ባለቤቴን "ሰርፕራይዝ" አደረኳት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • #DawaTube #Ethiopia #MubeMedia #ሰርፕራይዝ
    ወንድ ኪችን አይገባም ያለው ማን ነው |ሴቶች ጉድ አመጡ|
    አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ ክቡራትና ክቡራን ታዳሚዎቻችን እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ።
    ሰብስክራይብ ሼር ላይክ ማድረጎዎ ቻናሉን ያሳድገዋል እናም .....አይርሱ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ✍ሙባረክ
    የተለያዩ አጫጭር የምስል መልእክቶች በየግዜው እንዲደርሱዋችሁ
    የቴሌግራም ቻናሌን ይጫኑት
    t.me/joinchat/...
    የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉ
    / posts
    የዩቲብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
    / @mubemedia
    እናቴ ናፈቀቺኝ ሰርፕራይዝ"
    *ለአላህ ብለው ከሚሰሩት አላህ ያድርገን how ሰርፕራይዝ works
    what ሰርፕራይዝ
    does ሰርፕራይ
    ነጃህ ሚዲያ 2,ኢቅራ ሚዲያ 2,wollo tube,dawa tube,kana tv,seifu on ebs 2,zehabesha news,seifu on ebs,ነጃህ ሚዲያ2,sidi ali,bilal tv amharic,abdi wollo tube,umi tube face,somi tube 2020,youtube keywords,youtube keyword research 2020,malcom x,africa tv,minber tube,umi tube,somi tube,zawya tv,fillaah tube,sedi and ali,hiba tube,bilal media,seya tube,Halal media,Abdi tube,reshade app,tafekur center,yemaleda senek,Ethiopia,Abel,berhanu,Nehar,Media,ቢላል ሚዲያ,Awodi,ወሎ ቲዩብ,brex habeshawi
    ትግራይ ስለታጠቀችው ሚሳኤልጁንታ ማለት ምን ማለት ነው በክሪ ዝምታውን ሰበረ
    ነጃህ ሚዲያ 2,wollo tube,hiba tube,umi tube,dawa tube,kana tv,abdi wollo tube,ቁርዓን
    ሙስሊም,ቁርዓን
    ኡስታዝ
    ኢትዮጵያ,አረበኛ,አሊፍ,አሊፍ ባ ታ,ቁርዓን \
    ሙስሊም,ቁርዓን \
    ኡስታዝ \
    ኢትዮጵያ,አረበኛን በቀላሉ,ኢቅራ ሚዲያ 2,ነጃህ ሚዲያ2,africa tv,minber tube,somi tube,fillaah tube,sedi and ali,seya tube,Halal media,Abdi tube,reshade app,tafekur center,yemaleda senek,berhanu,ቢላል ሚዲያ,Awodi,ጉዞ ወደ ኢስላም,ጦርነት,አሳዛኝታሪክ,የአርብ ሀገር ሴት ጀግና ናት ኑ ላሳያቹ,ሰላህ Hala Media የሳምንቱ እንግዳችን ነው,የሳምንቱእንግዳ ሀላል ሚዲያ

КОМЕНТАРІ • 870

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 4 роки тому +79

    ውዱዋ ባለቤትህ እዚህ ጊዜ ሚድያ አለማውጣትህ እራሱ ምን ያህል እንደምትወዳት ነው የሚያረጋግጠው ፍቅር ያብዛላችሁ አቦ ❤❤❤

    • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
      @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና 2 роки тому

      እኔም ያስደስተኛል ወላሂ ምክነያቱም የሚስቱን ሀቅ በደንብ ያውቃል የገባያ ሸቀጥ ስላደለች ወድ ማለት ሚስቱን የግሉ እድትሆን ብቻ ያሚያደርግ አሏህ ይጨምርለት

