በእነዚህ 6 ነጥቦች ትህትናዬን ስፈትሸው ውጤቱ አሳፈረኝ!
Вставка
- Опубліковано 4 бер 2024
- ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
tally.so/r/nr6ljL
አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን "ማን እንደ ሃገር" ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት መቀመጫ ለመያዝ እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
tally.so/r/3ldYl5
እጹብ ድንቅ ልጆች ላይ ለማስመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!!
tally.so/r/mO5JdM
ትሁት ማለት ሰውን ጎንበስ ብሎ ሰላም ማለት ይመስለኝ ነበር ነገር ግን እነዚህን ስድስት ነጥቦች ከሰማሁ በኋላ ለራሴ ከ ስድስት ዜሮ ሆኜ አገኘው ይለናል። በዛሬ ቪዲዮ ኮሜዲያን እሸቱ ስለ አንድ እናት መነኮስ ታሪክ ይነግረናል።
ይህን ቪዲዮ ከተመለከቱ በኋላ እርሶ ከ 6 ለራሶ ስንት ይሰጣሉ?
I used to think that being humble means bowing down and saying hello to someone, but after hearing these six points, I found myself from six to zero. In today's video, Comedian Eshetu tells us the story of a mother, Monkos.
After watching this video, how many out of 6 would you give yourself?
---------------------------------------------------------------
🌐 Our other profiles:
• Facebook - / comedianeshe
• Tiktok - / comedian_eshetumelese
-------------------------------------------------------------------- - Комедії
ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ!
tally.so/r/wa6bvZ
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እሼ የኛ እንቁ ሺ አመት ኑርልን የወለድከዉም ይባረክ
ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የማከብርህ አመሰግናለሁ ክፉ አይንካህ
💚💛❤🤝👏👏
አሜን አሜን አሜን
𝑨𝒎𝒆𝒏 𝒃𝒆 𝒆𝒘𝒖𝒏𝒆𝒕 𝒚𝒂𝒍𝒆𝒉𝒂𝒔𝒆𝒕
የአንተን ንግግሮች ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል 🙏🏻በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሺዬ 🥰
እውነት እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እዉነት ነዉ😢😢😢😢😢😢😢
እንዲህ አይነት ታሪክ አዘል ትምህርት ቪዲዮ ይቀጥል እስቲ አንዴ ሁላችንም እንበል
በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
tally.so/r/3ldYl5
Online abreh new mitjemrew …. Because eskahun altedewelelegnm eshe I need to attend your class please 🙏
Eshetu please release yezachn setyo video it has been a week
ሰላም እንዴት ዋልክ እሸቱ ወንዴሜ
ዩቱብ ለመማር ፈልጌ ግን ኖሮ አሸንፈኝ
እባክህ ወንድሜ በቻልከው አቅም እርዳኝ እንድማር መልስህ እጠብቃለው ደውየም ነበር
እሼ ጀግና ነህ ቅድስት እንባመሪና
ድቅ ሴት ናት በረከቷ በላያቺን ይደር አሜን
እዴት ልመዝገብ 😢
ምድረ ነገት ኢትዮጵያ አዬሯ ልምላሜዋ እፁብ ድንቅ እኮነው የሰራዊት ጌታ ስለ ቀደሙ አባቶቻችን ሲል ምህረቱን ይላክልን አሜን
ኣሜን❤❤❤
ሃይ እሼቱ ቦታው አየሩ ሳር ቅጠሉ የትፈጥሮ ውበቱ አለባበስህና ቃላቶችህ እጅግ በጣም ትምህርት ስለስጠሄን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን
እንባ መሪና አይቼ ነዉ ተዋህዶ እምነት የተቀላቀልሁት❤😢ብዙ አሉ ግን የነሱ በጣም አስለቅሶ ሳበኝ❤
ተባረክ የኣባ ኤፍሬም ሶርያዊም ታሪክ ብታየው ትደነቃለህ በyotub ታገኛው ኣለህ
Ye yohanes hatsirenim tarik Anbeb wendime
Enkuan fetari wodebetu terah/sh
ተባረኪ ለሁላችንም እምነት ይጨምርልን❤❤❤❤❤❤❤
ገድሎቻችን ክርስትናችንን ማጠንከሪያ፤ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን መምሰያችን ናቸው። እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እሼ።
እባ መሪና ስሟ በተጠራ ቁጥር የኔ ከንቱነት ና የእሷ የእምነት ጥንካሬ ልቤ ይነካዋል አይ አንቺ አለም ያልታለልሽ ምስኩን ነው የገዳማዊያን ፀጋና በርከት ይደርብህ ወንድማችን
Fkren enkuan megelets alchelem maryamen beka endesua mehon new mefelegew
ቅዱሳን እናት አባቶቻችን በረከታችሁ ትድረሰን ቃል ኪዳናችሁ ይጠብቀን በጸሎታችሁ ይማረን። አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሼ ወንድማችን❤
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ ለእኛም የቅዱሳንን አንደበት ህይወታቸውን የምናስተውልበት ልቦና ያድለን አቤቱ ጌታ ሆይ የትህትናን ልብ አድለኝ
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን🙏ስለ ቀደሙ አባቶቻችን ብሎ ሓገራችን ይማርልን❤ ቦታው ሲያምር😮❤😢 አሼዬ ተባረክ❤ እራሴን እንድጠይቅ አደረከኝ
Abune habtemaryam gedam mnged lay new botaw akabora yebalale asko bekul
ዋዉ ተመሥጪ ነበር የሰማሆት አጠር እጂ አላህ ይጠብቅህ እሺዬ አተ ማለት ለሂወቴ አላረም ነህ❤❤❤❤❤
አሼየ እንኳን ደና መጣህ 🙏
የእናታችን ቅድስት እባመሪና ምልጃና ፆለት ከኛጋ ይሁን 🤲😥
ወንድሜ በየገዳሙ እየዞርክ የምታስጎበኘን ነገር እባክህን ተጠናክሮ ይቀጥል!
የልቤን ጠየቅሽልኝ
ዋው ይሄን ፍልም አይቼው አለሁ የእናታችን በረከቷ ይደርብን😢😢😢 ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሼ😢😢😢
Benatash or benatihu lakilgn
@@user-os2ex5wj8p መንፈሳዊ ፍልም ብላችሁ ብትገቡ ሁሉንም ታገኛላችሁ
ወላዲትዋን ይሄ ልጅ ስለክርስትና ሲናገር ብረት ያቀልጣል እብሪተኛን ያቀዘቅዛል እውነት ስሰማው እረፍት ይሰማኛል ሰላምህ በቤትህ ይሁን ይህ አለም አላፊ ነው የንግድነት ጊዜ አላቂ ነው ሁላችንም ለዚች ምድር እንግዳ ነን እንግዳ ደሞ ሂያጅ ነው ሁሉም አላፊ ነው ግንዘብም ጠፊ ነው ዝናም ይደበዝዛል ጊዚያዊ ነው ውበትም ደምግባትም ከንቱ ነው መኖር በእግዚያብሔር ልክ እንዳንተ ነው🙏
የይትባረክ አባት😍 ❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እህት ወንድሞቸ በስደት ያላችሁ ለሐገራቸዉ ያበቃቸው የእረፍት እንጀራይስጣችው❤
amen amen
ኤርትራዊ ነኝ ግን ሁሉም ግዜ ያንተ መደብ ኣልፎን ኣላውቅም እሽየ ፍጹም የፈጣሪ ልኡክ ነክ ድንቁ ሰው ፈጣሪ ረጅም ዕድመ ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ። ስራህ ይባርክልህ
Ewayyy halewlew😂😂😂😂😂 yefeterari liuuk neh do belki 😂😂😂😂😂😂
Mn ametaw ertrawi hun ethiopiawi hun whats the mater hasabh bcha btset beki nw eritrawi mntse 😂
@@alganesh-xe4yb ክክክክክ ምን ማለት እንዳለብኝ ጽፉልኝ ና ልፖስቶውውውውው
@@kukukuku5502 ምን ልበከው ወንድሜ በጣም ምርጥ ሰው ከሆነ ለኔ። ይህ የኔ ሃሳብ ነወ ባንተ ሃሳብ ልሂድ እሺ ጽፍልን ምን ልበለው ክክክክክክ ለ ምርጡ እሽየ
እኔም ከ0/6 ነው ያገኘሁት ግን ካንተ 6 ነጥቦች ውስጥ መልካም ትምህርቶችን ተምሬያለሁ ከዚህም በላይ ለማወቅና ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳኝ እሼ አመሰግናለሁ.
