንም ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ❤❤❤

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 Рік тому

    በስማም ምን አይነት ልጅ ነው ያ ትንሽ ልጅ ነው እንዲህ የበስለው የቅድስ ታላቅ ነው ታናሽ ወይ ንግግር በጣም የበስለ ጎበዝ ጌታ ያሳድግልሽ አንዴ ያለቀስው አረሳውም፣❤❤❤❤

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 Рік тому +14

    እንዴት ትልቅ አስተዋይ ልጅ ነው እግዚአብሔር ሀሳብህን ሁሉ ይሙላልህ 🙏🏽

  • @hawa7939
    @hawa7939 Рік тому +1

    ገኒ ከልጆችሽ ሁሉ እሄን ልጅሽን በጣም እወዴዋለሁ ሚስኪን ነገር ነው ያሳዝነኛልም

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Рік тому +5

    ዴቭዬ ዝም ብዬ ሳዬው ሆደባሻ ነገር ነው በዛ ላይ ጎበዝ ተማሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ😍🙏

  • @HaregewoinAbiti
    @HaregewoinAbiti Рік тому

    ከአይን ያውጣህ በዚህ እድሜ ይሄን ያህል በሳል መሆን እድለኛ ነሽ ገኒ ያንቺ ውጤት ነው

  • @rahelfeleke5889
    @rahelfeleke5889 Рік тому +38

    የኔ ጌታ ዳዊትዬ እድግ ብለህ እንደዚህ አድገህ ሳይህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @SofiaMohmmed-c3r
    @SofiaMohmmed-c3r 2 місяці тому

    ገኒ በጣም ጀግኒት አበሳ እናት አላህ የጠብቅልሽ❤❤❤❤❤ ልጆችሽን የአላህ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Рік тому +28

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ አምላክ በአድሱ አመት ያልታሰበ ደስታን ያሰማችሁ
    ቤታችሁ በበረከት ይሙላ❤❤❤ሀገራችን በጦርነት😢😢ሳይሆን በደስታ ትፈድቅ አሚን
    ስደተኞችም ከስደት መልስ አግብተን እንደገኒ አይነት እንደናቶችችን አይነት እናት ለመሆን ያብቃን🎉🎉😢

    • @SidonasAbreha
      @SidonasAbreha Рік тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤🎉🎉

    • @SidonasAbreha
      @SidonasAbreha Рік тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉

  • @eyerusalemkiros3199
    @eyerusalemkiros3199 Рік тому

    ዳዊት ግን 1ኛ ነው ጌታን ፍጣሪ ማስተዋልህን ይጨምርልህ

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ

    ማንን እንደማደንቅ አላቅም ልጆችን ወይስ ወላጆችን በፈጣሪ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ምርጥ ቤተሰብ

  • @nanitube1944
    @nanitube1944 Рік тому +1

    ቅዱስዬ ለማንበብ ጣር ምክንያቱም ካስተማሪ ብቻ ትጎዳለህ እውቀት ያለው አለ እውቀት የሌለው አለ በልጆቼ ስለማይ ነው በተረፈ ገኒስማርት እናት ነሽ

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Рік тому +22

    ዳዊቴ ስወድህ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርክልህ ከስዴት መልስ እግዚአብሔር ፈቅዶ በልጅ ሲባርከኝ የመጀመሪያ ልጀን ዳዊት ነው እምለው እንዳተ አይነት ልጅ እንድሆንልኝ ምኞቴ ነው እኔም እንዴ ገኒ አይነት እናት እድሆን ምኞቴ ነው

  • @selamselam-k7e
    @selamselam-k7e Рік тому

    ዋው ሁሉም ልጆች እሰማርት ናቸው ። ዳዊት ግን ይለያል ድንቅ ልጃ ነው ብቻ እግዚሀብሄር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ;;

