🛑 የአርቲስት ባዩሽ እና የአርቲስት ብሌን በወንድ ውዝግብ ሜካፕ የሚቀቡት ሽልጥልጥ ወንዶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

КОМЕНТАРІ • 192

  • @benjatube2
    @benjatube2  6 місяців тому +20

    ከ 12 አመት ልጅ ጋር ወሰለተ ስለተባለው ሐበሻ ምክንያት የኛሀሳብ እነሆ ua-cam.com/video/N2zqsA97kqI/v-deo.htmlsi=ASb6ZLKWM1kLvdT9

    • @user-hq7ky3mr6m
      @user-hq7ky3mr6m 6 місяців тому +1

      Fullerton Elementary School calendar hula Lake Oregon Community vinegar attende Metallica videos

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g 6 місяців тому +3

      የምር እንደዝህ አይነት ባስተር አላየሁም ሁሉም እንደዝህ ለእውነት ቢቆሙ ሀይማኖት ከሀይማኖት አያተራመሱም ነበር ውሸታሞች :: ይመችህ ያራዳ ልጅ የገባህ❤

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g 6 місяців тому +1

      😂😂😂ሀሀሀ እኔ ሴቷ አልቀባም ሸባው ምን ልሁን ብለውነው የጉድ ሀገር ክክክክ ትንሽ ቆይተው የዱባይን አርቲፊሻል ፀጉር ቀጥለው እወገበወላይ እየወዘወዙ ይመጡልናል አይ ጥርሴስ ልማዱነው መሳቅ የኔን የገረመኝ ባይኔ መሳቄነው አለ የሀገሬሰው አባባ ተረጋግተው ይደጉ እጅ 😂😂😂

    • @emebetandarge3361
      @emebetandarge3361 6 місяців тому

      😊⁰0​@@user-hq7ky3mr6m

  • @semharyacob2764
    @semharyacob2764 6 місяців тому +1

    ወይኔ አባቴ ፈጣሪ ይድረስልዎ እባክህ ቤንጃሚን ለመልዕክተኛው ወይ ለማስተር አብነት አድርሳቸው እኚህን አዛውንት እባክህ

  • @linadani6276
    @linadani6276 6 місяців тому +2

    ይሄ ፓስተርኮ የእዉነት የእግዚአብሔር ሰዉ ነዉ ሻርፕ ነዉ ሚናገረዉ አይስትም እንደሱ አይነቱን ያብዛልን 🙏

    • @YusufAtugar-bn4mf
      @YusufAtugar-bn4mf 6 місяців тому +1

      አሜን እንድንል እያመቻቸሺን መሆኑ ገብቶናል አናምነውም ምንም ብትይ

    • @21MarYam
      @21MarYam 6 місяців тому +1

      ኪኪኪኪኪኪኪ

    • @linadani6276
      @linadani6276 6 місяців тому

      @@YusufAtugar-bn4mf አትመና እመን ብሎ ማን ያስገደደህ አለ ለኛ ለአማኞች እንደሱ ያለዉን ያብዛልን በቤተክርስቲያናችን የሚል ሀሳብ እንጂ ይሱፍ ይመን ብያለሁ? ለነገሩ አስተሳሰብህ የኑሮህ የህይወትህ ዉጤት ነዉ አልፈርድብህም ከጨለማ ተጓዥ የሚጠበቅ አስተያየት ነዉ የሰጠኸዉ አልቀየምክም

    • @linadani6276
      @linadani6276 6 місяців тому

      @@21MarYam ሳቂልኝ ሳቅ የደስታ ምንጭ ነዉ

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 6 місяців тому +2

      አዲሷ ዘዴ 🙄 ይሄም ሌላ ድራማ ነው አሪፍ ነው እውነተኛ ነው ለማስባል 😜 ነቄ ነን ማነሽ ፉገራውን እዛው በገስት ሀውስ 🤣🤔

  • @user-gn8xj7hz7z
    @user-gn8xj7hz7z 6 місяців тому +1

    የኔ አባት ረጂም እድሜ ይስጣችሁ ሰፊ ሪዝቅም ይስጠወት

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 6 місяців тому +1

    😢😢😢እውይ ስልካቸው የተወሰደባቸው አሳዘኑኝ አፈርብሉ ሌቦች አሁን ከኑዚህ ይወሰዳል ቱ

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 6 місяців тому +1

    ጎበዝ ይሄም ድራማ ነው አስመስለው ነው ፓስተሩን አሪፍ ለማስመሰለ የተሰራ ድራማ ነው:: መቼ ነው ግን መንጋው ነገሮች የሚገቡት 🤔

