የአርቲስቶች አስገራሚ የቤተሰብ ታሪክ | Ephrem Tadesse | Dereje Degefaw | Yared Negu | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 106

  • @zemadaily
    @zemadaily 4 роки тому +13

    ሰይፉ ምርጥ ሰዉ እናመሰግናለን እንዲሁም ይህን ምታነቡ እህት ወንድሞቼ ለዚ ሰዓት ያበቃን የፈጣሪ ፀጋ እና ምህረት ነዉ ለምን ፈጣሪ በሰጠን እድሜ ክፉ እንሰራለን ለምን ግን መልካም መሆን አቃተን ፈጣሪ ሁላቹንም ከክፉ ይጠብቃቹ

  • @abssinyaethiopia1481
    @abssinyaethiopia1481 4 роки тому +3

    የደረጄን ልጅ በአጋጣሚ አውቀዋሉሁ፡፡ ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የአንድ ባች ተማሪዎች ነበርን፡፡ የማውቀው የዲፓርትመንት የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ነበር፡፡ እና የደረጄ ልጅ ነው እየተባለ እሰማ ነበር፡፡ ነገር ግን አባቱ አላውቅህም እንዳለው ይወራ ነበር፡፡ አሁን ተማምነው መገናኘታቸውን ስሰማ እጅግ ደስ አለኝ፡፡ ቀሪ ዘመናችሁን እግዜአብሄር ይባርክላችሁ፡፡

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 роки тому +1

    ወገኖቼ ሰላማቹ ይብዛ አሪፍ ነው ሰይፉ ፋንታውን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ በርታልን

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 роки тому +35

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርር😘😘 አቤቱ አምላካችን ሆዬ አገራችንን ሰላሟን አዉርድልን አሜን :: በውስጥም በውጪም ላላችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ከናንተ ጋር በቅርበት ለመገናኘት በዩትዩብ ቻናል መጥቻለው ሰብስክራይብ አርገው ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 роки тому +3

    Wonderful family reunions.

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 4 роки тому +5

    ደርጀ ደገፋ መልካም ሰው ነክ ታስታውቃለህ እግዜአቤር ይወድሀል ልጅህም ስርሀት ያለው ነው

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 4 роки тому +3

    ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናችሁ

  • @anekitamirat4264
    @anekitamirat4264 4 роки тому +2

    ደረጃ እንኳን ደስ አለህ ወንድም አለም!!

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 роки тому

    ደርዬ አይዞን አሁንም ግዜ ነው 👍💝💝😘😘

  • @hadiahadia7146
    @hadiahadia7146 3 роки тому

    ይገርማል

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    ሰይፉ የአርቲስት ፍሬህይትን የአባቷን ጉዳይ አያገባኝም ብለህ ብትተወው አንተን እራሱ እግዚአብሔር ይፈረድሃል አባቷንም እሳንም ለህግ ይቅረቡልን እህቶቻችን ወንድሞቻችንን ሲበሉ እያየን ዝምአንልም

    • @messyzewd168
      @messyzewd168 4 роки тому

      ማንን መጠየቅ እንኳን አናውቅም አሁን ሰይፉ እግር ይዞ ያስደፈረ አስመለስክ /ሽ/

    • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
      @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 4 роки тому +1

      @@messyzewd168 እሱም የሚድያ ሠው መሠለኝ አይመለከተውም ?

  • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
    @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 4 роки тому +1

    ወይ መታደል ነው ቤተሰቡን እሚወዲ

  • @sofiyamohammed3819
    @sofiyamohammed3819 4 роки тому +1

    Yenath beteseboch👌abath alasadegehm anagenagnihm alemaletachew 👌😍

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ስለ ወንዶች ማዉራት ቢከብድም ሀብታም ስትሆኑ ልጆችን ማሰብ በስሜታችሁ ጊዜ ደግሞ ወልዳችሁ መጣል ነው ስራችሁ

    • @sdt3004
      @sdt3004 4 роки тому +1

      ልክ ነሽ ግን ቢሆነም ሀብታም ሆኖ ማስታወስም ጥሩ ነው አንዳንዱ ባላየ እና ባልሰማም አለ።

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 3 місяці тому

      አባት ስላላሳደገሽ ነው እንዲ የምትይው?

