በህይወት ዘመናቸው ውሀ ጠጥተው የማያውቁት እናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 327

  • @fxhfdr3750
    @fxhfdr3750 6 років тому

    እግዚአብሔር ደሜን የጠጣ ስገየን የበላ የዘላለም ሂይወት አለው እዳለው እናታችን አሁንም አምላክ እየመገባት እያጠጣትነው ክብር ለመድሃኒያለም ይሁን አሜን፫

  • @Agent-qd9oz
    @Agent-qd9oz 6 років тому +2

    የፈለገ ከሌላ ነገር ተደባለልቆ ቢጠጣም: ውሃ ብቻውን ለህይወት የግድ ነው። እንደምን አስቻላቸው? ይህ ድንቅ ተሞክሮ ነው!!! የሚገርመው ደግሞ፥ ውሃን ለመጠጣት ያላቸው ጥላቻ። እኔ ሁለት ቀን መቆየት አልችልም: ለዚያውም፤ ኩልል ያለ ቀዝቀዝ ብሎ በብርጭቆ ተሞልቶ ሳገኘው የማገኘውን እርካታ ልነግራችሁ አልችልም። በእውነቱ፥ እንደ ውሃ የእምወደው: ምግብም ሆነ ሌላ መጠጥ በህይወቴ ለእኔ ምንም የለም። ውሃ ፍቅር ነው።
    የእናታችን ነገር: በጣም ለማመን ይገርማል። ስለ መረጃው፤ ያጠናከረልንን እናመሰግናለን።

  • @sarimirbozayo5918
    @sarimirbozayo5918 6 років тому +7

    በጣም ሲያሳዝኑ አንጀቴን ነው የበሉት የድንግል ማርያም ልጅ ምህርቱን ይስጣቸው ድሞ አያቴን ይመስላሉ አፉችው ሲያውሮ ስራ ሲሰሮ ደስ እሜሉ ናቸው ጤናና እድሜያቸውን ያብዛው

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ

    ይገርማል በጣም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ድንቅ ነገር ይሰራል የተመሰገነ ይሁን ይህን ያህል የቆይትም የመኑት እርሱ ስለሁነ ነው።

  • @ወሎዬዋየክርስቶስልጅእግዚ

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል።እድሜ ይስጠወት እማምዬ።

  • @fafialinegnyabatalij9324
    @fafialinegnyabatalij9324 4 роки тому

    አላህ ሰብሀነ ወተአላ የፈለገውን ማድረግ ምንም እሚሳነው አደለም
    እኔም ወላጅ እናቴ ከአስር አመት በላይ ከቡና ውጭ ምንም ምግብ ሳትበላ ቆይታለች ያም ሆነ ግን ብርታቷ አጅብ ነበር ብሎም መውለዷም በአመት በአመት ነበር ግን አላህ በፈቀደው ሰአት አሁን አልሀምዱዲላህ በላች

  • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ

    ግሩም ድንቅ ነው የእግዝአብሄር ስራ ውሀ እኮ ተጥሬዊይ ነው እንዴት ይጠላል እኔስ ምንም ቡናና ጠላ ቢቀርብልኝ ማን እንደውሀ

  • @kibrealemye8319
    @kibrealemye8319 6 років тому

    ያላቸው ሰወች ወተትና ጠላ ስለሚጠጡ ምንም አይነት ወሀ አያስፈልጋቸውም ሁላችንም የክፍለሀገር ልጆች ይህንን እማያውቅ ሰው አይኖርም ብርቅ አይደሐም አታካብዱ ውሀ አብዝተን ብንጠጣ እደውሀው ስንሸራተትአለን