  • @አይከልትዩብ-ቀ7ጰ
    @አይከልትዩብ-ቀ7ጰ 4 роки тому +59

    ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል ብለዋል ሀቢቢነ ሙሀመድ ያረሱለላህ

    • @rojaroja5507
      @rojaroja5507 2 роки тому

      ማሻ አላህ

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 2 роки тому

      @@rojaroja5507 ትክክክል
      ባሊአቆሠለኝልቤን
      አቃጠለኝ
      አላህይውደድህ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 Рік тому +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 Рік тому +1

      ሱለላሁአሊይሂወስለም

    • @mominaalie-dx3dc
      @mominaalie-dx3dc Рік тому

      Aamnnn

  • @ሀዩሀበሻዊት-ነ6የ
    @ሀዩሀበሻዊት-ነ6የ 4 роки тому +36

    ለኛም ለሳዱላው ሁላ አላህ እንደዚክ ስርፕራይዝ በሰርፕራይዝ የሚያደርግ ባል ይወፍቀን ያረብ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 4 роки тому +103

    የልጆችህን እናት እንዳከበርካት አሏህ ሱብሀነው ያክብርህ ያረብ አሚን አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም አለ ነብዩና ሀቢቡና ወቁረተአይኑና መሀመድ ኢብንአብዱላህ ሰለዋትረቢ ወሰለም::

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 4 роки тому +1

      በቅንነት ደምሪኛ እህት

    • @mehamedman4522
      @mehamedman4522 2 роки тому

      ሙቤ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ

    • @alfyia9642
      @alfyia9642 Рік тому

      Amiiin yarbii

  • @ቢንትአህመድየሰኪናታ-መ5ጸ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሙቤ
    ሼር ሼር ለወንዶች 😂😂
    ላይክ 👍👍

  • @እሙዩስራኢንሻአላህ
    @እሙዩስራኢንሻአላህ 4 роки тому +113

    ማሻአላህ ወንድማችን ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራል

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 роки тому +3

    ሙቤ አልከታተልህም ነበረ ለካ መልካም ቅን ሰው ነህ ማሻ አሏል አሏህ ያክብርህ ወንዲማችን

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 4 роки тому +17

    ሙቤ እኔ ባሌ የቤት እቃ አይቀረውም ሲገዛልኝ እኔነ ደስ እንዲለኝ እኔ ያለሁት ሳውዲ ነው ግን እሡቅ ሥሔድ ልብስ ገዝቼ በቪደወ ሥደውልና ሣሣየው ምን አይነት ደስታ እንደሚሰማው ልነግርሕ አልችልም 👍👍 ሴቶች ባሎቻችንን ማስደሰት አለብን ሁሌም ፍቅር ማሣየት ሢወጣ መልካም ውለሕ በሰላም ተመለሥ ብለን ስንሸኛቸው ወላሒ ወደቤት እስከሚመሐሡ ደረስ በጣም ይጓጓሉ 👍👍👍🇪🇹🇪🇹 ወደታችን እስከጀነት ያድርግልን ያድርግላችሁ 🤲🤲🤲ያረብ

    • @hdkryu9002
      @hdkryu9002 2 роки тому

      ماشاء الله تبارك الرحمن الله يتمم لكم على ألف خير يارب العالمين

  • @ነኢማቢንትሙሀመድ
    @ነኢማቢንትሙሀመድ 4 роки тому +50

    ማሻ አላህ ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ጥሩ የሆነ ትዳር ለሁላችንም ይወፍቀን ያረብ

  • @tube504
    @tube504 4 роки тому +63

    *ተአለሙ የአዩሃል ሪጃል*😃😃

  • @NewOne-f4o
    @NewOne-f4o 5 місяців тому

    ማሻ አላህ ሚስትህን አደባባይ አለማውጣትህ በራሱ ለሚስትህ ያለህን ክብር ያሳያል አላህ ይጨምርልህ

  • @umukalid292
    @umukalid292 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ ሴት ልጅ ትልቅ ነገር አትፈለግም በትንሸ ነገር ነው የምትደሰተው እንደዛው ትንሸ ነገር ያሰከፋታል

