"እንግሊዝ ጦር ከፍታብናለች"ፑቲን...የዩክሬን ጦር በስጋት ውስጥ! | NBC አለም-አቀፍ‪

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

КОМЕНТАРІ • 132

  • @Getahun-sw5cg
    @Getahun-sw5cg 28 днів тому +1

    በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነው ❤ ሁሌም እንደዚህ ,,,,,,,,,,,,,,,‼️

  • @tsion-yilma721
    @tsion-yilma721 26 днів тому +2

    በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነዉ❤

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 29 днів тому +6

    እኔ ጥሎብኝ ስለሩሲያ ሲወራ ሰምቼ አልጠግብም ሁሌም ስለ ሞስኮ አውሩልኝ

  • @getahung.silassie4924
    @getahung.silassie4924 29 днів тому +16

    እንደዚህ እውቀትና ልምድ ያላቸውን ሰዎች እንግዳ አድርጋችሁ ስታቀርቡ በጣም ያስደስታል ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የሚወደው።

  • @getugola
    @getugola 28 днів тому +1

    Красавчик,Алекс.Вот так надо защищать страну,которая дала многие возможности!!!
    Горжусь тобой,Алекс!!!

  • @GetuAberaAbate-ql7mn
    @GetuAberaAbate-ql7mn 25 днів тому +1

    ድል ለአባአት ሀገር ለሩስያ
    ሞት ለግብረሰዶማውያን
    ለፈሪው ኔቶና አጋሮቹ
    ጌታውን ያመነ በግ ላቱን ውጭ አሳደረ አለ ያገሬ ሰው ዩክሬን ትጠፋለች
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitzewde9068
    @dawitzewde9068 29 днів тому +2

    Wow የዛሬው ደሞ ይለያል።ገራሚ እንግዳ ነው የጋበዛቹልን ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @NuruHusan-u1w
    @NuruHusan-u1w 29 днів тому +2

    ለስራቺሁ ያላቺሁ ክብር ፍቅር ይታያል ቀጥሉበት

  • @MetiEphrem
    @MetiEphrem 29 днів тому +2

    ምን ማለት ይቻላል ምን አይነት ትንታኔ ነው እባካችሁን እንደዚህ አይነት ሰዎችን ደጋግማችሁ ጋብዙ

  • @GjghIfhf
    @GjghIfhf 29 днів тому +2

    በጣም ደስተኞች ነን በናተ ትምተና ደግሞ ሙህሮችን ስታቀርቡልን ይበልጥ ተደምመናል

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 29 днів тому +1

    አቶ አለማዘሁ አሊ ገለፃህ አቤት ሲመች በአጠቃላይ ስሜቴን ገዛችሁኝ ምክንያቴ የቀድሞ የደርግ መንግስት ወታዳር ስለሆንኩኝ ቁጭ ብድግ ብዬ ነው እየሰማኋችሁ ያለሁት ።

  • @WondmagegnAsefa
    @WondmagegnAsefa 29 днів тому +4

    የምትሰጠዉ ትንታኔ ደስ ይላል

  • @wello446
    @wello446 29 днів тому +1

    ሁሌም አድማጫችሁ ነኝ 👍

    • @KalidMohamed-i2q
      @KalidMohamed-i2q 29 днів тому

      ዐባኻችሁ ዐትቀዱ ራሻ ዐንደሇነ ዐይሞቃት አይበርደዳት

  • @alemsegedhabtesion4996
    @alemsegedhabtesion4996 29 днів тому +1

    "ከኩፉ ቀን ያወጣህ እንደ ጠላት ይታያል "

