Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይኝ እኮ እኔ በፆም ግዜ ከዝኩኒ ጋር መስራት እንዴት እንደሚጣፍጥ ሽንብራ ግን የበሰለ ገዝቼ አጥበዋለሁ እና ይስቁብኛል ፈጠራ እየቀላቀልሽ አብይን ይላሉ you are amazing 👌🙏…
❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ!!
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እህታችን❤❤❤
Wow ejege betame kelele yale aserari newo yna konjo Egzabehare yemsigen tebarekye ❤❤❤ ejesh yebareki.
በጣም ቆንጆ አሰራር ሜሊ ! እንደ ሁል ጊዜ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ !
በጣም አሪፍ ነው
በጣም አሪፍ ሰርቼእሞክራለሁ እጅሽ ይባረክ❤
በዚህ ጾም ምን ልስራ ከማለት የሜላትን ፔጅ ማየት ይጠቅማል እናመሰግናለን 🙏🏽❤️
😂👍
ኧረ ሜልዬ እግዚአብሄርይባርክሽ ምንም ቃላትአይገልፅሽም ለእኔበዚህ የፆም ወቅት ይህንየመሰለ ጠቃሚ ምግብአቀናብርሽ ስላሳይሽንበጣም እናመሰግናለንእጅሽ ይባረክ በርችልን::
ኡሜን አለምዬ
Meluye you r gifted hand❤
አመሰግናለሁ ጠቃሚ ምግብ ነው🙏🙏🥰
Betam gobez neshi❤❤❤❤
Meluye thank you so much for posting this dish recipe…..it gave me another dish idea for my thanksgiving dinner vegan alternative. God bless you
በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
አሪፍ ጤናማ የፆም ምግብ። እናመሰግናለን።
I always love to watch your cooking and added to my next meal 😋 thank you for making beautiful video tebarki ❤
ሜሊ እጅሽ ይባረክ ተጨማሪ የቆስጣ አማራጭ ስሪልን እይታሽን ሁሌ አደንቃለሁ በተጨማሪ የማብሰያ ድስቶች ስንገዛ እንዴት እንምረጥ ከጤና አንፃር በርቺልኝ❤
በጣም አስፈላጊና ጤነኛ ምግብ ነው አመሠግናለሁ [ሌላው ደግሞ ለሚያበረታቱሽና ሰብስክራይብ ለሚያደርጉልሽ ቻናሎች ቻናላችንን እንድታስተዋውቂልን በአክብሮት እጠይቃለሁ ፤ አመሠግናለሁ ፤፤🥰
ዋው ዛሪ ሆላላ ማለት ያስየጎመዣል እንደኛ ሜላት ደግሞ ሻሽ ስታስሪ በጣም ያምርብሻል
WOW. GREAT JOB. Thank you so much 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ይሞከራል ሽምብራ ዱቤ እምምምም ተባረኪ
@@asnabelayneh7228 አሜን የኔ ውድ
wow its looks great, thank you for shearing
ሜልዬየኔ ባለሙያ ካንች ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በጣም ነው ማመስግንሽ የኔ ቅመም አሁን የምጠይቅሽ የኮርያን ምግብ ከአየሽ የሚሠሩት ምግብ ላይ የሚጨምሩት በበርበሬ የተዘጋጀ ንገር እንደዳጣ ይመስላል እን ከምን ከምን እንደሚስራ ካወቅሽ እባክሽ እሳይን
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ።ባልሽ መቼም ታድሉዋል።
Thanks ❤❤❤meliye
Very healthy 👌🏻
Wow nice as always
የኔ ውድ ስዎድሽ
ጎበዝ ያገሬ ልጅ በርቺ❤በቃሪየሽ ይቀልዳሉ??.😅. I liked it the way you commented about those.... You are wise too. God bless you🙏
Good bless you my sister
ዋው