  • @namename2997
    @namename2997 4 роки тому +1

    Mesekelhi siyamre dara

  • @tigistassefa8428
    @tigistassefa8428 2 роки тому

    በጣም አንድ አይነት ነው እኮ መልካቸው

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 4 роки тому +1

    ሀሀሀሀሀሀ አይ ሰይፍ ያንተን ልጅ ደግሞ አመጣልሀለሁ ቆይ ገደለኝ በሳቅ

  • @gabreilgabretsadik1570
    @gabreilgabretsadik1570 4 роки тому

    Seifu betam kebade new wode south afirca lemagibeti betikikil

  • @marakeethiopia2823
    @marakeethiopia2823 4 роки тому

    መልካም አባት

  • @መብራትጋልክንፈ
    @መብራትጋልክንፈ 2 роки тому

    ሰይፉ የ ስወድህ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 4 роки тому

    Gobez lij 👍 zelalem derje
    I respect you
    Lij

  • @حليمهمحمد-ض2ج
    @حليمهمحمد-ض2ج 4 роки тому

    ጀግናአባት

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 роки тому

    Setew ATi mecenim Ene sew tonkol li kayehu man yehun man Exalehu ye terefut fexari yebarkacew sew tonkol sisera kayehu ina Ke angt beli feker I waxenim 🤩🙏

  • @keyakeyu8205
    @keyakeyu8205 4 роки тому +7

    ሴፉ በጣም ነው ምጠላህ ምክንያቱም አስመሳይ ነህ አሽቃባጭ ህንደኬን አቅርብልን ሪከርዱን ይዛ ፍትህ ለህንደኬ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አገሬ ሰላምሽን ያብዛው ከክፍ ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @MartaAyele-z6e
    @MartaAyele-z6e Рік тому

    D.good father

  • @askalhailu6131
    @askalhailu6131 4 роки тому +1

    ውይ ሰይፉ ደሞ ችግር አለብህ የሌሎቹ ጡሩ ቆንጆ ትዝታ ነው የያሬድ ነጉ ግን ብታስቀረው ባይ ነኝ ምክንያቱ በዛ የተነሳ ስንት ጦርነት ተከፍቶ እንደነበር እያወቅክ ካጠፋሁ ይቅርታ ተናግሬ አላቅም

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q 4 роки тому

    Ayi Yasazinal

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 роки тому

    Alemiye selam Lanchi yehun sis
    edmena teba yestish-- !!

  • @hadiahadia7146
    @hadiahadia7146 3 роки тому

    አስለቀስከኝደረጀየ

  • @nihuymylife9063
    @nihuymylife9063 4 роки тому

    Alhe yasedsetote aba

  • @ሀቢባወሎቱዪብ
    @ሀቢባወሎቱዪብ 4 роки тому +3

    የሰይፊ ሁለት አይነት ካልስ ነው የለበስከው የእኔም አባት ሲቸኩል ያለብስል ከከከከከከ

    • @alshamsi1230
      @alshamsi1230 4 роки тому

      😂😂😂😂ኧረ በሳቅ😂😂

  • @JHONjhon-gw6md
    @JHONjhon-gw6md 4 роки тому +2

    seifu you have to host hendake

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 4 роки тому +3

    Siefu በጣም ነበር የማከብርህ ለህንደኬ ዳንኤል የታፈነ ጩኸት አንተም ታውቃለህ ግን ድምፅ አልሆንካትም አስመሳይ ነህ ለዛች ዱቂት ፍሬህይወት አገዝክ ማለት ነው?!!!! ነገም ተነጎዲያም ዝም አንልም ፍትህ ለህንደኬ ፍትህ ለህንደኬ ዳንኤል!!!

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 4 роки тому

    ወላሂ.የሂንኘሮግራም.በጣምብዙ.ግዜአየሁት.በጣም.ምክንያቱምእኔም.ከልጀተለያይቸነውየምኖረው.ድምጸንእኮመስማትአልችልም.ግን.ለሁሉምግዜአለው.