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 6 місяців тому +1

    #ክብር ላንተ ይሁን እንደሁሌው ምርጥ ነው 🙏🙏

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 6 місяців тому

    ወይ ቤጃዬ ባለፈ ያ ጓደኛህ ያቀረበው አውሬ ሚመስሉት ሳይቸግረኝ በማታ አይቼ እንዴት እንቅልፍ ይውሰደኝ😂😂😂😂ግን አሪፍ ነገር ነው ሚያቀርበው ጎበዝ ነው ❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 6 місяців тому

    ቤንጃዬ የማታሳየን ጉድ የለም እግዚኦ መሀረነ ወንዱ ሜካፕ ሲቀባ አይ ዘመን ይመችህ🎉

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 місяців тому +1

    ቤንጃ አሪፍ ነው የሜካፑ ምንሼ ነው ውይ አባታችን ሞት የሚገዛ ቢሆን አሉ 😭 ትምህርት ይሆናል አድራሻቸው የትይሆን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 6 місяців тому

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ,የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንዲያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና::ዮሃ3:16

  • @hana.6956
    @hana.6956 6 місяців тому

    ሜካፑን እነዚህ በአደባባይ አደረጉት እንጂ ብዙወች የሚቦረሹ ወንዶች አሉ።ፓስተሩን እኔም አድናቂው ነኝ።ሁሉም ፓስተሮች ማስተዋልን ይስጣቸው።እንኳን በትንሽ ነገር አለፈላቸው ሌላ ነገር ቢያደርግባቸውስ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።አይ በስንቱእንደሱ ያሉ ሰወች ይኖራሉኮ።

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 6 місяців тому +2

    ባለ ሳይክሉ❤❤❤😂😂😂😂😂በጣም ነው የተመቸኝ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 6 місяців тому +2

    "እናነይ .... እናነይ እናነይ እናነይ...." ሲል ሳቄም እንባዬም ተቀላቀለ።
    ያለፈበት ያውቀዋል።
    😂🤨🙄

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 6 місяців тому +3

    ቤንጃ ሌ ላ ጊዜ ሀሜት ሲኖር ብና አፍሉ በል አስቀድምህ 😅😅😅

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 6 місяців тому +3

    ሽማግሌውን ከአገኛቸው እኔ እግዜር በረዳኝ እጦራቸዋለው ቁጥርኝ ላክልኝ

  • @user-sp7rp6nr7h
    @user-sp7rp6nr7h 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገንእንዴት ነችሁ ቤተሰብ ላይክ ሼር እይደርግን እንጀም በዚው ድምሮኝ

  • @loydsteps
    @loydsteps 6 місяців тому +6

    Adnakih negn

    • @benjatube2
      @benjatube2  6 місяців тому +6

      አመሰግናለው

    • @Numaze
      @Numaze 6 місяців тому +5

      Benja boss 😎

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 місяців тому

      በፊደሎቻችን በቋንቋችን ይጻፍ ፦
      @loydsteps

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 6 місяців тому

    ሳይክል የጠፋው ልጅ በሳቅ ገደለኝ ደሞ ያንተም ሳቅ መልሶ ያስቀኛል ቤንችን😂😂😂❤❤❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 6 місяців тому +1

    OK ቲክቶክ የህዝብ ድድብና ማሻሻያ ሆነ እኛ ሀገር እኮ።በቃ ይዘጋ ትራሽ

  • @afromedia3945
    @afromedia3945 6 місяців тому +4

    ወንዶች እህቶቻችን እየበዛችሁ ነው😢😂😂

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 6 місяців тому +1

    እኛ ሀገር ግን ከጠቅላዩ ጀምሮ ወንዳገረዶች እየበዙ ነው ምን ትላላችሁ የቤንጃ ቤተሰቦች ህዝባችንን አንድ እንበላቸው እንጂ አባቶችም በመበላሸት ላይ ናቸው እኮ

