Seifu on EBS: የሞጋቾች ድራማ ተዋናዮቹ ጋር አዝናኝ ቆይታ ክፍል | 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @አዊጄራየእንጅባራዋ
    @አዊጄራየእንጅባራዋ 5 років тому +447

    መቅድዬ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ልጅ ታሳቅፍሽ አሜን

  • @jtube3698
    @jtube3698 5 років тому +742

    ስይፉ ፋንታሁን ግን ለምን አይሽለምም የምር እኮ ነው አንድ ቀን ተሽለመ ሲባል ስምቼ አላውቅም በስራው ህዝቡን በማስደስት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ደሞ በጣም ነው የምወደው በግሌ ሽልሜዋለው🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

    • @lijeewedeshalew9947
      @lijeewedeshalew9947 5 років тому +3

      እውነት ነው በጣም ምርጥ ሰይፍዬ

    • @kiyakiya9278
      @kiyakiya9278 5 років тому +2

      እኔም ሁሌ ይገርመኛል አለመሸለሙ

    • @lubabalubaba3764
      @lubabalubaba3764 5 років тому +4

      ለም ን ይሸለማል አርቲስት ጋ ነው ቲስቅ እሚውለው

    • @greenyellowredethiopianmis293
      @greenyellowredethiopianmis293 5 років тому +1

      የአመቱ እጬ ጋዜጠኛ አይባልም መሰል ክክክ

    • @HaniHani-dg5ze
      @HaniHani-dg5ze 5 років тому +2

      በጣም ጎበዝ ነው መሸለም ነበረበት ሰይፍሻ እድሜና ጤና ጋር ተመኘሁ

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 років тому +1355

    የአርቲስት ይገረም አድናቂ ነኝ እምትወዱት ሆነ የምታደንቁት ላይክ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ይጌ እውነት ታድለህ ልጅ በልጅነት ነው በዚህ እድሜህ የ21 አመት ልጅ ማድረስ ማለት በእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ

    • @tees1045
      @tees1045 5 років тому +2

      ገነት ነኝ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ betam

  • @TNTN-cp4ij
    @TNTN-cp4ij 5 років тому +222

    መቅዲዬ. ስወድሽ. የኔ. ቆንጆ. መቅዲን. የሚወድ. ላይክ. ያድርግ.

  • @yaseen419
    @yaseen419 5 років тому +407

    ይገረም አድናቂህ ነኝ ይገረምን የምትወዱ እስኪ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 5 років тому +1

      እወደዊለውኝ

    • @batifamilyshows7765
      @batifamilyshows7765 5 років тому +1

      ወገን ወደኔ ቻናል ጎራ በሉ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኝ

    • @twakegelila8251
      @twakegelila8251 5 років тому +1

      @@batifamilyshows7765 ሰብ አርጌሻለሁ ነይ ወደኔም

    • @batifamilyshows7765
      @batifamilyshows7765 5 років тому

      @@twakegelila8251 እሺ ውዴ ደስ ይለኛል

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      @@elcelc2278 gora bey konjob

  • @zeki7603
    @zeki7603 5 років тому +27

    ዋው። ይገረም በእውነት በመንፈሳዊ ህይወትህ በጣም ጠንካራ ነህ። ቃለ ምልልሱን ስብከት አረከው ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 5 років тому +77

    ይገረም እና መቅደስ ስርአት ያላቸው ምርጥ ኢትዮጰያዊ ናቸው

  • @chahine8629
    @chahine8629 5 років тому +27

    የኦረትዶክስ ሃይማኖት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለቡሔ በዓል አደረሳችሁ በስደት ያለችሁ ወገን ዘመዶች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @ፅኑቃልበለጠ
    @ፅኑቃልበለጠ 5 років тому +140

    ድምፁ ሲያምር በማርያም 😍

    • @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
      @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 5 років тому +1

