Pippo pop I Pippo pop I Pippo pop I Pippo Pippo RJR evergreens tether or run or run or it pot II I I Pippo I looking😅to one 9😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😅😅😅😢😢
Wow by far this is one of the best story lots of sadness...It make me think of my own village that happen in the miltiple families that has them story ..for some of them ...እስካሁንም ደማቸውን ስላልመለሱ ከንፈራቸው ሰውም የገዳይን ልጅ ልጆች በሚያይ ጊዜ በሹክሹክታ እንዚህ እኮ የዚያ ልጅ ልጆች ናቸው ይባላል። ያለምንም ማቋረጥ ከስራ ወጥቼ በመንገድ ጀመርኩት ሳላቋርጥ grocery አድርጌ ቤቴ ስደርስ አለቀ ። ልቤ ስፍስፍ አለ። 😢😢😢😢 ያገር ዱር ተራራ ሁሉ ታፐኝ። የውሻው ነገር አንጀቴን በላኝ ፣ እንደውኮ ለወዳጁ ማንም ታማኝ የለም ሰው ግን ሰውን ውሻ ብሎ ይሳዳባል ፣ ውሻ ግን ወዳጁን ቤተሰቡን ለውቶ ያውቃል። ብቻ ግን በጣም ያስደነቀኝ ትረካ ነው። በጣም ትምህርትም ያለው ። ጸገሽ you are the best and you are awesome. Thanks a million.
Thanks
ፀጋሽ ትረካዎችን በጣም ነው የመውደው ግን የበፊቱን ክላሲካል አደረገልን ሁሉም ነው የምስማው ❤❤❤ አንተም ተባረክ
ወይኔ እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው በአላህ ኡፍፍፍ....ከታሪኩ ይበልጥ ደሞ ያንተ አተራረክ ኑርልን አቦ በጣም ነው ተመስጬ የሰማሁት 😢😢😢😢
ደስ የሚል ትረካ ደስ ከሚል የፀግሽ ድምፅ በጣም አሪፍ👍👍👍👍👍🙏
ፀግሽየ በጣም ድንቅና የሚገርም ትረካ ነው በርታልን❤❤
ዋ ሁሉ ነገር ያልፋል❤❤
የሚገርም የሚሳዝን ታሪክ ነው ፍቅር እስከ መቃብር ን ይመስላል መጨረሻው እድሜ ተሰቶት ስው ከጥፍቱ ተፀፅቶ ለንስሀ መብቃት መታደል ነው ፀግሽ ምን አይነት ጥበብ ነው ያደለህ ፍጣሪ ቁጭ እነሱን ሁነህ በምስል የማየው እየመሰለኝ ነው የሰማሁት
በጣም በጣም አሣዛኝ እና አሥተማሪ ታሪክ ነዉ 😥😥😥😥😥😥
ደግሜ ሰማሁት❤ጸጉሻ ትረካህ ኣይጠገብም❤
እኔ የማቅህ ከፍራሲስኮ እስከ ድባይ በሚለው ነው ውይ ልጁን ከመውለዴ በፊትአረ እደውም ከማግባቴም በፊት ግን እስከዛሬ ካዳማጥኩት ይሄ ለየት ያለ ነው ምናለ ረጅም ታሪክ ሌላም ካለህ ብታቀርብልን ይሄን ወድጀዋለሁ የጎጃም ልጅ ስለሆኩ ይሄ የተለመደ ነው ደም ሲመለስ እልልልልልልልልል የሚባልበት አካባቢ ነው ተወልጀ ያደኩት የሚገርም ነው እኔም ብዙ ታሪክ አቃለሁ ደም ሀያ አመት ቆይቶ የተመለስው አዴ እኛ በር ላይ ነበር ይገርማል አሁንስ እንዴት ነው አለ ካገር ከወጣሁ ቆይቻለሁ
Pippo pop I Pippo pop I Pippo pop I Pippo Pippo RJR evergreens tether or run or run or it pot II I I Pippo I looking😅to one 9😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😅😅😅😢😢
እናመሰግናለን ፀግሽ