  • @nugaberi4191
    @nugaberi4191 6 років тому

    መንፈስ እንዳይሆን ምክንያቱም በአሁን ዘመን መንፈሰ በረቀቀ መንገድ ሰው ላይ እየተጫወተ ነው።ምክንያቱም ከተፈጥሮ ውጪ የሆነ ነገር ሁሉ ክፉ መንፈስ ወይም ጥሩ መንፈስ ነው።አለመጠታቱስ ይሁን ጥላቻው ከየት መጣ? ስለዚህ እማማ ምን አልባት በተከታታይ ፀበል ቢሄዱ መፍትሔ ያገኙ ይሆናል።እማማ ውሃ አይጠጡ ፀበል ግን ጠጡ።እግዚአብሔር ጨምሮ እድሜ ይስጦት።

  • @መሰረትዘነበ
    @መሰረትዘነበ 6 років тому

    የሰው ልጅ በእህልና በውሀ ብቻ አይኖርም ይላል የእግዚአብሔር ቃል

  • @ትዕግስትአላምረው
    @ትዕግስትአላምረው 6 років тому

    የኔ አያቴየም 89 አመቱ ነው ወሀ ገን አተጠጣም ገን ቡና ወተተ እዴሁም የተለያዮ ነገሩች ያጠቀሞ ስለ ሚያደጉ ነው እኔ አያቴ እደምተለኝ የተርዳሁት እግዚአብሔር በእውነት ለናቶቻችን እዴሜ ከጤና ጋር ያስጠልኝ

  • @sababirhanu8407
    @sababirhanu8407 6 років тому +1

    እድሜ ይስጣቸው ይህ የፍጣራ ስራ ነው

  • @fg3053
    @fg3053 6 років тому +1

    በጣም ጠካራ እናት ነቸነው እኔ እንኮን የህን ሁሉን አመት ሀለወሀ አደቀን አላደርም። እረአደ ሰአት ከምግብየልቅ ወሀ እምርጣለሁ በኡነት በጠም የገርማን

  • @fasikamulugaita8981
    @fasikamulugaita8981 6 років тому

    አይ ናቴን ፈጣሪ ማኖር ይችላል። ለሱ ምን ይሳነዋን እኛ ዝም ብለን ነው የምንፈላሰፉ ለስላሳውን አጠጡ ለስላሳው ከእድሜሁ ጋር ጥሩ አይደለም ረጅም እድሜ ለማምዬ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 6 років тому

    ውሃ ቅዱስ ነው ይላሉ አባቶች እንዴት ያስጠላል ይቅር ይበሎት።

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 6 років тому

    የኔ እናት እግዚአብሄር እረጂም እድሜ ይስጦት

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 6 років тому +63

    ቡናስ ጠላስ
    እቺን ከጠጡ የድሮ ሰው
    ወሀ ላይ አያተኩርም ጎበዝ

  • @ድንግልእናቴአንቺጠብቂኝ

    ውይ ማዘር እረጅም እድሜ ይስጥት እውነታቸውን ነው እኔም አውቃቸዋለው እኛ ሰፈር ናቸው

  • @judiijudii5229
    @judiijudii5229 6 років тому

    Commenterochu gin sitastelu midira gered hula enat yelachum gen
    .. .... Enatiye rejim edme lanchi long life mom

  • @qtrrwr3442
    @qtrrwr3442 6 років тому

    በጣም ይገርማል እንደት ካለውሀ ታምር ነው

  • @hayarak8021
    @hayarak8021 6 років тому

    ይገርማል.የእግዚአብሔር. ነገር.

  • @tsionaklilu8756
    @tsionaklilu8756 6 років тому

    ግዛቸው አሻግሬ የሀገሬ ልጂ good to see you

  • @ms-np4yt
    @ms-np4yt 6 років тому

    ዘ ይገርም እንደት ውሀ ይጠላል የመድኃኒአለም ያለህ

  • @emanahmed-pl8rh
    @emanahmed-pl8rh 6 років тому

    የኔ አክስትም አለች ቡና ብቻ ትጠጣለች ውሀ አትጠጣም ይችስ ባይሆን ጠላ ለስላሳ ከውሀ ውጭ ያለ ነገር ትጠቀማለች የኔ አክስት ቡና እና ምግብ ብቻ ነው የምትጠቀመው እና ስለዚህ ብዙ እንደዚህ አይነት ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ ያልታወቀላቸው የዚች ሴትዮ ብቻ ስለተሰማ ይሆናል እጅ ያስገረማችሁ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 6 років тому +51

