እዉነተኛ የሚያስለቅስ ታሪክ ከፍቅር ቀጠሮ Ethiopia: Amazing Love Story Yefiker Ketero

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 812

  • @እዬሪካአበበ
    @እዬሪካአበበ 7 років тому +192

    የፍቅር ቀጠሮዎች የሆነ ነገር አደርጉ እና ተባብረን እናሳክምው እሱ ጉዳት በጣም ቀላል ነው የአካል እንጂ የእአምሮ ጉዳት የለውም ሰለዚህ 50 ሎሚ ለ50 ስው ጌጡ ነው ላንድ ስው ሽክም ነው እናም ተስፍውን ከእግዚአብሔር ጋርእናለምልመው

    • @angelicaharris3410
      @angelicaharris3410 7 років тому +1

      ሳራ አበበ tekekl neshe

    • @اتاجتوج
      @اتاجتوج 7 років тому

      Ere Enrdawwwuu

    • @ዪዲትከናዝሬት
      @ዪዲትከናዝሬት 7 років тому

      ትክክል

    • @zinteseid4132
      @zinteseid4132 7 років тому

      ትክክክል ነሽ የቻልነውው እንርዳዋለን ቁጥሩን ላኩልን ያጀመአ

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 років тому

      እዬሪካ አበበ
      በጣምነው የሚያሳዝን
      አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ማስተዋልየጎንደርልጅ
    @ማስተዋልየጎንደርልጅ 7 років тому +14

    በስማም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። ታሪክ ስላላችሁ ታሪክ ልበለው እንጂለእኔ ፊልም ነው የመሰለኝ ንግግሮቹ ዋው ናቸው ተስፍ የሚሰጡ የተሰበር ልብን የሚጠግኑ ጉልበት ብርታት ጥንካሬ የሆኑ ናቸው
    ወንድሜ እግዚአብሄር አምላክ መጨርሻህን ያሳምርው።

  • @elusis1135
    @elusis1135 7 років тому +29

    😭😭ውይኔ የእኔ ጀግና እውነት ንግግርህ ምግብ ነው
    የሰው ልጅ በሰከንድ ውስጥ እንኳን ምን ሊያጋጥመን አናውቅም ግን እንደዛም ሁኖ የአስተሳሰብ ደሃዎች ነን
    ነገሮችን ማገናዘብ የተሳነን ነን አንተ እንደማነረኛውም ሰው ድንገት የነበረህን ነገር ያጣህ ግን ካጣህው በላይ እጥፍ ድርብ ያለህ ነገር ይበልጣል ሙሉ ሰው ነህ
    አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ።

    • @samiruftasamifufta1444
      @samiruftasamifufta1444 7 років тому

      ወይኔ እኔ ኣማርኛ መልመዴ በጣም ደስተኛ ነይ ባንተ ታሪክ ብዙህ ምክር ኣግንቻለው ኣይዞክ እኔ ከአ ኤርትራ ነይ ስልኩ ምታውቁ ልቀቑልን የሰው ምረዳ ሰው ነው ጎበዝ ልጅ ነው.

    • @megabitemegabite-fj5zp
      @megabitemegabite-fj5zp 5 років тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 7 років тому +38

    እውነት አንተ በጣም ጎበዝ ነህ እውነት ትልቅ አባባል ነው አይዞህ ወንድሜ እሚያስተባብር ካለ ያለኝን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ በማንኛውም ሰአት አይዞህ

  • @ሐረግወይን-ጀ5ሐ
    @ሐረግወይን-ጀ5ሐ 7 років тому +8

    በእውነት እዴት አስተማሪ ነው እኔ ማነኝ ብይ ራሴን እድጠይቅ አረከኝ ወድሜ ያሰብከውን ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ እዲረዳክ እግዚአብሔር ይርዳክ አተም እጅ የማትሰጥ ጠካራ ጀግና ነክ ሰው ከንግግርክ ብዙ ይማራል እውነት እውነት ጀግናነክ ጥንካሬክ ለቡዙ ወድሞች እህቶች ተምሳሌት የምቶን ወድሜ ሰላምህ ይብዛ

  • @fasikamigbare6977
    @fasikamigbare6977 7 років тому +27

    ያሳደገክ ቅዱስ ሚካኤል ዛሬም ይጠብቅህ የሰፈሬ ልጅ ቅዱስ ሚካኤል ምን ይሳነዋል በልጅነትክ ያገለገልከው መላኩ ሚካኤል ዛሬም ዋስ ጠበቃ።ይሁንክ አልዬ ወንድም።አለም

  • @sarokd830
    @sarokd830 7 років тому +38

    ወንድሜ የደርስብህን መከራ አምነ መቀብልህ ራሱ ትልቅ ጀግነት ነው በቤቱ ማደግ እንዲ ጠንካራ ያደርጋል አሁንም እግዛብኤር ካንተ ጋር ይሁን

  • @melatasrat5499
    @melatasrat5499 6 років тому +1

    ጽናትህ በጣም የሚገርም የሚደነቅ እመቤቴ አሁንም ታጽና አይዞክ ሁሉም ያልፋል ታሪክ ቀያሪ ጌታ ታሪክህን ይቀርዋል እሱ የሚሳነው ነገር የለም ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞህ ወንድሜ

  • @hayatali4952
    @hayatali4952 7 років тому +5

    አይዞክ ወንድም ሁሉም ለበጎነው አላህ ብርታቱንና ጥንካሬውን እስከመጨርሻው ያድርግልህ ተሰፋ አለመቁረጥ ካንተ ተሞክሮ ትምህርት መውሰድ ይቻላል የዛሬንጂ የነገን ማን ያውቃል ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞክ።ሰው እንደሞተ እንጂ እንደወደቀ አይቀርም ።ታሪክህን ስሰማው በጣምነው ያሳዝንከኝ አብሽሩ።