እሼ ግሩም ትምህርት ነዉ። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን የትህትና ካባ ያልብሰን።
በጣም የሚገርም ነዉ እራሴን እንዳይ ነዉ ያደረገኝ ጣፋጭ የሆነ ጥኡም ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ትህትናን ማስተዋሉን ያድለን 🤲🙏
የሆነ የተለየ ሀይልማ ዉስጥህ አለ! ለዛ ነዉ እያንዳዱ ሰዉ በዉስጡ ያለዉን ችሎታ እንዲያይና እንዲጠቀምበት አንዱና ዋናዉ ምሳሌ የሆንከዉ።
እኔም ከእነዚህ መካከል አንዱ ነኘ
እሼ እናመሰግናለን!!🙏🙏🙏
ከሥራ ገብቼ እየሰማሁ በነበረው ዝማሬ መሀል ቴሌቭዥኔ ላይ ይህ ቪዲዮ መጫወት ጀመረ ጆሮዬንም ዓይኔንም ሰጠሁት....እግዚአብሔር ፀጋን ሲያበዛ እንዲህ ነው፣ በአንተ ውስጥ ብዙ ነገር ይታየኛል....
የኢትዮጵያን ትንሳኤ በፍጥነት ያሳየን ዘንድ ልብን በሚሞላ ሥፍራ በሚያሳዝን ግን ልብን በሚያሞቅ ቅዱስ ሥፍራ ሆነህ ለአጋራኸን ምስጢር እናመሰግንሀለን።
የእግዚአብሔር ፀጋ እና ቸርነት ይብዛልን። ሰላም ለሀገሬ!!
የተዋሃዶ እምነት ተከታዮች በቅዱሳት ታርክ ሙሉ እዩት እነማርበታለን ❤
እሼን እኛ ሙስሊሞቹም እንሰማዋለን ምክንያቱም ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ
@@hayuademhayuadem2708 ኣትሰሙትም ኣላልኩም ግን ሙሉን እዩት ማለቴ ስተት የለኝም🙏
@@hayuademhayuadem2708 ተበረኪ የኔ ትሁት እግዚአብሔር በነሱ ህይወት ያስተምርሽ
ዋዉ ቦታው ሲያምር አተጀግና ካተብዙእየተማርኩነው ተባርክ🙏🙏🙏🙏💋❤❤❤❤
የደንግል ማርያም ልጅ እሺው ምርጥ ሰው ከአንተ ጋር ይሆንልን 🙏🙏🙏💛💚❤️❗❗❗
ፊልሙን ''እንባ መሪና ''ብላችሁ እዩት በጣም አስተማሪ ነው ።
አወድ በጣም ነው የሚያስተመረው
በጣም እያለቀድኩ ነው ያየሁት
ወንድሜ እሼ እኔ እምኖርው አርብ ሀገር እህትህ ነኝ በጣም ሂወቴ ውስብሰብ ሆኖብኝ ከሀይማኖት አፍግጨ ነበር ግን ከፍጣሪ በታች አንተን መከተል መስማት ስጀምር በጣም ተቀይሪለሁ አመሠግናለሁ ወንድሜ እራሴን ከመግደል አድነህኛል በጣም አከብራለሁ ሰላም ላንተ ይሁን ወጌሻን በኦላይን ጀምርልን እሼ
አለ እኮ onlineተመዝገቢ ሊኩን ተጪነሺ ግቢና
Egzabher yemasgen 🙏
ውይ እንዴት ደስ እያለኝ እንደስማሁት ነገረ ቅዱሳን ሁሌየም ቢስሙት ቢስሙት አይጠገቡም የቅዱሳን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር በጥበብ በመገስ ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ ወንድሜ እሼ ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤
እግዜአብሔር ስራው ግሩም ነው
እሼ ፀጋውን አልብሶሀል ጨምሮ ያልብስህ ❤
አንድ ቀን እኔ ያሰብኩት ሳይሆን እግዚአብሄር የሰጠኝ የፈቀደልኝ የበለጠ የተሻለ መሆኑን እረዳው ይሆናል።
ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች ላይክ ሸር አርጉ ዝምብላችሁ አትውጡ እናበርእታታው 💒 የኛ እንቁ ወንድም ❤እግዚአብሄር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህወት ያሰማልን
ኣሜን❤❤❤
በረከታቸው ይድረሰን ቅዱሳን አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤
Wow ቦታው ሲያምር እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏
Abune habtemaryam gedam mnged lay new botaw akabora yebalale asko bekul
ሁላችንንም ነን እሹቱዬ ትህትናችን ዜሮ እኮ ነን አየህ ቅዱሳንን ማክበር ማለት እኮ ወንጌልን በተግባር ተርጉመው ያሳዩን ናቸው። ግን ጎበዝ ነህ ለካ ስንክሳር ታነባለህ ሁልጊዜም አንብብ ይጠቅማል። እኛ ወደ ክርስቶስ የምን ቀርበው ቅዱሳንን ስንከተል ነው። ምክንያቱም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ ብሏል።
እሼ ግን ታቃለህ አንተ ስታወራ የነፍስ አባቴ የሚመክረኝ ነው እኮ የሚመስለኝ ። እግዚአብሔር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ።