  • @ሃኔተሰፋዬ
    @ሃኔተሰፋዬ 4 роки тому

    ዬሄነዉ ኤትዬጰያዌነት እዉነት እንባዬን መቆጣጠር ኣቃተኝ ኡፍ ሁሉም ያልፋል

  • @aminataminat8429
    @aminataminat8429 4 роки тому

    ሰላም

  • @omorali1384
    @omorali1384 4 роки тому +4

    ሰይፍሽ ምን አይነት ሠው አመጣህብን ሶስት ቀን ታስሬ ተሰቃይቻለሁ ሲል ገረመኝ
    እስኪ ሣኡድ አረቢያ ሽንት ቤት ሰባት ወር የታሰሩት ምን ይበሉ

    • @yesnam7814
      @yesnam7814 4 роки тому

      በጥም

    • @shemseiasultan5854
      @shemseiasultan5854 2 роки тому

      እሱ ስለራሱ ነው ያወራው ስለሳውዲ እስር ቤት ምን ያገባዋል ያልፍልኛል ብለሕ አይደል የወጣሀው ማን አስገደደህ

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ

    ሰይፉ ሲጠርብክ ድጋሚ እያቀረብክ መሸቀል ጀመርክ ወቸው ጉድ

  • @estifomagna8963
    @estifomagna8963 4 роки тому +1

    በአጋጣሚ ከሆነ ቸከስ ጋር ተመቻችታቹ ተዳክላቹ አረገዝኩ ብትላቹ አሶርጂው ማለት ግፍ ነው ወይ በደል ነው ወይ? በአጋጣሚ ተገናኝተን እሷም ለስሜቷ እኔም ለስሜቴ ስል ከተጋደምናቸው ሰው ጋር የግድ ትዳር መመስረት አለብን እንዴ?

    • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
      @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 роки тому

      ማስወረድ ፈፅሞ ኃጢአት ነው ወንድሜ ትዳር ብትመሰርቱ ጥሩ ነው። ግን ካልቻላችሁ ልጁን ማሳደግ አለባችሁ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 4 роки тому

      የሰለጠነው ሀገር ቢሆን አንገትህን ታነቀህ ቻይልድ ሰፖርት ትከፍል ነበር

  • @yobatube1399
    @yobatube1399 4 роки тому

    በቅርብ በቃና የሚጀምሩ ድራማዎችን ለማየት ከፈለጋቹ 👉👉 ua-cam.com/video/eXmWS0UAgmE/v-deo.html

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 4 роки тому +1

    እሄ የሰይፉ ሾው አይደለም አትሸወዱ የሌባ ሚዲያ ነው

  • @elakidanekidane9558
    @elakidanekidane9558 4 роки тому

    በድጋሚ የወጣ

  • @rahmayanous8894
    @rahmayanous8894 4 роки тому

    💚❤️💛🌷🌷

  • @ናዝሬትኢትዮጵያ
    @ናዝሬትኢትዮጵያ 4 роки тому +1

    በዚህ አጋጣሚ እንም በዩትይብ መጥቻለው ቤተሠብ ይሁኑ ❤️❤️

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 4 роки тому

      አረ ተይ እንጅ ትክክለኛዋ ሸዊት ብትሆኝም አልሰማሽ

  • @16filmproduction97
    @16filmproduction97 4 роки тому

    ሁሉም በቅርብ እንደሚስተካከል ከፈጣሪ ጋር ተስፋ አደርጋልው፦ ኮሮና ጠፍቶ ፣ ግድባችን በሰላም ስራ ጀምሮ ፣ዘርኝነት ተወግዶ ፣ በስደት ላይ ያሉ ወደ ሃገራችን በክብር ተመልሰው ፣ ያዘኑ ተጽናንተው ፣ የተጣሉ ተታርቀው ፣ ያለቀሱ ተደስተው !🙏ሁሉም ተስተካክሎ ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ሰላምዋ እምትመለስበት ጊዜ ከፈጣሪ ጋር ቅርብ እንድንሆን ተስፋ አደርጋለው!ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያዬ ደግ ደጉን ያሰማን 🙏ሰብስክራይብ በማድረግ ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን እንዲሁም አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ

  • @mekulove169
    @mekulove169 4 роки тому

    Way sefisha

  • @tees1045
    @tees1045 4 роки тому

    Teshomeya endat endesazenkeg

  • @መንፈሳዊመልእክቶችዘደብረ

    መልካም የፍልሰታ ጾም ይሁንላቹ
    ua-cam.com/video/_5tdPRfOp4c/v-deo.html

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 роки тому +1

    ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ በቅንነት ሰብስክረይብ ተለመኑኝ እስክ ገጨ ግጭት በመረግ አስደስቱኝ

  • @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
    @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 4 роки тому +1