  • @fatumhassen4708
    @fatumhassen4708 7 років тому +54

    የምትገርም ልጅ ነህ ወርቅ የሆነ አእምሮ አለህ አላህ ይገዝህ

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 7 років тому

    በጣም አሳዛኝ አስደናቂ ትምህር ሰጪም የሆነ ታሪክ ነው አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር የሰጠህ አይምሮ ማንም አላገኘውም አንተ ምን ለአካለ ጎዶሎ ብቻ ለማንኛውም ሰው ጥሩ ትምህት ነው የሰጠኸን ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳህ የልብህን መሻት ያድልህ ያሰብከው ሁሉ ተሳክቶልህ የኢትዮጵያ አሪያ እደምትሆን እርግጠኛ ነኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን

  • @alem6447
    @alem6447 7 років тому +1

    በእውነት እጅግ የሚገርም ማንነት ያለህ ልጅ ነህ ብስል አይዞህ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ። ዛሬ ሁሉም አለን ነገ ምን እንደምንሆን አናውቅም እናም በአቅማችን ብንተባበር አንተን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም መርዳት እንችላለን ስውን ለመርዳት ስው መሆን በቂ ነው እኔም በምችለው ብረዳህ በእውነት ደስ ይለኛል ወንድሜ እንዳንተም አይነት ብስል ወንድ አለ ፍፃሜህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ።

  • @saharahismael5040
    @saharahismael5040 6 років тому +9

    በእዉነት ምን አይነት ጀግና ነህ አላህ ያሰብከዉን ይሙላልክ፡ወድሜ

  • @degenshdegafu7286
    @degenshdegafu7286 7 років тому +6

    በእውነት በጣም የሚገርም የህይወት ታሪክ ነው ጽናትህን ያስቀናል እግዚአብሔር ቤት ማደግ እንደዚህ ነው የድግል ልጅ እግዚአብሔር ይድረስልህ የጭንቅ አማላጅ እመብርሃን ትድረስልህ

  • @merilove7649
    @merilove7649 7 років тому +51

    ወንድሜ አመሰግናለሁ ምክንያቱ እኔ ተስፋ ከቆሩጡ ሰባት እኔ አንዱ ነኝ ምክንያቱም ለሞኖር በጣም ነው የምጠላው መች ይሆን የሞት እጣየ ብየ አንዱ አንዴ ለሞት ልክእ እንደ ሰው እናፍቃታለሁ ማንኛውም ሰው አሳዛኝ ታሪክ ቢናገር አንድ ቀን አዝኜ አለውቅም ምክንያ ለኔ ሰው ማለት ጥላቴን ነው አንድ ነገር አለኝ ቢሞቱም ሰው አይቅበረኝ ብየ እማጸናለሁ ምክንያቱም ሰው ለኔ ኩፉ ነው።ሰው በጣም እጠላለሁ ከኢትዮጵያ ውጭ ነው የምነረው እዚ አያለሁ ሃገር ደሞ ምንም ሽግር ብጋጥመኝ ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ተማጻድቄ አለውቅም ምክንያቱም ሰው ለኔ ልክ እንደ ሸይጣን ጠላቴ ነው።ብቻየ ነኝ ከሰው ጋ አልዳዋውልም ከሰው ጋ አላወራም ከሰው ጋ ሽግሬ ሰው ስደውልልኝ አላነሳም ብቻየ እጫወታለሁ ብቻየ አወራለሁ ብቻየ እጨነቃለሁ ብቻየ አለቅሳለሁ ለምን ከሰው ጋ ችግሬ መናገር አልችልም ሰው ጥላቴ ነው።አንተ ግን ስታወራው ልክ እጅህን ስትቆረጥ እጄም እንደ ተቆረጡ ህመም ተሰምቶኛል ልክ ስትክድህ ክደት ተሰምቶኛል ንግግርህ የሚመጣው ግዜ የኔ ብርህ እንደምሆን በጣም ትልቅ ተስፋ አደርጋለሁ። ስለዚ ስለ ሁሉም አይዘህ አልልህም ምክንያቱም ከኔ ሁለት እጅ ያለኝ ልጅ አንተ እጥፍ ተስፋ አለህ እና አመሰግናለሁ

    • @brhanbrhan510
      @brhanbrhan510 7 років тому +4

      Meri Love minew yene konjo hulum sew and adelem hulachinim tegoditenal gn nege lela ken new

    • @marylove7466
      @marylove7466 7 років тому

      ሁልም ለበጎነው ግን አይዞሽ ማር

    • @qamarali1294
      @qamarali1294 7 років тому

      Meri Love

    • @nikodimostube8388
      @nikodimostube8388 7 років тому +5

      Meri Love አይዞሽ ፈጣሪ እያለ ተስፋ አትቁረጪ ሁሉም ሰው በጭንቀት ውስጥ ነው ሚኖረው ደግሞ ከሰው ጋር ሀሳብ ተለዋወጭ ሁሌ ብቸኛ መሆን ጥሩ አይደለም

    • @sofyymohemmd1791
      @sofyymohemmd1791 7 років тому +2

      የኔ ናት ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር አለው ግን አድንያ ለፍተናናት የመጣንባት እናምምምምም ብዙ አይክፍሽ አይዞሽሽሽሽ

  • @እናቱዝምአርጌእናቱእናቱከ

    እውነትም የፅናት ተምሳሌት
    ጎበዝ ጀግና ነክ
    እውነት ነው ነገም ሌላ ቀን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድማችን ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ

    *አይዞህ ሁሉ ለመልካም ነው እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ*

    • @ka-ru3vi
      @ka-ru3vi 7 років тому +1

      ሶሲ ነኝ የኢየሱስ ምህረት የበዛልኝ አሜን

    • @zakiamode2540
      @zakiamode2540 5 років тому

      Masakn alh yrdah

  • @godoliyas7601
    @godoliyas7601 7 років тому +7

    ጠንካራ ሰው ነህ ካንተ ጉዳት ይልቅ የማህበረሰብ አመለካከት ከባድ ነው እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን።