      በጣም

    • @marikabbekele1185
      @marikabbekele1185 4 роки тому

      ❤❤❤❤❤❤💓❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚❤💚💚❤💚💚💚❤💚💚💚💛💛🧡🧡🧡💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @muhammedbasheer1966
    @muhammedbasheer1966 5 років тому +156

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንኳን ለቡሄ ባአል አደረሳቹህ

    • @twakegelila8251
      @twakegelila8251 5 років тому

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 5 років тому

      Enqan abro adrsan

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 5 років тому

      Enkuan abiro aderesen Yate Yeneti she yeweledi adadi ayebalem eyalu ye madam eruzi yategebachew sedibachew ayechalim lebona yesitachew

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      @@ንፁህጆሲ gora bey konjo

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      Enkuwan abero adersen

  • @አለማየዉታደሰየመድረክንጉ

    ይገረምዬ እ/ር ይጠብቅ አይማኖቱን የሚያቀዉ ሰዉ ደስ ይላል

  • @እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም

    ዋውው አርቲስት ይገርም ደጀኔ እግዚአብሄር ይባርክህ አድናቄህ ነኝ

  • @لينى-ب2ر
    @لينى-ب2ر 5 років тому +6

    አርቲስት ይገረም ደጀኔ እጅግ በጣምነው የማደቅህ ፈጣሪ ቤተሠብህን ይባርክልህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥህ ተባረክ

  • @ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ
    @ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ 5 років тому +54

    በጣም ተመቸኝ ጌታን ሳቅ በሳቅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መቅዲዬ ይገረም❤ሰይፍሻ❤

    • @emuyetilahun6068
      @emuyetilahun6068 5 років тому

      እድሜ ይስጣችሁ አቦ መቅድንማ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወዳት የሁላችሁም አድናቂ ነኝ

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 5 років тому +6

    ይገረም በጣም ያስቃል አድናቂህ ነኝ መቅዲ ጎበዝ ነሽ አላህ ልጂ ይስጥሽ ዬኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rosirosi866
    @rosirosi866 5 років тому +18

    ይገረም ደጀኔ ስወድህ የድንግል ማርያም ልጅ 😘😘

  • @Strawberry-w5n
    @Strawberry-w5n 5 років тому +76

    የዘንድሮው የአዋርድ ሽልማት ለሰይፉ ፋንታሁን ይገባዋል ።ሰይፉዬ በግሌ አድናቂህ ነኝ

    • @mesitube318
      @mesitube318 5 років тому

      በጣም ሁሌ በሳምንት እያዝናናን ነው ይገባዋል

    • @Strawberry-w5n
      @Strawberry-w5n 5 років тому

      @@mesitube318 ምን እሱ ብቻ ድሮ ኤ ፌም ሲሰራ የዘፈን ምርጫ ቅዳሜ ቅዳሜ ከ 4 እስከ 6 ሰአት ሲያዝናናን ነበር

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 5 років тому

      ይገበዋል

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 5 років тому

      @@bladobelly9989 ልክነሽ ይገባዋል ሰይፍሻ

  • @kalyednkal8037
    @kalyednkal8037 5 років тому +40

    መቅዲዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ይጌ ዋውውው ድምፅህ ከላይ ተሰቶካል ያንተን ድምፅ ስሰማ ከቤተስብ ጋ ያለሁ ያህል ተመስጪ ነበር ባላቋረጥከው እያኩ እያየሁክ የነቀረው ብታለቅስ ራሱ ያምርብሀል❤❤❤ምርጥ ናችሁ❤❤ ናችሁ ❤❤

  • @tihuner9392
    @tihuner9392 5 років тому +1

    ይገረም ደጀኔ የሐይማኖት እዉቀቱ ገራሚ ነዉ ተባረክ መዝሙሮችህ ዉስጤ ናቸዉ

  • @nuzha4448
    @nuzha4448 5 років тому +7

    ይገረም ሰወዳህ እኮ እመቤት ቀድሱት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መቀደስ ማር ስወድሽ ማርርርር ❤❤❤❤

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ ለብሂ በሎ (ድብርታባር ) ለአምቱ ያድርስነ!*