    ምነው አጋነናቹህት ቡና ይጠጣሉ ጠላ ይጠጣሉ ሰውነታቸው በሊላ መልኩ ፈሳሽ ያገኛሉ፡፡ ምንም አያስደንቅም ። ፈሳሽ አላጡም።

  • @geteayelehabteselassie6824
    @geteayelehabteselassie6824 6 років тому

    Emmama des yilalu. Ewnet new Tela ketetu beki new. Ataschenkuachew.☺

  • @soliyanayemariyam5547
    @soliyanayemariyam5547 6 років тому

    ክክክክክክክ ይገርማል እግዚአብሔር ይወቅላቸው የጤና አይመስልም

  • @እመብርሀንእናቴS
    @እመብርሀንእናቴS 6 років тому

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @muluneshdesta3515
    @muluneshdesta3515 6 років тому

    እረ አታካብዱ ብዙዎች ውሀ አይጠጡም ግን ጠላ ቅራሬ ይጠጣሉ ግን ንፁህ ውሀ አይጠጣልኝም ከጉሮሮዬ አይወርድም ጥም አይቆርልኝም የሚሉ እኛ አካባቢ ብትመጣ በሽ ናቸው ብርቅ አደለም

  • @tsigeredaabebe2694
    @tsigeredaabebe2694 6 років тому

    Egezaber edamyana tena yesatachew

  • @helenhelen4227
    @helenhelen4227 6 років тому

    ይገርማል

  • @lulu2969
    @lulu2969 6 років тому

    አይ ማዘርዪ ምነው ለስንት ነገር የሚሆነውን ውሀ እንዲህ ጠሉት ብቻ የሰው አፈጣጠሩ የተለያዬ ነው እድሜ ይጨምርልሁ

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 6 років тому

    siyamiru gin emama wuha yitetu tiru new

  • @senayithailemaryam5269
    @senayithailemaryam5269 6 років тому

    ወይ እንደት እንደደንገጥኩ አያቴን የምታቀርቧት መስሎኝ ነበር ውሃ እሚባል ነገር አትቀምስም ለኔም እንቆቅልሽ ሆኖብኛል መፍትሔ ካላችሁ ሹክ በሉኝ ሰው ትን ቢለው ውሃ ነዉ የሚሰጠው እግዚአብሔር አያርገውና ለንደዚህ አይነት ሰው ምን ይደረጋል አይጣል ነዉ ብቻ ሁሌም ከህሊናዬ ውሰጥ አይወጣም

  • @saniamoh4749
    @saniamoh4749 6 років тому

    ለምን በፈጠር ስረ ጥልቅ ትለለቹ የስቀመጠት የዉሀ ጥም ትእግስት የሰጠት እሱ ፈጠር ነዉ እነቴ ለአንች ዉሀም በትጠጭ እግዝሐብሄር አሙለክ እድሜነ ጤነ ይስጥሽ አሜን

  • @ኡምሀናንሀናን
    @ኡምሀናንሀናን 6 років тому +1

    ጠላ ለይ ዉሃ እየቸለሱ ድርግም የረገሉ እመማ ተዉወቸዉ::

  • @emuye10
    @emuye10 6 років тому

    wetet ayetetum?