  • @mercybayissa
    @mercybayissa 6 місяців тому

    12:03 ነገር በደላላ ይሉሃል እንዲ ነው 😂😂😂 ውይ ጥፊው ኡፍፍፍ 🤭👌

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 6 місяців тому

    ለላይክ እና ለኮሜንት ነው ወንድሜ

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw2450 6 місяців тому +1

    አባባ ቢሊጮ ዱቄቱን ከኃላ ረሱት እኮ 😂😂

  • @MebratMichael
    @MebratMichael 6 місяців тому +1

    ስልክ የተሰረቀው ልጅ ግን የዋህነት ሳይሆን በአስማት እና በመተት የማመን ችግር ነው

  • @samigola
    @samigola 6 місяців тому +1

    ቤንጃ ፕሊስ እንደዚህ የወረደ ነገር አታቅርብ ልክ እንደነ ብሌን ጃኪ ምን ያደርግልናል ወሬ ብቻ እኮ ነው እኛ ዘና ማለት ነው የምንፈልገው በሌላ ሰው ህይወት ምን አገባን በተረፈ አድናቂህ ነኝ ካጠፋው ልጥፋ🤣🤣

  • @wendmagegnfrendes2163
    @wendmagegnfrendes2163 6 місяців тому

    😢😢የምር የአባታችን ንግግር ከባድ ትምህርት ነው 😢😢😢

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 6 місяців тому

    ቤንጃ እንኳን ደህና መጣህ እርጋታህ ደስ ይላል

  • @nejatyimam4379
    @nejatyimam4379 6 місяців тому

    በካፒ የተቀባው ሰውየ ኢትዮጵያዊ አይደለም የለላ ሀገር ዘጋ ነው ጋዘጠኛ ነው ወደ ስራ ለመግባት ብሎ ነው የተቀባው

  • @MorisonMadeba-xc8jd
    @MorisonMadeba-xc8jd 6 місяців тому

    Wwooowwww....yezarewu yileyal... beteley beshimagilewu sewuye wust erasen ayiche dengichalewu...indewum feta lemalet eyewetahu nebere temelishe tegniche kolo eyebelahu newu, biyansi 2000birr Adrolignal...Thank U so much!

  • @richowondimu2027
    @richowondimu2027 6 місяців тому +1

    And birr betam tiru bilehal!

  • @user-yegles7dp9z
    @user-yegles7dp9z 6 місяців тому

    እናነይ በጣም ነው የተመቸኝ በሣቅ ነው የገደለኝ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 6 місяців тому

    belen baush selam men men hulum leka ygemu nachew leka hulum shtachew gmatachew mkera tarikachew metfo tarik new leka yalachew hulum asedabiwoch koshashoch nachew .

  • @user-hk3tl1yh9w
    @user-hk3tl1yh9w 6 місяців тому

    መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢😢

  • @halom3886
    @halom3886 6 місяців тому +1

    እረ. በናትሽ ይሄልጅ ነጠላ ቢቋጭልኝ ቡና መጠጣት ስላቆምኩኝ😂

  • @asterbeshah6237
    @asterbeshah6237 6 місяців тому

    Thank you brother👏👏👏👏👏👏👏

  • @mimiyemeru669
    @mimiyemeru669 6 місяців тому

    አንድ ብር ተባረክ

  • @richowondimu2027
    @richowondimu2027 6 місяців тому

    Yeazawntu taric betam astemrognal lenegeroch yalegnin ame le ekaket keyrotal beteley lebirr! Wegen betam linastewil yigebal ahun yezeranatin yehone ken tebiken enachidatalen !silezih betam enitenkek! Benja thanks a lot!!!