  • @ኢማንአሊ-ጐ4ረ
    @ኢማንአሊ-ጐ4ረ 7 років тому +4

    በጣም ጠንካራ ነክ የእዉነት አደነኩ ወንድሜ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥህ ሌላ ደግማ ጥሩ ጭንቅላት አለክ በርታ

  • @ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል

    የኔ ጌታ ጀግና ነክ በጣም በርታልኝ ያሰብካቸውን ነገሮች ሁላ አማኑሄል ያሳካልህ አይዞኝ አባቴ

    • @ישעלםוונדה
      @ישעלםוונדה 5 років тому

      የኔ ጌታ አይዞህ እግዚብሕር ሁሉን ነገር ያረጋል ያሳካዋል ሁሉም ለበጎ ነገር ለበጎ ነው አይዞህ።

  • @kidistassefa9204
    @kidistassefa9204 5 років тому

    ውንድሜ በእውነት ስላንተ መግለፅ ቃል ያጥርኛል በሁሉ ነገር ጠንካራ እና ጎበዝ ነህ በእውነት አንተን ስሠማ እኔ ፈጣሪዬን ባልሆነ ነገር እጀግ በጣም እንዳስቀየምኩት ገባኝ አንተን ያገባች በእውነት ገነት እንደገባች ትቁጠርው ውንድሜ ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው እና ያስብከው ሁሉ ሆኖ በደስታ የምትኖርበት ጊዜ ቅርብ ነው

  • @talemetalem4040
    @talemetalem4040 7 років тому

    እመአምላክ ትርዳህ ወንድም በእውነት ውስጥን የሚያስተምር ትምህርት.ነው እ/ር በቤቱ ያፅናህ ትግስት አድሎሀል

  • @solefeker6297
    @solefeker6297 7 років тому

    ጤና ይስጥልኝ የፍቅር ቀጠሮ የዛሬው ባለታሪክ ወንድማችን እንዴት ደስ የሚል ነው ተስፍ ለቆረጡ ጥሩ ብርታት ነው ሁፍፍፍፍፍፍፍ መታደልክ አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሄር ሁሉን ያደርጋል ክርስትና ደግሞ ፈተና ይበዛል ግን ደግሞ መታገስ ከቻልክ መጨረሻው ፍሬክ ያማረ ነው ለእኛም ብርታት ሆነከናል በርታልን የፍቅር ቀጠረ እናንተም ለወንድማችን ብዙ ማድረግ ትችላላችሁ ለመርዳት እራሳችሁን አዘጋጁ ምርጥ የአለማችን ጀግና ብዩዋለሁ ፈጣሪ ይርዳክ

  • @tigistbirko3614
    @tigistbirko3614 7 років тому +28

    በውነት እኛን ምከረን አንተ እግዚአብሆር የመከረህ ሰው ነህ ትልቅ ሰው

    • @woudebassam4464
      @woudebassam4464 7 років тому

      Tigist Birko meseret and the other side and the rest are musette the first one is a very good and evil and then I have a lot of time to do with it for a long time no talk with the same as a result I have a lot more than the intended to be in touch with you and the

    • @missuae2581
      @missuae2581 7 років тому

      ayezohi wdema lebego nw hulum yalefale sew senebale lefetareme enkebedalen ena ayezohi

    • @belaynishmaalim1219
      @belaynishmaalim1219 5 років тому

      Betam.mlikia.sewnehu.ezbeher.yetibekihu.lsewlijawanew.asetiseseponew.

  • @hanahana2872
    @hanahana2872 7 років тому +3

    ይህም አለለካ እሚገርም አስተሳሰብ
    ያለህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ነገሮቹን ሁሉ ያስተካክልል በጣም ጎበዝ
    ነህ ነገ ጥሩ ቦታ እንደምደርስ ተፋ አደርጋለሁ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ
    ወንድሜ

  • @workeabu639
    @workeabu639 7 років тому +11

    #አይዞህወንድም በጣም #መንፈሰ ጠንካራ ነህ#እግዚአብሔር..ይርዳሀል።ነገር ሁሉ ለበጉ ነው።

  • @salamm9641
    @salamm9641 7 років тому +3

    ስለሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እርግጥኛ ነኝ ያሰብከው ይሳካል በጣም ጠንካራ ሰው ነህ አካለጎዶሎ አይደለህም ሙሉ ሰው ነህ ወንድሜ

  • @salmalhsm2143
    @salmalhsm2143 7 років тому +8

    ኡፍፍፍ፡ወይኔ፡እንዴት፡ያለ፡ጽናት፡ነው፡ወንድሜ፡አይዞህ፡ለበጎ፡ነው፡ኡፍፍፍፍ፡እያዘንኩ፡ነው፡የሰማሁት፡ያንተ፡ትግስት፡ለኔም፡ያድለኝ፡አምላኬ

  • @Eyob797
    @Eyob797 7 років тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ። ተስፋ እና ፅናትህ ደስ ይላል። ሰው በህይወት እያለ የስራ እድል ሊኖረው ይገባል።

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 7 років тому +10

    ቆይ ግን ሽህ አላሙዲን ዝነኛዎችን ነው እማስበው ወንድም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ጥንካሬህ ለብዙወች አስተማሪ ነው ጥንካሬህ አላህ አፍያህን ይመልስልህ ብርታትህን አይቶ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 7 років тому +12

    እኔ እውነቱን ነው የምነግራቹ ብዙ ነገር ተምሬበታለው ግን ደሞም ተናድጃለው በህዝቡ?