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    እቺማ የኔ እናት ናት ውሃ ሳትጠጣ የኖረችው እድሜ ልክዋን እንዴት ከማን ጋር ስትኖር እንደነበር usanን ለመጎብኝት ይቀላል ባለው መንገድ usa ሲያመጣት እንዴት እንደመጣች ምን ኣይነት ህዝብ በዙሪያዋ እንደነበር ከቱር ስትመለስ እነማን ተቀብለው እንዴት ስትኖር እንደነበረም ኣብረን እናየዋለን ልጆች እወዳለው ልጆቼን በፍላጎቴ ደስ እያለኝ ነው የወለድኩዋቸው ብላለች የእውነት በፍላጎትዋ ነው የወለደቻቸው የወለደቻቸውን እራስዋ ነው ያሳደገቻቸው? ኣብረን እናየዋለን

  • @emawayeshmamo7096
    @emawayeshmamo7096 6 років тому

    Yene ayat bezu weha atetetam
    Neber gene eza bet dese emil ethiopiawinet new yayehut

  • @zibadassefa9612
    @zibadassefa9612 6 років тому

    እረባካችሁ የወሬ ሱሰኛች አትሁኑ ድሮም ውሀ ሳይጠጡ እድሜአቸውን ጠግበው ያለፉስዎችአሉ አዲስአይደለም እውሀ ሳይጠጡ ወተት፣ጠላ፣ቡና፣ሻሂ በዚመልኩ ሰውነትአቸው ተፉላጊውን ውሀ ያገኛል ንፅሁ ውሀማይጠጡ አሉ ስለዚህ የሚያስደንቅ ነገር የለውም ወሬስታጡነው።

  • @gonfkefena1968
    @gonfkefena1968 6 років тому

    ይሄ ለናንተ አድስ ሆነባችዉ እንጂ ዉሃ የማይጠጡ ሰዎችን እኛ ብዙ እናቃለን መጠየቅ ከፈለገችዉ አድራሻቸዉን ልንሰጣችዉ እንችላለን

  • @gdgd3857
    @gdgd3857 6 років тому +1

    እሚገርም ነው

  • @rhmah2752
    @rhmah2752 6 років тому

    ሱብሐን አልሕ

  • @fuadbedewi3580
    @fuadbedewi3580 6 років тому

    She is amazing

  • @hamad8922
    @hamad8922 6 років тому

    ሰብሀንአላህይግርማል

  • @use1K629
    @use1K629 6 років тому +1

    ብዙ ሰው አለ ውሃ የማ ይወድ ለምሳሌ እከ አይጣጣምም

  • @ኢስላምነውህይወቴኢስ-ሠ9ኈ

    የኔእናትአላህአፍያሁንይመልስለውት.ያሳዝናሉ.አላህመድሃኒቱን.ይፍጠርለወት

  • @neimasultan3319
    @neimasultan3319 6 років тому

    አላህ ይራህማት..,አያቴም ውሃ። ጠጥታ አታውቅም

  • @AayealhibareyAamashaAllah
    @AayealhibareyAamashaAllah 6 років тому

    ታዲያ ቡና ከጠጡ ያው ውሀነው ምን ይገርማል

  • @kibrealemye8319
    @kibrealemye8319 6 років тому

    እናቶቻችን ወሀስጠጣ ጉልበታችሁ እደወሀው ይፈሳልና ወሀ ከምጠጡ ወተት ጠጭ ጠጣ እያሉነው ያሳደጉን እባካችሁ የማይደንቅ ነገር አታዳንቁ

  • @solab8929
    @solab8929 6 років тому

    Ethiopia is a real state on Earth. Extreme life and a lot of miracles

  • @عبدالرحمنحبشي-ك3ل
    @عبدالرحمنحبشي-ك3ل 6 років тому

    ምን ብርቅነው እንዴ እኔ እራሡ 23 አመቴ ውሀ የሚባል ነገር ለመገልገያ እንጂ ለመጠጥ አልጠቀመውም

  • @mashumashu9238
    @mashumashu9238 6 років тому

    batem new yamegaram hayata huha tatetah takem edamahan allhaa yakoyelagenig hinshallhaa