  • @AbdiYesuf-x5h
    @AbdiYesuf-x5h 29 днів тому

    እናንተ ሁሌም ኑሩልን ፍታሃዊ ጋዜጠኞች ናችሁ

  • @dani-u1j
    @dani-u1j 29 днів тому +4

    በዚልክ የእውቀት ሰው ደጋግሞ ማቅረብ ምን ይጎዳል እረ ኑፋግ አትሁኑ አቅርቡት ድገሙን በርቱ

  • @YasinkedirGuracha-l3s
    @YasinkedirGuracha-l3s 24 дні тому

    NBC thanks 🙏❤️ btm nw miwodachu wolahi

  • @widadkemal8929
    @widadkemal8929 29 днів тому +4

    ለምን Like አታደርጉም ተከታዮች በጣም በሳል የሆነ ትንታኔኮ ነው የሚሰጡት

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 29 днів тому +1

    እናንተ ወጣቶች ውጥናችሁ ደስ ትሉኛለችሁ ስራችሁን ያቃናላችሁ ።

  • @widadkemal8929
    @widadkemal8929 29 днів тому +2

    ሠላም ሠላም ሠላም NBC

  • @user-oy9mw6pl1w
    @user-oy9mw6pl1w 29 днів тому +3

    ሩሲና ኔቶነው ጦርነቱ ይኩሬን የሚለው ማልበሻነው

  • @AbdulkerimAbduislam
    @AbdulkerimAbduislam 29 днів тому +2

    Well come tetebakiwochu nbc world

  • @hailunegatu2885
    @hailunegatu2885 28 днів тому

    የሚዋጉት የናቶ ወታደሮች ናቸው

  • @Zekiman-h8u
    @Zekiman-h8u 29 днів тому

    የእውነት ሩሲያን ይበልጥ ወደድኳት ደግነታቸውና እምነታቸው ላይ ጠንካራ መሆናቸውን ስለ ሰማሁ።

  • @seifuseboka2886
    @seifuseboka2886 29 днів тому +1

    ዝግጅቱ ጥሩ ነበር ግን ያቀረባችሁት ሰው ምንም ሀሳቡን ሳያቀርብ እናንተው ሰአቱን ወሰዳችሁበት ሁለታችሁም ምንም እንግዳው ሳያወራ ሰአቱን ጨረሳችውት ይህ አልተመቸኝም

  • @Rem-zanShafi
    @Rem-zanShafi 27 днів тому

    NBC ewketna masrejan meseret argo beftsum geleltegnnet lemetsenen mereja enamesegnalen

  • @AkmalakmeAkme
    @AkmalakmeAkme 29 днів тому +1

    ሰላም ሰለም የዘውትር አድመጨቹ አክመል እበላለሁ ስለ ጦርነት እውቀት ባይኖረኝም ግን ሩሲየወች በእውነት የሚሰጉ ይመስልሃልን ዋግነር አፈንግጦ ከተሞችን ሲቆጣጠር ታንክ ተደግፈው ፎቶ ሲነሱ ነበር የኔ ግንዛቤ እንደዘ ነው ።

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    ድል ለፍልስጤን ድል ለሩሲያ ሞት ለአሜሪካ ሞት ለወራሪዋ እስራኤል

  • @abag9805
    @abag9805 28 днів тому

    Wow that's interesting point. I know Mr. Alemayehu for a long period of time his knowledge on these areas are fruitful. Basically he studied in Russia for six years. Thanks NBC for using your air time for such kind of program. Keep it up.

  • @danielshiferaw3666
    @danielshiferaw3666 28 днів тому +1

    You invite a guest but you finish the time yourself talking more repeated words.

  • @AmanAyele-o1f
    @AmanAyele-o1f 29 днів тому +1

    ራሽያ እራሷን አዋርደች

  • @debezito38
    @debezito38 28 днів тому

    ጥያቀ ከመቅረብ ከተኝታኝ በላይ ግዜ ወሰዳቹ ፡ ጥያቀ መቅረብ ብቻ ይበቃቹ ፡ ግዜ ለተንታኙ ስጡ !!!

  • @getnettezera6650
    @getnettezera6650 28 днів тому

    የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በጥራቃ ናችሁ የራሰህ አገር ጦርነት ለምን አትዘግብም ሰለሠው ሀገር ከምትዘከዝክ

  • @RasStif-kb3hz
    @RasStif-kb3hz 28 днів тому

    ጥሩ ትንታኔ ነው ግን በአንድ ሀሳብ ብዙ ርዕስ ትደርባላቹ gam changer መሆኑን ሳትገልፁ አለፋቹት የዛ ችግር ይመስለኛል።

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 28 днів тому

    ጦር ከፍታብናለች ።አይባልም ። ጦርነት ከፍታብናለች ።ነው የሚባለው

  • @user-ot8nk3iq7j
    @user-ot8nk3iq7j 29 днів тому

    Wow good explanation Nbc

  • @abdelaawol9872
    @abdelaawol9872 29 днів тому +1

    እንግዳ ጋብዛቹህ መልሳቹህ ለእንግዳው ትንታኔ እየሰጣቹሁት ነው እኮ። ትንሽ ግራ አጋባቹህን😅😅😅

  • @FarisErdado
    @FarisErdado 29 днів тому +1

    ሩሲያ ስታጠቃ ሉኣላዊት ዩክሬንን ስታፈርስ እንደ ጽድቅ ዩክሬን ጥቂት ምላሽ ስትሰጥ እንደ ኩነኔ ስትተነትኑ ፍርደገምድሎችና ለሰው ልጅ ህይወት ከበሬታ የሌላችሁና ለፍላጉታችሁ የቆማችሁ ጋዜጠኞች መሆናችሁን ያሣብቃል:: ሩሲያ ስለጨረሰችው ንፁሃን ዩክሬናውያን ጥቂት ብትሉ