  • @abood_7740
    @abood_7740 7 років тому +2

    የሚገርም ነው የራስ መተማመን ብቃቱ ያሰብከው ይሳካልክ የማናደርገውን ነገር እንደምናደርገው ሳናውቅ ቃል ባንገባ የሰውን ልብ አንሰብርም ማስተዋልን ይስጠን አማኑኤል ይርዳህ

  • @kiyab.9672
    @kiyab.9672 5 років тому

    ወንድሜ የእውነት በጣም አድናቂክ ነኝ ህሊና እጂ አካል መጉደሉ ምንም አያግደንም እኔም እዳተ ነኝ እግሬን አጥቼ ተስፋ ሳልቆርጥ በስደት ላይ ነኝ ምንም አያግድም ያሰቡበት ለመድርስ ባገኝክ በጣም ደስስ ይለኛል በአካል

  • @zinashfeleke9676
    @zinashfeleke9676 7 років тому +14

    ኦ ጥንካሬህ እኔንም አጠነከረኝ አምላክ ፍጻሜህን ያሣምርልህ

  • @ኬብሮንኬቢ
    @ኬብሮንኬቢ 7 років тому +15

    የዘመኑ እዮብ ነህ እውነት በደቂቃዎች ለወጥከኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እርግጠኛ ነኝ ካሰብከው ትደርሳለህ ወንድሜ ብርቦ 😍😍😍😍😍

    • @jemilaside3463
      @jemilaside3463 7 років тому

      Ayezok ebakahu kutrin setign kechalichu

    • @emanrnour6845
      @emanrnour6845 7 років тому

      Egzabhre yerdak yena wendm betam gobeze neh egzabhre hayal new ayezon yena wendemi egzabhre kante gare new fiker zem bilo kotet ayedalm eshi beka beka kebad new

    • @hasnahasna2997
      @hasnahasna2997 7 років тому

      Nour Nour ...ኤአፕ

  • @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
    @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 7 років тому +5

    አንተ ልዩ ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚም በላይ ብርታቱን ይስጥህ ብቻ ቃላት የለኝም

  • @nikodimostube8388
    @nikodimostube8388 7 років тому +11

    በስራ ላይ አደጋ ከደረሰበት መክፈል ያለበት ድርጅቱ ነው ለምን በነሱ ስራ እጁን አጥቶ ይቸገራል እንኳን ለህክምና እድሜውን በሙሉ ሚጠቀምበት ገንዘብ ያገኛል ::በእርግጥ ሀገር ውስጥ ያለውን የህግ ሁኔታና የልጁን የቅጥር ሁኔታ አላወኩም :: ነገር ግን መደበኛ /ቋሚ ሰራተኛ ከነበረ ጠበቃ ይዞ መክሰስ አለበት ለማነኛውን የህግ ባለሙያ ቢያናግር ጥሩ ነው :: ግን ሀገራቸን ላይ የኔትወርክ ችግር ስላለ ከዚህ ያሰፈርነውን ሀሳብ በሙሉ ማየት አይችሉም ::

  • @zeharaseid3057
    @zeharaseid3057 7 років тому +3

    😢😭😭አይዞህ ወንድሜ ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው ጤናህንም አላህ ይመልስልህ ዊይይይይይ በጣም ነው ያሳዘንከኝ እንዳንተው ሰፊ አመለካከት መልካም የሆነችውን ፈጣሪ ይስጥህ አይዞህ ባለህ የአካል ክፍሎች ሰላምህን ብዝት ያድርግልህ ሁሉም ነገር ለበጕ ነው የማያልፍ ነገር የለም ከሷ የበለጠችውንም አላህየ ያድልህ ስለሁሉም ነገር አይዞህ ትመለሳለህ ወላሂ እንዴት እንዳሳዘከኝ 😢😢😭😭😭😭

  • @ጎደሊያስA
    @ጎደሊያስA 7 років тому +2

    ወይኔ እንዴት ደስ የሚል ልጅ ጠንካራ ነው እውነትም የፅናት ተምሳሌት ነህ፣ካንተ ፅናት ተምሬለው፣በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳህ ወላዲት አምላክ ትከተልህ

    • @sofiatigits1700
      @sofiatigits1700 6 років тому

      በውነት ጀግና ነክ ወንድሜ አሁንም ፈጣር ይርዳክ

  • @መኖሬለራሴነዉ
    @መኖሬለራሴነዉ 3 роки тому

    በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ እዲህ ያለ ታሪክ ስለ አቀረባቹህልን

  • @jghghghgg1842
    @jghghghgg1842 5 років тому

    እውነት መታደል ነው ወንድሜ አንተ በጣም ጠንካራ ና ለኛ አርያ የሆንህ ልዩ ሰው ነህ ፣እፁብ ድንቅ ውብ አርጎ እግዛብሄር መርቆ ፈጣሪ ጥልቅ ስጦታ ሰጦሀል ። ስንቶች አለን የአእምሮ ደሀ ይዘን ተስፍችን ያጨለምነው ምን እንደምልህ ቃል አጠረኝ ብቻ ያንተን አእምሮ ፈጣሪ ያድለኝ ።

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому

    በጣም ገራም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያሰብከውን ነገር ያሳካልህ ተስፋ ያልቆረጠ ሰው ያሰበበት ይደርሳል አይዞህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ

  • @ፀጋማርያምየድንግልማርያም

    በእውነት በጣም ትልቅ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ሰወች ጥቂት ቢኖሩ አገራችን በድህነትና በችግር ባልኖረች ምክንያቱም አስተሳስብህ ትክክለኛ እግዚአብሔር የአዘዘንን ትእዛዝ ነው የምትናገረው ለልጅትዋም ልብ ይስጣት በእውነት

  • @asterorthodox2392
    @asterorthodox2392 7 років тому +13

    የምንናገረው እያዳዱ ቃል ከእሳታ ተፈትሎ የወጣ ወርቅ ነው እግዚአብሔር በምህረት እጁ ፈፅሞ የቀድሞውን ይመልስልህ ወድሜ

  • @Betelhem-d1r
    @Betelhem-d1r 6 років тому +3

    አላህ ከአይምሮህ ያለውን ከቀድሞ ማንነትህ ይመልስህ እስከ ሙሉ ጤናህ ወድሜ በርታ ግን እንርዳው ይድናል

  • @ምክርናፍቅርከተዋሕዶይመነ

    አይዞህ እግዚአብሔር ምንጊዜም ከአንተ ጋር ነው። በዚች አለም ላይ የውስጥን ውበት የሚያዩት ከ100% 5 ቢሆኑ ነው። ብዙዎቻችን ውጫዊን ውበት አድናቂዎች ነኝ። ለማንኛውም በርታ እመን እንጅ አትፍራ ካመንክ ሁሉንም ማድረግ ትችላለህ።