  • @ሜሪየድንግልማርያምል-ኀ8ደ

    አቀፈም አዘለም ያው ተሸከመ ነው አለ ያገሬ ሰው ። ጠላ፣ቡና ፣ጠጅ ...... ከጠጡ ያው ጠጡ ነው

  • @oneloveethiopia9960
    @oneloveethiopia9960 6 років тому +1

    ወይ ፈጣሪ በጣም ነው የሚገርመው ግን በጤናቸው በህክምናም እገዛ ቢሆን እንዲጠጡ ቢደረግ መልካም ነው የሱ ስራ ነው

  • @AB-eg4gq
    @AB-eg4gq 6 років тому +11

    እባካችሁ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች እናንተ ተምታቶባችሁ አድማጭ ተመልካች አታሳስቱ። በተለይ የዚህ አይነት ዘገባ ከሳይንስ እና ከእውነታ ፈፅሞ የራቀ ነው ። ውሃ ለሰው ልጅ ሆነ ለሌሎች እንስሳ ለመኖር እና ለመንቀሳቀስ ግብአት ነው ። እኝህ እናት ውሃ ባይጠጡ አሁን ሲያወሩ እንደምናያቸው እጃቸውን መወራጨት አይችሉም ነበር ፣ ምክንያቱም የእጃቸውም ሆነ የሰውነታቸው ሴሎች በውሃ ተሞልተው ካልጠነከሩ በቀር መቆምም መራመድም መንቀሳቀስም ስለማይቻል፤ የሰውነታቸውን ሙቀትንም ካለ ውሃ ባላንስ ማድረግ አይችሉም ፤ የሰውነታቸውን የውስጥ ቆሻሻም ካለ ውሃ ማስወገድ አይቻልም፤ ኦክስጅን እንኩዋን ማግኘት አይችሉም ያለ ውሃ ምክንያቱም ደም አብዛኛ ክፍሉ ውሃ ስለሆነ፣ የምግብ ዝውውር በሰውነት ውስጥም ካለ ውሃ አይታሰብም፣ ኢንዛይሞችም አይኖሩም ወይም ስራቸውን ካለ ውሃ አይሰሩም። ሜታቦሊዝም እና ሪአክሽን ካለ ውሃ የለም................ስለዚህ ተረት የሚመስል ወሬ አታውሩ። ማፈሪያዎች። መጀመርያ research አድርጉ።

  • @seadaseada8697
    @seadaseada8697 6 років тому +2

    ይገርማል፡ለማመን፡ይከብዳል

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 6 років тому +19

    ኧር እኔማ የመዳም ውሀ ጨረስሁት በቀን አራት ሊትር ነው ምጠጣው

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 6 років тому

    መምህር ግርማ ጋ ውስድዋት
    እርግጠኛ ነኝ ከ1000ሺ በላይ አጋንት እንዳለ አትጠራጠሩ
    ሰለዚህ መምህር ግርማ ጋ ወስዳቹ አስጠምቁዋት

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 3 роки тому

    gode eko nwe yigremale

  • @LemaHailegebriel
    @LemaHailegebriel 7 місяців тому

    ኧረ ድሬደዋም አሉ ከሠማኒያ አመት ያሉ ለውሀ ጥም የሚጠቀሙት ሻይ ብቻ

  • @kachamali
    @kachamali 6 років тому

    ፋና ቲቪ ስራ አጥቶዋል። መልካም የጠላ ዘመን

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 6 років тому +2

    In every food she eat there is water & she don't look dehydrated that means there's enough water in her diet .