  • @tigistworkalemahu3620
    @tigistworkalemahu3620 Рік тому +3

    ገኒዬ ከልጆችሽ ሁሉ በጣም የሚያምር ማብራርያ የሰጠ ከመክሊት ቀጥሎ ምርጥ ልጅ የኔ አባት ዳዊትዬ በጣም ነው ምወድህ ዳዊትዬ ሳትጨነቅ ያን ያስለመድከንን ለማምጣት ሞክር እግዚአብሔር ይጠብቅ በውነት በጣምምም ነው ምሳሳል ልጄ ነው ምትመስለኝ ገኒዬ የታደልሽ ነሽ ሁሌም እግዚአብሔር አመስግኚ ኑሩልኝ መልካም አመትባል ይሁንላቹ

  • @AbdiAli-yi3fs
    @AbdiAli-yi3fs Рік тому +2

    አለሀ አንቺን ራጅም እድሜ ይስጥሽ. ሁሉም ቤታስብ. ያልጁን ትልቅ ቦታ እንዲደርስለት ይፍልገል. ያንቺ ይለያል. ውብ ነሽ. We love your family

  • @genetethio979
    @genetethio979 Рік тому +9

    እውነት ነው ዳዊት እናንተ ትለያላችሁ እግዚአብሔር እስከፈቀደ በፍቅር በጤና ኑሩ በተረፈ አባታችሁ interview ይደረግ ብዙ ሰው ከሱ ይማራል ❤❤❤

  • @meseretwedajo6561
    @meseretwedajo6561 Рік тому +2

    ዛሬ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ዳይትዬ ትህትናህ ያለህ አስተሳሰብ አብሶ መክሊትን ሲገልጽ እናቱ የገለጸበት እመቤቴ ያሰብከዉን ታሳካልህ ሁሉንም ያሰቡበት ያድርሳቸዉ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Рік тому

    ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ ነው ::ዳዊት ሲያለቅስበጣም አስታውስዋለሁ እኔም አብሬ አልቅሼ አውቃለሁ :ዛሬ ከሶስት አመት በህዋላ ትልቅ ለውጥ ነው የያየሁት : የበስለ አነጋገር አመለካከት ዋውብያለሁ ::
    ህጉ አደገኛ ነው በሳቅ ደከምኩ አዝናንቶኛል አመስግናለሁ::

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ Рік тому +49

    አባታቸውን ኢተርቪይው አድርጊው ስለልጆቹ ያለውን ስሜት እዲገልፅ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    አንተ የተባረክ ልጅ ጌታ በሞገሱ ያሳድግህ ገኒዬ እድለኛ ነሽ የምር

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 Рік тому +8

    ወይኔ ዳዊትዬ ኣሏህ ይጠብቅህ ምኞትህን ይሙላልህ ልዩ ልዩ የልጅ በሳል ነህ በርታልን 👌👌

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Рік тому +1

    እሚገርም አገላለፅ ፈንጅ አብካኝ. መክሊት❤ ታድለሽ. ሲጀመር ዳዊት በጣም አስተዋይ አዋቂ ልጅ ነው ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ad1187
    @ad1187 Рік тому +4

    እመቤቴ ትጠብቅላችሁ መክሊት የትንሽ ትልቅ ናት ። የዳዊት አገላለፅ ደግሞ እጅግ ደስ ይላል

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Рік тому

    የኔ ወድም ዳዊትዬ ግን በጣም የዋህ ነው በሳልም ነው የኔ አባት ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn Рік тому +22

    ገኒ በጣም ደስ የሚል አስተዳደግ ነው የሳደግሻቸው በቃ ለ ኢትዮጵያ የምያስፈልገው እንዲ አይነት ትውልድ ማፎራት ነው ከአንቺ ብዙ ተምርያለው በመጨረሻ አባታቸውን አቅርቢ❤❤❤

  • @habihabi6834
    @habihabi6834 Рік тому

    ገኒዬ እንኳን አንቺ እኔ ቀናሁ በልጅሽ እሷ ለወንድሞቿ ምንያህል ቅርብ ናት ታድለሽ ግን ያም ሆነ ይህ ያንቺ ውጤት ናቸው ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

  • @ensratube
    @ensratube Рік тому +12

    የሚገርም ጭቅላት ነው ያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሳድግህ በእውነት❤❤❤