  • @meskifle6505
    @meskifle6505 7 років тому +7

    ጥናካሬክ ትግሥትክ የሚገርም ነው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት የለም እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ትግሥትን ማሥተዋልን ያድልክ ጽድቁ ኢዮብ አንድ ነገር አለ እግዚአብሄር ሠጠ እግዚአብሄር ነሣ ብለአል ሥለዚህ አንተም ይህን ነገር የገጠመክ ለመልካም ለበጎ ሥለሆነ አይዞክ እሥከ አሁን ካላገባህ ወይም ካላፍቀርክ ግን እሥከነ ግድለትክ አፈቅርሀለሁ

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 7 років тому

    እውነት ይገርማል ምን አይነት ጥንካሬ ነው ኡፍፍፍፍ የሚገርም ነው እኔ ብዙ ነገር ተማርኩ ።።።።ምን አለ በቻልኩና አጠገብህ ሆኜ በለኝ ነገር ሁሉ በርዳሁክ የስው ሊጅ ዋናው አስተሳስቡ ነው ።ጥሩ ጭንቅላት አለክ በርታ መልት አያስፈልግም ለ አንተ ምክንያቱም መሉ አካል ከለው ስው በላይ ነው አስታስስብክ! ጭንቅላት ያለው ስው ብዙ ነገር መማር ይችላል እግዚአብሔር ይርደህ ወንድም ጨካኞችን ያራራልክ የኛ ስው ብዙ ግዜ ለ እንደዚህ አይነት ስይሆን ላለው ነው የሚያጎበዲደው።።።።።

  • @qabb1797
    @qabb1797 5 років тому +1

    የኔ ጀግና አላህ አሁንም እውቀትን ይጨምርልህ አይዞህ

  • @youdityoudit7897
    @youdityoudit7897 7 років тому +4

    ወንድሜ አለበል መንፈሰ ጠንካራ ነህ ከምንም በላይ ስራየን አቃርጨ ነው የሰመውት ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት

  • @ማርያምእናቴናት-ጠ4ኸ
    @ማርያምእናቴናት-ጠ4ኸ 7 років тому

    በጣም የሚገርም ጥንካሬ ነው አሁንም እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ወድሜ ሰዎች ማውራት እንጅ መተግበር አናውቅም ተስፋ ነው የሰጠኸኝ ለኔም እራሱ በርታ

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 5 років тому +3

    ወይኔ ምናይነት ዬሠው እራይ ዬምትሆን ልጅ ነክ እግዛብሄርም ተጨምሮበት ህክምና አረገህ ወሣኝ ወሣኝ ዬናፈቁህን ነገሮጅ ታክመህ በጅህ ለመጠቀም ያብቃህ ምሥኪንዋ አጀቴን በላህው እፍ

  • @ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን

    በጣም ጠንካራ ነህ ወንድሜ አሁንም ፈጣሪ ብርታቱን ጨምሮ ይሥጥህ

  • @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
    @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 7 років тому +15

    ፈጣሪ ይርዳህ ግን ሠውየው ለምን አደርጋለሁ ብሎ ተወው አይዞህ አንተ ብሩህ አሥተሣሠብ አለክ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому

    አይዞህ ሁሉም ለመልካም ነው እግዚአብሔር ይረዳህ ደግሞ የሚገርም ጨንቅላት አለህ ምንም አትሆንም የሰማይ አምላክ ይረዳህ ውንድሜ

  • @እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ

    ምንም የምለው ነገር የለም ለኛ በትንሽ በትልቁ እግዚአብሔርን የምናማርረው ፀሎት አርግልን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዠ3ጀ

    እውነት በጣም ጠካራ ነህ እ/ር አምካክ የአስብከው ያሳካልህ ወንድሜ አይዞህ ሁሉ ለበጎ ነው

  • @daberkwt138
    @daberkwt138 7 років тому +2

    በጣም ጎበዝ ነህ ወንድማችን
    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ያሳካልህ በእውነት ታሬኩ አሳዛኝ
    ቢሆንም አስተሳሰብህ ልዩ ነው
    አሁንም የበለጠ ፍላጎትህን ያሳካልህ አሜንንንንንን

  • @asiyaaseyaayesha9969
    @asiyaaseyaayesha9969 7 років тому

    አዱኒያ እደዚህ ነች
    አይዞህ ወንዲም አላህ ትግስት ይስጥህ
    ካንድ ብርቱ ሁለት ደካማ የሚባል ተርት አለ
    አንድ ሰው ከማየት ይልቅ የኢትዩጲያ ህዝብ በሙሉ 5ም 10ም አዋጥቶ ወደ አሜሪካ እዳለው ቢሄድ የተሻለ ይመስለኛል።
    ትግስትህ በጣም ደስ ይላል
    እስከመጨርሻው አላህ ትግስቱን ይስጥህ
    ምንም ቢሆን ምንም አዱኒያን ጥለናት መሄዳችን አይቀሬ ነው።

  • @yeshieshitaw5583
    @yeshieshitaw5583 7 років тому +4

    ምን እደምልህ አላውቅም ውድ ወድሜ እግዚአብሔር እስከመጨርሻው ይማርህ ጠካራ ያርግህ ድግል ማርያም ከጎንህ አትለይህ አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር አይለይህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ያአተ የሆነችውን ሴት ይሰጥሀል አይዞህ ማር ሁሉ ነገር ያልፋል

  • @ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል

    ሳሚዬ እርዕሱ ያሳዝናል እስኪ ልስማው ግን ሳሚዬ ስንት ሰአት ላይ ነው የምተኛው ከጠዋት እስከ ለሊት ድረስ መረጃዎችን ስታደርሰን ትውላለህ ስለምታስተላልፍልን ነገሮች እናመሰግናለን የምር