በጣም አስተማሪ ነው ክበርልን ፀግሽ እናመሰግናለን
በጣም ፡ ይገርማል ፡እጅግ ፡ ያሳዝናል ፡ ልብ ፡ ይነካል ፡ ❤❤❤❤❤
Wow 👏👏👏
በጣም የሚገርም ጥንቅቅ ያለ አፃፃፍ ቦታው ትስለዋለክ ሰዎቹ ከጎንክ ያሉ ነው የሚመስለው እጅግ ይደንቃል ትረካክ ፊልም ነው የሚመስለው እናመሰግናለን 🙏
ዋው እሚገርም ታሪክ ነው ፀግሽ
ምርጥ ስራ እናመሰግናለን
ጰግሽ በጣም ግሩም ነው።
3 ሠዓት ሳትሰለቸኝ አዳመጥኩህ
ድንቅ ነህ አተራረክ እግዚአብሔር ይባርክ🙏
💙💛❤
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ውስብስብ ና የሚያሳዝን ታሪክ ነው
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
በሰው ላይ ክፉ ማሰብ በራስ ላይ ወጥመድ እንደማጥመድ መሆኑን ተረድቻለሁ
የምህረት ዘመን ያምጣልን ስለሃገራችን በቃ ይበለን።
3😅ml
ዋ ሁሉም ነገር ያልፋል አይዞሽ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Migarim tarike new enamesagenalen tsegeshe 👌🙏
እናመስግናለን ፀግሽ
ኦኦ አይ አለማወቅ ወገኖቼ ማንም በዚህ ምድር ላይ ፃድቅ የለም ስው ሁሉ አጥያት ስርቷል የእግዚአብሔር ክብር ጎሎታል ይላል ቃሉ ከክርስቶስ በቀር ፃድቅ የለም ::
እግዚአብሔር ስጥልን ፀግሽ!!ይህ ደም መመለስ የሚሉት ነገር ያስጠላል!!
አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፀግሽ🙏
Betam Betam Astemari Tarik nw.....Menem saltegebew new yalkew.
Tsegeshe yekeber mesgana ena Akebrote yedersh, Selamh Yebza!!
እግዚአብሔር ይባርክህ በእዉነት እጅግ ግሩም ነው ፀግሺ እናመሰግናለን
ብዙ ኮማች አይደልሁኝ ግን እከታተልሀለሁ በርታ የእዉነት ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ብዙ ነገሬን ነዉ የቀየረልኝ ትረካዎች አለ አደል ተመስጦ ዉስጥ ነዉ የምገባዉ እናም ከቃል በላይ ነዉ የምወድህ የማከብርህ በርታ my bro
ዋው ምርጥ ትረካ እድሜህ ይርዘም
የፈጠረን ብቻ ነው ነፍሳችንን መውሰድ የማችል።
ፍፃሜየን አሳምርልኝ ይሉሀል ይህ ነው ማርያምን ደስ ሚል እና አስተማሪ ታሪክ
አባ መሀሪ💕💕💕💕
ገነት 😭😭
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
L💕o💕v💕e 💕 y💕o💕u 💕ፎንቃዬ ፀግሽ❤
ላምሪ የኔ አሳዛኝ😢 መጨረሻው ይቀረዋል ልበል
ኡፍፍፍፍፍ መጨረሻዉ በእምባ ነዉ የጨረስኩት እናመሰግናለን ፀግሽ
ቃላት ያጥረኛል😥🥰
ፀግሽዬ ተባረክልን አስተማሪም ነው በጣምም ያዝናናል ተመችቶኛል
ጸግሽ የዚህ ትርካ ታሪክ እንዳለ የእናቴ ሀገር ዞጋ ስለወንዙ ብዙ ጊዜ ትነግረኝ ነበር
ውድድድድድ ነዉ የማረግክ ፀግሽዬ የኔ ፎንቃ😘😘😘😘😘😘😘😘😘💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እናመሰግናለን ፀግሽየ ደስ እያለኝ እየሰማውት ነው
የሚያሳዝን ትረካ ።ከረጅም ግዜ በፊት ነበር ይህን መጽሀፍ ያነበብኩት አስታወስከኝ።አተራረክህ ደስ ሲል ተባረክ!