  • @kukisam2528
    @kukisam2528 6 місяців тому +4

    የወንድ ወሬኛ አያድርስ ነጠላ እየቋጨቸክ😊😢😢😢

    • @helenhailu5730
      @helenhailu5730 6 місяців тому

      ወሬው አንጀት ነው አያልቅም

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 6 місяців тому +1

    ቤንጃ የፖስተሩ እኮ ይሄም ስክሪፕት ነዉ ከፍሎት እንደዚ በል ብሎት ነዉ😂😂😂😂 አሁን ከዚህ በዃላ ሰዉ ሀቀኛ ነብይ ነዉ ብሎ እሱጋ ነዉ እንግዲ😂😂😂 ቤተኛ ስለሆንኩ ነዉ የማዉቀዉን ነዉ የነገርኩህ

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v 6 місяців тому +1

    ይህንን ምርጥ ወንድማችንን መቶ ሺ እናስገባው እንደምረው ፕሊስ ቤንጂን የምትወዱ ደምሩት እኔም ሰብ ሼር አድርጊያለሁ👍🙏

    • @micasfaw
      @micasfaw 6 місяців тому

      Wendme new aberetatut ❤

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 6 місяців тому

    ሰላም ቤንጃ ትላንት ለዛሬ ቀጠሮ ይዘህ ስትመጣ ግን ከስተመር ነበረኝ ኤርፎኔን ሰክቼ ዘና አልኩኝ እናመሰግናለን

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 6 місяців тому +1

    Ande birr yemachgale ewunte naw yalew !

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 6 місяців тому

    ውይ ጉድድድድድድ ምን ሆነው ነው የዘንድሮ ስው

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 6 місяців тому

    ወዮ ታዋቂ ሰዎች ግን ፈርዶባቸዉ 🙆😂😂በነገራችን ላይ እኔም ፓፓራዚ ነኝ ቪዲዮ አልሰራም እንጂ ሶ ባዩሽና ባልዋ ተፋተዋል ግን በጣም ነዉ የሚጠነቀቁት እንዳይታወቅባቸዉ ኢንስታ ላይ እራሱ ላይክ ይደራረጋሉ 😂🤗እኔ አላልኩም🤗🤗

  • @user-wk9qw9oq2p
    @user-wk9qw9oq2p 6 місяців тому

    በጣም የኔ አባት😢😢😢😢😢

  • @zdkiram9830
    @zdkiram9830 6 місяців тому

    ከምር የዛሬው ይለያል በጣም ነው ያዝናናኝ

  • @user-nz9kf5jk7i
    @user-nz9kf5jk7i 6 місяців тому

    And br yesdb abat✌️

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 6 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 6 місяців тому

    እናነይ እናነይ😅😅😅

  • @micasfaw
    @micasfaw 6 місяців тому

    Beja menor dego wendme new aberetatut❤

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 6 місяців тому +1

    Slame

  • @hiwottamerat6263
    @hiwottamerat6263 6 місяців тому

    እንደገና ሄዳ እግሯ ላይ አስወድቃታለሽ የሚያመው እሱ ነው

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 6 місяців тому +1

    ወይኔ የወድ ወሬኛ ሴታሴት ይድፋህ ሽልጥልጥ ተመርመር እዉሰጥህ ወሬኛ ሴትአለች ወደሀኬም ሄድ በናትህ ይድፋህ አልልህም ልብ ይሰጥህ አቅለሸለሸኝ በጌታ😅

    • @alemdawit9487
      @alemdawit9487 6 місяців тому

      በኦፕሬሽን አሰወጣት ወሬኛዋንሴት ጎፈድሜ ጠይቀህ ታየዉ በጌታ አመመኝ አቅለሸለሸኝ በጌታ ወጋሁ የወሬኛመፈስ ክክክክክክክስ

  • @Seble7
    @Seble7 6 місяців тому

    አይ ቤጃ ወንድ እህቶቻችን እንበላቸው እኔ አንተ ነህ የምታስቀኝ አበስ ገበርኩ

  • @user-he3hl5gp4p
    @user-he3hl5gp4p 6 місяців тому

    I love the enannneyyy part 😅😅😅, but father makeup እኔ ሴቷ እንኳን ተቀብቸ አላቅም 😢

  • @Davidm127
    @Davidm127 6 місяців тому

    Ewnet nw bini bizu sew subscribe አያደርግም ግን እኮ አያስከፍልም

  • @wintanamytube6530
    @wintanamytube6530 6 місяців тому

    When I lost my phone😂😂😂

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 6 місяців тому

    Er wondoche please wonde huno meder kotete

  • @Zin99bi9-nu3fz
    @Zin99bi9-nu3fz 6 місяців тому

    ሰላም አሰካን በደነህ መጣህ ስብኢናህን እወድልህለው❤❤❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  6 місяців тому