  • @zahar447
    @zahar447 Рік тому +1

    ምርጥ እናት ለመሆን ተመኑ
    በፀሎት በዱዓ ,ጠይቁ,እናትነት,ትልቅ,ፀጋ,ነው,በጣምምምምምም,ይህን,ፀጋ,ይስጠን,
    አሚንንንንን

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 Рік тому +20

    ዳዊት እርጋታው ደስ የሚል ልጅ ነው 😘😘😘😘

  • @helentarekegn7002
    @helentarekegn7002 Рік тому +1

    ፈጣሪ በሞገሡ ያሣድግልሽ ሁሉም ልጆችሽ የተባረኩ አስተዋይ ናቸው እውነት ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Рік тому +10

    ዳዉይትን በጣም የምወደዉ ልጅ ስነስራአቱ እራሱ ደስ ይላል ጌታ ሀሳብህን ይሙላልህ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Рік тому

    ገኒ ምርጥ እናት በአንቼ የኢትዮጵያ እናቶች መቀየር አለባቸው አመለካከታቸው ማለቴ ነው ልዮ ናችሁ እናንተ

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Рік тому +73

    ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንላችሁ።አብሯቸው በአንድ ቤት ባይኖርም አባታቸው ያአባትነት ሃላፊነቱን በሚገርም ተወጥቷል ወንዶች እንዲበዙልን ምሳሌያቸው ስለሆንክ አመሰግናለሁ እውነተኛ ወንዶች ለልጆቻቸው ምሳሌ የሚሆኑ ይብዙልን❤❤❤❤

  • @almaze214
    @almaze214 Рік тому

    እረ ደዊት የምር ቁመትህ ብቻ አደለም አስተሳሰብህ ሁሉ ነዉ ያደከዉ ተባረክ እደግ መጨረሻህን ያሳምረዉ

  • @በእምነት-ኸ9አ
    @በእምነት-ኸ9አ Рік тому +7

    ምን አይነት ቤተሰብ ነው ቤተሰብ ልጆች በትክክል ስያሳድግ ለራሱም ለሀገርም ይጠቅማል ❤ ገኒ ተባረኪ

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 Рік тому +2

    ገኒዬ ዳዊት ስለ exppctation ያወራውን ነገረ እንደቀላል እንዳታይው አደራ ትልቅ Issue ነው ሀላፊነት አታብዙበት በተለይ አባቱ 96 አምጥቼ አለቀሰ ሲል ደነገጥኩ ብዙ ወጣቶች ራሳቸውን የሚያጠፉት በእንዲህ አይነት case ነው ለቤተሰብ የሚያስቡትን ባለማሳካታቸው ምክንያት የማይጠቅሙ እንደሆኑ ያስባሉ ደግሞ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተማረ ጎበዝም ቢሆን የት እንደ ሚደረስ ይታወቃል ህይወትን የተማሩ ሰዎች ብቻ አይደለም የሚኖሯት አደራ በተለይ ለአባቱ አስረጂው በበጎ እንደምታይው ተስፋ አደርጋለው

  • @hikmaahmed2585
    @hikmaahmed2585 Рік тому +5

    የዝህየልጂ አሥተዳደግ ማነውእደኔ የሚገረመው. አይኔእያየው አደገ መሻአላህ የኔመለሎ❤

  • @Selina6648
    @Selina6648 Рік тому

    ዳዊት በጣም ይለያል ከልዶችሺ ሁሉ በጣም ለያት ያለ ገራገር ነው ሆደባሻም ነው 😘 በዛላይ አደገ በጣም ጎረመሰ

  • @አሱፍቅር-ፈ3ሠ
    @አሱፍቅር-ፈ3ሠ Рік тому +2

    ሁሎም አባታችንን መሆን ነወ የምንፍልግው አሉ ግን ምን አይንት አባት ቢሆን ነወ ??? መታደል ነወ ❤❤❤❤❤

  • @Hnanmelaku-ye6ee
    @Hnanmelaku-ye6ee 9 місяців тому +1

    Mashaalah grum lji hulum ljochishi dnk nachewu mashala yemifelgut derega alah yadrschewu❤❤❤❤❤