  • @benthassentube6525
    @benthassentube6525 4 роки тому +20

    ሴትን ያክበር የተክበር ነው አላህ ያክብርክ

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 4 роки тому +9

    ማሻ አላህ ወንድማችን ፍቅራችሁን አላህ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 3 роки тому +3

    ማሻ አላህ ዉድ ባለቤትህን በሚድያ ባለማዉጣትህ ብቻ አተ የወዶች አንደኛ ነህ 👍👍👍👍🌹🌹🌹

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 8 місяців тому

    ማሸአላህ ጀግነ ወንድማችን አላህ የስደስትክ ሴትን የከበራ ብእርግጥም ተከበራ ብሎወሉ (ዉዱ ራሱለችን ሰ ዐ ወ❤❤ጀግነ ወንድመችን ብቸ ሰይሆን ጀግነ በልም ጭምር ነክ❤❤

  • @ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ

    ወየዉ በቅናት ገደልከን ምነዉ። እሄ ሁሉ ሠዉ አይቶት ላይክ አለመሥጠታቹ ገረመኝ
    እረ ወንዶች የት ናቹ

  • @ሀዩሀበሻዊት-ነ6የ
    @ሀዩሀበሻዊት-ነ6የ 4 роки тому +9

    ወይኔ አበባና ሽቶ እንዴት እንደምወድ በነዚክ በሁለት ነገሮች ነው ሰርፕራይዝ መደረግ የምፈልገው የወደፊት ሀላሌ ሰምተሀል ከሽቶ ና ከአበባ ውጭ ሌላ ስጦታ አልፈልግም አስበህበት ና እሽ

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ

    ማሻ አላህ አለይክ የኔ ወንድም ሙቤ አስቀናሀን ክክክክክ። አላህ እስከ ጀነተል ፊርዶስ በፍቅር ያዝልቃቹ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 4 роки тому +1

      በቅንነት ደምሩኛ

    • @rahmaksa4978
      @rahmaksa4978 4 роки тому +1

      ትክክል

    • @almassmass336
      @almassmass336 4 роки тому +1

      ተባረክ ለገባው ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ሙሉ ጤነኛ አድርጎ ሠቶናል ተመስገን ብለን ያገኘነውን አብረን መብላት እዴት ያስደስታል

  • @ኡምፈሪሀYOUTUbe
    @ኡምፈሪሀYOUTUbe 2 роки тому

    አሏህ ይጨምርልህ ወድልጅ ለሴትልጅ ክብርና ንፁፍቅር ከሰጠ ለሷ ከምንም በላይ በቂነው የኔ አመለካከትነው ማሻአሏህ ተባረክረህማን እኔም በናተ ሰበብ በአሏህ ፍቃድማ ይሄን ሽቶ ገዝቸ መቅመስ አለብኝ በአሏህ ፍቃድ

  • @የሰኢድልጅ
    @የሰኢድልጅ 4 роки тому +5

    ማሻአላህ 😭
    አረህማን ብዙ ባሮች አሉት ኢላሂ ከመልካም ባሮችህ አገናኘን
    ጀዛከላህ ወንድም !

    • @bb8669
      @bb8669 4 роки тому

      አሚንንን ሆብይ

  • @fedila8351
    @fedila8351 2 роки тому +1

    ሙቤ አለህ የጠብቅ ቡዙ ነገር ታምሬብሀለዉ በሪታ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 4 роки тому +48

    ሽቶ ሱና ነው ለወንዶች

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 4 роки тому

      በቅንነት ደምሩኛ

    • @fatmaahmad9742
      @fatmaahmad9742 3 роки тому

      እውነት መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ፈክራ ሂሉዋ

  • @ethio1822
    @ethio1822 4 роки тому +11

    ማሻአላህ ሙቤ አላህ አይለያያቹ አው አስተምራቸው ሙቤ እንደዚህ ፍቅር ለማይሰጡ

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube 4 роки тому +15

    ዋላይኩመሰላም ወራመቱላህ ወበረካቱ
    አህለን ሙቤ
    መሻአላህ ምርጥ ትምህርት ነው ለባሎች ትልቅ ትምህርት ነው ምስቱን ያለስደሰተ ማንን ያስደስትና!!!

