//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ደንዝዣለው ወይ ዛፍ ላይ ነኝ" 😂🤣 የዘጠናዎቹ ተወዳጅ ሙዚቀኞች ተንገበገቡ//ፋሲካን በኢቢኤስ//
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- በቃጠሎ ፍልሚያ ላይ ድምፃዊ ጄሪ አስፋው፣ ድምጻዊ ምስክር አወል፣ ድምጻዊ ቃቂ ተስፋዬ እና ድምጻዊ መሰሉ ፋንታሁን ቀርበው በሚያቃጥልለው ምግብ ተፈትነዋል
In the spicy food challenge, singers Jerry Asfaw, Awal, Qaki Tesfaye, and Fantahun appeared and were tested with the fiery fare.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv. - Розваги
ጄሪዬ ካደበትሽ የሚወጡት ቃላቶች የልብ እረፍት የአእምሮም ደስታ ናቸዉ እመቤቴን ስትይማ❤
በጣም
በቃጠሎ ፕሮግራም እሸቱ እና ነፃነት ፍልፍሉ እና ሰይፉ ይቅረቡልን የምትሉ በላይክ አሳዩ
ይቅረቡ❤❤❤
Aw Please ❤
ebs ወች ሰይፉ ፈንታሁንናና ነፃነት ወረቅነህን እና እሸቱ መለሰን እና ዳኒኤልebs አዘጋጁን አድረጋችሁ አቅረቡልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂
ጄሪየ እምነትሽ ትሁትነትሽ ኮንፊደንስሽ ጨዋታሽ ይለያል ተባረኪልኝ የኔ ልበንፁህ❤❤🎉🎉
Just enjoy the show 😊
እሄን ስታዘጋጁ ለሁሉም ማራገቢያ እና ሶፍት በደንብ አዘጋጁ! 🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾
ወይዘሮ ጄሪ ምችት ድልት ይበልሽ ምርጥ ሰው ያራድዬ ልጅ
EBSሶች እንኳን አደረሻችሁ በጣም ታምራላች ዋው መቅዲ አልተቻለችም ብርቅዬ በሳቅ ገደለችኝ ፈጣሪ ሐገራችንን ሠላም አድርጎ እናንተንም እድሜ ከጤና ሰጥቷችሁ እንደዚህ እንሳቅ ውብ ናችሁ 👏👏😘
ምስክር አወል አትጥፋ እዉነትህን ነዉ ሁላችንም መስቀሉ ስር ነን❤❤❤❤❤
መልካም በአል እኛንም ወደ ሀገራችን በሰላም ያግባን
አሜን አሜን❤❤❤
Jeryeya Bekateshen asayesh… Pure, clean and amazing voice and ur r really amazing…. Big love and respect!❤
ወይ ቃቂ ያሃገሬ ልጅ የሐረሩ ሁሉንም የውነት በጣም ነው የማደንቃቸው😂😂😂😂😂
አሜን የዛሬ አመት ሰው ይበለን ሀገራችን በሰላም ያስገባን የድግል ማርያም ልጅ
ዋው የዛሬዎቹ ድምፃወያኑ እናመስግናለን ❤️❤️❤️❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️
ጄሪዬ 💝የእመቤታችንን ስም 💝አስር ግዜ ስታነሺ ደስ ስትይ ጎበዝ 💝እንደሷ ልመዱ 💝
የአለማወቅ ጥግና የኦርቶዶክስ ሞኝነት ይገርመል
Yedeyabilos mahiber ye enatu sim sitera yangebegibewal
ዋው የምወዳቸው አርቲስቶች በተለይ ወዶቹ ኡፍፍፍ የ90ቹ ፍርጦች እወዳችኋለሁ
አሜን(፫)👏👏👏❤❤❤❤
እኳን አብሮ አደረሰን
በስደት ያለነውን ላገራችን ያብቃን😢
አመት እስከ አመት በሰው አገር😢
ኦው ዛሬ ደስ ይላል ቃቂና ምስክርኖ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ጄሪና መሰሉዬ ውድድ
እንኳን አደረሰሽ ምስራቅዬ🌺
ጄሪዬ ግን ደስ የምትል ልጅ ነች ፈታ ያለች
ም ነው ደስ የምትሉት እውነት በእምነታቺ እግዚአብሔር ያፅናቹ በርቱ
መሰሉ እንዴት እንደምትመቸኝ Hope fully ሰርጌን ታደምቀዋለች
እባካችሁ ሚጥሚጣውን በዛ አድርጋችሁ ፖለቲከኞችን አቅርቡ!!