  • @የእናቴልጅ-ቈ6ነ
    @የእናቴልጅ-ቈ6ነ 5 років тому +97

    በሄድንበት👏 ሁሉ ባለንበት ስፍራ👏💞💞
    ሲጨንቀን ሲጠበን ሲገጥመን መከራ ⛪
    አናፍርም አንፈራም ስምህን ስንጠራ
    ቅዱስ⛪⛪ ሚካኤል ተራዳን ጠብቀን አደራ
    በምልጃው ለምታምኑ ሁሉ ሰማታቱ ቅዱስ ሚካኤል👏💞💘💘 ከክፉ ነገር ካልታሰበ አደጋ ከመጥፎ ነገር በቃል ኪዳኑ ይታደጋችሁ አሜን

    • @webantfiker638
      @webantfiker638 5 років тому

      የእናቴ አፍቃሪ ነኝ አሜን ማማየ አንችንም ቅዱስ ምካኤል ይጠብቅልን

    • @mitaanley6145
      @mitaanley6145 5 років тому +1

      Amen amen amen

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 5 років тому +1

      አይ እሱን ተወው

    • @webantfiker638
      @webantfiker638 5 років тому

      @@sultanalain7706 ማለት

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @ቋንቋየነሽድንግል-ሐ4ቘ

    ይገረም በእውነት የኢትዮጵያ ድንቅ ሰው ቅርሳችን ነህ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ያኑርልን

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 років тому +84

    ይገረም ከልጅህጋ ያወጣኸው መዝሙር ለመስማት ናፍቄለሁ😍💪

  • @addisiekassaw7750
    @addisiekassaw7750 5 років тому +2

    አርቲስት ይገረም ደጀኔ እጅግ በጣምነው የማደቅህ ፈጣሪ ቤተሠብህን ይባርክልህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥህ ተባረክ!!!!

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 5 років тому +8

    ዘማሪ ይገረም ደጀኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምርጥ ልጅ !
    ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰብህ አብዝቶ ይባርክህ !
    እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅር ምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ ! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @elenideres8258
    @elenideres8258 5 років тому +3

    ይጌ መቅዲ ስወዳቹ በሀይማኖታችሁም ጠንካሮች ናቸው በቤቱ ያጽናቹ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +8

    ይገርም ትልቅ ልጂ አለህ እድሜ ና ጤና ከነቤተስብህ

  • @ማርታማርታ-ጀ5ቈ
    @ማርታማርታ-ጀ5ቈ 5 років тому +2

    ይገረምየ እግዚአቢሄር እድሜክን ያስረዝመዉ በእዉነት በጣም ነዉ ያስደሰትከኝ ስለ ቡሄ ስታስረዳ ዉይ ድንግል ማርያም ሁሌካተጋ ትሁን የይገረም አድናቂ ነኝ በናታቹህ ላይክ ስጡኝ

  • @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
    @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 5 років тому +12

    ይገረንምና መቅድየ በጣም ነው የምታምሩት ደግሞ ስወዳችሁ በሉ ግማሽ ጨረቃ ድራማን ፈጠን አድርጉት

  • @ቡርትካንየተዋህዶልጅ

    የገረም ሰወድህ እኮ የተዋህዶ እቁ ነህ ጎበዝ አስተምራቸዉ እምነታችንንም የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለይህ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሞሉ

    • @yeshi8754
      @yeshi8754 5 років тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 років тому +11

    ልጅ በልጅነት እዴት ደስ ይላል ጆኒዬ እኔ አለሁ እኳን በልጅነቴ ልወልጅ ልጅነቴን ሳልቦርቅ በስደት ወጣትነቴን የምጨርስ ታድለህ 😢እስኪ ለኔም ጊዜ ና

    • @እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ
      @እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ 5 років тому

      እግዛብሄር በፈቀደው ይመጣል ግን ገንዘብ ልጅ አይሆንም ልጅ ትልቅ ሃፍት ነው እና እድሜ ከሄደ ስለማይመለስ ብሃላ እንዳይፀፅትሽ ብታስቢበት ይሻላል ማር

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 5 років тому +9

    ይገረም አድናቂሕ ነኝ ዝማሬሕ ለደቂቃ ወደሐገሬ መለሰኝ ተባረክ!