Yshenbra asa asyen
ጎበዝ አህቴ በርቺ
ሚሊ:እንዴት:እንደምወድሽ::የኔ:ባለሙያ:::ድንቅ:ሴት:ቤተሰቦችሽን:ይባርክልሽ::እናትሽን:ባንች:ውስጥ: አይቸዋልሁ::❤❤❤
ሜሉ አንቺ ባሳየሺን መሠረት ጉደኛ የበግ አሮስቶሰርቼ እንደጉድ ተበላ ተባረኪ❤
አሪፍ ምግብ ነው ለጤናም ቀለል ያለ ሜሉ ጎበዝ ። ጥያቄ በሰሊጡ ምትክ ተልባ አሪፍምግብነውለጤናምቀለልያለሜሉጎበዝ።ጥያቄበሰሊጡምትክተልባቢሆስ
@@rahelwolde146 ከተልባ ይልቅ ክንውን ብቻ አርጊ መረቁን አነስ አርገሽ
የሰሊጥ ፍትፍት ሰሪልን
Nice food
It looks yummy ❤ thank you for sharing!! Please ye tsom lazagna if you can 🙏🙏
Miliye ebakish ye ajja aserar dabo asyn gulten free sle hone❤
ሜሌሉ ለምን ከኢትዮጲያ የጎመን ዘሮች አስመጥሽ አትዘሪም ልክ አበ ባ እደምንተክለዉ አንቺም በእቃዎች መዝራት ትችያለሽ ዉዴ ከአንቺ የበለጠ አላቅም እና በኔ አስተያየት ነዉ ሜሉዬ
ሜሊዬ ሁል ጊዜ ትፈጥሪያለሽ መቼም አያልቅብሽም በጥቅል ጎመን መስራት ይቻላል ወይ?
እንዴት ነሽ እኛ ደግሞ እስፒናች ማግኘት ይቸግራል ቢገኝ በጣም ውድ ነው ሌላው ግን ችግር የለም በሽ ነው
በቆስጣ ስሪው የኔ ውድ
❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሽብራዉን የቀቀልሽበት ን ትደፊዋለሽ ወይ? እኔ እንደ እንቁላል መትተዉ ጣፋጭ ሲሰሩበት አይቻለሑ ።
Waw
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስፒናች ባረብኛዉ ሳቫና ነዉ አደል
😁❤️👍👍!!
Can I be your Neighbor, please??? so I can come to eat the food you cook??
@@momona7637 አርጎት ነው በደስታ
Thank you for sharing chocolate!!!
@@eyobaaa አመሰግናለሁ እዮባ
I don’t like dill what can I use instead ?
@@alganeshbahre8598 በሱ ፋንታ ጦስኝ መጨመር ትችያለሽ
VERY NICE AND DELI SHES FOOD
እስቲ ፍቃድሽ ከሆነ ለዛኛ ሰርተሽ አሳይን
@@firealemtessema6607 ጻም ሲፈታ እሺ የኔ ውድ በስፒናች ግን የሰራሁት ላዛኛ አለ እስከዛሬ እሱን እይታ ምናልባት ልትወጂው ትችያለሽ
Thanksgiving Turkey recipe የለም እንዴ? በሽምብራ ምናምን የጤና ምግብ አለቅን.... እረ ተይ አንቺ ልጅ እረ ተይ ለኛም Meat lovers አስቢልን ደስ አይልም ain’t right… Lol
Thanksgiving ግሪክ የለም ። ደግሞ ኪሏችሁን ለማመጣጠን በሚለው ይታሰብልኝ(ጾም ስለሆነ ነው ይቅታ ይደረግልኝ) ቆይ ግን አንተ 740 recipe ግፍ አይደለም የስጋ አላገኘሁም ማለትህ?
@ 😂
What country do you live in?
@@shalomagape5457 Greece
Melu ebakish ye Tg Alex page tefagn link kalesh lakilign Fbwa hack tedergo be messenger birr laki wede ethiopia nege elikilishalehu yilalu
@@bona2318 ብዙ ልጆች እኮ አቁመዋል ብሎክ አርጊያቸው
nice food
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይኝ እኮ እኔ በፆም ግዜ ከዝኩኒ ጋር መስራት እንዴት እንደሚጣፍጥ ሽንብራ ግን የበሰለ ገዝቼ አጥበዋለሁ እና ይስቁብኛል ፈጠራ እየቀላቀልሽ አብይን ይላሉ you are amazing 👌🙏…
❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ!!