    • @dagimhagos1420
      @dagimhagos1420 29 днів тому +1

      ሩስያ ከዩክሬን ሳይሆን የአለም ገዢነን ከሚሉት ግብረ ሶዶማውያን ኔቶ ጋር ነው ለማንኛውም ድል ለሩስያ!!!!!

  • @henokhenok6171
    @henokhenok6171 29 днів тому

    ሩሲያዬ የትግራዩ ጦርነት ጊዜ አብይን ብትደግፊም 😢 መቼም ላንቺ ልቤ አይጨክንም የያኔውን ጥፋትሽን ይቅር ብዬሻለው

  • @DawitShimels
    @DawitShimels 29 днів тому

    ያምራል

  • @q2sen158
    @q2sen158 29 днів тому

    Tigistu Bekele is a courageous journalist

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 29 днів тому

    ድል ለሞስኮ❤❤❤❤❤❤ ሞስኮ❤❤❤ወደፊት

  • @mitekuamde870
    @mitekuamde870 28 днів тому

    Shorten questionS.give time to z gust.

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 29 днів тому

    የምዕራቡ ተላላኪ የዩክሬን ጦር የእጁን እያገኘ ነው

  • @ZewduDemissie-ek3vp
    @ZewduDemissie-ek3vp 29 днів тому +1

    የሚጠበቅ ትንተና

  • @getachewbihonlign3041
    @getachewbihonlign3041 29 днів тому

    ሩስያን ስላወቀ ብቻ በድፍረት ልክ እንደ ሚሊቴሪ ሳይንስ አዋቂ ሲቀደድ ያስገርማል

  • @TeshomeAga
    @TeshomeAga 29 днів тому

    ጥያቄ እጠይቃለሁ ብለህ ሰው አቅርበህ ሰአቱን ጨረስከው። ምን አያደረጋችሁ እየተቀባለችሁ ፍሬ ቢስ ነገር ታዋራላቾሁ እንዴት መልስ መስጠት ይቾላል ። ያሳዛናል።

  • @tarikubelayneh8291
    @tarikubelayneh8291 29 днів тому

    ምድረ ሆዳም የራስህን ኑሮ የማትመራ ሁሉ ለ ዩክሬን ምክር መስጠት ትፈልጋለህ

  • @MintAb-chu
    @MintAb-chu 29 днів тому

    "የዩክሬን ወታደራዊ ኃይል" አትበል ኔቶ ነው ዘልቆ የገባው!!! ዩክሬን የምትባል ሀገር አቅሟ ልምሻ ሆኗል ለዚህም ነው ምዕራባውያኑ በህቡዕ ወደ ግንባር ያቀኑት። መሃል ያለኸው ይቅርታ እንግዲህ አላውቅህም ግን ትንሽ ዩክሬንን አግዝፈኻታል!

  • @ermiaskidane3570
    @ermiaskidane3570 29 днів тому

    Netsanet engida gabzeh edil asetim Lele gize temar

  • @ሀቢብ
    @ሀቢብ 26 днів тому

    ማፈሪያወች ለምን እንግዳችሁን አፉን የማትሸብቡት

  • @hanibalfitsum282
    @hanibalfitsum282 29 днів тому

    I dont know what kind of history books you were taught.

  • @EshetuWolde-s2b
    @EshetuWolde-s2b 28 днів тому

    Sewywen edl kelklchut teyake bemanzazt enji Mert neber

  • @henokadnew4931
    @henokadnew4931 24 дні тому

    Give the chance to speak to gust, you are repeating one and z same it is boring.

  • @ermiaskidane3570
    @ermiaskidane3570 29 днів тому

    Seyewun yeterachut enten endisema nw bizu enate awerachu

  • @DanielBeyene-zp8yb
    @DanielBeyene-zp8yb 29 днів тому

    Is the same as what TPLF reached Debrebrhan

  • @AmanAyele-o1f
    @AmanAyele-o1f 29 днів тому

    እመኑኝ ሩሲያ ሞስኮን ያስርክባል ፐቲን ጉራ ብቻ ነው

    • @dagimhagos1420
      @dagimhagos1420 29 днів тому

      እረፍ አንተ ግብረ ሶዶማዊ!!