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 5 років тому +36

    ይገረም ፌታ ያለ ሰው ስመች !!❤

  • @ሊዲያወንዲፍራው
    @ሊዲያወንዲፍራው 5 років тому

    መቅዲ በጣም ነው ማደንቅሽ ምወድሽ በዚ አጋጣሚ በድራማውስጥ ብዙነገር ተምሬበታለው በትውለይ ያንቺ ገፀባህሪሽ በጣም አስተማሪነበር እና አርቲስቶቻችን. እባካቹ አለባበስ ተማሩ. ደረት አትገልብጡ እሺ
    እና ምስጋና ስትይ በዚ አጋጣሚ
    የማዳም ዋይፋይንም አመስግኑልኝ የዛን እለት

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    #ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን ነዉ:: 1ኛ ሊቀ መላእክት ቅዱስ #ሚካኤል ነዉ 2ኛ ሰናይ እለት #ሰንበት ነዉ::🙏♥ እንኳን ለቡሄ በአል አደረሳችሁ

    • @fekar3559
      @fekar3559 5 років тому

      Amnnnnnn merrr

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      Amen3 enkuwan abero adersen gora beykonjo

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      @@fekar3559 gora bey konjo pls

    • @rahmayanous8894
      @rahmayanous8894 5 років тому +1

      ባጣምያምራል💚💛❤️

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      @@rahmayanous8894 gora bey konjo

  • @emabetabisophone8265
    @emabetabisophone8265 4 роки тому +1

    ይገርም ስለስደት የዘመርከው ዚማሬ መንፍስህን ይነካል ፀጋው ይብዛልክ መቅዱዬ ስወዴሺ እናቴ እግዙሐብየር እንዳንች የሆነችውን ልጁ እዱሰጥሺ ዘውትር ፀሎቴ ነው ሰይፍ ጫወታይክ ደስ ስል እድሜ ይስጥክ ከጤነ ጋር

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 років тому +15

    ኢጌ በእውነት ያንተ መዝሙር ስስማው ውየ ባድር አልጠግብም
    ልጅህንም ዘማሬ ካረከው በጣም ደስስስ ይላል
    እድሜና ጤናውን ከነ ሞላ በተስብህ ይስጥልኝ እጌ

  • @kdmxmxkdmxmkx3770
    @kdmxmxkdmxmkx3770 4 роки тому

    ይገረም መጣም ደስ ይላል እመቤቴ ማርያም ቤተሰብክን ልጆችክን ዘርህን ሁሉ ትባርክ ትጠብቅልን ሰይፉ ወድማችን መዳንያለም እስከ ልጆችክ ቤተሰብክንም ጨምሮ ይባርክልን ወላዲታ አምላክ ትጠብቅልን

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 років тому +53

    ይግረምና መቅዲ ስወዳችሁ ምርጦች ክፍል ሁለትን ቶል ጀምሩልን
    ሰይፍየ የስደት መዝናኛየ አተም ይመችህ

    • @ሰብለነኝ
      @ሰብለነኝ 5 років тому +1

      ክፍል ሁለት እኮ ነው አንቺ ልጅ

    • @mulualemethiotube792
      @mulualemethiotube792 5 років тому

      @@ሰብለነኝ
      ክክክ ማር በቅንነት ስብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን ውዴ

    • @ሰብለነኝ
      @ሰብለነኝ 5 років тому

      @@mulualemethiotube792 እሺ እማ

    • @ጠባቂየገብሬልነው
      @ጠባቂየገብሬልነው 5 років тому

      ማርያም እናቴ ነሽ ኢየሱስ አባቴ ክክክክክክ የመዳም ጪህት አሰከረኝ

    • @ጠባቂየገብሬልነው
      @ጠባቂየገብሬልነው 5 років тому

      ማርያም እናቴ ነሽ ኢየሱስ አባቴ ድራማውን ነው habebet

  • @እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ በየ ሚዲያው ይሰበካል 🙏🙏🙏ሰይፉ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ይገረም እና መቅዲ ምርጥ አርቲስቶች