Egziabher amelak bebetu yatsenahe eshe!!! Egziabher yibarkeh,,,,kekirb gize wedieh be emenet endeberta mikeniyat honehegnal Egziabher ❤❤❤antenna betsebochen kekifu yitbkachu
😊
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
እሼ ይሄን አቀራረብህን ስወደው። አለባበስህ፣ ያለህበት ቦታ... ሁሉም በጣም ደስ ይላል። ስለምታካፍለን መልካም ሃሳቦች አመሰግናለሁ። በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለሁ! ተባረክ።
የኛ ሃፅያት እማ ምን ማለቅያ አለው አባቴ እግዛብሄር ሆይ ገዘብም እና ዝና ቀሬና አላፌ ነው ያአንተ ባንተ ፌት ሞገስ ማገኝት ግን የዘላለም ነው ጥሩ ልብ ለኛም ስጠን ❤🙏🙏💒
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በስመአብ ማርያምን ፀት ብየ ነው ያዳመጥኩት አሼዬ በጣም ነው ምወድኪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባታተችንም በረከት ይደርብን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን እሼ የተዋህዶ እንቁ ነህ
የቅዱሳን አባቶቻችን እድሁም የእናታችን እንባ መሪና በረከታቸው ይደርብን አንተንም ጸጋውን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
ኮሜዲያን እሼቱ የማከብርህ ከክፉ ሁሉ እእግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ
እሼ የእኛ እንቁ ሰላምህ ብዝት ይበልልህ የእሼ አድናቂዎች👍👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
ኡፍፍ ቦታው እንዴት ያምራል እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማስተዋልን ያደለህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤
Abune habtemaryam gedam mnged lay new botaw akabora yebalale asko bekul
ሆ!ሆ!ሆ!ምን አይነት ድንቅ ነገር አሰማህን ባክህ .ወይ ጌታ በዚህ በጾም ወቅት እንዲህ አይነት መልካም ነገር አሰማኝ!!
በስማምም በጣም ነውውው ብዙዙ ነገርርርር የተማርኩኩትትት ! ስማቸውንን የጠራካቸውው የቅዱሳንንን አባቶችች በረከትት ይደርብንንን!! አሜን
ፊልሞቻቸው አለ እይው
ኣባማርያና //ማርያም // ሰሞኑ ነው ያሰመሃት በረከቷ ይደርበን ኣሜን🙏
በእውነት እስከዛሬ ከሰማዋቸው ሁሉ ይህ ትምህርት አእምሮየ እንዲነቃ ነው ያደረገኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድም እሸቱ
እሼ አንተን ምገልፅበት ቃል የለኝም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅህ ኑርልን
የእንባ መሪና በረከቷ ትደርብን እዚህ ሊባኖስ ገዳሟን ረግጬ ተደንቄ መጥችያለው ከከተማ በጣም እሩቅ ነው በመኪና በጣም ተጉዘን ከመኪና ወርደን ከሁለት ስዓት በላይ የእግር ጉዞ ተራራውማ ተስፋ ያስቆርጣል ወደሁዋላ ተመለስ ተመለስ ያስብላል ግን ያንን በብዙ ድካም ደርሰን ወደ ቤት ተመለስን እኔ ያሰብኩት ጥዋት ስራ መስራት አልችልም በቃ እስትራፖ ይዘኛል በቃ ብዬ አሰርዬ ምን እንደምትለኝ እየጨነቀኝ አደርኩ ጥዋት በጣም ሚገርመው የአስራምስት ደቂቃ የተራመድኩ አልመሰለኝም በጣም ደንቆኛል ይሄ የእናታችን በረከት ነው
የእግዚአብሔርን ክብር እና ሀይል ሙልጭ አድርገሽ ለሌላ ፍጡር የሰጠሽ ምስኪን ሴት፣ እግዚአብሔር ይድረስልሽ
እንዳታስተውሉ አዚም ያደርገባችሁ ባነው ስለእግዚአብሔር ክብር የሞቱ እድሜ ዘመናቸው መከራ የተቀበሉ ማክበር ማለት የእግዚአብሔር ክብር ከፍ ማድርግ እንጂ ማጉደል አይደለም አምላክ በእናንተ አስተሳሰብ ስለምታስቡት ያሳዝናል
የእግዚአብሔር ክብርና ኃይል የተገለጠባቸውን ቅዱሳንን አለማክበር አለመታደል ነው ልቦናህን ክፈት ማስተዋልን ያድልህ@@abeltekletsadikdemissie6684
ላባኖስ ማለት ቤሩት ነዉ???