    • @ebrahem11isam92
      @ebrahem11isam92 7 років тому

      ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው ክክክክክክክ

    • @aliaali1452
      @aliaali1452 7 років тому

      ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው በትክክል አይዛህውብ ነህ ሁሉም ያልፍል

    • @asdAsd-vp5rg
      @asdAsd-vp5rg 7 років тому

      አይዞህወንድም ሁሉም በእግዚያብሄር ሀይል ሁሉም ይሳካል

    • @yaaallahyaaallah9003
      @yaaallahyaaallah9003 7 років тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hayath3497
      @hayath3497 6 років тому

      +asd Asd አይዞህ የኔ ወንድሜ አላህ ካንተ ጋር ይሁን አና አይዞህ የኔ ወንድሜ በጣም በርታት ነህ አይዞ ህ ሀሉም ያልፍል ሀሉም ለበጉ ነው

  • @herutdemisherutdemis7019
    @herutdemisherutdemis7019 5 років тому +1

    በታም ጀግና የሆንክ ልጅ ነህ ካንተ ብዙ ተምራለው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ababechargua6733
    @ababechargua6733 7 років тому +3

    እግዚአብሔር ጥንካሬ ሠቶሀል እንዲሁም አብዝቶ ምኞትህን ያሣካልክ ወንድማችን በጣም ያሣዝናል

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 років тому +3

    ባላገባ ኖሮ ፈልጌ ነበር ማገባክ ጠንካራ ወንድ በቃ ወንድ ነክ ስንቶቹ ናቸው ውስጣቸው ታሞ በሱስ የማይረባ ነገር በቁም የሞቱ ሞልተዋል የኔ ጀግና

  • @zedfiker3916
    @zedfiker3916 7 років тому

    በእውነት አስተሳሰብህ በጣም ይገርማል የድንግል ልጅ ቸሩ መድኃነዓለም ይርዳህ አይዞህ ነገሮች ሁሉም ለበጎ ነው ሰው የተዘጋውን በር እግዚአብሔር ይከፍታል መድኃነዓለም እሱ ከጎንህ ይሁን አይዞህ
    በእግዚአብሔር ስልኩን ስጡኝ???

  • @mekdijohn3917
    @mekdijohn3917 7 років тому

    ወንድሜ በጣም አዝኛለው ፈጣሪ የሰጠክን ልቦና አይንሳክ በማንኛውም ደቂቃ ጥሩ ሁን ነገሮች ይስተካከልልካል

  • @fatefatuma7547
    @fatefatuma7547 7 років тому +16

    አላህ ይርዳክ

  • @sadaabdulsalam9691
    @sadaabdulsalam9691 7 років тому +3

    እውነትም የበስለ ጭንቅላት ያለህ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይርዳህ አብሽር የስው ልጀ በብዙነገር ይፈተናል አንተ ደሞ በእጅህን ተፈተንክ ከምንም በላይ ፈጣሪ ደስ የሚለው ነገር ትግስት የሚያደርጉ ቶሎ ተስፋ የማይቆርጡ በደርስባቸው ችገር ሁሉም ለበጎ ነው ብሎ የሚታገሱ ምንዳቸው ትልቅ ነው ፈጣሪ አሁንም ትግስቱን ይወፍቅር አይዞኛ

  • @ethiyopiaethiyopi5998
    @ethiyopiaethiyopi5998 7 років тому

    ወንድሜ ለኔ ብርታት የሰጠከኝ ትልቅ መፅሀፌ ነህ በውነት የሰራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የምኞትክንና የሀሳብህን ያሙዋላልህ ወንድሜ ማን ያውቃል አምላክ ለርሱ ምን ይሳነዋል አንድ ቀን ሁሉም ይሳካል ልክ ነህ ካካለ ጎደሎ ይልቅ የሀይምሮ ጎደሎ ይብሳል ወንድሜ እመቤቴ ከጎንህ ትሁን አንተ ለብዙወቻችን ትልቅ ተስፋ ነው የሰጠከን እግዚአብሔር ባንድም በሌላም መልኩ ያስተምራል አምናለው ነገ ሁሉም ነገር ተስተካክሎ እንደማይህ አይዞህ ልልክ አልችልም ምክንያቱም አንተ በጣም ብርቱና ጠንካራ ትግስትና ተስፋ ፍቅርና እውነታን አማልተክ የያዝክ ልዩ ፍጥረት ነህ አምላክ እድሜና ጤናውን አድሎህ የተመኘህውን አግኝተህ ለማየት ያብቃኝ
    የፍቅር ቀጠሮወች ከልብ አመሰግናለው በግሌ ተስፋ ቆረጥኩ ብየ አለም አስመርራኝ በጣም አድክማኛለች ብየ አስባለው የምኖረው ምጊጉንዋ እናቴ እኔ ብቻ ነኝና ልጅዋ ለርስዋ ነው ብየ አስባለው እናም ብዙ ጊዜ ያዋጡኛል ወይም የሌ ይሆናሉ ብየ የምላቸው የምይዛቸው ነገሮች በፍጥነት ከኔ ይበተናሉ ይርቃሉ በዛኔ ሙሉ አካል ይዠ ግን ምንም እንደለለኝ ተስፋየን እገለዋለው
    ይህ ልጅ አድስ ዘውና አድስ ስሜትን ሰቶኛል ለካስ አምላኬን እያሳዘንኩት ነው ይቅር በለኝ ፈጣሪየ እባክህ እንደዮብ ትግስትን አድለኝ
    ወንድሜ ከልብ አመሰግናለው

  • @erihanaerihana4716
    @erihanaerihana4716 7 років тому

    በጣም ጠካራ ነህ መታደል ነው እደዚህ አይነት ጥንካሬ ማግኘት እግዛብሄር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @originalreng6803
    @originalreng6803 6 років тому +3

