የእንጀራ እናት - Ethiopian Movie YeInjera Enat 2024 Full Length Ethiopian Film Yenjera Enat 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 тра 2024
  • የእንጀራ እናት - Ethiopian Movie YeInjera Enat 2024 Full Length Ethiopian Film Yenjera Enat 2024
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 74

  • @jerrytube1
    @jerrytube1 14 днів тому +10

    ጀግና ሴት መጨረሻው የተመቸው በ like❤

  • @user-dv6jh2lq8l
    @user-dv6jh2lq8l 22 дні тому +25

    😢😢 በስት መከራ የረሳውት ታሪኬን አስታወስኩ 😢 በእጀራ እናት ልጅነቴን ቀምታኛለች😢

    • @DfFf-ob9ns
      @DfFf-ob9ns 19 днів тому

      😢😢😢😢😢ዝም አልሽ ታዳ

    • @user-ey9gr4rd1y
      @user-ey9gr4rd1y 18 днів тому

      Endana😢😢😢

    • @user-xq2is1hz7g
      @user-xq2is1hz7g 15 днів тому

      😢😢😢እኔም ወላህ

    • @user-rl6mq2he9u
      @user-rl6mq2he9u 9 днів тому

      😢😢😢😢😢

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu День тому

      እፍፍፍ አብሽሪ ውዶቸ ዋናውማለፉነው 😢😢😢😢😢😢

  • @eneyewguadie9419
    @eneyewguadie9419 22 дні тому +11

    ሁሌ የኢትዮጵያ ፊልም ማየት የሚያስጠላኝ በጎ ከሚያደርጉት ሰወች ይልቅ ሴራ ሚበዛበት ብቻ መሆኑ ነው።

  • @Sarah-ge2il
    @Sarah-ge2il 21 день тому +6

    ማነዉ እደኔ ኮሜት አይቶ ብዛት ከለለዉ የማያይ የማዳም ቅሞሞች ከለሉ አይደምቅም😂😂😂

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 21 день тому +6

    "የሰማዩን ፍርድ ተማምኜ በምድር እንደፈለጉ እንዲሆኑ አልፈቅድላቸሁም" የሚለውን ቃል ወድጀዋለው!

  • @user-kj8qu2kq2y
    @user-kj8qu2kq2y 4 дні тому +1

    ብድሩን የማይመልስ ብቻ ሳይሆን…ብድሯን የማትመልስ ቆራጥ ሴት አትወለድ ነውና ጀግና ነሽ💪የሰማዩ ፍርድ ተማምኘ በምድር ያሻቸውን እንዲያደርጉ አልፈቅድላቸውም !! ምርጥና ተገቢ አባባል አቦ ይመችሽ❤

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 21 день тому +5

    ምርጥ አጨራረሽ ነው ህግ የሌለበት. አገር የገደለ መግደል ነው ወንጀል አይሰፋፋም ሰው ሰገል እራሱም እንደሚሞት ያቀዋል

  • @hnah4891
    @hnah4891 22 дні тому +3

    እህትየዋ ዋውውውውው ጀግና እኔም ብሆን እንዳንቺ ነው የማደርግ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahiderAdane
    @MahiderAdane 21 день тому +4

    እኔ ግን ልጀን በጀራ አባቷ እዳታድግ ብየ አላገባም ብዬ ልጀን እያሳደኩ ነው ❤❤ በጣም ነው የምፈራው አላቅ ልጀ ውድም ወይም እህት ያስፈልጋታን ግን ደግሞ ልጀን በጀራአባት ማሣደግ አልፈልግም

