🔴በህልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • #ህልም እና ፍቺ #በህልም #Ethiopian dream and divorce
    #ሀሊማ ሚድያ #Halima Media #chanel #like #share #and #subscribe

КОМЕНТАРІ • 53

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 9 місяців тому +6

    አላህ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ሀያቴ ሽኩረን ጀዛኪላህ ኽይር ምንም ነገር ጠይቄሽ ሳትመልሽልኝ የቀረሽው ነገር የለም አላህ ይስጥልኝ የምትወጃቸውን የሚወዱሽን ሁሉ አላህ ይጠብቅልሽ የኔ ጨዋ ❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  9 місяців тому +2

      አሚን አሚን 🤲 ያረብ 🙏😍😍 በጣም አመሰግናለው የእኔ ውድ

  • @FatumAhmed-t6n
    @FatumAhmed-t6n 2 місяці тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ማሻአሏህ በርች❤❤❤❤❤❤

  • @Maryam-m9r8u
    @Maryam-m9r8u Місяць тому

    አሰላሙ አለይኩም መራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪላህ ኸይር ሁሌም እከታተላለሁ እኔም ልጠይቅሽ መጀመሪያ ነው የተፈታሁ ነኝ በህልሜ ራቁቴን በንፁህ ውሀ እየታጠብኩ የፈታሁት ባሌ ጨርሽና እየሽ እሄዳለሁ ይለኛል እኔም እድህ አደረገህ መተኸኝ አቁሰለኸኝ ካተጋ አልሄድም እለዋለሁ ከዛእሱም እየጠበቀኝ ነቃሁ በአላህ መልሸልኝ

  • @el-qg5wz
    @el-qg5wz 2 місяці тому +1

    በህልም የአይን ብዥታ ምንድነው አይን በደንብ ማየት አለመቻል እስኪ ፍቺልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 місяці тому

      ua-cam.com/video/2Yay1mlOU-g/v-deo.htmlsi=lXRcauxwTjpJDFK_ 👈

    • @el-qg5wz
      @el-qg5wz 2 місяці тому +2

      @addismedia9882
      eshi wude amesegnalehu

  • @mulusew505
    @mulusew505 9 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ❤❤

  • @Radite568
    @Radite568 9 місяців тому

    እናመሰግናለን በርቺልን እና ውዴ የኔን አይተሽው ነበር ግን አልተመቸሽም መሰለኝ አሁንም እጠብቃለው ግን ከተመቸሽ ጤና አዳም ብዙ ብዙ ሆኖ ሁለት ቦታ ታስሮ ሰው በር ላይ ማየት ምንድነው እባክሽ ልውሰድ አልውሰድ እያልኩ አየው

  • @HawaAdem-yq7un
    @HawaAdem-yq7un 7 місяців тому

    እስላም አሊኩም እህቴ እስኪ መልሽልኝ በአላህ ወፍ ትመስለኛለች ከላይ እየበረርች ትመጣለች ወደኔ ነገር ግን በአፎ እባብ ይዛለች እባብ ግን የሞተ ነው ከዛ አጥታ እገቴላይ ታስቀምጠዋለች ከዛ ደሞ ታነሳውና ትበላዋለች በአላህ ፍችልኝ

  • @LubabeAyi
    @LubabeAyi 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 9 місяців тому +2

    ❤❤❤ ብር በጣም ጎበዝ ነሽ ስወድሽ

  • @seada12a28
    @seada12a28 8 місяців тому +1

    ያጎቴ ሚስት በዉነቱአለም አይኖ አያይም በህልሜ አይኖ ተግልጦ ኩልተቀብታ አያታለሁ እቤታችንም ብዙ ሴቶች አሉ በአልም ይመሰለኛል

  • @ÃïShãBêláY
    @ÃïShãBêláY 9 місяців тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tamrsaeed3222
    @tamrsaeed3222 9 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ዉደ ጨቆኛል ፍችልኝ እግሬ ከተረገዜ በታይ ከዉስጥ በጣም ቆስሎል ከዉስጥ ነጭ ነዉ እደ መግል ፈቅየ አዉጥቸ እክ እደሚሰፋ ልገጥመዉ ስል ነቃህ ቤተፈታ ነኝ