  • @zebidartube
    @zebidartube 29 днів тому +1

    እንግዳው ያውራ እንጂ 😂

  • @widadkemal8929
    @widadkemal8929 29 днів тому

    ❤❤❤

  • @babyeshetu1965
    @babyeshetu1965 29 днів тому +2

    ወረኞች ድል ለዩኩረን

    • @babyeshetu1965
      @babyeshetu1965 29 днів тому

      ባሌገ

    • @AbdiYesuf-x5h
      @AbdiYesuf-x5h 29 днів тому

      ውጣ ከሃዲ

    • @dagimhagos1420
      @dagimhagos1420 29 днів тому

      አንተ ግብረ ሶዶማዊ ነህ በርግጠኝነት ።

    • @babyeshetu1965
      @babyeshetu1965 29 днів тому

      አነይደለሁም አሁንም ድል ለዩኩረን

    • @dagimhagos1420
      @dagimhagos1420 28 днів тому

      ​@@babyeshetu1965በርግጠኝነት ሰዶማዊ ነህ

  • @kttag4545
    @kttag4545 29 днів тому

    Is it a Master of to states for ukraine

  • @meneziwmera2287
    @meneziwmera2287 27 днів тому

    እንግዳ ጋብዛችሁ ብዙ የምትናገሩት ግን እናተ ናችሁ …… ይታረም

  • @GjghIfhf
    @GjghIfhf 29 днів тому

    ግን ለእንግዶች ሰፊ ሰአት ስጡ እናንተን ሁሌም እናገኛቸሁል

  • @widadkemal8929
    @widadkemal8929 29 днів тому

    ጥያቄ አለኝ ሩሲያ በዶነስትክ በኩል ግስጋሴዋ እንዴት ነው ?

  • @fecerfecer86
    @fecerfecer86 29 днів тому

    አውቀው ቢሆንስ

  • @hanibalfitsum282
    @hanibalfitsum282 29 днів тому

    Eritrea was colonized by turkish,Egypt,Italy,britain and Ethiopia. Eritrea had never been part of Ethiopia and if Eritrea was part of Ethiopia, Are u saying Ethiopia was colonized by those countries i listed in the above.

  • @fecerfecer86
    @fecerfecer86 29 днів тому

    እስራኬልም ሩሲያም ምክንያት ማግኛ ቢሆንስ ከዚህ በዋላ ዬክሬን አንደ

  • @babyeshetu1965
    @babyeshetu1965 29 днів тому +1

    ሰውዬው ያውራበት ወረኞች

  • @eliasyusuf1285
    @eliasyusuf1285 29 днів тому

    Netsanet ye ukraine degafe endehonke 100%yastawekebehal geleltegna hune

  • @mahmedbarkele4589
    @mahmedbarkele4589 29 днів тому

    👏👏👍✍️

  • @hamdetekle2829
    @hamdetekle2829 19 днів тому

    You are feeling that rusia is fighting
    with ukraine silly

  • @wassieahmed9908
    @wassieahmed9908 29 днів тому

    አንቱታ በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ ትልቁ መገለጫው ነው እና በእድሜ በብዙ ቀደም የሚልን ሰው ያለ ጥያቄ አንቱ ማለትን አትርሱ።

  • @widadkemal8929
    @widadkemal8929 29 днів тому

    ላይክ

  • @MebtAdmass
    @MebtAdmass 29 днів тому

    who is the gust?

  • @user-wj2le1fk1s
    @user-wj2le1fk1s 29 днів тому

    ከውቀት ነፃ ናቸው መጠየቅ አይችሉልም ዝምብሎ ማተፍተፍ ማተፍተፍ ሰውየው ይችላል እናተግን ቅዳሜ ገቤያ ናቹህ

  • @Amir-o9f6h
    @Amir-o9f6h 29 днів тому

    እንዴ ምን ነካችሁ ሩስያ እየተዋጋች ያለችው ከዩክሬን ጋር ነው ብላችሁ ታምናላችሁ?

  • @king_maker9285
    @king_maker9285 29 днів тому

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች፤ የወደቀው የብልጽግና ጽንፈኛ ስረአት ችግሮቹን ከውስጥ ወደዉጭ ለማሳየት እየሞከረ መሆኑ..........ዚስ ኢዝ ኢዲየትስ ካምፕ!!