      አመሰግናለው

  • @SOLTUBECHANNEL
    @SOLTUBECHANNEL 6 місяців тому

    Er benja shilamat jemari enj

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 6 місяців тому

    Bajaya sewdhe eko ❤❤❤

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib 6 місяців тому

    Wend ende wend sehon desyilal

  • @hannat600
    @hannat600 6 місяців тому

    Bayush is happily married,leave her alone.

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 6 місяців тому

    One beer big respect 🥰🙏

  • @astuka3938
    @astuka3938 6 місяців тому +1

    ምን ድነዉ የሚሸኮረመመዉ እንደ ወንድ አዉራ🥹

  • @user-bv9ty1ue9t
    @user-bv9ty1ue9t 6 місяців тому

    ere benja endesuma eko beye menideru ena beye seferu ende dirijit tekuakumew sewochin bemasemarat genizeb eyasebasebu le dirjitu yemiyasigebut beken 200 or 300 bicha new lelawin degimo lerasachew new yhen eshi min ylutal eshi

  • @kidistabebe8673
    @kidistabebe8673 6 місяців тому

    እሺ እኔ ግን በአሁን ሰአት የምወደው ሰው አለ በጣም ነገሮች ተወሳስቦበት እኔ ባለኝ አቅም ለመርዳት ስሞክር እኔን እየራቀኝ ነው ምን ላድርግ ልተወዉ ብቻ ምኔን አይተሽ ነው የወደድሽኝ እኔ ምንም የለኝም ባትቀርቢኝ ይለኛል። ስልክ አያነሳም። ብቻ ግራ ገብቶኛል

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 6 місяців тому

      የኔ ዉድ ብዙ ወሬ ሳላበዛ ልንገርሽ አይፈልግሽም እንደምንም ብለሽ ተይዉ። ዝርዝር ምክንያቴን ከፈለግሽዉ ከነ ህይወት ልምዴ ልነግርሽ ዝግጁ ነኝ

  • @user-bg3hk5ez6o
    @user-bg3hk5ez6o 6 місяців тому

    ቤንጃችን

  • @adumaklove7475
    @adumaklove7475 6 місяців тому

    ስለነ ብሌን ያወራው ልጅ በስመአብ ሴታሴት ነግር ነውሲያስጠላ ሲያወራ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 6 місяців тому +1

    🤣🤣🤣 " Enaneye .." je kif 👍 🤣🤣🤣🔥🔥🔥

  • @fareedaSoud
    @fareedaSoud 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤የምወድህ

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 6 місяців тому

    አይ ስርአትህ እኮ#1

  • @Yotor-ut3iv
    @Yotor-ut3iv 6 місяців тому

    1 ብር እንወድሃለን። ሕሊና ያለህ ኢትዮጵያዊ።

  • @fareedaSoud
    @fareedaSoud 6 місяців тому

    የኔአባት

  • @user-pr3rm5ff5l
    @user-pr3rm5ff5l 6 місяців тому

    እነዚህ ልጆች አሁን ሲናገሩ እውነት አይመስል እጅግ በጣም አደገኞች ናቸው ይህ የልመና ስታይላቸው ነው ቆሎ እንደመደፋት ይሄ ደሞ አዲስ እስታይል ነው ወይ የአዲስ አበባ ህዝብ የማንም ፋራ መጫወቻ ሆነ በቃ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 6 місяців тому