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 9 місяців тому

    በወቅቱ እንዴት ሲገቡ በለመዝጋቴ ነው ብዬ ደንቅጬ ነበር በሀላ ስናወራ ተደሰትኩኘ ሀሊማ አትለፈው ባለትዳር ነኘ

  • @seada12a28
    @seada12a28 8 місяців тому

    የተበላሸ ዱባ ምንድን ነዉ አልነካሁትም አልበላሁም

  • @FoziaMuzeyen
    @FoziaMuzeyen 9 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም በህልሜ አንዲት አረብ ሴት በኦፕሬሽን ሲያዋልዱዋት አየሁ በወለደቻት ልጅ ሆድ ውስጥ ሌላ ልጅ አለች እና እናትዋ ደንግጣ ትሮጣለች በጣም ተገርሜ ሳያት ነበር ምን ይሆን

  • @sadamohammed
    @sadamohammed 9 місяців тому +1

    Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti❤❤❤

  • @עדיגל-ו1ת
    @עדיגל-ו1ת 9 місяців тому

    ሀይ እኔ ፈትቻለሁ ግን ፈቅረኛ አለኝ ከፈቅረኛየ ጋር በወበር አብረን ተቀምጠን ሳል ሌላ ሰው መጣ ፈቅረኛየ ፎቶ ሊያነሳን ሲል እኔ አልፈልግም ሳልነሳ ቀረሁ ፈችልኝ አመሰግናለሁ

  • @zahra-8752
    @zahra-8752 9 місяців тому

    ሰላም እህቴ በህልሜ ቆጆ ህፃን ልጅ እየሳምኩኝ ሞተች እኔም ሞትኩኝ እኔ ከሞት ዳንኩኝ እና በፌስታል ልብሴን አጣጥፌ ይዜ የልጅቲቱ ዘመዶች ገደልሻት እዳይሉኝ እፈራለሁ አብሮኝ ፍቅረኛየ ነበረ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      የቆንጆ ልጅን ሞት በህልም የተመለከተች ነጠላ ልጃገረድ በመጪው ጊዜ ውስጥ የሚደርሰውን ከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ የሚያሳይ ሲሆን ይህም በእሷ ላይ ዕዳ እንዲከማች ያደርጋል. ያላገባችውን ልጅ በህልም ስትሞት ማየት ረጅም እድሜዋን እና በህመም ከተሰቃየች በኋላ በመጪው ጊዜ የምታገኘውን ጤና ይጠቁማል። በሚመጣው የወር አበባ ህይወቷን ይቆጣጠራል.
      ua-cam.com/video/9vxU3vlXNTg/v-deo.htmlsi=YE65B5CKW1gLv1fQ 👈
      ua-cam.com/video/9IjKBu10jgY/v-deo.htmlsi=b8s8v_0P-7XqooJP 👈

  • @Yareb8127
    @Yareb8127 9 місяців тому

    ሀሊመት እስክ በአላህ ፍችልኝ ውጭ ነው ያለሁት ባለትዳር ነኝ ሀገር ሂጀ ይመስለኛል እና እሱቅ እቃ ልገዛ ነበር ከዛ ባለ ሱቁ ቤት ይጠቁመኛል ከዛ አሳየኝ ቤት እሄዳለሁ አዲሩስ ልገዛ ለናቴ ሰወች ዱአ ይስደርጋሉ ከዛ በፌት ለፌት አልገባሁ በስተጀርባ ሂጀ እጣን ሽጡልኝ እላለሁ ለናቴ ነው እላለሁ ሰወቹን የማቃቸው ይመስለኛል ሸህ ይማም ይባላሉ ከዛ የ20 ብር እላቸዋለሁ ለዛ ባለቤታቸው ይሰጡኛ እኔ በውጭ በኋላ በኩል ነው የቆምኩ ከዛ ይዥ ወጣሁ በእጀ ሌላም ነገር የያዝኩ ይመስለኛ አንድ ካሮት ትልቅየ የተላጠ ሽንኩርት ይመስለኛ መልሽልኝ እባክሽ