አጎቴ በቀለ ዋግጅራ መግስት እስር ፈርዶበት እስሩን ጨርሶ ከወጣ በዋላ አረሳስተድ ደም መላሽ ገደሉት የኛቤት ታሪክ ይመስላል ተመስጭ ነው የሰማውት ጸግሽ ከድምጽ ጋር አደኛ
ዋዉ በጣም የሚገርም ትርካ ነው ፀግሽ በጣም ነው ደስ የሚል ቀጥልበት እናመስግናለን🙏❤❤😍😍😍❤
በጣም አሪፊ ትምህርት ነው ሁላችንም ከዚህ ትምህርት መውሰድ አለብን አምላክ ይጠብቅልን ፅግሽ እናመሰግናለን ለምርጥ ስራክ
በጣም የሚገርም ትረካ በጣም እናመሠግናለን ፀግሽዬ በርታ
ጓደኝነት ፍቅር ቂም በቀል እሚገርም ታሪክ እናመሠግናል ፀግሽ👌❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምናለ የአለም ህዝብ ሁሉ ቢሰማው፣ በትንሹም ቢሆን ለደሀ ያለውን አመለካከት ይቀይር ነበረ፣የሰው ትንሽ የለውም ቀን ግን ከፍ እና ዝቅ ያረጋል።በጣም አመሰግናለሁ ምንም እንኳን ከሁለት አመት በሀላ ቢሆንም።
እናመሰግናለ❤❤❤
ግሩም❤
ውይይት ተባረክ
ኡፍፍፍ አይይችምድር ጉድ ትችላላለችለካ የምገርም ታሪክነው አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ሰይጣናዊተግባር🥺
ኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቃል የለኝም እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Wa Hulume negre yalfale ♥️♥️♥️
ፀግሽ በጣም ኣመሰግናለሁ ፈልጌ ኣጥቸው ነበር የመጀመርያየነ መፅሀፍ ሳነብ ከሶስተኛ ክፍል ወደኣራተኛ ክፍል ኣልፌ ክረምት ነበር እና ታላላቆቸም ብዙዎቹም ተማሪዎች እንደሚያደርጉት ሰለቀጣዩ ኣመት ትምህርት ነበር የሚያጠኑት እናም ኣንድ ቀን ታላቅ ወንድሜን ደብተር ስፈትሽ ይህንን መፅሀፍ ኣገኘሁት እንደ ቀልድ ማንበብ ጀመርኩ በኃላ ግን እንደሱስ እየደጋገምኩ ኣነበብኩት እሚገርም እይታ ብየዋለሁ በዚህ መልኩ በድጋሜ ስለሰመሁት በጣም ደስ ብሎኛል ኣመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Tegshe betam enamesegenalen yemeyastemer Tereka new
God bless 🙏
Wow by far this is one of the best story lots of sadness...It make me think of my own village that happen in the miltiple families that has them story ..for some of them ...እስካሁንም ደማቸውን ስላልመለሱ ከንፈራቸው ሰውም የገዳይን ልጅ ልጆች በሚያይ ጊዜ በሹክሹክታ እንዚህ እኮ የዚያ ልጅ ልጆች ናቸው ይባላል። ያለምንም ማቋረጥ ከስራ ወጥቼ በመንገድ ጀመርኩት ሳላቋርጥ grocery አድርጌ ቤቴ ስደርስ አለቀ ። ልቤ ስፍስፍ አለ። 😢😢😢😢 ያገር ዱር ተራራ ሁሉ ታፐኝ። የውሻው ነገር አንጀቴን በላኝ ፣ እንደውኮ ለወዳጁ ማንም ታማኝ የለም ሰው ግን ሰውን ውሻ ብሎ ይሳዳባል ፣ ውሻ ግን ወዳጁን ቤተሰቡን ለውቶ ያውቃል። ብቻ ግን በጣም ያስደነቀኝ ትረካ ነው። በጣም ትምህርትም ያለው ። ጸገሽ you are the best and you are awesome. Thanks a million.
በውነት በጣም እሚያሳዝን ትረካ ነው
ኢትዮጵያ ራዲዮ ከመፀሐፍት ዓለም ላይ ሲተረክ ሰምቸዋለሁ:: እንደገና መፅሐፉንም አንብቤዋለሁ አሁን እንደአዲስ እያዳመጥኩት ነው። በጣም ደስ ይላል ወንድሜ በርታ!