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 4 роки тому +2

    ያአላህ የልቤን አሳካልኝ እና እኔንም ቤተሰቤንም አስደስትልኝ ያረብ
    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሜ

  • @tms6349
    @tms6349 4 роки тому +13

    ማሻ አሏህ አህሰንት ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ ፍቅራችሁን አሏህ ይባርከው

    • @konjo2938
      @konjo2938 4 роки тому

      ማሻአላህ አድስደቢነኝ

  • @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ
    @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ 4 роки тому +7

    _ማሻአላህ ተባረክአላህ አቡ ነስብ ማሻአላህአለይክ አላህይጨምርልክ መልካም አባት መልካም ባል ነክ እርጋታክም ማሻአላህነው ጎሽሽሽሽሽሽሽአላህይጨምርልክ ለሙስሊም ወዲሞችህም ሞደልትሆናለክ_

  • @fetiyamohammed6534
    @fetiyamohammed6534 4 роки тому +2

    ማሻአላህ እንደአንተ አይነቱን ወንድ አላህ ያብዛልን
    ልክ አንተ እንዳልከው ብዙዎች ሚስቶቻቸው ላይ ይሰስታሉ በተቃራኒው ለዉጭ ሰው ደሞ ያረጋሉ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 4 роки тому +4

    ማሻአላህ የኛ እርሱል ሴትን ያከበር የተከበር ነዉ ብለዋል

  • @muna3604
    @muna3604 2 роки тому +2

    ማሻአላ ሙቤ ጡሩ ሰው ነክ እንካን ሉሚስትክ ለሌላውም ጎበዝ ነክ አላህ ይሄሊክ

  • @SadSad-z3r
    @SadSad-z3r 12 днів тому

    መሻ አላህ አላህ በዱኒያ ደስታ በአኬራ ጀነት ይወፍቃችሁ

  • @chocolat423
    @chocolat423 2 роки тому

    ሙቤ አላህ ያስደስትህ እንዳበባ የደመቀ ኢማን ከፍያ እድሜ ኑሮ ይስጥህ።የማይበጂህ ክፉ ነገር ደግሞ እነደ ደረቀ አበባ ይርገፍልህ ከላይህ ለይ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Рік тому +1

    የኛ ጀግና ሙባችን ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fakk5592
    @fakk5592 4 роки тому +13

    ሙቤማሽአላህ፣አላህ፣ይጠብቅህ፣ለሚስቲህ፣ደስእንድላትብለህ፣ያደረከው፣አላህ፣በጀነት
    ያስደስትህ፣
    ረጅምእድሜ፣ለቤተሰብህ

    • @rahmaksa4978
      @rahmaksa4978 4 роки тому +1

      ትክክል

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 3 роки тому

      ሙቤ ማሻ አላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Ferdusyassin
    @Ferdusyassin Рік тому +1

    ማሻአልላህ ❤❤❤❤❤ ፍቅራቹን እስከ ጀነቱል ፊርዶስ የድርግላቹ❤❤❤❤❤

  • @emane2368
    @emane2368 4 роки тому +7

    ማሻአላህ ሚስትን ማስደሰት አላህም ይወደዋል

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 роки тому +2

    ዋዎ ለልጆችህ ትምህርት ለአበሻ ወንድም ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 4 роки тому +4

    ሰርፕ ብቻ አይደለም ትምህርት ነው ጎበዝ ማሻአላህ

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 4 роки тому +4

    አይ ላጤነት መቼ ይሆን የምትለቀኝ😧 ሙቤ ጀዛከላህ አላህ አተንም ያስደስትህ

    • @mubemedia
      @mubemedia  4 роки тому +2

      አብሽሪ አላህ ሳልህ በል ይስጥሽ

  • @hdbx7051
    @hdbx7051 4 роки тому

    ምርጥ ስው ብየሀለሁ መላካም ነህ አላህ ይጨምርልህ የኔ ወድም ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @كونفيكون-ظ7ذ
    @كونفيكون-ظ7ذ 2 роки тому +2