    የቆየውን አሁን ደግመህ ትለቃለህ እንዴ ስንት እሚቀርብ እያለ

  • @hayatnewoffice8410
    @hayatnewoffice8410 4 роки тому

    እር ሰይፍ ሰላም ተስፍየን አቅርብልን

  • @sofiyamohammed3819
    @sofiyamohammed3819 4 роки тому +1

    Ye afar hzbn inrda

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +1

    ስላም።በፍጥነትፅጉር እሚያሳድግ እሚያበዛ ቅባትከፈለጋቹህ ፎቶየንበመጫንእዩ

  • @ክብርለድንግልይሁንማርያም

    የቆየ ነው 😳

  • @fantuzeleke1046
    @fantuzeleke1046 4 роки тому

    w

  • @abolmedia593
    @abolmedia593 4 роки тому

    #tedy afro ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ አሁን ላይ ስላለው የ#Ethiopia ሁኔታ የሰጠው ልብ ሚነካ #interview
    m.ua-cam.com/video/BDP-CLyzM-s/v-deo.html

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 4 роки тому

  • @jacibini2691
    @jacibini2691 4 роки тому

    Ahune mene now degmachu

  • @dagim99alemayehu84
    @dagim99alemayehu84 4 роки тому

    T

  • @ሏሟሯሧ
    @ሏሟሯሧ 4 роки тому

    አይ ሰይፉ አረ ስለታረዱት ወገነቻችን ትንሽ አውራ ።አይ ሰው ………

  • @ethiopiahagre9895
    @ethiopiahagre9895 4 роки тому

    ua-cam.com/video/HcC79cvpUAY/v-deo.html አርቲስት #ሰገን_ይፍጠር ልደቶን ባልተጠበቀ ሁኔታ አከበረች

  • @tsegehi1510
    @tsegehi1510 4 роки тому

    Ymgrm trk wyftr snttrkal

  • @abdiwasaabdirashid6615
    @abdiwasaabdirashid6615 4 роки тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ በአብዛኛው ተሳስቶ የተወለዱ ናቸው።
    ማለትም ድቀላ

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 2 роки тому

      Enaneta muselemouch ka7 mesteayedalame eneda yametewaludute

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 роки тому

    yehen lij sitelaw !!! uffffffffff !Q!!
    entinochuin yemeslal abo !

  • @betelhemzebebe4182
    @betelhemzebebe4182 4 роки тому

    ዮዲዬ......እባካችሁ ሴቶችም ወንዶችም ተጠንቀቀቁ//ልጆቻችሁንም ጠብቁ check ua-cam.com/video/2Hayydd8KNk/v-deo.html

  • @ሄርሜላሄኖክ-ኸ3ፀ
    @ሄርሜላሄኖክ-ኸ3ፀ 4 роки тому +4

    ሰይፍሻ አንተ መላጣ ፍሬህይወትን ከወራዳ አባቷ ጋር አቅርብልን

  • @emurukya9487
    @emurukya9487 4 роки тому

    ua-cam.com/video/PICz0orujS8/v-deo.html ዋው

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 4 роки тому +1

    ወርኛ አሁንም እራሱን ችለዋል ፈላጊው ብዙ ነው አንተ እማ ወልደህ ጥለሀዋል

  • @የአብስራየአርሴማልጅ

    አቤት ያሬድ ነጉ ውሸት አንተ አሁን የምር አልቅሰክ ነው ግን መጨረሻ ላይ አከበረኩህ ጉልበት ስስም የእውነት። አቤት ሴፉ ስችልበት አሽቃባጭ ነህ ግን አከብርሃለው የእውነት ፕሮግራምህ ይመቸኛል ይመችህ ያራዳ ልጅ

    • @mahibrhan7914
      @mahibrhan7914 4 роки тому

      🤔🤔🤔

    • @zenagech447
      @zenagech447 4 роки тому

      Menaw saw eko naw lamen ayalqsem gel yemadam wifi agengaw blacho yhen afachon tekaftalacho

    • @mahibrhan7914
      @mahibrhan7914 4 роки тому

      @@zenagech447 germogn eko new ስድ ንባብ yehone aseteyayet new yesetechiw

  • @nihuymylife9063
    @nihuymylife9063 4 роки тому

    Alhe yasedsetote aba

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +3

    ስላም።በፍጥነትፅጉር እሚያሳድግ እሚያበዛ ቅባትከፈለጋቹህ ፎቶየንበመጫንእየፕ