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 29 днів тому

    አንተ ብሎ ተንታኝ ፍልስጤሞች እኮ ሙሉ መሬቱ የራሳቸው ነው። እስራኢል እሚቤለውም ግዛት በስደት ገብተው ህዝቡን አፈናቅለው የተመሰረተ ግዛት ነው። ምኑን ከምን አገናኝተህ ነው እምተነትነው ??

  • @hamidanurhussen6494
    @hamidanurhussen6494 28 днів тому

    Teru engda akerbachihwal gen enante meteyek enji tentanew lengdaw bihon tru neber.

  • @rod_sport
    @rod_sport 29 днів тому

    Bradly is made in US

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of 29 днів тому

    ተንታኙን አመሰግናለሁ

  • @yaredkinfe4272
    @yaredkinfe4272 29 днів тому

    የፓለቲካ ጋላክቲኮ wow......

  • @BelayGobena-n5r
    @BelayGobena-n5r 29 днів тому

    እንግዳ ጠርታችሁ በቂ ዕውቀት በለላችሁት የውትድርና ሳይንስ ላይ ትንተና ሠስጠት ምን አመጣው በተለይ ኮት የለበሰ ጋዘጠኛ እንግዳው እውቀቱን እንደት ይግለፅ ግዜውን ጨረሳችሁት

  • @ahmednurhusseinsalim2593
    @ahmednurhusseinsalim2593 29 днів тому

    Batm yanhnat zan yamchnal

  • @KibuLove
    @KibuLove 29 днів тому

    lemen geza astwetem lengdachu

  • @mustefasultan8869
    @mustefasultan8869 29 днів тому

    ?????

  • @IbrahimGure-sl7cf
    @IbrahimGure-sl7cf 29 днів тому

    ስለ እኛ አገሪስ ምን ትላላችሁ

  • @samigi8226
    @samigi8226 29 днів тому

    ምን ይሉታል እንግዳ ጋብዞ መለፍልፍ እድል ስጡ አቦ

  • @syedesiraj5499
    @syedesiraj5499 29 днів тому

    የእስራኤል ድንበር እደተጣሰዎ ይላል ምሳሌ ሲስጥ እስራኤል ድንበር የላትም ወራሪ ናት የአለም ፍርድ ቤት የመሠከረዎ ነዎ የጁሽ ቅጥረኛ ሳትሆን አትቀርም

  • @habtomdebesay7229
    @habtomdebesay7229 29 днів тому

    If you are Jornalist don't take side

  • @salehbhai5915
    @salehbhai5915 24 дні тому

    ፑቲን የውሳኔ ሰው ቢሆን ምናልባት ጦርነቱ አልቆ ነበር ፑቲን ዋጋ ይከፍላል

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere 29 днів тому

    ኢንግሊዝ እንዴት ሆና ነዉ የመከላከል አቅሙዋ የሚቀንሰዉ ከ 7 ጨ ነዉ የተመረጥከዉ 😂😂😂

  • @ZekiyaSherka
    @ZekiyaSherka 29 днів тому

    dese mil tentana new

  • @abdulkedirilmi
    @abdulkedirilmi 28 днів тому

    . By

  • @anteneh1242
    @anteneh1242 29 днів тому

    በሳል የሆነ ትንተናና ቀጥሉበት

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 29 днів тому

    ግድ የለህም ! ኤርትራውያን ነጻነታችን ለኣንዲት ደቂቃም ብትሆንም ተጠራጥረንበት ኣናውቅም ። በብሄር ፖለቲካ የተቆራረጠች ኣገር ይዘህ ስለ ኤርትራ ነጻነት ጥያቄ ምልክት ስታስቀምጥ ትንሽ እፍረት የለህም ? ወደድክም ጠላህም ከጥንት ጀምሮ ኤርትራ የኢትዮጲያ ኣካል ሆና ኣታውቅም ።

    • @dagimhagos1420
      @dagimhagos1420 28 днів тому

      ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ቤተሰብ ነን እንወዳችኋለን።

  • @ahmedinjemalmohammed2230
    @ahmedinjemalmohammed2230 29 днів тому

    Enanten mayet eko alemen mayet new

  • @JemalHussein-le5pv
    @JemalHussein-le5pv 29 днів тому

    አበጀህ

  • @tarikubelayneh8291
    @tarikubelayneh8291 29 днів тому

    የወራሪዎች ድምጽ የሆነ ሚድያ

  • @Dawitesfa2024
    @Dawitesfa2024 29 днів тому

    I am not support war but Russia have the largest nuclear stockpile? DO YOU think they wait until become another Libiya or Siriya?
    If they drop that dirty bomb their is no ukrain or total disaster this western media i dont now why they ignite this.