    • @Yareb8127
      @Yareb8127 9 місяців тому

      20 ብሩ 10, 10, ብር ይመስለኛል

  • @firdossebelete3330
    @firdossebelete3330 3 місяці тому

    አህቴ እኔ በህልሜ የማላቀው ልጅ አድሰ ፓሰፓርት ሲሰጠኝ አየሁ እባክሸ ፍችለኝ😊

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 місяці тому

      ua-cam.com/video/IWkwNuxnUEo/v-deo.htmlsi=71ZXPIKlvS7HcBG2

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 9 місяців тому +1

    ❤❤

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 9 місяців тому

    እ ዋ ወ ወ አንድ ያላለቀ ቤት አለኘና በትርፍ ሰአት እዛ አሳለፋለሁ እና ሀላፊ በነበርኩበት ጊዜ የነበሩ ሁለት ወንድና አንድ ሴት በሩን በውስ የልዘጋሁት ይመስለኛል ከፈተው ገብተው የመምራት ጥበብ leader hip በተመለከተ ሲያወሩ እኔ የእውቀቴ ሀሳብ አካፍላለሁ በተለይ አንደኛው የምወደው ሰው ነው በጣም ያወራል እና ነቃሁ

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 9 місяців тому

    as wr wbውዴ የሆነች ሴት በህልም አምጭ እህህ በይ ትለኛለች እርጉዝ መሆኔን አላውቅም ብቻ አምጭ ትለኛለች እኔም እያማጥኩ ነቃሁ ምንድነው ፍችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  9 місяців тому

      ua-cam.com/video/6uVGNjTC904/v-deo.htmlsi=GruyiDnCvUrvUJQm

    • @DelightfulBus-tp9lw
      @DelightfulBus-tp9lw 9 місяців тому

      የኔ ውድ አልወለድኩም ማርገዜንም አላውቅም ነበር እያማጥኩ ነው የነቃሁት

    • @DelightfulBus-tp9lw
      @DelightfulBus-tp9lw 9 місяців тому

      @@addismedia9882 የህልሜን ፍች አላገኘውም

  • @Radite568
    @Radite568 8 місяців тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ የታለፈ ነው ውዴ ከቤቴ ፍራሽ ጠቅልዬ ይዤ የባሌ ቤተሰቦች ቤት እሄዳለው እናም ስገባ እናቱ ቡና ሊያፈሉ ቁጭ ብለዋልእኔም ፍራሼ ላይ ቁጭ እላለውከዛ እሱ ይመጣና ውሀ ሰማያዊ እጁ ጉርድ ሸሚዝ ለብሶ በር ላይ ይደርስና ምልስ ሲል ተከትዬው ወጣውና ምነው ስለው ነይ ለናቴ የገዛውላትን ቤት ላሳይሽ ብሎኝ ሌላ ቤት ስንገባ የድሮ የሚያምር ቤት ሆኖ ከጀርባው ባዶ ግድግዳ የለውም እና እንደወራጅ የተኛ ውሀ ውስጡ ድንጋዬች አሉት እንዴ ቤቱም አላለቀም አንተም እንደዚ ለምን ለበስክ እለዋለው በጣም ያረጀ ሱሪና ጫማ ነበር የሚገርምሽ በኔና በሂወቴ መሀል የቀሩኝ እነዚ ናቸው ብሎ የሚያማምሩ ወንድና ሴት ህፃን አጠገቡ ነበሩ ያሳየኝና ኪሱን ገልብጦ ያሳየኛል በእውነታው አንድ ሴት ልጅ አለን የሚኖረው ካገር ውጪ ነው ይሄ ቤት መግዛት ተደጋጋሚ ነው የማየው ገዛው ሲል ይሄን ከተመቸሽ ቀይ ቀሚስ ለብሶም ከነሻርፑ ከ3ሴቶች ጋር ታክሲ ይጠብቃል እና ፂም ነበረው እኔ ቆሜ እቃ የምሸጥ ይመስለኛል ከዛ ሲያየኝ ሴቶቹ ወደግራ እጥፍ ሲሉ እሱ ወደኔ ሲመጣ ጥዬው እሮጥኩ ከዛ ብዙ የተለያየ ደረጃ ነበር አንዱን ይዤ እሮጥና ሁለት የተዘጋ ግራና ቀኝ ጣውላ በር ነበር አንደኛው ውስጥ ድምፅ አለ በቀኝ መሀል ላይ በጣም እረጃጅም ብዙ ብዙ የታሰረ ጤናዳም ነበር እና ልውሰደው ላንኳኳ እያልኩ ባነንኩ እሱ እዚ የለም ግን አሁን ብዙም ሰላም አይደለንም በጣም ትልቅ ይቅርታ አበዛውብሽ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @Redu27
    @Redu27 8 місяців тому

