ፑቲን ከሶሪያ ወይስ ከእስራኤል ጎን? "ከባድ ዋጋ እናስከፍላችኋለን" እስራኤል NBC ማታ @NBCETHIOPIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #nbcidol#ethiopianmusic#ethiopianidol#nbctalentshow#ido#gena_timket#nbc_idolshow#2016_ #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና #አዲስ_አበባ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

КОМЕНТАРІ • 36

  • @mag00672
    @mag00672 Місяць тому +2

    Always Israel and US united and win.

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 Місяць тому

      🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🦁🦁🦁🦁🦁🤛🤛🤛🤛🤛🤛🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @nejanegash743
    @nejanegash743 Місяць тому +1

    mirt tintane biniyam kasaye❤❤❤❤❤❤

  • @user-by8yb5yn1h
    @user-by8yb5yn1h Місяць тому

    አረ ወንድማችን የት ጠፋህብን

  • @SemiraAkmel-l3r
    @SemiraAkmel-l3r Місяць тому

    Dase yamil tenitane

  • @SemiraAkmel-l3r
    @SemiraAkmel-l3r Місяць тому

    Netsuhani machafechef mashanafi naw? Naze sela yehudi yelawum anizaga

  • @munershafoaley9772
    @munershafoaley9772 Місяць тому +2

    እስራኤላውያን ከምድር ገጽ እግዚአብሔር አምላክ የትፈቸው 🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤️🇵🇸

    • @AaA-bp4qj
      @AaA-bp4qj Місяць тому +1

      ማፈሪያነሽ

    • @AaA-bp4qj
      @AaA-bp4qj Місяць тому +1

      ሰላምለኬቤተክርስቴያንአምሳለእየሩሳለም

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 Місяць тому +3

    እስራኤል ሁሉም ታሸንፋለች አትጠራጠሩ ከሷጋ ያለው መለኮትነው፣

    • @MohammedJuneydi-dq2yy
      @MohammedJuneydi-dq2yy Місяць тому +1

      ወረኛ ዘረኛ ሀቁን መናገር አልተፈጠረብህም እስራእል ዶግአመድ ሆናለች

    • @munershafoaley9772
      @munershafoaley9772 Місяць тому

      እስራኤላውያን ከምድር ገጽ እግዚአብሔር አምላክ የትፈቸው❤

    • @amreamre-fw1qt
      @amreamre-fw1qt Місяць тому

      እስራኤል ምን አቅም አለት እድሜ ለአሜሪካ😅😅😅

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 Місяць тому

    ጋዛም እንደዚህ ውድማ አለም እየቀጠለችነው ጠብ ጫሪ የሰላም ፀር ሂዝቦለም እንደ ሀማስ ተሎ መውድም አለበት ካልሆነ ሰላም የለም

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z Місяць тому

      ጸብ አጫሪዎቹ ወራሪዎቹ ናቸው ከ75አመት በፊት ወደመጡበት ለምን አይሄዱም።

  • @user-wz5xp8vv9z
    @user-wz5xp8vv9z Місяць тому

    እመኑኝ ወራሪዋ ከ75 አመት ወደመጣችበት ትሄዳለች ወደደችም ጠላችም ።።

    • @user-yd7pp6qw6n
      @user-yd7pp6qw6n Місяць тому

      😂😂😂😂😂 እሱን ሳለው ደነዝ አህያ ጋላ

    • @user-uu3jd2fe9c
      @user-uu3jd2fe9c 27 днів тому

      እረ የእስራኤል ጠላቶች ልምከራችሁ ያኔ በዝያን ዘመን ለእስራኤል ባህሩ ተከፍሎ ካሻገራቸው በኋላ ጠላቶቿን እንደ ዋጣቸው ረሳችሁ እንዴ ካላረፋችሁ እንድሁ ትሆናላችሁ አይሁድ ከግብፅ እስካ እስራኤል የነካውን አንዱን ጠላት እንኳን አልማረም እየደመሰሰ ነው የመጣው ታድያ አንተም ለራስህ ተጠንቀቅ።

  • @user-uj4vq2wd5p
    @user-uj4vq2wd5p Місяць тому +1

    አለም ቢታጠቅ እስራኤልን ማሸነፍ አይችልም የእስራኤል አምላክ ቃሉ አይሻርም 🙏🙏🙏god bless Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱☦️✝️✡️👑👑👑💪💪💪💪