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 5 років тому +22

    የኔ ማር ድምፅህ ሲያምር እንኳን አደረሳችሁ ዋው ይጌ

    • @yeshi8754
      @yeshi8754 5 років тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቸ

  • @hayemsnottilahun3855
    @hayemsnottilahun3855 5 років тому

    ከአርቲስቶች ሁሉ መቅዲ ለኔ አደኛ ነች በጣም ነው ዬምወድሽ ይጌ ፈጣራ ይባርክህ እውነት እኔ አረብ ሀገር የወጣሁት ሞጋቾች ሳይጀመር ነበር መቸም አያልፍም አሁንም ስደት ነይ መች እደማልፍልኝና ሀገሬ እደምገባ አላውቅም

  • @betendatv7407
    @betendatv7407 5 років тому +6

    የሰይፍሽ የምንጊዜም ምርጥ እንግዳ
    ይገረም! ፈታ አደረከን ይመችህ

  • @ሀኑኒየድግልልጂ
    @ሀኑኒየድግልልጂ 5 років тому

    ዋውውውው የገረም እግዚአብር በቤቱ ያፀናክ በጣም ደሥ ብሎኛል ሥለሀይማናት ያወረከው ተባረክ መቅዲም አድናቂያችሁ ነኝ

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 років тому +3

    መቅዲ እና #ይጌ ዋውውው ስታምሩ #ይጌ ፈታ ብሎ የሚያወራ አይኮራም መዝሙሩን ለመስማት ጎጉቸ አለሁ#መቅዲየ የኔ ደርባባ

  • @ወለተስላሴየድንግልል-ሐ3ሸ

    ዘመንክን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልክ ይገረምዬ ደስ የሚል አንደበት መቅዲ አንቺም ብርክ በይልኝ እማ ስኬታችው እልማችው ሁሉ በእግዚአብሔር ሃይን የታየ ይሁንላችው መልካም በዓል

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ

    *እንካን* *ለ* *ደብረ* *ታቦር*
    *በሰላም* *አደረሳቹ*

  • @ሙሉፍቅር
    @ሙሉፍቅር 5 років тому

    በጣም የእውነት ምርጦች ናቸው
    እናም ሞጋቾች እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እናም ይቀጥል
    ሰይፍየ የኔ መላጣ ስወድህ ጥሎብኝ እስኪ እኔም እተርቪ ብደረግ ብዙ ነገሮች ለወገኖቻችን አስተምራለሁ በስደት ህይወቴ የደረሰብኝን ችግሮች በጠቅላላ ያለምን ክፍያ በቅንነት ለማስተማር ዝግጁ ነኝ ወደ ሀገር ቤት ከ 4👈 ወር በኋላ እመጣለሁ እናም ሰይፍየ እስፖንሰር ታረገኛለህ ማለቴ እተርቪ ታደርገኛለህ ?
    ወገኖቸ በሙሉ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ በእግዚአብሔር ❤🙏🙏

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 років тому +4

    የምር ተወዳጅ ድራማ በተወዳጅ ሰወች እኳንም አስጀምሮ አስጨረሳቹ ይጌ ጨዋታ አዋቂ ድምፀ መረዋ ፈርሀ እግዚያብሄር መቅዲዬ ፍልቅልቅ ቆንጆ ውድድድ

  • @eyunge3117
    @eyunge3117 5 років тому +2

    ይገረም እንዴት እንደማከብርህ በእውቀት የተሞላህ ለቤተሰብህ ያለ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅልህ በስደት ያላችሁ እህቶቼ የሚወድ እና እሚያፈቅር ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ትዳር ይስጣችሁ😘