    ወላሂ ሙቢ ዱዓ አርጉልኝ ባለቤቴ ውሻ ሁኗል ወላሂ እርጉዝ ነኝ ጭራሽ ስልክ ሁሉ ዘግቶኛል ያለሁት ከሰው ሀገር ነው ሰባተኛ ወሬ ነው ሀቂቃ ይከፋኛል አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል የሚፈልገው ገንዘብ ብቻ ነው ብቻ በሰላም እንዲገላግለኝ ዱዓ አርጉልኝ

  • @ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ

    ،ማሻአላህ ሙቤአላህ ይጨምርልህ ውዴታ እስከጀነት ያድርግላችሁ በድኔያም ባሄራም አላህ አይለያያችሁ ልጆቻችሁም እድግ ይበሉላችሁ አላህ ኢልምን ይወፈቃቸው ወንዶች ከሙጋቤ ተማሩ በሼር አድርጎ የላ

  • @seadaaliaden221
    @seadaaliaden221 3 роки тому +3

    አይለያያችሁ እስከጀነት ምቀኛን ሀዲድን አላህ ይያዝላችሁ አይለያያችሁ

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 4 роки тому +5

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ በርታ ለወንዶች ጥሩ አራአያ ነው

  • @madina8812
    @madina8812 2 роки тому +1

    መሻ አለሀ አራ ሼሪ ሼሪ አሪጉት ወድሜ አለሀ ይጨሚሪልክ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 4 роки тому +1

    ሙቤ ብዙ መልካም ስራዎች ትሰራለህ ሼር አድርጉልኝ በላቸው ታዋቂ ዩቲዩብሮች ብዙ ተመልካች እንዲኖርህ

  • @Eman-pm7rx
    @Eman-pm7rx 5 місяців тому

    ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን
    ሚስት አለህ እዴ😂😂😂 ገና ዛሬ ሰማሁ😂

  • @meki8539
    @meki8539 4 роки тому +4

    ማሻ አላህ አላህ ፍቅራቹ እስከ ጀነተል ፍርዶስ ያርግላቹ አላህ ይጠብቃቹ ሀቂቀተን በጣም ነው ደስ ሚለው አላህ ይጠብቅልን ባለቤተህ
    እስቲ ወዶች ተማሩ

  • @omuhekemazed2664
    @omuhekemazed2664 4 роки тому +3

    ማሻአ አላህ ወንድማችን በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁን ያማር ያደረገው ልጅጃችሁንም አላህ ያሳድጋቸው ግን በዙም ባይሆን ለሚስቶቻችሁ ደጋግ ወንድሞች አላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ለኛም ዱአ አደረጉልን አላህ በሎቻችንን አላህ ሄድያ ይስጣቸው ይማሩበታል ብየ ተስፋ አለኝ

  • @bitAhmed-w9y
    @bitAhmed-w9y Рік тому

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ያረብ

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ብለናል አላህ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ ያምራል💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 2 роки тому

    ሙቤ ገዘብህ ዙርያህ ይባረክልህ ያረብ ሙቤ ማሻ አላህ 😘😘😍😍😍💪💪💪💪💪😘😘😍😍😍😘😘😘💪💪

  • @dgdjdhgsh2051
    @dgdjdhgsh2051 4 роки тому +2

    ማሻአላህ ተባረከላህ ወንድሜ ሙቤ አላህ ይጨምርልህ ስጦታ መሰጣጣት ውዴታ ይጨምራል እኔ ስጦታ ውስጤ ነው በጣም ነው ምወደው እና ፍቅርና ስጦታ መስጠት የሚችል ባል አላህ ይስጥሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ

  • @Wነኝየመካነሰላሞዋ
    @Wነኝየመካነሰላሞዋ 4 роки тому +2

    አላህ ይጨምርላችሁ ያላገባችሁ እህቶቸ ህይረኛውን አላህ ይወፍቃችሁ ያገባነውንም ሳሊህ ያረግልን አልሀምዱሊላህ ጥሩ ባል ነው የሰጠኝ እኔን ሲያመኝ መጀመሪያ እሱነው የሚታመመው ልክ እደመንትያ። ወላሂ ሲያመኝ እደብቀዋለሁ። ከኔ የበለጥ ነው የሚያመው። ምስኪን ነው ወላሂ

  • @misraawolawol3088
    @misraawolawol3088 3 роки тому

    ማሻ አላህ ስጦታ የሚያስደስተው ላይክ
    ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ሙቤ ጥሩ አሳቤ ሰው ነህ እዳንተ ያሉትን ያብዛልን ለወንዶች ሸር አድርጉልን

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Рік тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ እዳተአይነቱን መልካሞችን ያብዛልንምን ይታወቃልከበዙ በተሳሳተም. በጀዋልጥሪ ልንገናኚእንችላለን ለዚህነዉያብዛቸዉ ያልኩት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tube1784
    @tube1784 4 роки тому +4

    ማሻ አለህ ።ለኛም አለህ ሷሊውን ይዘውጀን ።

  • @hayattube5754
    @hayattube5754 3 роки тому

    ግዜ ግን ለልጆችህ ለቤተሰብህ መሰዋት እም ታደርግ ማሻአላህ መሰሎችህንንን ያብዛልንንን

  • @أمعبداللهإنشاءالله

    ማሻ አላህ ሙቤ ምርጥ ባል ምርጥ ሰው ምርጥ ሀሳብ ነው ቃላት ያጥሩኛል የኔንም ውዱ ባሌን እንዳንታ ፍቅር የሁነ ያድርግልኝ እንሻ አላህ ይህቺን ቭድዩህንማ ዳውን ሉድ አርጌ ነው ለባሌ ምሊክለት

  • @zedtube5077
    @zedtube5077 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ዱኒያ አኼራህን ያሣምርልህ ወንድማችን

  • @sitrasitra7470
    @sitrasitra7470 3 роки тому +1

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ወዴታቹ እስከ ጀነት ያድርግላቹ ለኛም ሷሊህ እንዲወፍቀን ድዋ አድርግልን

  • @emratub1218
    @emratub1218 4 роки тому +3

    ወይኔ ወንዶች እያያቹ ማሻላህ ውዴታ እስከ ጀነት ያድርግላቹ

  • @seadaabdu7508
    @seadaabdu7508 3 роки тому

    የኔ ወድም ስቶታህ ዴስ ይላል አላህ የወጨማምርልህ አበባ ያው ስለሚወድቅ የማይዴርቅ ነገር ተጠቀም ሽቶ ላይክ 1000wوعليكم اسلام ورحمت الله وبركاته

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ 2 роки тому +1

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ ጉንፋን ሲይዘኝ ጉንፋን የሚይዘው ሲከፋኝ ከኔ ቀድሞ የሚከፋው ቀልቤ ያሰበውን ሳልነግረው የሚያደርግ ባል አለኝ ላላገባችሁ እህት ወንድሞች ሷሊህ ትዳር ይስጣችሁ መጀመሪያ ግን እናት አባታችሁን አውፍታ ጠይቃችሁ ተመረቁ

  • @nselemtewa8941
    @nselemtewa8941 4 роки тому +7

    ማሻ አሏህ ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም ረቢ ይጨምርልህ ለኛም መልካም ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀን

  • @tube795
    @tube795 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ውዱ ውድሜ አላህ ይጨምርልህ ትክክልል ኢሻ አላህ ወዱሞቺ ተማሩበት

  • @lubabawassu1843
    @lubabawassu1843 4 роки тому +3

    ማሻአላህ አለይክ አምሳያወችህን ያብዛልን ሱበሀን አላህ አላህ ይጨምሪልህ ያረቢ የኔንም ባል አላህ ጠብቅልኝ ምሪጥ ሰው የኔም ባል ለሴት ክብሪ ያላቸው ወዶችን አላህ ይጠብቃችሁ