ገራሚ መጽሐፍ አተራረኩ አንደኛ
የሚገርም ታሪክ ነዉ እውነትም ጥቁር ደም
ዎው በጣም ደሥ ይላል
Välkommen Tsegaye
ምርጥ ታሪክ ፀግሽ አረ እየጠፋክ ነው
ደጋግሜ አዳመጥኩ የማይጠግ ነው ፀግሽ እግዚአብሔር ይስጥህ በርታልኝ ወንድሜ❤🙏
ዋው።ተመቸኝ
ወኔ አገሬ
ዋውውውውው በጣም አሪፍ ታሪክ ነው ቆይት ያለ እናመስግናለን ፀግሽ 😘😘😘
ብዙዎችን አድምጬልሃለሁ ይህ ግን እንድጽፍልህ አስገደደኝ ልቤን ገዝቶታል ቆየት ያሉ መጽሀፍትን አፈላልጎ መተረኩ ላይ በርታ👍👍👍
It was amazing story I really appreciate you a lot keep up with your good work👍🏽
Abet Tesgshe mert sew tebebn eko ante nh yagnehat abet chelota abet aterarek Mashallhe Allhe yechmrelh enima endw agnchi beshlemh erasu alrekam wellahi demo 2 amet molan yanten tereka sadmet bewnt hiwoten keyrotal amesegnalew💜💜💜#
ምርጥ ታሪክ አስተማሪ ወንድ ፀጋዬ
ግሩም መፅሐፍ
ዋዉዉ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው እናመሰግናለን
Tsye jemerku engedh!!!!enamsegenalen
Ewunet new Hulu nger yalfal ❤❤❤😢
የሚገርም የሚገርም ነው አቤት ትረካ አቤት ድምፅ እኔማ በዛው በቦታው የተገኘሁ ያህል ነው የተሰማኝ እናመሰግናለን ቀጥልበት 😍😍😍😍😍
ፀግሽዬ የኔ ድምፅ ማረዋ እናትክ ምን በላታ ነው የወለድችክ ከአንተ ድምፅ ውጭ ወደ ውጭ
ግሩም ትረካ ነው:
በጣም የሚመስጥ ታሪክ በርታ!!!
Thanks Tsegesh.
wow betam des yemil tarik new tsegish inameseginalen
Wow betam des yemili tarki new enaneseginslen wedim
ፀግሽ እናመሰግናለን
አቤቴ ድምፅ 👌👌👌👌👌👌እናመሰግናለን
ዋዉ ታሪኩ በጣም መሳጪ ነዉ ፀግሽ አሪፍ አርገህ ነዉ ያአቀረብከዉ እናመሰግናለን
Thank you my brother
Thanks tsegu
ይህ የኔ የቤተሰቦቼ ታርክ ነው 💔😭
😢😢😢😢
wow tegshi betamm des yemi aseyamri tarki new❤ tgeshi ❤❤ wedme ❤❤❤❤❤❤❤❤allah yetbkih ❤❤
እኔ በጣም አደንቅሀለሁ ብቻ የተለያዮ ድምፅ የማውጥት ችሎታህን የአነባበብ ብቃትህ ብቻ አገሬን የተመርኩባቸውን ት/ቤት በትውስታ ውስጥ እገባለሁ :ለመሆኑ ግሩም ነው ጎበዝ በርታ::
Wascintun lemesmat iaschegiral! Bitefa tiru neber thank you!
የቐንየለይ🙏💛❤️
ዕናመሰግን አለን
ፀግሽ አሪፍ ታሪክ ነው
Tsegish it was great
ፀግሽዬ ❤️❤️❤️አስኪ፣ እናድምጠው ዋ ሁሉ ነገር ያልፋል 😍
ዋው
ፀጋየ አድናቂህ ነኝ✿ ማ ማጀቢያ ሙዚቃወቹ ከፍሪሰኮ ዱባይ የተጠቀምከውን በጣም አወደዋለሁ ብዙ ግዜ ደጋግመው የምተኛው ባንተ ድምፅ ትረካ ነው
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ፀግሽ አሁንም ድረስ ያልቀረ አጉል በህል ነው በአንድ ጥፋተኛ ዘር ማንዘር ተመርጦ የሚሰቃይበት አንዳንድ ቦታዎች እናቴ ስታጠራቸው እሰማልሁ ፀግሽ እመጓ መጽሐፍን ተርክልን ሰምቸዋለሁ ግን ባንተ ድምጽ መድገም ፈልጌ ነው 🙏❤
⁴⁴⁴⁴⁴⁴⁴⁴⁴⁴4⁴⁴
4
3The 44444444th 444th 4th 44th 4century 4
@@סלעמאוויטפנו 🤔🤔
ማነዉ እደኔ የገነት አሞሞት ያስለቀሰዉ ሚስኪኒ ገኒ
ምርጥ
Amesgenalhue tero tareki nabere👏👏👏👏😍