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂
😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅
😂😊😊😊
የዛሬዎቹ ደሞ እንቁዎች የምወዳችው ❤❤❤
ምርጥ ጭዋታ እኔንም ብታሳትፉይ ጥሩ ነበር።
ወይኔ ቃቂ 🤣🤣መቼ ነው ምትዉጠው ከነሱ ቀድሞ ይጎርሳል ግን ለመዋጥ 1ሰዓት ይፈጃል
ተርዚና መስሎት ነው😂
ድምቀቶቻችን እንኳን ሰላም መጣቹ❤❤❤
Wolayita iko jagina nw💪❤❤
የቃጠሎ ፍልሚያን ለምን እንደምወደው አሁን ገባኝ።😊😅😅 ምግብ ስለሆነ ነው።
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዝቃለን እንዝቃለት ትንሱ የዛሬዎቹ በጣም የምንወዳቸው የ90ዎቹ ዘፋኞች እንቁዎች ዘመናችሁ ይባረክ
ቃጠሎ ማለት ቀላል ነገር አይደለም ሰው ላይ ጉዳት እንዳያደርስ Please ይህን ፕሮግራም መቆም አለበት ።ሀሳቤ የተስማማው ላይክ 👍
ምስክርን ስወደው😍😍😍
ወይኔ ቃቂዬ ምንሆነክነው ሌላስውመስልክ በጣምየማከብርክ የምወድክ ❤❤❤❤❤
በጣም አልቻለም 😂😂😂😂
Betam new yemiaskew kaki Ayino wlunew yezorew mesken 😂😂😂😂😂
ደስ የሚሉ ናቸው ጄሪ ነፃሰው ፈታ ያለች መሲዬ ሳቋ ደስ ሲል ከሀሊማ አብድረህማን ጋር ነበር መቅረብ የነበረባት በሳቃቸው ይመሳሰላሉ
ምስክር ግን 😂😂😂😂እንኳንም እወድሀለሁ❤❤
ቸኩላ ሳይውጠው በላው አለች😂😂😂😂😂 ሳያኝክ ዋጠው ማለቷ
ትሳኤ ግን መቼ ነዉ የሚዝቀዉ 😂😂😂😂😂❤❤❤
ቃቂሾ አፉና ጉንጩ ጠባብ ነው እንደኔ ልጅ❤
እዉነትነወ እዝቃለን ሳይሆን እዘቀዝቃለን😂😂ነወ መልኳም በዓል💚💛❤
Meselue Fegegtashe ❤❤❤
እኔ መቅረብ እፈልጋለሁ ፈርሜ እገባለሁ በጣም ነው የምወደው የሚያቃጥል ነገር
The best group
ሳይውጠው በላው አላለችም😂😂
እንዴት እንደምወድሽ መሱየ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ፍልፍሉን አምጡልን እባካቹ😂😂😂
ምርጥ አርቲስቶቻችን ❤👌 _ አደማመቁን ።
ውይምስክር:ዋጥከላስ😂😂😂:ስደትከወጣሁ:እደዛሬ:ስቄአላቅም😂😂😂
good luck keep up a good work 👍 👌
ምስኪን የኔ ወንድም ቃቂ አፉን በጠረገበት ሶፍት ሚጥሚጣ ፊቱን እየነካዉ ተቃጠለ እኮ ከንፈሩ እሳት ሆነ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
የመጨረሻ ነው የተዝናናውት
I really enjoyed this program ☺️
አረምስክር አወል ወይኔ እንዴት እንደምወደው
thanks🙏
Thanks
እስኪ የኔ ቢጤወችን ጋብዙ በዛዉም እርዳታ ነዉ እኛም ደስስስ ይለናል ደግሞ የመዳም ቅመሞችን በተለይ በርበሬ እማናገኘዉ ጋብዙን አትጎዱም ለቀጣይ🏃🏃
ቃቂ ሣያስመልሰው ነው የወጣው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ
ወይኔ ቃቂ ሲያሳዝን😂
እንኳን አደረሳቹ ለመላዉ ኢቢሶች
አሜን አሜን
Amalaye lay yalechiw lij timitalin yet nat yalechiw??? Kakiye dimitsu yehulachihum arif new minim artificial yalihone ❤❤❤
ሰይፉ;ነፃነት;እሸቱና ፍልፍሉን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤣🤣🤣🤣
መኖር አልፈለግሽም
Waw Des Setelu ere Ebs Egnam Akerubun enj Tawaki becha atakerbu tew gn
ምስክር ግን ሙሉ በሙሉ ነው የተቀየረው, ኢትዮጵያ የምትለዋን ክሊፑን ብትለቁብን ደስ ይለናል
በጣም ነወ ያጎርስከኘ አለች ጀሪ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ከመስቀሉ ስር ❤
😂😂😂አረ ሳይዉጠዉ በላዉ 😂😂 ጀሬ ፍጥነት
😂😂😂😂
አዳነች አበቤ እና ሽመልስ አብዲሳ ን አቅረባቸው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 good job very very nice 💯💯💯💯