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እህታችን❤❤❤
Wow ejege betame kelele yale aserari newo yna konjo Egzabehare yemsigen tebarekye ❤❤❤ ejesh yebareki.
በጣም ቆንጆ አሰራር ሜሊ ! እንደ ሁል ጊዜ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ !
በጣም አሪፍ ነው
በጣም አሪፍ ሰርቼእሞክራለሁ እጅሽ ይባረክ❤
በዚህ ጾም ምን ልስራ ከማለት የሜላትን ፔጅ ማየት ይጠቅማል እናመሰግናለን 🙏🏽❤️
😂👍
ኧረ ሜልዬ እግዚአብሄር
ይባርክሽ ምንም ቃላት
አይገልፅሽም ለእኔ
በዚህ የፆም ወቅት ይህን
የመሰለ ጠቃሚ ምግብ
አቀናብርሽ ስላሳይሽን
በጣም እናመሰግናለን
እጅሽ ይባረክ በርችልን::
ኡሜን አለምዬ
Meluye you r gifted hand❤
አመሰግናለሁ ጠቃሚ ምግብ ነው🙏🙏🥰
Betam gobez neshi❤❤❤❤
Meluye thank you so much for posting this dish recipe…..it gave me another dish idea for my thanksgiving dinner vegan alternative. God bless you
በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
አሪፍ ጤናማ የፆም ምግብ። እናመሰግናለን።
I always love to watch your cooking and added to my next meal 😋 thank you for making beautiful video tebarki ❤
ሜሊ እጅሽ ይባረክ ተጨማሪ የቆስጣ አማራጭ ስሪልን እይታሽን ሁሌ አደንቃለሁ በተጨማሪ የማብሰያ ድስቶች ስንገዛ እንዴት እንምረጥ ከጤና አንፃር በርቺልኝ❤
በጣም አስፈላጊና ጤነኛ ምግብ ነው አመሠግናለሁ [ሌላው ደግሞ ለሚያበረታቱሽና ሰብስክራይብ ለሚያደርጉልሽ ቻናሎች ቻናላችንን እንድታስተዋውቂልን በአክብሮት እጠይቃለሁ ፤ አመሠግናለሁ ፤፤🥰
ዋው ዛሪ ሆላላ ማለት ያስየጎመዣል እንደኛ ሜላት ደግሞ ሻሽ ስታስሪ በጣም ያምርብሻል
WOW. GREAT JOB. Thank you so much 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ይሞከራል ሽምብራ ዱቤ እምምምም ተባረኪ
@@asnabelayneh7228 አሜን የኔ ውድ
wow its looks great, thank you for shearing
ሜልዬየኔ ባለሙያ ካንች ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በጣም ነው ማመስግንሽ የኔ ቅመም አሁን የምጠይቅሽ የኮርያን ምግብ ከአየሽ የሚሠሩት ምግብ ላይ የሚጨምሩት በበርበሬ የተዘጋጀ ንገር እንደዳጣ ይመስላል እን ከምን ከምን እንደሚስራ ካወቅሽ እባክሽ እሳይን
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ።ባልሽ መቼም ታድሉዋል።
Thanks ❤❤❤meliye
Very healthy 👌🏻
Wow nice as always
የኔ ውድ ስዎድሽ
ጎበዝ ያገሬ ልጅ በርቺ❤በቃሪየሽ ይቀልዳሉ??.😅.
I liked it the way you commented about those.... You are wise too.