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ

    ይገርም መዝሙርህን እንዴት እንደምወደው👌👌👌

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሰላም

    ይጌ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ምርጥ ሰው እድሜና ፀጋ ያድላችሁ መቅዲም እንደዛው የኔ ውዶች

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 років тому +6

    ሄሊሉያ አንተሰው ሆይ ቡሄ መድረሱ ሰምተሀል ወይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 5 років тому +1

    የፈጣሪ ያለህ ድምፁ እራሱ ግርማ ሞገስ አለው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ይገረም

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 5 років тому +75

    መቅዲ በጣም እወዳታለዉ እደኔ የምወዳት ማን ነዉ

  • @hanajembru4328
    @hanajembru4328 5 років тому

    ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ፈጣሪ ይባርክ ከነቤተሠብህ ሴፍዬ ትዕግሥት ግርማን አቅርብልን

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 5 років тому +3

    መቅዲ ከምር ተመልካች አክባሪ ነሽ እውነት ነው ጀምሮ መጨረስ ትልቅ ነገር ነው በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው ያለቀው። እኔ በራሴ በጣም ተመችቶኛል አብሶ ሰርጉ ድራማ መሆኑን እስክረሳ ድረስ ነው የነበረው እናመሰግናለን ምርጦች ቻናሌን ይቀላቀሉ ። ቤተሰብ እንሁን

    • @መኖርእንደዘበት-ኈ6ተ
      @መኖርእንደዘበት-ኈ6ተ 5 років тому

      ውይ አንተ ልጅ በየተኬደበት ስታለቃቅስ ነው ማይክ እዲያ

    • @Tube-zh9dt
      @Tube-zh9dt 5 років тому

      መኖር እንደዘበት አለማድረግ እሚባል ነገር አለ እሽ እህት

  • @aabiaabi5919
    @aabiaabi5919 5 років тому

    ይግረምዬ ስምህ ለራሱ ያምራል ድንግል ማርያም ይጠብቅህ የኛ ክራት ነህ

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 5 років тому +11

    እንኳን አደረሰን ይጌ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 5 років тому

    ከይኔ ይገረም ደስ ሲል ይሄን ያህል ልጅ መኖሩን አሁን ሰማሁ ደስ ሲል ማሻ አላህ የሴፉ ታናሽኮ ነው የምትመስለው እድሜና ጤና ተመኘሁልህ መቅዲ በጣም አምሮብሻል ልዩ ሆነሻል ለካ ትዳር መያዝም እዲህ ያሳምራል

  • @mashialaalahiyichimrachihu2638
    @mashialaalahiyichimrachihu2638 5 років тому +25

    ወላሂ የሁለታቺሁም አድናቂ ነው ሰወዳቹሁ

  • @simersenderejedereje392
    @simersenderejedereje392 5 років тому

    ሁለት ምርጦች! ይጌ ኦርጂናል ድምፅ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ! መቅድዬ ስርዓትሽን ስወድልሽ! በጣም እወዳችኋለሁ!

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 років тому +24

    ይገርም መቅደስ ስውዳችሁ እንኳን ለሙላው የኦርቶዶክስ እንኳን ለድብር ታቦር በአል አደርሳችሁ

  • @ማሪያምእናቴሁሌምእወድሻለ

    ይገረም በዉነት ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ጀግና ነህ ዝማሬህን በጣም ነው የምወደው ስይፉ በጣም እናመሰግናለን ስላቀረብክልን

  • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም

    በስተመጨረሻ ኮኪን አገኘክ መታደል ነው ልጅ በልጅነት መባረክ ነው 😍😍😍 ይገረም መድሀኒአለም እድሜ ና ጤና ያብዛናልክ !!!