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu День тому

      አይዞሽ አትፍሪ ኢሻአላህ መልካሙንይሰጥሻል ደሞከቤትአችካለሻት ችግርየለውም

  • @aseed792
    @aseed792 21 день тому +2

    የምር ግን እጀራናት እዲህ ታረጋለች እኔ ግን አላደርግም አምላኬ ሆይ ልቦናዬን አትለውጥብኝ😢

  • @ZEHABUALIAli-qh5ry
    @ZEHABUALIAli-qh5ry 20 днів тому +2

    ልጂ ልጂነው እፉየ ያረቦቹን እናሳዲጋለን እኳን የባሌን ልጂ

  • @user-cq4jj3vd6k
    @user-cq4jj3vd6k 13 днів тому +3

    ጀግና ነሽ አቦ ተመቸሽኚ

  • @SayedAhmada-ge3ci
    @SayedAhmada-ge3ci 22 дні тому +3

    ዋው የጠበኩት ፊልም ❤❤❤❤❤❤

  • @EmaewedshalewSsss
    @EmaewedshalewSsss 5 годин тому

    ጀግና ሴት ብድር በምድር ሲሆን ነው ደስ የሚለኝ

  • @user-dh1fs9fr1m
    @user-dh1fs9fr1m 22 дні тому +4

    በቀል እና ለገንዘብ ብሎ ሚስትን ማበደር በቃ ፋሽን ሆነ ኤጭ 😭😭😭

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 22 дні тому +2

    የሙዋች እህትን ደም መላሽ ብዬሻለው
    የመጨረሻም ክላሲካል በፊልሙ መሃል መሃል ቢገባ የበለጠ ስሜት ይሰጥ ነበር! anyway አሪፍ ነው በርቱ

  • @BayushDawit-zs6kh
    @BayushDawit-zs6kh 21 день тому +1

    ዋው ምርጥ አጨራረስ ነው ወድጄዋለውው አሪፍ ትወና ነው❤❤❤👌👌👌

  • @user-nt1yh5yb4f
    @user-nt1yh5yb4f 21 день тому +1

    መጨረሻው ያምራል😢❤

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 12 днів тому +2

    ጀግና የጃቸው አገኙ

  • @hnah4891
    @hnah4891 22 дні тому +4

    የእንጀራ እናት ስም ሲጠራ እንዴት እንደሚያንገሸግሸን እህህህህህህ

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 22 дні тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም እናታችን ሰትሞት አምሰታችንም ከቤት ወጣን አባታችን እዳያገኝን እዳናገኝዉ ምክንያት እየፈጠረቺ አለያይታን ቀረቺ😢😢😢😢😢😢

    • @user-bj9lc1tp3p
      @user-bj9lc1tp3p 22 дні тому

      እህ የኔ ወድ አብሸሪ የእናት ሞት ጎደሎው ብዙ ነው በቻ እህህህ😭😭😭😭😭😭​@@HuluagershTeshale-hb6gc

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 22 дні тому +1

    ❤❤❤ አስተማሪ ነው በርቱ

  • @user-bh9if3gt6s
    @user-bh9if3gt6s 8 днів тому +1

    Wwwwww jegna❤❤❤❤❤

  • @Burtukan-12691
    @Burtukan-12691 22 дні тому +7

    ግን መጫረሻዉ ጥሩ ቲሚህርት አይሰጥም

  • @kasaneshmitku
    @kasaneshmitku 21 день тому +2

    እህትየውን አላማድነቅ አይቻልም ደመላሽ

  • @user-rd1qm8dg6k
    @user-rd1qm8dg6k 22 дні тому +7

    echin yemitanebuu bemulu fexari yelibachihuni mashati yifeximilachihuu

  • @user-hi4dn5ms6y
    @user-hi4dn5ms6y 22 дні тому +1

    Waw😍

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 22 дні тому +1

    የማች እሂት ጀገነነት

  • @Tsfesech
    @Tsfesech 22 дні тому +2

    Endzh ayent engr enat yelechem be alem ley yeh yelgl

  • @user-up3tm2gb7e
    @user-up3tm2gb7e 13 днів тому +1

    Bbb yene anbesa beretalegn

  • @dudu-cz4cm
    @dudu-cz4cm 11 днів тому +1

    Enkuwani wendem menim yemotebate atemiselem

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 22 дні тому +2

    ❤❤❤

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 22 дні тому +3

    ይለቀቅ

  • @user-pw5jr5dr4u
    @user-pw5jr5dr4u 22 дні тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 22 дні тому +2