  • @emmushet
    @emmushet 6 років тому

    አነጋገራቸው ደስስስ ሲል!! ጉድ ነው! ለካ ያለ ውሃ መኖር ይቻላል? ቡና እየጠጡ ምናምን የምትሉ ሰዎች እስቲ አስቡ እናንተ ውሃ ሳትጠጡ በቡና ብቻ አንድ ወር መቆየት ትችላላችሁ? ሞክሩት እስቲ

  • @ሠሚራአህመድ-ዀ4ሸ
    @ሠሚራአህመድ-ዀ4ሸ 6 років тому

    ይህለኛ አድስ አይደለም ምናልባት ላድስ አበባሠዉነዉ ዉይም ለአሁኑትዉልድ ይገርማችሗል እኔ አያት አለኝ ከዚች ከሴትዬትልቅነች እሚገርመዉነገር ከዚች ከሴትዬ ትለያለይ እሳቸዉያሉት በከተማነዉ እርፍት አላቸዉ ጠራራዉን ሞቃታማዉን አየር እቤት ነዉ የሚያሳልፉት የኔያትግንበርሀዉርደንእንጨት ሠብርን ስንመጣእንኳ አንድስኒዉሀጠጭብለን እንቆጣት ነበር ግን ነካም አታደርገዉ እኔበቁሜ ጥጥት አደርጋለሁ ዉተት መሠለሺ ዉሀጉልበት ይሆናልያለሺ ማነዉ ትለኛለይ ይገርማል አሁንም አለች አያቴ

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 6 років тому

    Ebakachew tela wayem laselasa gezulavhew?

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 6 років тому

    Enem Tela Enji Weha Yemaytetu Set Awk Neber Erejm Edme Norewal. Egnihm Endezihu Yehonal,

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 6 років тому

    የኔም እናት ውሀ አትወድም ይገርማል አሁን አሁን ኩላሊትዋን ያማታል እያመማት እንኳን ውሀ አልወድም ትላለች አትጠጣም

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 6 років тому

    Yehe menfese new tselote yasfelegachewale

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 років тому

    ወርኛሞች ለማንኛውም። እንኳን አደርሰን

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 6 років тому +18

    ውሃ በጠላ ካደባለቁ ጠጡ ማለት ይመስለኛል ።

  • @የወሎልጅነኝያውምየደሴያን

    እዴ ቡናና ጠላ ከጠጡ ከውሀ ምን ልዪነት አለው ወይ ጉድ እማማ ያው እኮ ነው ቡናዎንና ጠላዎን እየቸለሱ

  • @meronkelemu8906
    @meronkelemu8906 6 років тому

    እምየ እድሜ ጤናያ ድሎት

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 6 років тому

    ሰው በምግብና በውሀ አይኖርም በእግዚአብሄር ምህረት እንጂ

  • @አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ

    አረ የኔ አጎት ውሃ ሲያልፋም አያየው ግን ጠላና ብርዝ ጠጅ አባሪ ነው የድሮ ሰው ውሃ አይጠጣም አታካብዱ

    • @asegedechendailalu7354
      @asegedechendailalu7354 6 років тому

      የአላህ ልጄን አንተ ጠብቅልኚ ሃፊዙል ቁረአን አርግልኚ point was

  • @ዜድነኝወለየዋየማራያምልጅ

    የኔእናት

  • @Fg-tp4nx
    @Fg-tp4nx 6 років тому

    ምንታካብደላችሁ.ምግብ.በልታየማታውቅአለች

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 6 років тому +1

    Buna Ena tela shnt yelewum Ende steyk
    Betam ygermal Ene Ena wuha ke teleyayen yawu yhien Alem tesenabetku malet new
    I Love you water

  • @selam12ful
    @selam12ful 6 років тому

    ኤዲያ። ሰው አንዴት ውሀ አይጠጣም። ውሀ እማይጠ ጣ ሰው ይሸታል። ይሄን ደሞ ወሬ ብላችሁ አታቅርቡ።

  • @chrstinezac3352
    @chrstinezac3352 6 років тому

    Abet Wishet Yekire Yebelwote .