    • @mubemedia
      @mubemedia  4 роки тому

      አሚን ጀዛኪአላህ እህታጭን

  • @rahaf.8398
    @rahaf.8398 2 роки тому

    ማሻአሏህ
    አላህ ይጨምርለችሁ
    አመጥፎዎች አይን ይጠብቃችሁ

  • @መዲነኝወሎየዋ
    @መዲነኝወሎየዋ 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ደሥ ሢል🌿🌿🌿

  • @yesuf4704
    @yesuf4704 4 роки тому +2

    ማአሻአሏህ ተባረክ አሏህ ወድሜ👍👍👍

  • @zuzutube9023
    @zuzutube9023 4 роки тому +2

    እዳተ ያሉት ያብዛልን የኛ መልካም አላህ ያስደስትህ ወድሜ

  • @nesibanesiba4710
    @nesibanesiba4710 2 роки тому +1

    ማሻ አለህ🥰🥰🥰🥰🥰 ሙቤ ስዋዳቹ አለሃ እዲሜየቹን የቆየዉ ሚሪጥ ስዉ

  • @بنتحوسين
    @بنتحوسين 4 роки тому +6

    Masha Allah 🌷 ስስታም ወንዶች ኑከሱ ተማሩ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 2 роки тому

    መሸለሀ ረሱል ሰለለሁ አለሂ ወሰለም ስጦተ ተሰጠጡ ብለዉነል አለሀ ፍቅር ይጨምርልህ አዉ ወለሂ ትክክል ብለሀል አንደንድ ወንዶች አሉ

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion2991 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ሙቤ ርጋታህና ንግግርህ በጣም ተመልካችን ይስባል አላህ ይጠብቃቹ አንተንም ባለቤትህንም

  • @ሀዬቲ-ዐ9ፐ
    @ሀዬቲ-ዐ9ፐ 4 роки тому

    ኢንሻአላህ የምትለዋ ቃል ብቻ ስሰማ ሰብስክራይብ ተደርገሀል

  • @zahabuteshome9592
    @zahabuteshome9592 4 роки тому +1

    ቅናት ሊደፋኝ ነዉ ኡኡኡኡ
    ማሻ አላህ ።
    ፍቅራቺሁን አላህ እሥከጀና ያረግላቺሁ ።
    ከቻናልህ አዲሥ ነኝ

  • @ሰሚራደምሌ
    @ሰሚራደምሌ 4 роки тому +1

    ያሰላም እደት ደሰ እደምትሉ ተነግሮት ሳይሆን አሰቦ የሚገባከበን ይወፍቀን ያረብ አላህ ይጨምርልህ አኺ ባለቤትህም ይገባታል

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 4 роки тому

    የስጦታ ቲኒሽና ትልቅ አይልም ባል ለሚሥቱ ስጦታ ሢሠጥ በጣም ደስ ይላል ሚስትም ለባሏ ስጦታ ስታበረክትለት ባጣም ደስ ይላል 👍👍👍 ወላሒ ያገባንውን መልካም ትዳር ያድርግልን ያላገባችሁትም አላሕ መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ እላለሁኝ🤲🤲🤲ያረብ🇪🇹🇪🇹

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 4 роки тому

    ወላሂ ለታደለው ትልቅ ነገር ነው ማሻአሏህተባረክአራህማን ብያለሁኝ::ኡብ ሶፍያ ሚስቶቻቸውን የሚያመናጭቁ ወንዶች እንዳያዩት ክክክ እነሱ ክብር ስለማያውቁ እብድ ነው እንዳይሉህ:አሁንማ ብዙ ነገር ይሰማል ስለ ባለ ትዳሮች ጭራሽ ሚስቱን ገድሎም የጠፋ አለ እያሉ ነው ሀስቢየሏህ::