    አገሩ ልገለፅነው ጨፍ የደረሰነው

  • @user-ox2tf7hh2r
    @user-ox2tf7hh2r 12 днів тому +1

    አይወዶች

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 22 дні тому +1

    ጀግና..ሴት..ሞት..ሲያሳቸዉ..ነዉ

  • @user-gn9jt6bq3v
    @user-gn9jt6bq3v 16 годин тому

    የሰማዩን ፍርድ ተማምኜ በምድር ያሻቸዉን እንዲሆኑ አልፈቅድላቸውም።ምነው የዚህ አባባል አቋም ለኔ በተሰጠኝ?😢😢

  • @adisumedia1820
    @adisumedia1820 20 днів тому +2

    አያምርም መጨረሻው

  • @user-sz4so7gu6k
    @user-sz4so7gu6k 21 день тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-wm1qq7jg8s
    @user-wm1qq7jg8s 22 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Buzee-xo8gv
    @Buzee-xo8gv 3 дні тому

    😢😢😢😢

  • @user-mw4vc3ej6y
    @user-mw4vc3ej6y 13 днів тому

    ijeera inati 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tajuabdo376
    @tajuabdo376 22 дні тому +1

    Mirt now

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 22 дні тому +2

    ቢዘገንንም
    ግን ጉደኛ ፊልም ነው

  • @user-yx3fv7jl1u
    @user-yx3fv7jl1u 22 дні тому +3

    የሞች እህት👌👌👌👌

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 21 день тому +3

    አይይይይይ እቺ አለም ደሀ ከሆኑ ችግር ሀብታም ከሆኑ ችግር

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s 22 дні тому +8

    ወላሂ ወላሂ እኔ ልጂ ያለው ባል ባገባ እንደልጄ አድርጌ ነበር የማሣድገው ወላሂ 😢😢😢

    • @ghgt7983
      @ghgt7983 21 день тому

      ጡሩ አስተሳሰብ አለሽ አንችን ላኔ ቢያረግሽ ብየ ተመኘሁ ወላሂ

    • @ghgt7983
      @ghgt7983 21 день тому

      ይህማ አንችን ላግባ

    • @taibaashkan9065
      @taibaashkan9065 21 день тому

      እኔም ወላሂ በሌም ወድጄ ልጁን አልጠላም በፍፁም

    • @user-fp6dt5ru7s
      @user-fp6dt5ru7s 21 день тому

      አላህ ለሁላቺንም ጥሩ ልብ ይሥጠን 😥

    • @user-je4tz5yp8y
      @user-je4tz5yp8y 17 днів тому

      ❤❤❤❤❤

  • @hayatabdullah7022
    @hayatabdullah7022 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤😢❤❤

  • @shjking2439
    @shjking2439 14 днів тому +1

    ጐበዝ እህት አራዳነች

  • @Jemal-pk3qs
    @Jemal-pk3qs 18 днів тому +1

    my name jf

  • @user-qm6pc7km5u
    @user-qm6pc7km5u 22 дні тому +1

    ሁሌ በቀል አይ

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 21 день тому +1

    ለገንዘብ ተብሎ ምስኪን

  • @GossayeGirma-dg2jx
    @GossayeGirma-dg2jx 22 дні тому +2

    Mirxi new ❤❤❤

  • @saearh8656
    @saearh8656 22 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 22 дні тому +2

    ሔኖክ በሲከር መንፈስ ምተወረዉን ለይተ አተዉቅም ፂናት ስተኚ በርሽን ዘግተሽ ተኚ አለለም አይ ሄኖክ ጉደህን አለወከም አቤልን ስትገደለዉ ቪዲዮ ቀርፃሀለች ፊቅኛይ ወጥመደ አዘገጅተሀሊየለች

  • @MsrawitMulugeta
    @MsrawitMulugeta 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