    እግዚአብሔር ይርዳህ በእውነት በጣምነው ያዘንኩት አይዞህ ሁሉም ለበጎነው

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 6 років тому +2

    አይዞህ ወንድሜ ነገ ሌላ ቀን ነው እውነት ነው ሁሉንም ነገር ተመስገን ብሎ መቀበል ነው እግዚአብሔር ይማርህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በቤተክርስቲያን መኖርህ ብዙ ትግስትን እና ፅናትን እንድትማር አድርጎሀል

  • @መቅዲየድንግልልጅመቅዲየድ

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ሀሳብክን ይሙላልህ ወንድሜ

  • @አጎቴ
    @አጎቴ 5 років тому

    በውነት እኔ ይህንን ትምህርት ማዳመጥ የጀመርኩት 2ውይም 5 ቀን ቢሆንነው ግን በጣም የሚግርም ትምህርት አለው ከግዴህ አዳምጣለሁ ብየ ወሰንኩ የምር ግን ያንተልጅ እድል አስለቅሶኛል ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን ነው የምልህ ብቃትህን አድንቄልሀለሁ አይዞህ ግን ስልኮን ከቻላችሁ ላኩልኝ እኔ ከኮተርነው የምደውልልህ አደር ብያለሁ ስሜን መግለጥ ስላልፈለግሁነው ግን አደራ ስልክ እዳታሳስቱ ብኝ

  • @asitdahoney4289
    @asitdahoney4289 7 років тому

    ዋውውውው ወንድሜ ተስፈክ ደስ ሲል ባንተ። ብዙ ትምህርት ቀስምኩ እግዛብሄር ምትመኝውን ሃሳብ ሁሉ ያሳልክ ውይይይ ስታሳዝን

  • @sgdgniceverynicefhfh2465
    @sgdgniceverynicefhfh2465 7 років тому

    እዉነት በጣም ጀግና ነህ አምነህ ሥለተቀበልክ የሠዉ ልጅ አሥተሣሠብ ነዉ እግዛብሄር በቤቱ ያዕናህ ።

  • @ፀጋማርያምየድንግልማርያም

    ይገርማል የገባነውን ቃል ከማጠፍ የበለጠ ክፍት የለም እድልህን አሰናከለብህ አልልም ምክንያቱም እግዚአብሔር አላማ አለው ወድሜ

  • @የተመኝየማርያምልጅ12
    @የተመኝየማርያምልጅ12 7 років тому +3

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሀሳብህን ያሳካልሕ በእውነት ቃላት ያጥርኛል ጥንካሬህ

  • @konjo7249
    @konjo7249 6 років тому

    አቤት ፍቅር ወይኔ ወንድሜ እንዳንተ ይቅባይ ልብ ይስጠኝ በእውነት ምርጥ ሠው ነክ በጣም ታድለካል ባሁን ጊዜ እንዳንተ ታማኝ አፍቃሪ የለም ማለት እቺላለው ለሷብለክ ነው እጆቺክን የተቆረጠብክ ላንተ እንደዚ አነበረም መመለስ የነበረባት እጆቺክንም ብታጣ በሷ እጆች መስራት መመገብ ነበረብክ አየክ አለም እንደሆነ ሙሉ ሠው ጠፍቶባታል ድሮድሮ በልጂነቴ እናቴ ልጆቼ የሚወዳቹን ነው ማግባት ያለባቹ እና የምትወድት ወንድ ምንም ምንም ቢሆን ድሀ አካለ ጎዶሎ ቢሆንም እናንተ ከወደዳቹት እኔ እድራቹዋለው ብላ ትመክረን ነበር ዋናው ፍቅር ነው እግዚያብሄር ያሠው ካለበት ነገር መጎዳቱን ያለምክንያት አይደለም ሁሉም ሠው እኩል ነው እያለቺ ትመክረኝ ነበር ነገር ግን እኔ የምወደው ፍቅረኛዬ ከኔ ተደብቆ ከሌላ ሴቶች ተኝቶ ባጋጣሚ አገኘውትኝ እናም ብዙን ጊዜ ይቅር በይኝ ቢለኝ እኔግን ብወደውም ይቅርታው ልቀበለው አልቻልኩም ነገ ድጋሚ የሚክደኝ ይመስለኛል 😭😭😭😭እናም ያንተ ይቅርታ ውሴጤን ረበሸው በጣም ጥሩ ልጅ ነክ አይዞክ እግዚያብሄር የማርክ ይርዳት ትክክለኛውን ስልክክን ልቀቅልን እሺ በፊትም ጠንካራ ነክ ነጌም በጣም ጠንካራ ሁን እሺ አይዞክ እሺ

  • @mohammedmusbah2099
    @mohammedmusbah2099 7 років тому +1

    እኔየምለው አቶ አላሙዲ በጎነገር ለማድረግና ሰዎችን ለመርዳት ስዎች ግዴታ መድረክላይ ወጠው ታዋቂ መሆን አለባቸው

  • @kalkidankal714
    @kalkidankal714 7 років тому

    ዋውው በጣም ሚገርም ልጅ ነው ጥንካሬው አስተሳሰቡ በጣም ደስ የሚል ነው ለበጉ ነው ያስብከው ሁሉ ይሳካልክ እንዳንተ አይነት ሰው የትም አይገኝም ሁሉም ነገርክ ሙሉ ነው ማንም ካለው ትበልጣለክ ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ ምንያ የታደለ ነው እግዚአብሔር ባለክ ጥንካሪ ይጨምርልክ ድንግል አትለይክ

  • @alfaomegaeyesus4968
    @alfaomegaeyesus4968 7 років тому

    በጣም አስተዋይና ጠንካራ ሰው
    አይዞህ አሁንም በርታ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው።እንኳንም ህይወትህ ተረፈች

  • @HenryPalmer-co3qk
    @HenryPalmer-co3qk 7 років тому

    በውነት አንተ በጣም በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ወንድሜ ስንቱ እጅ እግር እያለው የማይስራ ተስፋ የቆረጠ ስንት አለ አንተ ግን በጣም ምርጥ አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ብዙ ነገር ያረጋል ትታከማልክ

  • @ሄናክአያሌው
    @ሄናክአያሌው 7 років тому +1

    በጣም ኣስተማሪ የሆነ ታሪክ
    እዉነት ነው ብሩህ ኣምሮ ነው ያከው
    ጌታ ያሳብክን ያሳካልክ

  • @ReemReem-rg7dm
    @ReemReem-rg7dm 5 років тому +1

    በጣም ጠካራ ልጅ ነክ ወድሜ አይዞክ አንተ እንዳልከዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ

  • @mekdesmisganaw7675
    @mekdesmisganaw7675 7 років тому

    Betame tenkarana lbezuwechi tesfa ymihone liji arife tarike enamesegenaln
    E/r yasebkewne yasakalehe!