    ወይ ጉድ እኛንምኮ የይቱብ ሀሜት አዳማጭ ሆንንኮ ወይ ዘንድሮ 😂😂😂😂😂

  • @BirrrFinancialContents
    @BirrrFinancialContents 6 місяців тому

    *የሜካፕ መንፈስ...ወጋሁህ* ⚡

  • @user-yh4lj7rh3w
    @user-yh4lj7rh3w 6 місяців тому

    Benja my best I like your video but yalayenew bihune teru new eshi

  • @ermiasestifanos2519
    @ermiasestifanos2519 6 місяців тому

    ወንድ ነው ወይስ ድምጿን እንደ ወንድ የምታረጋዋ ልጅ ናት ከዲሲ ሃሜት በወንድ ይደብራል

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 6 місяців тому +1

    አረ በናትህ የምታቀርበውን ነገር ምረጥ ይሄ ያቀረብከው ልጅ አነጋገር ልብ ብለህ ስማው አወራሩ እራሱ እንደሴት ነው ይሄን ደሞ ውጪ አገር ያለነው እነዚ ወንድአገረዶች እንዴት እንደሚያወሩ እናቃለን ይሄን ቆሻሻ አታቅርብልን እባክህ ከተሳሳትኩ ይቅርታ እጠይቃለሁ ግን እንደኔ አወራሩ ያልተመነቻችሁ አስቸያየት ስጡ

    • @benjatube2
      @benjatube2  6 місяців тому

      ሴት ናት ድምፁን በኤዲት ቀይራው ነው

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi 6 місяців тому

    ሰላም ቤንጃ🎉🎉🎉

  • @user-de9ok9df6e
    @user-de9ok9df6e 6 місяців тому

    well come

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 6 місяців тому

    ወንድ ነው ግን ከዚህ ድረስ ደውሎ የሚያማው???

  • @ummuarkantube2906
    @ummuarkantube2906 6 місяців тому

    Enaney Enaney ale😅
    Ene ketenadedku keljoche gar rasu sawora qanqaw nw yemitfabgn

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 6 місяців тому +1

    ሽልጥልጥ ወንድ ዘጋኝ ዘጋኝ 😂

  • @nanny3146
    @nanny3146 6 місяців тому +1

    Ere egzio maharene christos what's happening for men's or going to become.
    .... hhhhhhh 😅😅😅😅

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 6 місяців тому

    ኢኦር ወዴት እየሄድን ነው

  • @HannaMersha-tx1kh
    @HannaMersha-tx1kh 6 місяців тому

    bale Mekabu yelej lejachu new enasiz

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j 6 місяців тому

    ክክክ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 6 місяців тому +1

    muslim endihe aydelem🎉🎉

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm 6 місяців тому

    ምነው ግን ወንዶቹ ሽልትልት ሆኑ ኮስተር ያለ ወንድ ተፉ ወንድ ልጅ ድሮ ቀረ ሊያስብሉን ነው

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 6 місяців тому

    እናታችን የሚላት ልጅ አዝላ የምትታየው ነው?? እናት ናት ግን ደግሞ ወጣት ናት 😄

  • @SaraMuleta
    @SaraMuleta 6 місяців тому +2

    አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ❤

  • @emebetmekonen2527
    @emebetmekonen2527 6 місяців тому +2

    ባዩሽ ባለትዳር አይደለችም እንዴ ልጆች

    • @arditube5698
      @arditube5698 6 місяців тому

      እኔ እስከማውቀው ድረስ ባለትዳር እና የ2ወንድልጆች እናት ናት ጃኪንም በንግስት ምክንያት ነው የተዋወቁት ምን እንደተፈጠረ እግዚአብሔር ይወቅ

    • @user-dh8ns2bg5y
      @user-dh8ns2bg5y 6 місяців тому

      @@arditube5698😂 betam tawikeyalesh weregna nigist manat jakin yemitastewawikat 😂😂😂 ye hitsanat ena wetatoch abirew neber diro nigistn yastewawekechat kene jak abeyot bayush nat😂

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 6 місяців тому

    Enaaaney enaaaney kkkkkkkk😂😂😂😂omg, i got the best laugh , thanks

  • @mekdelawitbayer9145
    @mekdelawitbayer9145 6 місяців тому

    in Holland you say it so,
    honger kaal😂😂😂😂 tenyam melata

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 6 місяців тому

    ሻሎም ቤንጃችን😊

  • @WelifWelif-jn9tm
    @WelifWelif-jn9tm 6 місяців тому

    ቆይ ሰውየው መን ነካቸው መቸም በሰላም አይደለም