  • @zedtube9745
    @zedtube9745 2 роки тому

    ማሻ አላህ ወንድማችን ፍቅራቹሁን አላህ ይብዛላቹህ

  • @ማንአለእንደእናትኡሚጀነቲ

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሙቤ ምርጥ ሰዉ እስኪ ላይክ አርጉ

  • @cgf8399
    @cgf8399 Рік тому

    ማሻአላህወንድማችንሙቤአላህፍቅራችሁንእስከአኸይራያድርግላችሁ ትትክክልል አንድአንድወች ለቤትእሹህ ለዉጭስዉአልጋይሆናሉ አላህልቦናይስጣችዉ ምርጥትምህርትነዉ ተግባሮችያድርግንያረብብብብ

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 Рік тому

    😍😍😍❤❤❤💐Enkon abro adrsn abo sofiya walhi machi new sabrz yamiydrgt bayi eytbkuh naber❤❤❤

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 2 роки тому

    ጀዛኩሙላህይር ሙቤ መልካም ሰው ነህ አላህ ያስደስትህ ለሰወች ደስታ በጣም ትጥራለህ አላህ የማያልቅ ደስታ ይስጥህ

  • @ሂክማጀማል-ነ8ፈ
    @ሂክማጀማል-ነ8ፈ 11 місяців тому

    ማሻአላህ ተባርክአላህ ውደታ እስከጀና😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @አቅሙንስጠኝናአብዝቸልገዛ

    ሠታሩ ከመጥፎሁሉ ይሠትርህ ወድሜ አሏህ ያስደስት ያረብብብ

  • @zbenteyasin1283
    @zbenteyasin1283 4 роки тому

    ማሻ አላህ ሙቤ አላህ ያስደስትህ ለሴት ልጅ ክብርህ ደስ ይላል ፍቅራቹን ያብዛው

  • @sada7318
    @sada7318 4 роки тому

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ. ሚስቱቻቹን ሚታሥደሥቱ ወንድምቼ. ደሥታቹ ጀነት ይሁን ያረብ. ረሱሉል አለሚን (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል ስጦታን ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምርላቹዋል. አላህ ይጨምርልህ ያ አኺ

  • @أمينةأحمد-ق4ض
    @أمينةأحمد-ق4ض 4 роки тому

    ጀዛኪላህ ኸይረን ጀዛ ወንድማችን አቡ ሶፍያ ባረከሏህ ፊክ

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ሙቤሻ ፍቅር እስከ ጀነት አላህ ይጨምርልህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ ወንድሜ ትክክል ዋናው ለቤተሰብ መልካም መሆን ነው

    • @mubemedia
      @mubemedia  4 роки тому +1

      አሚን አንቻንም አላህ ይጠበቅሽ

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 4 роки тому +3

    መሻ አላህ ፍቅራቹ ይላምልም እሻ አላህ ደስስትሉ ሙቤ አላህ ያስደሲትህ

  • @እሙረያን.አብረያንቲዩብ

    የኔጀግናወድም. አላህይጠብቃቺሁ. ሙልቤተሰቦቺህን

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 2 роки тому

    ማሽ አላህ ሙቤዋ እስዋን እዳስደሰትካትአላህ አንተን ያስደስትህ

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 3 роки тому

    ማሸአለሀ ሙቢ በጥም ሚረጥ ሰፓረዚ የዉረሀዉ በትክክል

  • @habibaemufrdos4809
    @habibaemufrdos4809 Рік тому

    ማሻአላህ ሙቤ አላህ ይጨምርልህ ግን መቼም አታውጣት ሚድያ

  • @seadaaliaden221
    @seadaaliaden221 3 роки тому +1

    ማሽአላህ በጣም ያምራል እዳተአይነት ወንዶችአላህያብዛልን

  • @ብሶተኛዋስደተኛነኝ-ፀ4ዠ

    ማሻአሏህ አላህ አንተን አይነት ባል ይስጠን
    ውዴታቹህ እስከ ጀነት ይሁን አሚን ያረብ🌷❤