God bless you🙏
Good bless you my sister
ዋው
Yshenbra asa asyen
ጎበዝ አህቴ በርቺ
ሚሊ:እንዴት:
እንደምወድሽ::
የኔ:ባለሙያ:::ድንቅ:ሴት:
ቤተሰቦችሽን:ይባርክልሽ::
እናትሽን:ባንች:ውስጥ:
አይቸዋልሁ::❤❤❤
ሜሉ አንቺ ባሳየሺን መሠረት ጉደኛ የበግ አሮስቶሰርቼ እንደጉድ ተበላ ተባረኪ❤
አሪፍ ምግብ ነው ለጤናም ቀለል ያለ ሜሉ ጎበዝ ። ጥያቄ በሰሊጡ ምትክ ተልባ አሪፍምግብነውለጤናምቀለልያለሜሉጎበዝ።ጥያቄበሰሊጡምትክተልባቢሆስ
@@rahelwolde146 ከተልባ ይልቅ ክንውን ብቻ አርጊ መረቁን አነስ አርገሽ
የሰሊጥ ፍትፍት ሰሪልን
Nice food
It looks yummy ❤ thank you for sharing!! Please ye tsom lazagna if you can 🙏🙏
Miliye ebakish ye ajja aserar dabo asyn gulten free sle hone❤
ሜሌሉ ለምን ከኢትዮጲያ የጎመን ዘሮች አስመጥሽ አትዘሪም ልክ አበ ባ እደምንተክለዉ አንቺም በእቃዎች መዝራት ትችያለሽ ዉዴ ከአንቺ የበለጠ አላቅም እና በኔ አስተያየት ነዉ ሜሉዬ
ሜሊዬ ሁል ጊዜ ትፈጥሪያለሽ መቼም አያልቅብሽም በጥቅል ጎመን መስራት ይቻላል ወይ?
እንዴት ነሽ እኛ ደግሞ እስፒናች ማግኘት ይቸግራል ቢገኝ በጣም ውድ ነው ሌላው ግን ችግር የለም በሽ ነው
በቆስጣ ስሪው የኔ ውድ
❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሽብራዉን የቀቀልሽበት ን ትደፊዋለሽ ወይ?
እኔ እንደ እንቁላል መትተዉ ጣፋጭ ሲሰሩበት አይቻለሑ ።
Waw
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስፒናች ባረብኛዉ ሳቫና ነዉ አደል
😁❤️👍👍!!
Can I be your Neighbor, please??? so I can come to eat the food you cook??
@@momona7637 አርጎት ነው በደስታ
Thank you for sharing chocolate!!!
@@eyobaaa አመሰግናለሁ እዮባ
I don’t like dill what can I use instead ?
@@alganeshbahre8598 በሱ ፋንታ ጦስኝ መጨመር ትችያለሽ
VERY NICE AND DELI SHES FOOD
እስቲ ፍቃድሽ ከሆነ ለዛኛ ሰርተሽ አሳይን
@@firealemtessema6607 ጻም ሲፈታ እሺ የኔ ውድ በስፒናች ግን የሰራሁት ላዛኛ አለ እስከዛሬ እሱን እይታ ምናልባት ልትወጂው ትችያለሽ
Thanksgiving Turkey recipe የለም እንዴ? በሽምብራ ምናምን የጤና ምግብ አለቅን.... እረ ተይ አንቺ ልጅ እረ ተይ ለኛም Meat lovers አስቢልን ደስ አይልም ain’t right… Lol
Thanksgiving ግሪክ የለም ። ደግሞ ኪሏችሁን ለማመጣጠን በሚለው ይታሰብልኝ(ጾም ስለሆነ ነው ይቅታ ይደረግልኝ) ቆይ ግን አንተ 740 recipe ግፍ አይደለም የስጋ አላገኘሁም ማለትህ?
@ 😂
What country do you live in?
@@shalomagape5457 Greece
Melu ebakish ye Tg Alex page tefagn link kalesh lakilign
Fbwa hack tedergo be messenger birr laki wede ethiopia nege elikilishalehu yilalu
@@bona2318 ብዙ ልጆች እኮ አቁመዋል ብሎክ አርጊያቸው
Betam gobez neshi❤❤❤❤
ዋው
nice food
❤❤❤❤❤❤