  • @Naga-dc6uh
    @Naga-dc6uh 5 років тому

    ይጌ ድንግል ትባርክህ በጣም ጥሩ ሠው ነህ በእውነት እልሀለሁ በልጆችህ ተጠቀም ልጆችህ እንዳንተ ይሁንሉህ የድንግል ማርያም ልጅ ከነቤተሠብህ እቅፍ ድግፍ ያርግህ መልካም በዓል ይሁንልህ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 5 років тому +4

    መቅዲየ መልክ መልካም ሴት ነሽ ተባርኪ ወልድሽ ሳሚ ይጌ ስላምህ ይብዛ. በቤቱ ያፀናህ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 років тому +2

    መቅዲዬ አቤት ስንወድሽ እርጋታሽ ጉብዝናሽ ተባረኪ
    ይገረም ውብ ዘማሪ አቤት ስለመቤታችን የዘመርከው ልብ ውስጥ የሚቀመጥ አንተም ጎበዝ እርጋታህም በጎአድራጊነትህም መቅዲም በበጎ አድራጊነታችሁ በአጠቃላይ ፍቅር ናችሁ
    ይገረም ለካ ኮመዲም ያምርብሀል

  • @mimomimo9471
    @mimomimo9471 5 років тому +34

    ጥሎብኝ መቅዲዮ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ውብ ለልጅ እናትትነት ያብቃሽ

  • @tezetejerma2281
    @tezetejerma2281 5 років тому

    መቅዲ ስወድሽ ይገረም ሰይፉ እንኳን አደረሳቹ ለመላው የተዋህዶ እምነት ተከታዬች በሙሉ።

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому +22

    የሁለቱም አድናቂ ነኝ
    እናተስ እስኪ አድናቂዎቻቸው ላይክ

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 років тому

    ይገርም ደጀኔ ድምፅህ ብቻውን ነው በጣም ያምራል ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ዘርኛ ይውደም አድነት ውበት ነው አድነታችን ሰላማችን ያምጣል ፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @mab8113
    @mab8113 5 років тому +5

    I love Saifu Fantahun he's one of the best Ethiopian entertainer!♥♥♥ Keep spreading love and happiness Saifye!!! He's a talented and gifted comedian! We love you Saifu Fantahun!!!!!!!!♥

  • @አስቴረአበባው
    @አስቴረአበባው 5 років тому

    የግልግሎውት ዘምንሀን ይባርክ ቃል ህዉት ያስማል

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 років тому +45

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ የመጀመሪያዉ ወታደር ጠላት የጠቀሰ ዉይ ሴፍሻ kkkkkkkkkkk

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ዐ9ጨ

    ዋው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳቹ
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @lplpplplpu8637
    @lplpplplpu8637 5 років тому +6

    ዋው የይገረም ድምፅ በጣም አሪፍ ነው

  • @መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ
    @መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ 5 років тому

    ይገረም በጣም የዋህና ቅን ሰዉ በጣም ነዉ እማደንቀዉ እመብርሃን ከነ ቤተሰብህ ትባርክልን

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +19

    የመቅዲ አድናቂ ነኝ ከዚሁ። እስኪ የት ናቹ የመቅዲ አድናቂዎች መቅድዬ ውድድድ እስከ ጥግ👍💕❤
    ሴፍዬ ዛሬ ጎደኛ አገኘህ ክክክክ😂😅

  • @ልኑርተደብቄከሁሉምእ-ዘ7ፐ

    በጣም እመወዳቸዉ አርቲስት ቶች የሂወት ዘመናችሁ ይባረክ ሰይፉ አተንም እወድሀለሁ የለየሁህ እናይመስልህ

  • @መኃሉአይነገርም
    @መኃሉአይነገርም 5 років тому +7

    ሰይፍዬ ውይ ዛሬ ገደልከኝ ምናለ ሁሌም ብትኖር ይጌ የኔ ምርጥ

  • @አሚአሚ
    @አሚአሚ 5 років тому

    ይገረም አደናቃህ ነኝ ምረጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ዘመንክ ይባረከዉ

  • @attegebmengstie657
    @attegebmengstie657 5 років тому +3

    ሰይፍዬ እሁድን አንተን ለማየት ስል እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃት የኔ አንደኛ