    ላላገባች ሴት አባቷ 2 ፍሬሽ ጥቅል ጎመን ሲሰጣት ምንድነዉ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      ጥቅል ጎመን ድካም ነው ።
      ua-cam.com/video/fK62xf18wmM/v-deo.htmlsi=8lk2ioyOPkiOgeGA 👈

  • @asterwoliso
    @asterwoliso 9 місяців тому

    አልምዬ ሰላም ላንች ይዑን ከዚ በፊት እልሜን ፋተሺልኝ ናቤር ፋጠር ጫምሮ ፃጋ ይስጥሽ አዉን ዳሞ የባፊቱ ፍቅራኛሄ 30ብር ሳቶኝ ዛርዝረሽ 27ብር ማልሺልኝ ስላኝ አኔ እሽ ካልኩ ቦሃል ግራ ጋብቶኝ አንዳ ጋና እየታያኩት እያለው አኔን እና እሱን ያስታዋውቅን ልጅማጣብን ያኔ ዉድ አንዳትልፍኝ በ ፋጣር

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      ua-cam.com/video/jgIvhPGguJY/v-deo.htmlsi=lLPJeyZ_0Pqi8MIE 👈
      ua-cam.com/video/ue6ySvGX5_E/v-deo.htmlsi=HizjpwHofvDCBMzu 👈 የመመለስ ፍላጎት አለው

  • @خدجاه
    @خدجاه 9 місяців тому +1

    እህቴ ትፈችልኝ አለሽ ብየ በጉጉት እየጠበኩሽ ነበረ እባክሽ ፈቸልኝ

    • @ÃïShãBêláY
      @ÃïShãBêláY 9 місяців тому +1

      ደግመሺ ፃፊላት ላታየው ትችላለች

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому +1

      የድሮ ቪድዮ ላይ ከፃፍሽው አላየውም በወረፋ ስለምፈታ አዳድስ የሚለቀቀው ቪድዮ ላይ ፃፊ 🙏

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 9 місяців тому

    ውዴ እኔ ደግሞ ነእናአ ከምንገድ ላይ ስነቅል አየሁ ባሌን ደግሞ በጥፌ መታሁት ምን ይሆን?

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  9 місяців тому

      ua-cam.com/video/PrG1fQ9q2PI/v-deo.htmlsi=JyCuamd8o5-30xCp

  • @fatimaethiopia5128
    @fatimaethiopia5128 9 місяців тому

    በህልም ቡና መጠጣት ምድነወ ማሬ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  9 місяців тому +1

      ua-cam.com/video/HBg7QAo1Cfc/v-deo.htmlsi=O5Vf60_IeBXP_bem
      ua-cam.com/video/a0sAQcpvo-g/v-deo.htmlsi=4qU_ugu2Zve_ms8J

  • @FevenFeven-wf9se
    @FevenFeven-wf9se 9 місяців тому

    ሰላም ዉዴ
    የተለየኝ ፍቅረኛየ ከወገብ በላይ እራቆቱ ሁኖ እፍረት ገላውም ይታያል ከፍ ያለ ወንበር ላይ ቁጭ ብላል እና ያወራል እኔ ደግም እማላቃት ሴት እሳም ከወገቧ በላይ እራቆትዋ ነች ፊትዋ አትታይም ቁጭ ብላ ጀርባዋን አሻት አለሁ ላላ ያለ በማህሉ ያፈተለከ ሽሩባ ተሰርታለች (ያላገባች)