Ara sitamiru🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክ😂😂:ዝብለህዋጠው:ወይኔ:ለኛ አብ አገር:ላለነው:ብንሞክረው:እርግጠኛነኚ:ፌትእነቅላለሁ😂😂
Jappiyee yee asfitiin mitikii continue ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯🌹🌹 tinsuu good job ❤❤❤❤
All ebs good job continue ❤️❤️❤️❤️❤️💯🌹🌹
ሳይዉጠዉበላዉ አላለችም😂😂😂😂
ዋው ደስ ይላል 🎉🎉🎉❤❤❤❤ ደስ ስትሉ😊 እንኳን አብሮ አደረሰን🎉
ጄሪ የኔ አራዳ ❤ እረ መሰሉ ምንድነው መንተክተክ በማያስቀው ሁሉ
Just enjoy the show, and let them be. …
እህቴ መሰሉ ሁሌ እንደዚህ ልቀሺ አምሮብሻል👌👌❤️❤️🥰🥰
ጀሪየ በሳቅ ገደለቺኝ
ሳይዉጠዉ በላዉ አላለይም😊😊😊😊
ወይኔ ይከን የቃጠሎ ፍልሚያ ስወደዉ
እኔምላችሁ ዶሮው ተወደደባቸው መሰል ጎመን ነው እሚበሉት😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ፆም ስለሆነ ነው
ገና ስላልተፈታ ነው
ፆም ነበር እኮ ቅዳሜ ነው የተቀረፀው ለዛ ነው
@@NigstAdmase እሽ መልካም ይቅርታ
Mesuye betm new mwedsh❤❤❤❤
ተንሣየ መድረኩን ባይመራ
ውይ ቃጠሎ ለኣዝማሪ ሃለሉያ አስባለው 😂😂😂😂
Lemejemeriya gezy bezih program lay be Kaki saku... yemechereshawu eyetawu 😂😂😂 1gna newu😂😂
ሳይውጠው በላው አላለችም😅😅😅😅😅😅😅 ዴስ ሰትሉ
እኔያሳዘነኝ ቃቂ ነዉ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ቃቂ ን ቋ አረጋችሁት አሳዘነኝ በግድ ነው የሚውጠው እኮ😅😅
Batem damo disrespect eyrgut naber betely mesalu
ወጥ በወጥ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
5ታችሆንም ወዳችሇለሆ አከብራችሇለሆ አደንቃችሇለሆ ግን ቃቂ ካየሆት በጣም ቁይቼ ነበር ሰላየሆህ ደስ ብሉኛል ትዝታዬ ናችሆ የ90ዎቹ ምስክር አወል አላገባህም ?❤❤❤
ጄሪ ኧረ በእመቤቴ ወልደሃል ትንሱ 😂😂😂😂😂😂
ቃቂ የሚባለው ግዲታ ነው የሚበላው አይዋጥለትም አፎ ላይ ነው የሚከራተተው
የትኛው ሆስፒታል ወይም ሀኪም ነው ይህን ፕሮግራም፣ ስዎችን ጭጓራቸውኅ እና አንጀታቸውን በማቃጠል ቢዝነስ የሚሰራው???
ወሏሂ የኔምጥያቂነዉ ሲበዛም በሺታነዉ
ዘፈን ኃጢአት ነው!!
ቃጠሎ ፍልሚያ እንኳን በደና መጣችሁ እንኳን ለፋሲካ በዓል እንኳን አደረሰን
ሚሚ አለሽ ጠፍተሻል
ሚሚዬ አለሸ ቤሩት ሆኜ ያንቺ ኮመንት የሁሌ አነብ ነበር የኔ መልካም አለሸ
@@ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ አላሁ ማሬ
@@almazalmaz1418አላሁ ያኔ ማር እወድሻለሁ ሆዴ አሁን ሀገሬ ሆኜ ጠፋሁ 🇪🇹❤
መሠሉዬ የምርወደድኩሽ ከኢተርvበዋላ
Mskr swedh ❤
ወይኔ አበዱኮ የኔ ምስኪኖች😭😭😭
Jerii yene wud❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mekdi Really we love you. withdraw ahhahhaa.......
በጣምጎበዝናቸውእኔ አዲትቃሪያምነብላትአልችልም
መልካም በዓል !!!
😂😂😂😂 እረ ቃቂ እንዳይሞት በሳቅ ነዉ የጨረስኩት ጄሪ ምን ብትል ጥሩ ነዉ አንተ ነህ እየተፈራህ ያለህዉ አላለችም አቦ ይመቻችሁ ምስክር በጣም ነዉ ምወድህ በጣም ነዉ ማደንቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
ትንሱ ግን 😂😂😂😂 ምች የሆንክ ልጅ አንተን ነበር ማቃጠል😂😂😂 አቤት ስወድህ አባቴ ❤❤ አድናቂህ ነኝ የኔ ኩሩ
Ine maqireb peligalehu😊😊😊
ዱቄቱ ጠፍቶ እውነተኛ መልካቸው ወጣ😀😀😀😀
Tenfakew yewaeh tewlede ..❤❤