  • @beza7530
    @beza7530 Рік тому +3

    ዳዉት ልጅሽ በቃ ደስስ እሚል ትልቅ ደጃ ያድርስልሽ ሁሉንም ዳዉትግን ይለይብኛል❤

  • @wedatarkegi9384
    @wedatarkegi9384 Рік тому

    ከእድሜህ በላይ አዋቂ ነህ እግዚአብሔር ያሳድግ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Рік тому +8

    አባቱን የሚመስለዉ ጌታ ይባርክህ የተለየህ ልጅ ነህ በጣም ስነስረአትህ የሌለ ነዉ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Рік тому

    የተባረኩ ልጆች አሉሽ የዳዊት ግን ይለያል እናትነትሽን የገለፀልሽ አካሄድ ይገርማል በተለይ በትምህርቱ ትልቅ ደረጃ ደርሶ ያሳየን ይባረኩልሽ❤

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ Рік тому +9

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ ከዚህ በላይ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ገንየ እናንተም መልካም አባትና እናት ስለሆናችሁ ነው በርቱ በተለይ ደግሞ ቅዱስ ቁርባን ውሰዱ እና ከመጥናትህ በፊት መልክአ ኡራኤል ፀልይ አይምሮን ይከፍታል

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Рік тому

    እውነት መታዳል ነው ዳዊት እያየንህ አደክ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃህ😘 ገኒዬ እባክሽ ቀጣይ አቶ ሙሉጌታን አቅርቢልን ❤

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 Рік тому +2

    ለልጅ too much expectation ጥሩ አይደለም ይጎደልና Please ባይጫን ጥሩ ነው

  • @B32124
    @B32124 Рік тому

    ወይኔ የዳዊት እድገት በጣም ይገርማል! እኔም ገር ነው ብዬ እላለሁ የኔ ሆደ ባሻ አደክልን እሰይ አንተ ትልቅ ሰው ነህ እግዛብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Рік тому +2

    ዳይወትየ አገላለፅህ ከሁሉም ለየት ያለ
    ነዉ ተባረክ እደግ ተመደግ ወላሂ ንግግሮች የምታስረዳበት ወይ 🎉🎉🎉 ገና የልጆችሺን ቁም ነገር ለማየት ያብቃሺ አሜን በይ❤

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd Рік тому

    የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ ዘመንህ ይባረክ

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Рік тому +7

    ገኒየ የመቱ ምርጥ እናት እግዚአብሔር አምላክ እትልቅ ቦታ ያድርስልሽ እናት አቤት አገላለፅ የናት ጥጉ ከዜም በላይ ይደጉልሽ ❤❤

  • @tgistermyas776
    @tgistermyas776 10 місяців тому

    የልጂ አዋቂ የኔ ደግ ዎድም እግዚአብሔር ሁሌም ይመሰገናል ❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @salamss5506
    @salamss5506 Рік тому +11

    የኔውዶች የሀገር ተራካቢወች ልዩ ቤተሰብ በደስታ እና በእንባ ነው የማዳምጣችው የድንግል ማርያም ልጅ እቅፍ ድግፍ አድርጋ መልካም ደረጃ ያድርሳችው ሁለተኛ ኢተርቪው ቢደረጉልን

  • @martamar1829
    @martamar1829 Рік тому +1

    ዳዊት እሚገርም አክብሮት ነዉ ለቤተሰቡ የለዉ ፈጣሪ ይባርክህ እናቱን እና እህቱን የገለፀበት መንገድ ይገርማል

  • @umumeriyem
    @umumeriyem Рік тому +15

    ስጠብቅ ነበረ የምር ሰርች ሁላ አርጌ አይቻለው አልተለቀቀም ነበረ 🎉 ምርጥ ቤተሰብ ናቸው ❤

  • @natyshow5012
    @natyshow5012 Рік тому +1

    ወይኔ ዴቨ የውስጤን ነገርክልኝ ባለቤቴን ሳይ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ ባለቤተን ስለሰጠኸኝ። ግን የገባኝ ከ13 ዓመት በኃላ ነው በትዳር 14 ዓመት።