  • @dgdgdfgdfg9380
    @dgdgdfgdfg9380 6 років тому

    የዱሮሰው ወተት ቡና ቀሪቦ ነውየሚጠጡት ለውሀ ቦታየላቸውም ብርዝ

  • @helenadadhelen9798
    @helenadadhelen9798 6 років тому

    እዴ እማማ ጠላከጠጡ ታዲያ ምንኑቀረውት

  • @getachewyenus1212
    @getachewyenus1212 6 років тому

    መጠጣታቸውን እረስተውት ነው፡፡ ሕልም ነው፡፡ ያለ ውሀ ምግብ አይፈጭም፡ ወደ ደም አይደርስም፡ በሰገራ መልክ ማስወገድም ይከብዳል፡ ኩላሊትም ቢሆን እስከዚህ ዓመት አይሠራል፡፡

  • @ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ

    ይገርማል እኔ ምሞተው ውሃ ያልጠጣው፡ ቀን ነው 😅😅

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 6 років тому

    ውሃን የመሰለ ባለውለታችንን እጠለዋለሁ ወይ ጉድ ከጠላና ከውሃ አሁን ማን በልጦ ነው ውሀን አልወድም ያሉት ይገርማል

  • @nibrettegen2238
    @nibrettegen2238 6 років тому

    አያቴ ከ 80 ዓመት በላይ ይሆናሉ እድሜያቸውን በትክክል አያቁትም እንጂ ንክች አያረጉም በአፋቸው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ጠ

    ጠላ ከጠጡ ያው ነው ግን ብዙ ግዜ ጠላ ይገኛል ወይ እግዚአብሔር በጥበቡ እያኖራት ነው

  • @ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ

    ከሳቸው በላይ በሰይፉ ሾዉ የቀረበችዉ ልጅ 9አመት ሙሉ ሳትበላ ሳትጠጣ ቁጭ ያለችው ራሱ ትገርማለች ።

  • @ኑራየፍቅር
    @ኑራየፍቅር 4 роки тому

    እስት እኔን ጠይቁ በቀን 15 ሌትር ውሀ እጠጣለው ማሻ አላህ በሉኝ ያለ ውሃ መኖር አልችልም ሆ

  • @gb6742
    @gb6742 6 років тому

    ወይ እናንተ ስዎች ምንነው እውነት የሚመስል ለበአል የሚመጥን ወሬ ብታወሩ ያለምግብ ያለውሀ የሚኖር ወሬ ምነውከእኛ አገር ብቻ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 6 років тому

    ውሀና ቡና ከፈሳሽ ውሀ አይደለ እንዴ የደብረሊባኖስ መነኩሴ። አጎት ነበሩኝ ውሀ ተጉመጥሙጠው ነው የሚተፉት ጠጅ ወይ ጠለ ከሆነ ግን ደሰ ብሏቸው ነው የሚገጥሙት

  • @MimiMimi-eo4jw
    @MimiMimi-eo4jw 6 років тому

    She is drinking coffee ,soft drinks

  • @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
    @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 6 років тому +4

    ሱብሃን አሏህ የሚገርም ነው ግን እንዴት?

  • @yodityemariyamlijnegn3838
    @yodityemariyamlijnegn3838 6 років тому

    Are Yenam ayate weha ayetatum

  • @fatumafatuma5275
    @fatumafatuma5275 6 років тому

    ይገረማል እኔ ውሀ ሳልጠጣ ለሁት ደቂቃ አልቆይም

  • @Joviana
    @Joviana 6 років тому

    Pure water is interesting for our health,

  • @fozeyaabrar7182
    @fozeyaabrar7182 6 років тому

    Ajebe naw enas baye dakekaw naw yametata allhamedulelah

  • @ድንግልእናቴነሽ-ኈ8ረ
    @ድንግልእናቴነሽ-ኈ8ረ 6 років тому

    እዴ ጠላ በውሀ ነው እኮ የሚሰራው ይገርማል

  • @seaditube5817
    @seaditube5817 6 років тому

    Ene MN fesash ngr beteta wuha kaltetaw alchlm

  • @umuuridiwan2648
    @umuuridiwan2648 6 років тому

    Allah yarazaqawiin yixalalii