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 9 місяців тому

    አህለን ሀቢብቲ ጀዛኪላህ ኸይር❤ ባለትዳርነኝ ከባሌ ቤተስብ ቤት ሂጀይመስለኝል ከዛ እህቱ ሀሊብ ኒዶ በሁለት እጆ ሙልት አድርጋ ይዛ አየሆት የሶ ህፃን ሴትልጂ እየታከከችኝ ነበር እኔ ልሂድ ወደቤቴ ስላቸው ቤተስቦቹ ቀስበይ. ዝናብ ይመታሻል አሉኝ ጥላ ይዥለሁ አልኮቸው ወጣሁና ጥለየን ዘርጋሁት አጠር አጠር አድርጊውነው ብዙ ነበር 😍😍😍 ሊላቀን ደሞ አጎቴ እርቦት ይመስለኝል እየለመነ እኔሳየው ድግጥ አለ ምን ሁነህነው ስለው እርቦኝ አለ ከዛ ምግብልግዛልህ አልኩት እሺ አንድ አልጫ እና አንድ ቀይ ወጥ ግዥልኝብሎኝ ገዛሁልት 4መቶ ብር ስጥቻቸው ምግብ ለሚስሩት 50ሳንቲም መለስችልኝ ምግቡንም ስጠችኝ ይዥም እየሂድኩ ነቃሁ አጎቴ በሂወት አለ ❤ ከቻልሺ ፍችልኝ የሆነቀንደሞ የባሌ አይን አንዱ ወደ ወርቃማ ሲቀየር አየሁት ተኝተን ነበር

  • @TsionAsnake
    @TsionAsnake 9 місяців тому

    አረ በአላ ፍቺልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  9 місяців тому +1

      የት ነው አላየሁትም

    • @TsionAsnake
      @TsionAsnake 9 місяців тому

      @@addismedia9882 በህልሜ ከአንድ ልጅ ጋር ይመስለኛል ልጁን የማውቀው የማላዉቀዉም ይመስለኛል እየሄድን አንድ መታጠፊያላይ ስንደርስ አንድ ጥቁር እባብ በጣም ትልቅ ነው ባጠገቡ እያለፍን ዝም ብሎ ያየኛል ወይኔ እባቡ ዘንዶ ነው ምያክለው ባጠገቡ እኮነው ያለፍኩት ወይኔ ልትንሽ ተረፍኩ አያልኩ በስማም እያልኩት እዛው እንደተኛ ትተነው እየሄድን እያለ አንድ ሌላ መታጠፊያ መንገድ አለ እዛ ጋር ስንደርስ አንድ ቀላ ያለ ትንሽ እባብ ቀኝ እግሬን ይነክሰኛል ከዛ ወይኔ ብዬ በሀይል መንጭቄ አስለቅቀዋለሁ ከዛ አብሮኝ የነበረው ልጅ የሰፈሩም ሰው ተሰብስቦ ይመስለኛል ከፊት ለፊታችን ያለ አንድ ሆሲፒታል አለ ወድያው ይወስዱኛል ከዛ ዶክተሩ ቶሎ መምጣታችው ጥሩ ነው ትንሽ ብትቆዩ ኖሮ መርዙ ይዛመት ነበረ ይልና በይ አሁን ማደንዘዣ እሠጥሽና እግርሽ ላይ እባቡ የነከሰሽን ቦታ ስጋውን ከግርሽ ላይ ቆርጬዬ አወጣዋለሁ እንዳይዛመት መርዙ ይልና እግሬ ላይ ያለውን ስጋ ቆርጦ ያወጣዋል ከዛ ነቃሁ። በጣም ጨንቆኝ ነው እባክሽ ፍቺልኝ በሂወቴ ደሞ በህልሜ እባብ ሳይ የመጀመርያየ ነው በውኔም አይቼ አላውቅም ። በውን ሂወቴ አግብቻለሁ 1 ልጅ አለችኝ

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን

    ❤❤❤❤❤❤