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Рік тому +2

    ከቤተሰቡ ለየት ያለ የልጅ አዋቂ ነው ዳዊት ገኒ ልዩ እንክብካቤ አርጊለት ልዩ ነው ልጅ

  • @hananseid57
    @hananseid57 Рік тому

    ገኒ የሚገርመዉ ትልቁ ነገሬሽ አንቺ ጋ እያደጉ ላባታቸዉ ፍቅር እንዲኖራቸዉ በጣም ጥረትሽ በነሱ ይታያል ትደነቂበታለሽ የዳዊት ትህትና እና ደግነት ማሻአላህ ስለ ሁሉም ልጆችሽ

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Рік тому +3

    ዋውውውው ከታላላቆቹ ይልቅ በጣም ብሳል ነህ ዴቪዬ እድግግግግግግ በል እግዝአብሔር አምላክ በሁሉም ነገር ውጤታማ ያድርግህ❤❤❤❤❤❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 Рік тому

    በጣም አስተዋይ ልጅ ነዉ ዳዊት በጣም ትግስተኛ ዚበዛ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ገንዬ የብዙ ሠዋች ተምሳሌት ነሽ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤

  • @gene6075
    @gene6075 Рік тому +6

    ❤ምን ኣይነት እናትነት ነው ያለሽ ታድለሽ ለልጆችሽ ያለስ ናፅነት እግዚአብሔር ይባርክሽ : ልጆችሽ እግዚአብሔር የሚፈሩ : የሚወዱ ያርግልሽ

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Рік тому

    በጣም አስተዋይ ነው ጔደኞቹን ከማምጣቱ በፊት መደወሉ privacy በጣም አስፈላጊ ነው ጓደኞቹም በማይሆን ሰዓት መጥተው ከሚደበሩ ወይም ከሚሳቀቁ፣ በጣም የምደግፈው የፈለገ ቢሆን እናትን የሚተካ የለም፣ ቅዱስ አትማታ የሚመታ እድሜ ላይ እንዳልሆነም እወቅ፣ ትዝ ያለኝ ትልቅ ነው ወንድሜ ገና ሲይዘኝ ኡ ነበር የምለው በጣም ግን እንዋደድ ነበር ፣ እህት ሁሌ እናት ናት ለታላቅ ወንድሞቿም ቢሆን ሲያጠፉ መጀመሪያ ከመቅጣትሽ በፊት አድምጪ
    የጥፋታቸው ምክንያት ራሱ ምን እንደሆነ፣
    ገኒ እድለኛ ነሽ እዝጋብሔር ሲባርክ ነው ልጆች ጥሩ የሚሆኑት ልጆችሽ አስተዋይ ናቸው ❤

  • @kabetube
    @kabetube Рік тому +3

    ገኒየ የኔቆጆ ምርጥየ እናት በነጻ የልጆች አስተዳደግ እያስተማርሺንነው 😂😂ወየው በሳቅ ማናትህይወት❤❤😂😂😂ዋው በጣም በሳል ልጅ❤❤❤

  • @seblebelay1701
    @seblebelay1701 Рік тому +1

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው ከቅዱስ በእድሜ የሚበልጥ ነው የሚመስለው ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Рік тому +9

    ገኒ እጅግ በጣም መልካም እናት ነሽ
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Рік тому +2

    ዳዊት ከሁሉም ይለያል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሰህ 🙏❤❤❤

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Рік тому +5

    ዴቭ ለየት ያለ ልጂ ነው አዋቂ ነው አላህ ይጠብቀው ላባታቼው ያላቼው ሥሜት ጥልቅ ነው

  • @YordiAlemu
    @YordiAlemu Рік тому

    ዳዊትዬ የፃድቃኔዋ ንግስት ትልቅ ደረጃ ታድርስህ በጣም በሳል ነህ

  • @RomanNegaBidera
    @RomanNegaBidera Рік тому +24

    ከጋኒ ቤተሰብ እሄ ልጅ ያሳዝነኛል ዝምተኛ ነገር ነው የሚመስለኝ