  • @weynishettesema8451
    @weynishettesema8451 7 років тому

    ስለ እውነት ምን ብዬ በምን አይነት ልግለጸው ጥንካሪህ አቤት ጎብዝና ምን አይነት የሚያፅናና ትምህርት ነው የሰጠህ
    እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከው ብቻ ሳይሆን ካሰብከውም በላይ ያሳካልክ / ወንድሜ አይዞህ አልልህም ባይሆን አይዞአቹ መባል ያለበት እንዳልከውም ህብረተሰቡ ነው የሰጥኸው ምክር ሁሉ በሰማው
    ግን አንድ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ እጅ አስገራሚና አስደናቂ ነገሮች አሉ ግን ኢፋ ለማውጣት አይፈልግም ለምን ለተፈጠረ ነገር ሁሉ ምክንያት እንዳለው ባለማወቅ ወይም ሰው ምን ይለኛል በሚል ይመስለኛል
    የተለያየ ሀገሮች ብናይ ብዙ አስገራሚ ነገሮች አሉ
    ለምሳሌ ህንድ ውስጥ በአለማችን አጭር / እረዥም እነሱ ጋር ነው ያለ እኛ ሀገር ኤሄ ቢኖር ዘሩን እየተቆጠረ ነው የሚሸሽ ለምን
    እንደውም ታስታውሱ እንደሆኖ ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ ኦሮምያ ክልል ናጭ የወለዱ የሰፈራቸው ሰኦች እንዴት ነው ገለልተኛ ያደረጉአቸው ባልና ሚስት እስኪያፋቱ ድረስ ጭራሽ ወዱዚ ነጮች ነበሩወይ ብለው ለመጠየቅ ወደ ኋላ አላሉም

  • @alej1102
    @alej1102 7 років тому

    ወድምየ እውነት ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እያዳዱ ቃላቶችህ ወርቅ ናቸው ትልቅ አስተሳሰብ አለህ ከምር ለኔአይነቷ ደካማ ትልቅ ትምርት ነው እግዚአብሔር ሁሉም ይሳካል አብሽር

  • @tsigederesse5056
    @tsigederesse5056 7 років тому

    እግዚአብሔር ያሰብከውን ነገር ያሳካልክ አለበል የሰፈሬ ልጅ እኛ ሰዎች ያለንን በማናመሰግንበት ሰአት አንተ ግን ጠንካራና አርቆ አሳቢ መሆንክ በጣም ይገርማል ዛሬ የኛ ያልነው ነገር ነገ የኛ ለመሆኑ እርግጠኛ በማንሆንበት ሰአት ጥሩ ትምህርት ሰተኸናል። እግዚአብሔር የልቦናክን መሻት ያሳካልክ

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 5 років тому +1

    ፈጣሪ ለፈተና አይደል የፈጠረን አይዞክ ወንድሜ ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥህ ስልክ ስጡኝ ባካችሁ

  • @gghd4069
    @gghd4069 3 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ ከድንገተኛ አደጋ በቸርነትህ ጠብቀን አሜን ፫አንተም ወንድማችን አይዞህ በርታ

  • @ሀኒየድንግልልጅ
    @ሀኒየድንግልልጅ 7 років тому +4

    ኡይይይ የእውነት የፅናት ተምሳሌት ቃለት የለኝም
    ፈጣሪ ካንተ ጋራ ይሁን

  • @mikimiki1155
    @mikimiki1155 5 років тому +1

    Enem. Yahi. Ewntaynakahonana. Adirasha. Kal. 100/100lamrdat. Zigijuuunayna. Bawnt

  • @سميرةحسين-ش1ج
    @سميرةحسين-ش1ج 7 років тому +1

    ወንድሜ አይዞህ ለበጎ ነዉ ፈጣሪ ይርዳ ጡሩ የሆነችዉን የፍቅር ሰዉ ይስጥህ

  • @kasahun9381
    @kasahun9381 7 років тому +1

    በእውነት እግዚያብሔር ጽናትን ሰቶታል ያበርታክ ወንድሜ ማንም የሌለውን አንተ ኖሮካል አምላክ ይርዳክ ወንድሜ

  • @emuyeahmed2046
    @emuyeahmed2046 7 років тому +5

    ኦዉ በጣም ያሣዝናል ሠዉ እንዴት ሣይሞት ቃሉ ያጥፋል አይዞን ወድሜ አተ ትልቅ ሠዉ ነህ በርታ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ በርታ

  • @HanaHana-cy4yv
    @HanaHana-cy4yv 7 років тому +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሔር መፅናናቱን ይስጥህ ።

  • @hayatsweet4464
    @hayatsweet4464 7 років тому

    በመጀመሪያ እግዝያብሄር እድሜናጤና ይስጥህ ደስየሚልትምርትነውያካፈልክን አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ

    እማምላክ ትማርህ ትርዳህ ወንድሜ ከሚገባዉ በላይ ጠንካራ እና አስተዋይ ሰዉ ነህ ተስፈኛ ሰዉ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ያንተን ትግስት እሩብን ይስጠን

  • @almazsefiw8394
    @almazsefiw8394 7 років тому

    አቤት በጣም እሚገርም ታሪክ በስመአብ እግዚአብሔር አሁንም ይርዳህ ወንድማችን