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 5 років тому

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው መቅድዬእመቤቴ ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ ይጌም ሰይፍሻ ተባርረኩ ባተሰባችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @suhaysuhay7209
    @suhaysuhay7209 5 років тому +13

    ኑሩልኝ እወዳችኮለሁ ወይኔ ገጠር ተወልጀ ገጠር አደኩ ቴሌቭዥን የለን ፍየል መጠበቅ ብቻ እንጅ አሁን አርብ አገር ገብቸ በእንተርኔት አርቲሥቶችን ማወቅ ጀመርኩ ካሁን በኮላእግዚአሄርይመሥገን ገጠር አልቀመጥም

    • @hanabirhan5714
      @hanabirhan5714 5 років тому +1

      suhay Suhay minewu anchiwu ke areb hager nuro ya yemayitegebewu ena nitsuhu geter ayibelitm lemanignawum andandie yeminaworawun neger mawok alebin enatu

    • @susususuyewelowa9983
      @susususuyewelowa9983 5 років тому

      እይው እናት ገጠር አልቀመጥም አትበይ የምር እኔ የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እና ኩራታችን ነው ገጠር

  • @ethoipawit1585
    @ethoipawit1585 5 років тому

    ይጌ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
    መንፈሣዊ አንደበትህ ደረሰ ይላል

  • @shashetudelia2114
    @shashetudelia2114 5 років тому +8

    አርቴስት ይገርማል በጣም አድናቄ ነኚ እስኪ እደኔ ደድናቄ ከሆናቹህ እስቲ ላይክ

  • @ledyiatesfaw7004
    @ledyiatesfaw7004 5 років тому

    መቅድ እድሁም ይገረም እደው ስታምሩ ሰፍሻ እመቤቴየ ማርያም የአማኑኤል እናት ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ስታምሩ አሪፍ ጭውውት ገለፃ ነው ።

  • @nuniyeamajuliyebabi7837
    @nuniyeamajuliyebabi7837 5 років тому +7

    መቅድዬ የኔ ትሁት ከነንፍጡ የሚሳም ልጅ ይስጥሽ አሜን በሉ የውነት

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ዉይይ ይገርም በጣም ጎበዝነህ አለምን ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊነትህን ይዘህ ነው እምትጎዘዉ ደግሞ ልጅህጋ ማሳተም መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ መቅድየ የልጅ እናት ያድርግሸ ጎበዝ ነሸ ❤🌷

  • @zenbechdink151
    @zenbechdink151 5 років тому +3

    Wow yigarem egzaber amleka razim edime yistek💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @hiywotnegasa4979
    @hiywotnegasa4979 5 років тому

    ሞጋቾች እሿን ደስ አላችሁ ይገረምዬ እግዛብሄር ይባረክ በእድሜ በጤና ያቆይልን እኖድሃለን .

  • @astuastu53
    @astuastu53 5 років тому +6

    Well came mekdi and joni😍😍😍😍

  • @maretuabebe460
    @maretuabebe460 5 років тому

    ዉይ ይገረም ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለክርስትናአምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 5 років тому +3

    ይገረም ደጀኔ ፈታ ያለ ሰው ነው 😍

  • @hiwotteferi8706
    @hiwotteferi8706 5 років тому

    ውይይይይ ይጌየ በጣ እናመሰግናለን ልቦናህን አይለውጠው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @rafeekpazhur3368
    @rafeekpazhur3368 5 років тому +8

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኮን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ

    • @gennath575
      @gennath575 4 роки тому

      እኳንአብሬአደረሠን

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 5 років тому +1

    መቅዲዬ የኔ ቆንጆ የኔ አስተዋይ የኔ መልካም ድንቅ ሴት ስወዳት የኔ ደርባባ ተባረኪ እስቲ መቅዲን የምትወድ ይጌንም ምርጥ ሰው እስቲ 1000 ሺ ላይክ

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому

      ትቅደም ማር በትልቁ አደርጉሽ ማር ቤተሰብ እንሁን