Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የጎርጎራ ማራኪ ገጽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 лип 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 8

  • @ayeleberhan7578
    @ayeleberhan7578 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @sanchod3824
    @sanchod3824 Місяць тому +5

    Wow❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому

    እጅ በአፍ የሚያስጭን ድንቅ ራእይና ስራ ቃል በተግባር ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችንን የሰጠን አላህ ይመስገን የሰሩ ያገዙ ሁሉን እናመሰግናለን ኢትዮጵያችን ከፍ ከፍ ብላልናለች

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Місяць тому +2

    ኢትዮጵያ ዬ ከተኛሽበት ከስንፍና አልጋ ብድግ እያልሽ ነው ።ልጅ ሲደርስ እንዲህ ነው!!ያነቃል ፣ያክማል፣ያበላል ፣ያሳምራልልጅ እኮ ሲደርስ እማማ እዩልኝ ይላል ሳስብሽ አሁን አሁን ከማጥ የሚያወጡሽ ልጆችሽ እየደረሱልሽ ይመስለኛል እናም እላለሁ ኢትዮጵያ ዬ ሀገሬ እናቴ ይቅናሽ ይገባሻል እማማ እላለሁ!!ለልጆችሽ እድሜ ጤና ይስጣቸው ዘንድ እለምናለሁ ።እግዚአብሔር ንአመሰግንሀለሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @muhammedtegegne7836
    @muhammedtegegne7836 Місяць тому

    ማሻአላህ በጣም ድንቅስራ ህዝቡ ቢረዳህና ከጎንህቢሆንም ሜንእንደምትሰራ መገመትአያቅትም ጀግናውመሪያችን አላህ ሀገራችንንሰላምያድርግልእኔጂ በዚህ አሰራርከቀጠለ ሀገሪችን በቅርጊዜ ትለወጣለች

  • @tamefast1
    @tamefast1 Місяць тому +3

    What What WHAT????? iS THIS Real? Wow, Amazing PM.
    I will go and check if it's real or not.
    እኛ ሀገር መሆኑን ማመን አልቻልኩም

  • @MesataKefe
    @MesataKefe Місяць тому +6

    ይሄ ቦታ እንደዚህ የሚያምረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እንደዚህ መስራት እንችላለን እንዴ !? ይገርሚል !!! እናመሠግናለን!!!
    መሳይ መኮንን ቀዳዳው ውጣና ሲንጋፑር ነው በል አንተ መቼም ፈጣጣ ሆነሃል !

  • @AshagreElias-ty2id
    @AshagreElias-ty2id Місяць тому +2

    የትውልድ አባት እንወድሃለን