@@TIGABBISET አው
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚስቃዪ ወገኖቻችን 😢😢😢ድምፅ እንሁናለቸው💔😭
😢😢😢
እሼ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ።
ያስምዕ ለነ ቃሌ ሠናየ እኁየ ❤
ይደንቃል የአባቶቻችን ትሕትና ።
በቤቱ ያፅናህ ወንድ አለሜ
የቅዱሳን ረድኤት በረከታችው ይደርብን እሸየ እግዚአብሔር ዘበንህን ይባርክው🤲
እንባዬ እየተናነቀኝ ነው ሙሉ ጊዜውን ያየሁት። ተባረክ
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን በፀሎታቸዉ ይማረን ልቦናችንን ያብራልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የቅድስቲቱ በረከት ይደርብን ውይይይ አንደበትህኮ ግሩም ነው 😢
የኔ ጌታ አንበሳ እግዚአብሔር ይባርክ እንደነዚህ አይኖቹን አርዮስ እግዚአብሔር ያጠፋቸው
እናመሰግናለን ኣሼ እግዚኣብሔር ይባርክህ እኔም ቢሆን ትእግስት የለኝም በረከታቸውን ይደረን ኣባቶቻችን እናቶቻችን ያለህበት ቦታስ ደስሲል እፁብ ነው😮 ኣሜን
አየ እሸ ትለያለህኮ የቦታው ውበት ትረካህ ትልቅ ትምርት ነው የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እኛንም በሀይማኖታችን ያፅናን
ተባረክ ተባረክ ተብረክ ሼ:: የስማነውን በልቦናችን ይሳድርብን ከስሚነት ሆነን ንድንገኝ እግዝአብሄርረአምላክ ይርዳን🙏🏼🙏🏼❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼየ ተባረክ ፈጣሪ
ትህትናን ይስጠን በደላችንም ይቅር ይበለን🙏😢
የምትነግረን ትምህርት እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነ መላው ቤተሰብህ ❤❤❤ያለህበትም ቦታው ድንቅ ነው❤❤❤
እረወየውለኔ እሼ ለራሴነው ያለቀስኩት ተባረክ እራሴን እንድመረምር አድርገክኛልና አመሰግንካለው ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ🙏 እንዴት ያለ በሁለንተናዊ ፀጋና በረከት መታደል ነው እናንተዬ! ለነፍስና ስጋ። እድሜና ጤናውን ያድልልን ኑርልን ወንድማለም።
እሼ ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ የቅዱሳን አምላክ ትትናን ያድለን😢😢
እሽየ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ብሰማህ ብሰማህ....አልጠግብም
እሼ ወንድማችን ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን🙏♥️♥️♥️
እሼ ዘመንህ የተባረከ የተቀደሰ ይሆን ከነመላው ቤተሰብህ እናትህን በጤና ያቆይልህ በጣም አከብርሀለው ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ
የተማርሁበት ትምህርት እኛንም ትህትና ይሥጠን ቸሩ መድሀኔአለም 12:39
በሥመ ሥላሴ .እሼ የተሰጠህ ፀጋ ልዩ ነው አስተዋይ ልቦና አለህ እስከመጨረሻው ያፅናህ ብዙ አውቀት አገኝቼያለው አመሰግናለው::
እሽዬ በሒወቴ ስኖር እንደዛሬ ርካሽና ውዳቂ መሆኔን አላውቅም ነበር ምን አልባት እራሴን መመልከቻ ምክንያቴ ሆነሀል በእውነት እስከዛሬ እያስመሰልኩና በውሸት እራሴን አየኮፈስኩ የሰውን ውድቀት ስጠብቅ ነበር ለካስ
አሜንንን ቃለህይወትን ያሰማልን እሼ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብህ አባቴ❤❤❤❤እንደቸርነቱ ዚሮ እራሴን እንድ ምልክት ስላደረከኝ አመሰግናለሁ
እሼ ቃለህይወት ያሰማልን እሼ የወጣቶች ተማሳሌት ትለያለህ እግዚአብሔር እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን 👏👏👏👏😍😍😍😍😍
እግዚያብሄር አምላክ የትትና ልብ እናም እውቀት ይስጠን አቤቱ ሐፅያቴ ቲቢቴ መዳናለም የድንግል ልጅ አተ ገስፀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወድማችን እሸቱ እናመሰግናለን
እሼ ተባረክ የትህትና ህይወት ያድለን እውነት የቅዱሳን እናት አባቶቻችን ፀጋ በረከት ይደርብን ምን ልበል ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤❤❤
ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብር ምርጥ ወንድማችን
ፀጋዉን ያብዛልህ ፀጋ ላሊበላን ዕድሜ ማቱሳላን ሀብተ ቅዱስ ዳዊትን እግዚአብሔር ያድልህ
ትሁት መሆን እንጂ ትሁት መምሰል አለመሆኑን ተረድቻለሁ ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈለን ይክፈልክ አሜን
እሼ አንተ ምርጥ ሰዉ ነህ ያንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ አዝናኝና አስተማሪ ትምህርት ሰጭ ነዉ በርታልኝ ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ከነመላዉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ወንድሜ! እሼ ድንቅ ትምህርት ነዉ ልብ የሚነካ እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍፁም ትሁት እንድንሆን ይርዳን በፍፁም ትህትና እንድንሰማ እና ወደልባችን እንድንመለስና አምላካችን ትህትናን ገዘብ አድርጎ እንዲሰጠን ባንተ ተጠቅሞ ህዝቡን ሊምርና በትህትና መኖር እንዳለብን ስለተናገረን እናመሰግነዋለን! አንተም በደንብ እንድንረዳዉ አስተዋፆ አድርገሃል ስለዚህ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን ።
በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን እሼ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አውደ ምህረት ላይ ከምንሰበከው ይልቅ አንተ አስበህ ለህዝቡ ይጠቅማል ብለህ ያቀረብከው ይህ ትልቅ ስብከት ለህዝቡ ይጠቅማል
ተባረክ❤
አህለን ብክ የ ራማደን እንደኔ በነፊቆት የጣበቀ በሰላም የድርሰን
እሼ በእውነት ሀያሉ ልኡል እግዚያብሔር የስራ ዘመንህን ይባርክልህ እዴሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ በእውነት ለሰው ክፉ ነበርኩ አስተማርከኝ ለመላው ኢትዮጵያን ህዝብም ትትናን ያድለን እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ያስበን እሼ በጣምነው ደስያለኝ እንወድሀለን ቀጥልበት እደዚሁ ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን እኛንም ልባችንን ይግራልን እንደ ድንጋይ ጠንክሯል ልባችን የቅዱሳኑ ፀሎት ይደርብን
የቅድስት እንባ መሪና የቅዱስ ዮሓንስ ሀጺር ትዕግስታቸው ለእምነታቸው ያላቸው ጽናት እፁም ድንቅ ነው አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር በረከታቸው ያሳድርብን ❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ንሮህን ይባርክልህ🙏
መጋቤ ሰናይዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
በጣም ያስተምራል የነሱ ጥንካሬ የእምነት ፊሬያቸው አሜን ይደርብን። እሼ እግዚ አብሔር ወደ ራሴ እድፈትሽ አቅቶኛል
ድንግል ማርያም እረጅም እድሜ እና ጤና ትስጥህ ወንድም ጸሎትህን አምላክ ይስማህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እኔም ከ 6 /0 እናመሰግናለን እሼ
የፕሮግራምህ ተከታይብነኝ ትምህርት አዘል ምክሮችህ ህይወትን ይቀይራል እግዚአብሔር ይጨምረልህ እንደዚህ አይነት ትህትና ይስጠንንንንን
ግሩም እኔን የገረመኝ በምን ሰሰአትህ ስለ ሐይማኖትህ ተማርክ ይሄ ያሳየኝ ጊዜን ከተጠቀምንበት ለነፍስም ለስጋም ልናተርፍበት እንደ ምንችል ነው
ስለ ትምህርቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ጸጋውን ያብዛልህ
እሸ ጌታ ይባርክህ ፀጋ በረከት ይጨምርልህ እወድህ አለሁ አመሰግናለሁ::
ቃለሒወትን ያሰማልን እሽየ እግዛብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ ❤ልቦና ይስጠን ለሁላችን😢😢
እድሜ እና ጤና ይስጥህ እሼ ከነ ቤተሰቦችህ ❤❤❤ ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