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z Місяць тому

      ክክክክ የትኛው አምላክ ቀጥቅጣ የቅላ የገደለችው ቱቱቱቱ😂😂😂😂😂

    • @user-uj4vq2wd5p
      @user-uj4vq2wd5p Місяць тому

      @@user-wz5xp8vv9z አቤት ነገር ፍለጋ 🤔ምን እንድልህ ፈልገህ ነው 😂 Allah is ☪️ancer 😏😂😜😜

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z Місяць тому

      @@user-uj4vq2wd5p 1 የነሱ አምላክ ማነው ማለትም የወራሪዎቹ (የይሁዳዎቹ) ?
      2 እውነት እናንተ የምታመልኩትን ነወይ የሚያመልኩት ይሁዳዎች ማለትም እየሱስን ነወይ የሚያመልኩት ? በማስረጃ አስረዳኝ
      3እሱን የሚያመልኩ ከሆነ ለምን በ30ድናር ሽጠው ሰቅለው ገለው ቀበሩት? እንደት አንድ ሰው የሚያመልከውን አምላክ ይገላል?
      4 የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም የምትሉት ከመተኛትም አልፎ ተቀብሮ አልነበረም ወይ?
      5 እስራኤልን ብቻ ነውደ የፈጠረው ሌላው አለም እሱ አልፈጠረውም ምሳሌ ልስጥህ ሌላው አለም እሷን ለማጥፋት ቢነሳ እንደናንተ አባባል እነሱ ይጠፋሉ እንጅ ወራሪዋ አጠፋም ነው የምትሉት ለምን ? እሷን ለመጠበቅ ብቻ ከሆነ አምላክነቱ የሌላው አለም አምላክ ማነው?

    • @user-uj4vq2wd5p
      @user-uj4vq2wd5p Місяць тому

      @@user-wz5xp8vv9zይሁዶች የሚያመልኩት እግዚአብሔርን ነው ።ግን እውቀት ከማጣታቸው የተነሳ ክርስቶስን አልተቀበሉም ።መሲሁ ገና ይመጣል ብለው ነው የሚያምኑ ።ሲቀጥል እስራኤል ማለት ትርጉሙ የእግዚአብሔር ህዝብ ይባላል ።እናም እነሱ አይሁድ ቢሆኑም ለቅዱሳን አባቶቻቸው እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ቃል ገብቶላቸዋል 👉 እስራኤል ሆይ ብረሳሺ ቀኝ እጄ ጥበቧን ትርሳ ✅🥰 አረቦቹን ካልክ ግን ከመጀመሪያው እግዚአብሔርን አያመልኩም ነበር ሙሀመድ ከመምጣቱ በፊት ፍልስጤማውያን ጣወት አምላኪወች ነበሩ እግዚአብሔር የሚዋጋው ለሚያምኑት እና ህጉን ለሚጠብቁ ነው ለምሳሌ የዳዊት እና የጐልያድን ታሪክ አንብብ እግዚአብሔር ለእስራኤል ልጆች ለነዳዊት አብሮ ተዋግቷል በተመሳሳይ እስራኤላውያን ከግብፅ ባርነት ነፃ ያወጣቸው ቅዱስ ሚካኤልን ከፊታቸው በማስቀደም ጠላቶቻቸውን እየደመሰሰ በተራቡም ጊዜ ከሰማይ መና እያወረደ እየመገበ ወደ ቅድስት ሀገራቸው ተመለሱ

    • @user-uj4vq2wd5p
      @user-uj4vq2wd5p Місяць тому

      @@user-wz5xp8vv9z ደግሞ ወራሪወች አይደሉም በሀገራቸ መኖሪያ ሰላጡ ነው አረቦቹ ከድሮ ጀምሮ እየነካኩ አላሰቀምጣቸው ሰላሉ ነው ሲቀጥል የእስራኤልን ጫፍ የነካ ከባድ ዋጋ ይከፍላል እመነኝ ለማየት እንዲያበቃህ መልካም ፀሎቴ ነው እንኳን ስይፍ የመዘዘባት የዛተባት እራሱ መጨረሻው ሞት ነው መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል በሰይፍ የመጣ በሰይፍ ይጠፍል እስራኤልን የወደደ በእግዚአብሔር ዘንድ ይወደዳል እስራኤልን የረገመ ይረገማል

  • @user-tp6rz6qx1f
    @user-tp6rz6qx1f Місяць тому +1

    ምንም ቢፈጠር እስራኤል ማሸነፏ የማይቀር ነገር ነው። ግን ከእስራኤል ወገን ጥንቃቄ እና ፍጥነት ቢኖር በጦርነቱ የምትከፍለውን ዋጋ ይቀንሰዋል። ከዛ ውጪ እስራኤል ማሸነፏ የማይቀር ነገር ነው።

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z Місяць тому

      መቼም አታሸንፍም ወራሪ ነችኮ ወራሪ ከመቼ ወድህ ነው ወራሪ ባለ እርስቶቹን የሚያሸንፈው?

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 Місяць тому

    ጋዛም እንደዚህ ውድማ አለም እየቀጠለችነው ጠብ ጫሪ የሰላም ፀር ሂዝቦለም እንደ ሀማስ ተሎ መውድም አለበት ካልሆነ ሰላም የለም